📌ለቆዳችን እና ለጸጉራችን አስደናቂ እና ጤነኛ የሆኑ ምርቶች‼️ | EthioElsy |Ethiopian

  Рет қаралды 80,360

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@MT-my2iv
@MT-my2iv 3 жыл бұрын
የፀጉር ሽቶ ለጠረን ጥሩ ነው ነገር ግን ፀጉር ያከረዳል ሽቶ ውስጥ ያለው አልኮል ስለዚህ ቀጥታ ፀጉር ላይ አለመንፋት የፀጉር ብሩሽ ላይ ነፍቶ ማበጠር የተሻለ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mayaye ምርጥ መረጃ ውዴ ብርክ በይልን እሞክረዋለሁ በተለይ Restorante ውስጥ ለሚሰሩ እህቶቻችን የፈለገ ቢሸፍኑት የምግቡ ሽታ አስቸጋሪ ነው🙏♥️🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን የህጻናት ለብብታቸው መጠቀም ያለባቸውንና Sunscreen አሳይኝ ከቻልሽና ጊዜ ካለሽ 🥰
@tolen515
@tolen515 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ Instagram ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም💕
@pinaasefa6211
@pinaasefa6211 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 hair color website please 🙏
@Aynalem168
@Aynalem168 9 ай бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ በርች ❤❤❤❤
@romangizaw8551
@romangizaw8551 3 жыл бұрын
ኤልሲ መልካም ሰው የወገን አልጋ የባዳ ቀጋ ነሸ ይሄ ትልቅ ነገር ነው ለኛ ማሳወቅሸ አንዳንድ የገዛ ጓደኛሸ እንኳን እኮ አብረሸ እየበላሸ እየጠጣሸ አይነግርሸም ምን እንደሚጠቀም ፈጣሪ ይጠብቅሸ በዛ ላይ ወገኖቼ ሰትይ በአሁን ሰአት የመንፈሰ እርካታ ይሰጣል አንዱ በአንዱ ላይ በተነሳበት ጊዜ የአንቺ እንደዚህ ማለት ለእኛ መድሀኒት ነው ለቆሰለነው በዘረኝነት በሸታ አመሰግንሻለሁ ቆንጆ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Romanye በጣም ይገባኛል ማሬ በተለይ በሰው አገር ለምንኖር ልብ ይሰብራል መበርታት አለብን ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
Thank you so much beautiful I learn a lot great video❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Meskiye የጨዋወች ንግስት ስወድሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 በጨዋነቱ ካንቺ ባልበልጥም እኔም አመሰግናለው በርቺልኝ❤️❤️❤️
@nebyoubetelihem2096
@nebyoubetelihem2096 3 жыл бұрын
የዘገየ ቢሆንም ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እና ይህ የፀጉር ቀለም የት ይገኛል እባክሽ
@mimil4868
@mimil4868 3 жыл бұрын
የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ በጣም ብዙ የማላውቀውን ነገር ተምሬብሻለሁ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Mimiye ማሬ 🙏♥️🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን የህጻናት ለብብታቸው መጠቀም ያለባቸውንና Sunscreen አሳይኝ ከቻልሽና ጊዜ ካለሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 жыл бұрын
ትክክለኛና እውነተኛ መረጃ ስለምታጋሪን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውድ እህታችን 🙏👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bruktayet ማሬ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏
@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ 3 жыл бұрын
አህለንን የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ በፊደለት ማግልፅ አልችልም ጎበዝ በርችልኝ ጀግናዬ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ብርክ በሉልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 3 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ ሰንስክሪን የሚስማማኝን አላገኘሁም ነበር አሁን ይሄንን እሞክራለሁ ስለ ሁሉም ምክርሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሰብልዬ ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
@etsubendale7694
@etsubendale7694 3 жыл бұрын
Hi Elsiye endet nesh yeface maskochn bedenb video sriln thank you for sharing wde
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Etsubye እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@fortosawa6274
@fortosawa6274 3 жыл бұрын
ከኤርትራ ነኘ ብዙ አምሐርኛ አልችልም ፕሮግራሙ ይከታተላሁ በጣም ቐንጆ ነው ይሄ የጸጉር colour ምንድነው የሚባለዉ ሽሙ ነገሪን please.
