ለነ ፅጌ ዶሮ ሰራሁላቸው👨‍🍳👩‍🍳

  Рет қаралды 128,326

Smu royal

Smu royal

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Smuroyal-t1o
@Smuroyal-t1o 3 ай бұрын
ሁላቺሁንም ከልብ አመሰግናችኋለው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 3 ай бұрын
@@Smuroyal-t1o ምንም አደልየኔውድ
@እሙነኝከስዳትመልስ
@እሙነኝከስዳትመልስ 3 ай бұрын
ያኔ ያዋ ስወዱሽ በነትሽ ዝንጥ በይ
@Asmiratu
@Asmiratu 3 ай бұрын
በርች እንድሻለን
@ZewudineshHailemariam
@ZewudineshHailemariam 3 ай бұрын
Yene wede berechi God bless you ❤❤❤❤❤❤
@ShyShay-wq7do
@ShyShay-wq7do 3 ай бұрын
በርችልን እህታችን❤❤❤❤
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 3 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ለሠራተኛዋ ያላቸው ክብር ይለያልልል በጣም ነው የምወዳቸው❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 ай бұрын
50 k እናሥገባት ስሙየን❤
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 3 ай бұрын
አሊሚየ ቢደወ ስሩላት አደሶፊ ማሬ እኛ 🥰
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 3 ай бұрын
አልሚዬ መልካም ሰው😢
@አመትች
@አመትች 3 ай бұрын
Eshi ቅመሞች እናስገባ❤🎉
@mነኝስደተኛዋ-k5z
@mነኝስደተኛዋ-k5z 3 ай бұрын
አልሚዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 3 ай бұрын
አልሚየ የኔ ውድ ሸር አድርጊላት ❤❤❤❤
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ እኛ የመዳም ቅመሞች ከጎነሽ ነን ❤❤❤❤❤❤
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c 3 ай бұрын
ይህ ፋሚሊ ደስ ሲሉ ለሠራተኛ ያላቸዉ ክብር
@NesryiaNur
@NesryiaNur 3 ай бұрын
ዝም ብያ ሰያት አንጀቴን ናው ምትበለኝ ለምን እንደሁና አለቅም 😢❤❤❤ የኔ ጀግና እህት በርች በቅርብ 50K እናስጋበሸለን
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 3 ай бұрын
❤❤❤
@Laila-d3b
@Laila-d3b 3 ай бұрын
እኔራሱ❤
@AkramAkram-no2uh
@AkramAkram-no2uh 3 ай бұрын
እኔስ ብትዪ
@Mekde731
@Mekde731 3 ай бұрын
በበሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደኩሽ ገና በጓደኞቼም ሼር አድርጌ ነው የማስደርግልሽ የኔ ምስኪን ፈጣሪ ከድሆች ጋር ነው ሁሌም ጠንክሪ አንቺ ብቻ ሰሙ ቪዲዮ ልቀቂ ሁሌም እኛ የማዳም ቅሞች አለንልሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HirutSamii
@HirutSamii 3 ай бұрын
ስሙዬ ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው የኔ ፈንዲሻ በርቺ ገና 100k ትገቢያለሽ ❤❤❤
@ellenigezahengn2357
@ellenigezahengn2357 3 ай бұрын
ስሙዬ የኔ እህት ልጅስ ትምህርት ጀምራለች እንዴ ወደ ኢትዮ ልመጣ ስለሆነ ሚያስፈልጋትን ነገር ላምጣላት
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 3 ай бұрын
ተባረኪ
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 3 ай бұрын
Tebarki❤❤
@youtoub4589
@youtoub4589 3 ай бұрын
ጀምራለች እህት በቀደም ልናመጣየሄድን ብለዉ ቪድወ ሰርተዋል
@GideyGebrehiwot
@GideyGebrehiwot 3 ай бұрын
Tebareki ehite lenem lijoch
@Eshidehina
@Eshidehina 3 ай бұрын
ሮያል ፋሚሊዎች እጅግ በጣም አከበርኳችሁ ሠው አክባሪነታችሁ በፈጣሪ
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 3 ай бұрын
እመብርሀን አትለያቹህ ዉዶቸዋ ቡዙቀን እከታተላቸዉ አለሁ የኔዉዶይ የመዳም ቅመሞችየ እደዚህ ሽክፍ ብለን የምንበላበትን የረፍት እጀራ ይሥጠን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@1356Meryem
@1356Meryem 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ከሀብታም ቤት ህዳችሁ ከምታሽቃብጡ እደነዚህ አይነቶችን እናባራታቸው በርች ውዴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
ዋው በርቺ እህታችን እጅሽ ይባረክ ባልቀምስም ምርጥ ይመስላል 👌😍🌹
@اسماءالحنيطة
@اسماءالحنيطة 3 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እንደነዚህ አይነት የወጣት አዋቂወች ጋር ያገናኝሽን ፈጣሪ አመስግኝው እሩያል ፉሚሊ ለናተ ቃል የለኝም
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 3 ай бұрын
የመዳም ቅመም ስለሆኩኝ ሰብ አድርጌሻለሁ የኔ የዋህ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ሥትይ ኡፉፉ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ሁለዬም ሳቂ
@meazaghiday6725
@meazaghiday6725 3 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ እኛ ደሞ ከስር ከስር እናበረታታሻለን
@سلامس-ق7ق
@سلامس-ق7ق 3 ай бұрын
ሞቶሼ በቅርብ እናስገባት የመዳም ቆሞመቼ😢😊❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
አሽ ዉዴ እኔንምደምሪኝ🎉🎉🎉
@HyatH-f9u
@HyatH-f9u 3 ай бұрын
ሰብስክራይብ አረጌሻለሁ ደሞም በጓደኞቼ ሁሉ ነዉ የማስደርግሽ በርቺ ጠክሪ ደስስስትይ እርጋታሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ
@maeritube21
@maeritube21 3 ай бұрын
ሰሙዬ በርችልን ፈገግታሽ ሲያምር ሚጣዬ የኔ ማር እድግ በይ❤❤❤❤❤❤
@WaloyNag
@WaloyNag 3 ай бұрын
በሏህ እኝን እህታችን አበረታቷት ለቤቷ አዲስ ነኝ ግን ሙስሊሞች ባሏህ ክርስቲያኖች በእግዛቤር እናሳድጋት
@wellotube2
@wellotube2 3 ай бұрын
ደስ የሚሉ የልጅ አዋቂ ናችሁ አላህ ጥሩ ሰዎችን ያብዛልን 😢❤🎉
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 3 ай бұрын
ሰሙዬ ደስ ስትዮኮ እረጋታሽ ገና መቶ ሺ ትገቢያለሽ የኔ እናት ልጅሽን ስወዳት ሳም አድርጊልኝማ❤❤❤
@NigatuAs
@NigatuAs 3 ай бұрын
ሰሙዬ በረችልኝ ያልፋል ሁሉም ነገረ ጥክሪልኝ ተልጅሸ ጋ እግዚብሕር ጋራ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 3 ай бұрын
ከምር ምርጥ አራዳ ልጆች🎉ለሰው ክብር ያላቸው😊
@AimhAimh-b9r
@AimhAimh-b9r 3 ай бұрын
ሰዉ አክባሪ ናችሁ ስወዳችሁ እኔግን ትሪዉ ሙልት ብሎ ካላየሁ ስዉ በሎቶ የጠገበ አይመስለኝም ተረፍረፍ ሲል ነው ምግብደስ የሚለዉ አይ የሸገር ሰዉ😅😅😅😅😅😅
@-geni-geni
@-geni-geni 3 ай бұрын
እናቱ ሸገር እኮ ንሮው ኣይቀመስም😅
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
የከተሜሰውመሆናቸውንእረሳሽእን
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
ፅጌ ተባረኪ የኔ የዋህ ሰው ሑሉ አንዳንቺ የቤት ረዳታቸውን ቢያከብሩ መልካም ነገር ለራስ ነው እንኳንም የዋህ ፅጌተባረኪየኔየዋህሰውሑንአንዳንቺየቤትረዳታቸውንቢያከብሩመልካምነገርለራስነውእንኳንም ዩዋህ ሆንሽ
@semu8044
@semu8044 3 ай бұрын
ዳይ ዉዶቸ 50k እናስገባት ፅጉዬ አወድሻለዉ ትላያላችዉ የምር❤❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 3 ай бұрын
ስሙዬ እጅሽ ይባረክ እናንተ ደሞ አጉርሷት ልጇን እያጎረሰች መጉረስ አልቻለችም ወይም ለፃኗ ለብቻዋ መስጠት የኔ ቆንጆ የተባረከ ማህድ ያርግላቹ❤❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 3 ай бұрын
እውነቱ ለመናገር የቱበሮች በዙ አልከታተልም አንቺን ለማበረታታት ገባሁ
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 3 ай бұрын
ደግ ሰው እንደሆኑ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጣቹ ስሙ እንድታድግ ብላቹ መክፈታቹ
@SaaaAlqqAlqq
@SaaaAlqqAlqq 2 ай бұрын
ሰሙዬ የኔ ቆንጆ ጠንክሬ ጥሩ ስራ ነው♥️♥️♥️♥️♥️
@አመትች
@አመትች 3 ай бұрын
የኔ እናት 🥰 እንደት እንደ ደስ እምተይ❤❤❤
@Trsittube
@Trsittube 3 ай бұрын
እንዴት እንደምታምሩ የእውነት ስሙዬ ለፅጌ ያለሽ ክብርና ፍቅር ካስተያየትሽ ያስታውቃል ፅግዬ ምርጥ ሴት ለህፃኗ ያለሽ ፍቅር
@zuzubinthussen
@zuzubinthussen 3 ай бұрын
ወይይኔ ኡነት ከአድ በላይ ላይክ የሚቻል ቢሆን 1000 ግዜ ነበር የማደርግሽ አብሽሪ ማማየ ሠሙዬ 💐💐💐
@genettecere8937
@genettecere8937 3 ай бұрын
ጽግየ እግዚአብሔር ይባርክህ እህት ይችን ልጅ እዳከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤❤
@ሉባባ-ፐ2ጠ
@ሉባባ-ፐ2ጠ 3 ай бұрын
የኔውድ ስሙየ አይዞሽ ከጎነሽነን😘😘😘
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 3 ай бұрын
ቪዲወዋን ላይክ እያረጋችሁ እዩላት❤❤❤
@SaadahAndros
@SaadahAndros 3 ай бұрын
ጡሩነው ግን ትንሺ ፅዳት መጠበቅ አለባቺሁ ዶሮዋን ያጠበቺበት ገንዳ እጂም እቃም ይታጠብበታል እንደዚህ ባይሆን ይመረጣል
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaHa-bu4wy
@HaHa-bu4wy 3 ай бұрын
ኣው😂
@Dani-l3l3m
@Dani-l3l3m 3 ай бұрын
እሙዬ በርቺ❤ ቤተሠብ 50k እናስገባት♥
@MHdgdk
@MHdgdk 3 ай бұрын
ኧረ ትለያላችሁ በፈጣሪ ስም እናተን ሀገር ስገባ ባገኛችሁና አድናቆቴን ብገልፅላችሁ ደስታየ ነው ፅጌ በጣም ነው የምወድሽ ሰው የማትንቁ እናተጋ የዋለ ፍቅርን ይማራል ❤❤❤❤
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 3 ай бұрын
እንኳን ወደ ሰሙ ቤት በደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ ቡና ☕ሻይ🍵ወይስ👉🥂🍹🍻🤪🤣🤣🙆
@ToybaUmer-kh4hh
@ToybaUmer-kh4hh 3 ай бұрын
ቡና ይሁንልኝ ለኔ ☕😂😂😂
@ሉባባ-ፐ2ጠ
@ሉባባ-ፐ2ጠ 3 ай бұрын
ቡና😂❤
@Zeda-sp7us
@Zeda-sp7us 3 ай бұрын
ዶሮ😂
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 3 ай бұрын
ለኔ እጀራ በጣምናው የናፈቀኝ❤❤
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 3 ай бұрын
@@Zeda-sp7us ለራሴም ባገኘሁ😂😂😂ወይ ቅምሽ ዶሮየ🐓🐔🫕🥣🤫🤪
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ ሮያል ፈሚሊዎች እናመሰግናለን 💎💙💙💙
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 3 ай бұрын
የኔህት በርቺልኝ😘😘አዳድ ነገሮች ለበጎ ናቸዉ😘ሮያል ፋሚሊወች ትለያላችሁ😘😘
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 ай бұрын
የቤቱ ታላቅ ስምሩዬ እዳከበሩሽ ድንግል ማርያም የልባቸው መሻት ትፈፅምላቸው ልጆቻችን እዚ ቤት የሚኖሩ ቆንጅዬዎች❤❤❤
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 3 ай бұрын
የሠሙ እርጋታዋ ሞያዋ ቁንጅነዋ አሟልቶ የሠጣት
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 3 ай бұрын
አቺ ጀግና ሰትነሽ በርቺልን እነፅጌም ሁላችሁም ለሰው የምሰጡት ክብር ይለያል እግዚአብሔር ያክብራች ህይወታችሁ ያማረ ይሁን ❤❤❤❤❤ጋይስ 50ሺህ እናስገባት🎉🎉🎉🎉
@Bemnet598
@Bemnet598 3 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ። አሁንም እናበርታታት በቅርቡ። መቶሺ። እናስገባት። እንርዳት። የኔ ቅመሞች 😂❤🎉❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 ай бұрын
እሽ ዉዴ ደምሪኝ❤❤❤
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሀል 20k ዋው፡ተባረኩ ተመልካቾች❤❤❤❤🎉🎉🎉 እህት በርቼ ሁሌም ስሪ ቢዲዮ
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 3 ай бұрын
እንዴ ማሬ ስትቆጥሪ ነው የተሳሳትሽውጂ አገነጣጠሉን አልተሳሳትሽም ልክነሽ 😊😊የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤ማማዬንም ትንሽ ከፍ ስትል አስለምጃት አትጎጃትም ትጠቅሚያታለሽ😊❤❤❤❤
@Mercy_2116
@Mercy_2116 3 ай бұрын
ይቺን ባለሙያ እንደመራት ወገን ❤❤
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አበረታቷት በአላህ ለልጇም ትሆናለች❤❤❤
@azizaAyalew-f2o
@azizaAyalew-f2o 3 ай бұрын
ዉዶቼ ኮመታተሮች የመጄመሪያ ስራችሁ ላይክ በማረግ ጀምሩ ማበረታት ያለብን እዴ ስመኝ አይነቱን ነዉ ለምን እደሆነ ባአላቅም አንጄቴን ትበላዋለች ከፍ ብላ እዲናያት እናበረታት ቪዶዋን በማዬት ቢዚ ሁናችሁ ባታዬት እኳን ቪዶዉን ክፈቱት
@ethiojole
@ethiojole 3 ай бұрын
ሰሙ ባሀሙ በርቺ በቅርቡ 50k
@mekdelawittaye5864
@mekdelawittaye5864 3 ай бұрын
እነ ፅጌ ግን እግዚዓብሄር ይባርካችሁ ለረዳችሁአት ትልቅ ቦታ ደርሳ ያሳያችሁ። ❤❤❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 ай бұрын
እኛም ሰራተኞች የመዳም ቅመሞች ነን በሰራትኘነታችን እኮራለን ያልፍልናል እና እናሳድጋት ❤😊
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በሉ ፍቅራችሁን አሳየ ❤❤❤❤ለሰሙ
@Keya-dy5cs
@Keya-dy5cs 3 ай бұрын
ኧር እኔ ሙሉቀን ይፍጂብኛን ዶሮለመስራት ማርያምን ❤❤❤❤❤በርች
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 3 ай бұрын
የእኔ ቆጆ የእኔ ደርባባ ልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ ቆጆ ሁላችሁም ፍቅር ናቸው አይለያችሁ ❤❤❤
@fathimaahamad4845
@fathimaahamad4845 3 ай бұрын
የኔውድ ከፈቱልሽ መሸአላ አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
የኔ እናት ልጅሽ ስታምር አስለመድዋት መቅረፅ እንዴት እንደሚለቀቅ ተባረኩ እናንተም❤
@zindzind3952
@zindzind3952 3 ай бұрын
ሚጣ ጣፋጫ🎉🎉🎉 እድግበይ
@nardos55
@nardos55 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውይስ ስጠብቅ ነበር የስሙየን ቪዲዮ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እናንተም ተባረኩ
@agegneush
@agegneush 3 ай бұрын
ሰሙዬ ልጀሸን ያሳደግልሸ ❤❤ ፀጌ እውደሻለሁ❤
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 3 ай бұрын
Smuye ማሻአላህ በርች የኔ ጀግና 50k እናስገባት የመዳም ቅመሞች 🌹🌹💐
@HananHanan-q5h
@HananHanan-q5h 3 ай бұрын
ልጅቷን ስወዳት ❤❤❤ ከምር የሮያል ቤተሠብ አንደኛ ናቸው ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያርጋችሁ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ሰሙዬ በርችልን❤❤❤እሩያል ፍሚሊም ማርያምን እጅግ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ለሠሙዬም ያላችሁ ክብር ይለያል❤❤❤
@SofiaSalman-k4y
@SofiaSalman-k4y 3 ай бұрын
ሰሙዬ ሲተሚረ የኔ በለሞየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ልጁሺንሚ አለሀ የሰድግልሺ❤❤🎉🎉🎉🎉
@betty-2121
@betty-2121 3 ай бұрын
በርቺ ሰሙ ጥሩ እህቶች አሉሽ 👍👍
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 ай бұрын
ፅጌ መልካም ሠዉ መጀመረያ እኔ ነኝ የሠሙ ኢትዮብ ክፈቺ ያልኩት ከዛም ተከተሉአኝ ድምፃችን ተሠማ አሁንም የናንተ የሠራቹ ወደሠዋ ሼር አርጉ ላይክ እናረጋለን
@Fathimarihana-zj7yf
@Fathimarihana-zj7yf 3 ай бұрын
በርች የኔቢጤ አይዞሺ ለሰዉኮሜንት መፀሀፊአልወድም ግንለንችቤት ሲመጠየገገኛል ልጅሺንምፈጠርየሰድግሺ🎉🎉🎉🎉
@chfh4793
@chfh4793 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሰብስክራይቧ በጣም አድጎል በርች ❤❤❤
@ሀበሿዊት
@ሀበሿዊት 3 ай бұрын
አግዞት ማምጣትማንሳት በእድሜትበልጣችሁአለች ቁጭብላላችሁታያትአላችሁ በተረፈ ፅጌ እናመሰግንአለን እኛየመዳምቅመሞች ስለከፈትሺላት
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
ስሙዬ ቆንጅዬ 😘😘😘😘😘😘
@ዙዙዪ
@ዙዙዪ 3 ай бұрын
ስሙዪ የኔ ልእልት የሴቶች በላይ የኔ ባለሞያ😘😍❤የፅግዪ በግ ዳኒ በለለበት በላቹህትኮ ኧረ ተዉ ግፍ ነዉ😂😂😂
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 3 ай бұрын
ያምራል ግን ዳኒ ለምን የለም ❤❤❤❤
@sewbelew678
@sewbelew678 3 ай бұрын
50k እናስገባት❤
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc 3 ай бұрын
የኔቆንጆ የኔ ጀግና በርች ዉዴ ሰሙዬ❤❤❤
@destayemekuriyalj4740
@destayemekuriyalj4740 3 ай бұрын
በርች ሰሙዬ እኛ የመዳም ቅሞሞች እንወድሻለን❤
@joyschoollife
@joyschoollife 3 ай бұрын
እስቲ ስም የለዉም የሚል ቻናል አለ ግቡ እና እዩት ❤
@SitaFanta
@SitaFanta 3 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉ ጋይስ ለዝች ጀግና ሴት❤❤❤❤
@Rehana-nl7kq
@Rehana-nl7kq 3 ай бұрын
ስሙ በርች❤❤❤ፅጌ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉ሁላችውም በርቱ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 3 ай бұрын
ባሴ የሰው አዛኘ ጉበዝ ደግነት ለራሰ ነ😊
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 3 ай бұрын
በጣም ፍቅር አሳዚያችሁኝ ፈቅራችሁ እደዚህ ደስ የሚለዉ በአንድ መኣድ ስትበሉ ነው ስቀጥል ደማ ለሰሙ ያላችሁ ክበር አሏህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ አብራችሁ ስትበላ ሰሙ እናተ ለአንድ አንዴች የኢትዮጵያ ቆሻሾች አስሪ ትምህርት ትምህርት ትሆናላችሁ አሏህ ፈቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@HuluagreshHu
@HuluagreshHu 3 ай бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ በርቺ ደሙ ቆንጆ ናት ህደ ፅጌ ከፅጌ ጋር ይመሳሰላሉ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ 3 ай бұрын
በርቺ እናበረታታት 50k እናስገባት
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ በርች
@yyfff4809
@yyfff4809 3 ай бұрын
ሰሙየ የኔ ደርባባ በርች እርጋታሸ ደሰ ይላል❤❤❤ ሚጣየም ትደግልሽ ምርጥ ቤተሰብ በርቱ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 3 ай бұрын
በርች ሀቢብት እኛም ከጎንሽ ነን ❤❤❤
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 3 ай бұрын
ፂጌ ምርጥ ስው ሰሙ በርቺ❤❤❤
@vvdgrsc2587
@vvdgrsc2587 3 ай бұрын
በርቺ ሰሙየ ጓደኛሽ ነኝ ከማዳም ኩሽና😢❤
@HadiyaEndris-o3t
@HadiyaEndris-o3t 3 ай бұрын
ይሄን ግሩፕ በጣም ነው የማመሰግነው በርች የኔ እህት❤
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 3 ай бұрын
ቅማሞች 100k እነስጋባት😊😊😊
@mahbobam250
@mahbobam250 3 ай бұрын
👍👍👍
@ሚሚቱዩቡ
@ሚሚቱዩቡ 3 ай бұрын
,እጂሽ ይባረክ የከተሜ ኖሮገን እደዝህነው ወንድልጂ ሳይቆርስ ሴቷ ቆርሳ መቡላት አይ ደሞ ምግቡ ክቡርነው ኮፍያህን ቡታወልቅ ጥሩነበር ❤🎉
@ድንግልማርያም-ሐ4ሰ
@ድንግልማርያም-ሐ4ሰ 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር ሀሪፋ ሆኖ ለህፃና እንኳን እንቁላል ብታጎርሳት እኔን ክርትት ያርገኝ
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 3 ай бұрын
በእውነት.ፈጣርያክብራችሁ❤ደህና.የተባረከ.በተሰብ.ማርያምን....አመሠግናለው❤🙏✌
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 ай бұрын
እኔምለው ለምን ስሙን የአንድ ቀን ረፍት አትሰጦትም ማለትም ዶሮውን እናንተ ብትሰሩትና ስሙ እንደናተ ዝንጥ ብላ ተኮኩላ ቲቪ አይያየች ቁጭ አትልም እስኪ አዘንጦት ሻሾን አስወልቆት አዘንጣችሁ አሳዩን please? Thank you ይሄ ሁሉ ሴት እያለ የአንድ ቀን እረፍት የሚከብዳችሁ አይመስለኝም እንደ ሰውኛ። በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አደራ አደራ ፍቅራችሁን ጠብቁት መከባበራችሁ በጣም ያስደስታል ግን ታሪካችሁን ብትገልፁልን ማናችሁ መቼ ጓደኝነታችሁ ጀመረ የዚ ሁሉ ፍቅር ምስጢሩ ምንድን ነው እንዴት አንድ ላይ ለመኖር አሰባችሁ እስኪ በዚ ላይ ተነጋገሩበትና እያንዳንዳችሁ ኢንተርቪ ተደራረጉ ለሌላውም ትምህርት ይሆናል ጓደኝነታችሁ በጣም ያስቀናልና
@TAm-ec8od
@TAm-ec8od 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mahinuru
@mahinuru 3 ай бұрын
Tewu kemigebaw belaye manm adrgot yemayawukwun new lijochu eyadrgu yalut manm sew yalrfit ayesram yenoratal erfit becha bezu atichanuwachw manw endesimu yadlwu yelkuns enabrtatati betam ewodachwalw royaloch ♥️♥️
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 3 ай бұрын
አይ የኛ ነገር ለራሣችሁ እማታረጉትን ከዚህ በላይ ምን ያርጓት
@Beza-qi9wp
@Beza-qi9wp 3 ай бұрын
የደደብ ሰዉ ኮሜንት ምን ታዉቂያለሽ ስለነሱ​@@TAm-ec8od
@0di.
@0di. 3 ай бұрын
Yhen hulu man new miyanebew geography teacher neh ende
@ላዘ
@ላዘ 3 ай бұрын
በርች መንንም ሰምስክለብ አድርጌ አለቅም አንችን ግን አደረኩሽ
@HabtamBelay
@HabtamBelay 3 ай бұрын
እስኬ እናበረታታት እህታችን❤🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 3 ай бұрын
ምርጦች ደስ ስትሉ እኮ❤❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 ай бұрын
እረ ዳኒ የታል የዶሮው ባለቤት ፈረሰኛው ይቀመጥለት አባወራም አይደል
@ContentCaveWaterfall-eq4xs
@ContentCaveWaterfall-eq4xs 3 ай бұрын
ባሴ ለሰዉልጅ ያለክ ክብር ምርጥሰዉ ፀባይክን ኣይቀይረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምሳ ሰርተን በላን🍔
21:59
Smu royal
Рет қаралды 67 М.
የርግዝና ስሜት ተሰማኝ  😭 ፈርቻለው 😭
31:31
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ከMISS LIYU ጋር የምዕራፍ 1  የመጨረሻ ክፍል/SEASON FINALE
2:56:54
ከስሙ ጋር እንጀራ ጋገርን🫢
24:00
Marti royal
Рет қаралды 189 М.
Habiba family #duet #vlogger
6:38
ለዛ leza famliy
Рет қаралды 1 М.
ጓደኞቼን ለበአል ጋበዝኳቸው
14:20
Lual
Рет қаралды 59 М.
ፅጌ ስጦታ ሰጠችኝ አዲሱ YouTube
12:17
Smu royal
Рет қаралды 91 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН