ለሴቶች 🌷ባል ከሚስቱ ምን ይፈልጋል?

  Рет қаралды 21,584

ኢምራን ቱዩብ

ኢምራን ቱዩብ

Күн бұрын

ለሴቶች
🌷ባል ከሚስቱ ምን ይፈልጋል?

Пікірлер: 99
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 3 жыл бұрын
ኡላያርብ. የባሌንሀቅእምጠብቅታማኛሚስትአርግኛ. ወላሂ. ባል. በጣምየተርጋጋእና. በጣምመልካምየሆንባልነው. አላህየሰጠኛ. አላህ. ሀቁንእምጥብቅያርገኛ❤
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 4 ай бұрын
ماشاءالله🎉🎉🎉🎉
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
በእውነት በጣም ታምሬባታለው የአንታ ታከተተይ ነኝ በርታልን
@nuranura8012
@nuranura8012 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህኸይር ያረብ ባሌንሀቅየምዋጣአድርገኝ ያላገባችሁ ጥሩትዳርይወፍቃችሁ
@فاطمهفاتي-ق1ث
@فاطمهفاتي-ق1ث 2 жыл бұрын
አሚን
@ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል
@ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል 2 жыл бұрын
አሚን
@ريمريم-ر9د
@ريمريم-ر9د 2 жыл бұрын
አሚንን💐
@فتيه-ث4ب
@فتيه-ث4ب 4 ай бұрын
አላሁማ አሚንን❤
@HalimaFentaw
@HalimaFentaw 3 ай бұрын
አሚን
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 2 жыл бұрын
ያረብ ስሊሂ ሚስት አድርገኝ ባሌንም ስሊሂ አድርግልኝ ያአላህ ጀዛክ አላህ
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 3 күн бұрын
ሶለላሕ አለይሒ ወሰለም ጀዛክአላሕ ኡስታዝ አላሕ ይጠቡቅሕ
@UmuhalimaSeid-y2t
@UmuhalimaSeid-y2t Ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡስታዝ ያንተን መሠሎች ያብዛልን
@ሀሀሀሀሀሀሀሀ-ቐ7ጠ
@ሀሀሀሀሀሀሀሀ-ቐ7ጠ 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዝ
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
@الحمدللهعلنعمتلإسلم 2 жыл бұрын
ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋበረከትሁ አለሁ ሱብሀናህዋ ታአለህ ከበሎቻችን ሀቅ ይጣብቃን የረብ ሠምንታን ምንጣቀም አለህ የድርገን ጀዛከለህ ኸይር
@أمعبدالمجيدإنشاءالله
@أمعبدالمجيدإنشاءالله 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ በሠማናው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ለባሎቻቺን ሷሊህ ያድርገን ያረብ
@Maka-m9y
@Maka-m9y 5 ай бұрын
ጀዛኩምአላህከይረንእኛንምበሰማነዉየምንጠቀምያድርገን
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ* *በርቺልኝ ጀማዬ የኔ ውድ🌹🌹🌹🌹*
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
ሹክረን የኔ ውድ እህቴ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
@@Imra671 አፍወን ሀያቲ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@SusuAhmed-v1o
@SusuAhmed-v1o Ай бұрын
ጀዛኩመላህ ከይር🎉
@MohamedHamed-v4x
@MohamedHamed-v4x Жыл бұрын
ሸክ በጣም ትክክል አላህ ያቁያቺሁ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 4 ай бұрын
አላህ በፈቀደው ነገር የምንብቃቃ አላህ ያድርገን አላህ ሶሊሁን ይስጠን
@FF-hn1kk
@FF-hn1kk 4 жыл бұрын
ጀዛካአላህእስታዚና
@loababh2210
@loababh2210 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ረህመቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ጀዛከላሁ ኸይር
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አሚን
@adghjjsghhdg6246
@adghjjsghhdg6246 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ስለ ወረህመቱላሂ ወበረኩቱ። ጀዛኩሙሏሁ ኽይረን
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን
@habebhmhabh9899
@habebhmhabh9899 4 жыл бұрын
ጀዘክ አለሁ ሀይረን እኛም ሰምተን ከምንገብር የርገን
@امتةلتىى
@امتةلتىى 4 ай бұрын
ያረብ አተ መልካም አድርገኝ😢❤
@ኢትዩጲያሀገሬ
@ኢትዩጲያሀገሬ 4 жыл бұрын
ማሻ ኣላህ ኣላህ ሠምተው የሚጠቀሙ ያርገን
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb 3 ай бұрын
ጀዛከላኸይርን
@DubaiNad
@DubaiNad 7 ай