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ቀለሙ ምፈልገው ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@rozaaaberaa2605
@rozaaaberaa2605 2 жыл бұрын
ተባረኺ አህቴ የእውነት መልካም ሰዉ 😍😍😍😍😍😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላም Elsiye እኔ እስካሁን naturale ነው የምጠቀመው ሳሙና ሆነ ክሬም እራሴ ሰርቼ ነው የምጠቀመው ለጠቃሚ ምክርሽ እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tsegheye በጣም ጎበዝ ነሽ ማሬ 👏👏👏
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን
@kalderse8689
@kalderse8689 3 жыл бұрын
የእኔ ቅመም በሪቼ እማ የፀሀዬን መከላከያውን ያለሁበት አገሪ ካለ እሞክረዋለው የፍት መታጠቢያው ግን በዋሰማያዊው ከዚህ በፍት ገዝቼው ብጎሬን እጥፍ አበዛብኝ በጣም ውድድ የትባሎ አንድም ሳሞና አልቀረኝም ሞክራለሁ አልተሳካልኝም ግን የሚገሪመው ስፓሪ ማሪኬት ለሞከራ ብዬ ገዝቼ አንድ ተስማማኝ በጣም ነው ያሳቀኝ ፍሬማሲ የጨረስኩት ብር ሳይጠቅመኝ ለሞከራ የገዛውት ጠቀመኝ ጋደኝሽ የመረጠችልሽን ካገኝውት እሞክረዋለው!!! ኤልስዬ ቆንጆ የክረም ልብሶች ከረር ቪዲዬ ሰርተሽ ብታቀሪቢ በጣም ደስ ይለኝል እኔ አለቃዋቼ ሲጠቀሞ ስለማይ አገሬ ላይም ቢለመድ ደስ ይለኝል❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም ይገርምሻል እኔ ማድያት ያመጣብኝ ክሪም በግዜው ፋርማሲ ነበር የገዛሁት ለዚህ ነው ሁልግዜ ብዙ በከፈለ አይደለም የምለው🤦🏽‍♀️አንዳንዴ የማትጠብቂው ቦታ ጥሩ ነገር ታገኛለሽ ማሬ link አስቀምጬአለሁ AMazon ላይ ፈልጊው 🙏♥️🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏እኔን ያስቸገረኝ ጥቁር ነጠብጣብ ከብጉር የመጣ አይደለም በራሱ ነው የመጣው እምታውቂው ካለ ኤልሲዬ ሹክ በይኝ💕💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ggye እውነት ለመናገር አላውቅ ብትታዪውስ ማሬ ሳይበዛ ከስሩ መፍትሄ ካለው ብዬ ነው 🙏♥️🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
አይ ኤልሲ ያለሁት ሳውዲ ነው ምንም ምቹ ነገር የለም የቆዳ ዶክተር ጋር ለመታየት አንዳንድ እስክራብ እየተጠቀምኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ ሀገሬ ስገባ እታያለው አልሲዬ 🙏🙏🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመስግናለን ዶዶራንቱን እኔም ምጠቀመው NATIVE ነው አልሞኒየም ፍሪ የሆነ ዶዶራንት መጠቀም ግድ ነው ለእኛም ሆነ ለልጆቻችን ፀጉሬ ለብዙ ዓመት ከለር ነበር እና አሁን ሲሰለቸኝ ሙሉጥቁርነው የተቀባሁት እና ይያዝ አይያዝ አላቅም ግን እሞክረዋለሁ ያንቺን ከለር እጅግ አርገን እናመስግናለን ኤልስዬ ስለመልካም ምክርሽ ተባረኪልኝ❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Fikirye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 and could you list all the items you recommended. If you can
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Rosie I did ማሬ 🙏♥️🙏
@titihagos138
@titihagos138 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በርቺ ሁሌም በጣም የሚጠቅም ነገሮች ነዉ የምታሰተላልፈዉ
@Bezibrook
@Bezibrook 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. It’s very helpful
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
You’re welcome Bezaye 🙏♥️🙏
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 3 жыл бұрын
Thank you so much for your information. You are above and beyond.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ማሬ 🙏♥️🙏
@samuelsteve007
@samuelsteve007 3 жыл бұрын
Enameseginalen GIn benatsh tsegurshin endet new hule yemitaleselishw inem Italy negn tsgurbet hege simeles wediaw new enchet yemihonew anchi endet new yemitadergiw benatish
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩ማሬ እኔ እዚህ አገር ፀጉሬን ሰርተውኝ ስወጣ የተገለበጠ መጥረጊ አርገው ነው የሚሰሩኝ አይችሉበትም ጣልያኖቹ 🤩🤩 kzbin.info/www/bejne/qWGmhpatnpp3pqc ይሄንን በመጫን ፀጉሬን እንዴት እንደምሰራው ተመልከቺው ማሬ 🙏♥️🙏
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ከማንኛውም የፌት cream ከ ግርስሊን ጋርም ደባልቆ መቀባት ምርጥ ነው ብለው ሞክሬዋለው ጥሩ ነው ብዬ አስባለው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hannaye እኔም በጣም ይስማማኛል ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 жыл бұрын
Thank you Elsy, for helping me understand about face scrub.I was using it almost everyday.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Destaye noooooo ማሬበጣም መጥፎ ነው አደራ 🙏♥️🙏
@lidiyataye442
@lidiyataye442 3 жыл бұрын
የኔ ወድ እሽ ለብብት ጥቁረት እና ብልት አካባቢ ያለን ጥቁረት እዴት ማጥፋት ይቻላል????እባክሽ እዳታልፊኝ
@eyersalemselem4933
@eyersalemselem4933 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@tdotewahido1
@tdotewahido1 3 жыл бұрын
ኤልስዬ መልካም መረጃ ነው ተባረክ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አሜን 🙏♥️🙏
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በተለይ ሰለ ፀጉር ቀለም ያቀርበሺውን እሞክራለሁ ሸበት አሰቸግሮኛል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mimiye ለሽበት በደንብ ነው የሚሸፍነው ማሬ 🙏♥️🙏
@saraberaki2613
@saraberaki2613 3 жыл бұрын
I love your advice all the time the best wow God bless you I learn a lot God bless you 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Sarye ማሬ 🙏♥️🙏
@azebassefa270
@azebassefa270 3 жыл бұрын
Elsi thank you so much for sharing. Perfect advices !!! God bless you!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Azebye ማሬ 🙏♥️🙏
@yordanoswolde260
@yordanoswolde260 3 жыл бұрын
ኤልሰሲሲ የኔ መልካምም!!የምታቀርቢው ሁሉ አንጀት ያርሳል!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Yordanosye ማሬ 🙏♥️🙏
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
ስወድሽ ❤️የፊት ማጽጃው ሎሽን እና ክሬሙ በጣም ቆንጆ ነው ።ልጄ የጉርምስና ቡግር አስቸግሮት ነበር አሁን ግን እሱን ሲጠቀም ለውጥ አለው ።ክሬሙ እንዳልሽው ተቀብተነውም የሚያስደስት ወዝ አያሳይም ግን ያለሰልሳል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በትክክል ለኔ ቆዳ አይበቃውም መሰለኝ ሁልግዜ ከላይ ሌላ ቅባት እጨምርበታለሁ 🙏♥️🙏
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አዎ ልጄም አመድ ነው ሚያስመስለው ሲታይ ሲነካ ግን ልስልስ ይላል ።
@selenahaile1027
@selenahaile1027 3 жыл бұрын
እና መሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🥰🥰❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
ቆንጆ እናመሠግናለን
@merryassefa4018
@merryassefa4018 3 жыл бұрын
ኤልሲ ጀግና ሴት መጣች እቤት ምክርሽ ተባረኪልኝ ዛሬ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Merrye ማሬ 🙏♥️🙏
@saraali7593
@saraali7593 3 жыл бұрын
Hi elsy everything you said it’s help a lot thank you so much
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Saraye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@asterhaile4369
@asterhaile4369 2 жыл бұрын
❤ Thank you God Bless You I like your style You are Beautiful 🙏🏼💜
@lorenzrediate4073
@lorenzrediate4073 3 жыл бұрын
Hi elsiy, thank u konjo .hulum melkam nager new yamitamichiw
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Lorenz thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 жыл бұрын
Thank you Elsi, I will tell you after used.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@Hannakidsdaycare
@Hannakidsdaycare 3 жыл бұрын
Thanks Elsiye Wedededed new Madergeshe 🙏😍
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እንደ ሁሌው ስለ ጠቀሙሽ ነገሮች ስለምታካፍይን እግዚአብሄር ይስጥልን ይጨምርልሽ 🙏💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሳርዬ እንኩአን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰብ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
Can u show us face cream for winter ♥️ love ur platform
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
hi Did you try Cerave moisturizing cream??
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 жыл бұрын
Thanks so much my sister! You are Shikorina!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ማሬ 🙏♥️🙏
@bettysolo3226
@bettysolo3226 3 жыл бұрын
God bless you Sis, Thank you for all your efforts; you so kind. Stay blessed!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bettye Amen 🙏 Amen ማሬ 🙏♥️🙏
@yemiyemi8930
@yemiyemi8930 3 жыл бұрын
ኤልሲ ክሬሙ የማታ ነው ወይስ? በጣም ነው የማመስግነው በጣም መልካም ሴት ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እኔ ማታም ጠዋትም እሱን ነው የምቀባው ማሬ 🙏♥️🙏
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 3 жыл бұрын
Very nice you wake me up dear amazing thank you for sharing 🙏❤️👗
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Askaleye ማሬ እሰይ በርቱልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@Lovewins3908
@Lovewins3908 3 жыл бұрын
I have seen each and every of your videos can’t get enough of you . Thank you for sharing konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Rahelye ማሬ Thank you so much 🙏♥️🙏
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 3 жыл бұрын
Else yene marr betam Akbareshe nege yemteserehun voice be gugut naw metebekew gin Else diaspora teren takateleshe wede Ethio Ategem endey 🇪🇹🥰❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ruhamaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@tinsaelessanework1568
@tinsaelessanework1568 3 жыл бұрын
ኢልሲዬ ስነስርአትና ቁምነገርሽን ስወደው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tinsaeye ማሬ 🙏♥️🙏
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 3 жыл бұрын
አንቺ ማለት በጣም ቅን የሆንሽ ሰው ነሽ ተባረክ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ማሬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏
@ninanina868
@ninanina868 3 жыл бұрын
thank you Elsy Neutrogena creme betam arif new mixed skin lalew. Rose water konjo new. Avene betam arif. Very good content as usual keep it up
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ninaye በትክክል ማሬ 🙏♥️🙏
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 жыл бұрын
Thank you 😄❤️
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!!! Just to remind others please read reviews before you buy and apply it to your face.To make sure your skin will much with the description .I used the same scrub but the apricot one. Do you have any acne why you are using the black head clearing scrub? Also please note Blackheads which leads to acne and hyperpigmentation (ማድያት) are very different.
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ ያንቺ አይነት ይመስለኛል አንዳንዴ ደረቅ አንዳንዴ ወዛም በጣም ብዙ አይነት sunscreen ተጠቅሜያለሁ ሁሉም አልተስማማኝም ሊንኩን ብታስቀምጪው ሃሪፍ ነበር! ምክንያቱም ይሄንን ካልሽ በሗላ አማዞን ላይ ገብቼ እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ ባለ 70$ እና 60$ ብቻ ነው ያለው:: 37$ የሚለው ደግሞ ያንቺ አይነት አይደለም:: ስለዚህ ስሙ isdin ሆኖ 50+ ካለ ብቻ በቂ ነው ትያለሽ? ሌላው ደግሞ ማዲያት ነበረብኝ ብለሻል በምን ጠፋልሽ በቆዳ ሃኪምሽ ነው? እኔ ሁለቱም ጉንጬ ላይ ስለጀመረኝ የቆዳ ሃኪምጋ መሄዱ ይሻላል ወይስ ምን ላድርግ ለማለት ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ይቅርታ ማሬ ቆየሁብሽ 🙏1)መታየቱ በጣም ጠቃሚ ነው ማሬ 2) sunscreen link አስቀምጫለሁ ውዴ ከነዋጋው description box ላይ እግዚአብሔር በሚያውቀው ማሬ እኔ እሬት ነው ያደበዘዘልኝ ማሬ አይዞሽ ሳትሰለቺ እሬት በቅቤ ከቻልሽ ተቀቢ እያደበዘዘ ያጠፋዋል 🙏♥️🙏
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን ስወድሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
መክሊትዬ ማሬ አሳውቂኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@alemtdf8383
@alemtdf8383 3 жыл бұрын
Thank you so much you are the best ❤️😘
@amyy.149
@amyy.149 3 жыл бұрын
I am just trying to correct, you said water it is developer thank you for sharing
@bellav6686
@bellav6686 3 жыл бұрын
For sure she now there is someone don't now she try to make it easy for others not for you miss correction 😉
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ ክበሩልኝ ስለምታርሙኝ ፣ ስለምትደግፉኝ፣ ስለምትሰጢኝ ውድ ሰአታችሁ 🙏♥️🙏
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selamye ማሬ 🙏♥️🙏
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን ሀገራችንንኘ ሰላም ያርግልን
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@adey1782
@adey1782 2 жыл бұрын
For sensitive skin, Biossance makes a great SPF that doesn’t make your skin have that white or gray tint most SPFs leave behind..
@hannage.3229
@hannage.3229 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏💕💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hannaye ማሬ 🙏♥️🙏
@amanuelkebede1593
@amanuelkebede1593 2 жыл бұрын
ተባረኪ ስለምክርሽ
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 3 жыл бұрын
Yene Konjo Betame new yenenwodsh Merry Christmas 🎄 🎄💚💚
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Kasechye ማሬ 🙏♥️🙏
@shaibyasimret
@shaibyasimret 3 жыл бұрын
You are very brilliant Elsi shikor
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ Жыл бұрын
ሥወደልሽ ስረሽንሁሉ የኔጥያቄ ጥረስን የሚያነጣ ደስየሚለጠረን የሚሠጥ ስሪልን❤❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@bestek3816
@bestek3816 3 жыл бұрын
Buongiorno elsa , bravissima a spiegare come fare per noi continua così e buon Natale a te e famiglia!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Carissima grazie infinite 🙏tantissimi Auguri di Buone Feste 🥳♥️🙏
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 жыл бұрын
አልኮል ፍሪ የሆነ ዲዶራንት በጣም ውድ ነው ሳውዲ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
ሎሚ ተጠቀሚ እኔ ሎሚ ነዉ ምጠቀመዉ ለሁለት ቀን ሙሉ ያለጠራን ጥቆየለሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በውነት ፋርማሲ ጠየቅሽ ውዴ እዛም ውድ ነው ? 🙏♥️🙏
@yemisrachdadi4062
@yemisrachdadi4062 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen ማሬ 🙏♥️🙏
@Selina-hc2xb
@Selina-hc2xb 3 жыл бұрын
Thanks Useful video
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selamye ማሬ 🙏♥️🙏
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 жыл бұрын
በጣም የምትወደጂ ነሽ ።
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 жыл бұрын
Thank you my darling. Wishing you a Merry Christmas and a Happy New Year.😘 💚💛❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hirutye you too ማሬ 🙏♥️🙏
@OTHTUBE
@OTHTUBE 3 жыл бұрын
thank you elsiye but egna hager yalew sunscreen Neutrogena nw selesu merga besechin .thank you betam
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከታማኝ ሰው መግዛት ነው ያለው አማራጭ 🙏♥️🙏
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 3 жыл бұрын
ኤልስዬ ቅንነትሽ ገራሚ ነዉ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏♥️🙏
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
Elsie thanks as Usual. Helpful Video ...keep it up sis
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
Thank you Elsi!
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 3 жыл бұрын
Tnx for shearing beautiful 🥰🥰🥰
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Elsiye telek meker naw thank you my dear 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
thank you
@mimitaye9091
@mimitaye9091 3 жыл бұрын
Thank you my sister
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mimiye 🙏♥️🙏
@tigistgidey4910
@tigistgidey4910 3 жыл бұрын
Cerave cream ketkebash behola use rosehip oil the best 👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Tigistye really 🤔I definitely will try it 🙏thank you ማሬ🙏♥️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
yes i use cerava and rosehip and vitamin e mix 👌👌 in the night
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
Thank you sister
@rozina1473
@rozina1473 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 3 жыл бұрын
Thank you elsiye
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hannaye ሜሬ 🙏♥️🙏
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 2 жыл бұрын
Elsy Angetesh lay ker eseri
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 жыл бұрын
Thank you konjiye❤🙏💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Naniye ማሬ🙏♥️🙏
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 yene konjo❤
@elizabethtadesse7287
@elizabethtadesse7287 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Elizabethye ማሬ 🙏♥️🙏
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma 3 жыл бұрын
Thanks for sharing my sister 🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
You’re welcome Selamawitye 🙏♥️🙏
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 3 жыл бұрын
የፊቱን እስክራብ እኔ እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ ውዴ ተመችቶኛል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
hanaye ማሬ እኔም እወደዋለሁ ግን በ10 ቀን አንዴ ነው ምጠቀመው 🙏♥️🙏
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ እኔ አበዛ ነበር በጣም ነው የጠቀመኝ ቪዲዮችሽ በርቺ እማ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 3 жыл бұрын
@@hananmohmmad9433 የትነው የገዛሽው
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 3 жыл бұрын
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ውዴ ሳውዲ ፋርማሲ ውስጥ ግን ትልልቅ ሱፐር ማርኬት ውስጥም አለ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 3 жыл бұрын
@@hananmohmmad9433 እሪያድ ነው እህት እና አች ተጠቅመሽው አሪፉነው የብጉር ጠባሳ ያጠፋል እህት እኔም ሳኡድ እሪያድ
@hibestessayas104
@hibestessayas104 3 жыл бұрын
Im a big fun of Delina especially the Exclusive & also use the hair spray too.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ for your confirmation 🙏♥️🙏
@zg3061
@zg3061 3 жыл бұрын
Tebareki🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 ♥️🙏
@LovedbyJesus1900
@LovedbyJesus1900 3 жыл бұрын
Hi Elsy is it good for harder hair type i mean the hair dye?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሌላው ይሄ ቀለም ያልገለፅኩት ፀጉር ልስልስ ነው የሚያረገው ማሬ 🙏♥️🙏
@salemzenebe2746
@salemzenebe2746 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Salemye 🙏♥️🙏
@hamgf1951
@hamgf1951 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እኮ መልካም ሰው እኮ ነሽ ስው ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን አቤት ይቺ አለም የት በደረሰች 🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@tutuyezenebe208
@tutuyezenebe208 3 жыл бұрын
Thanks Elsy
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН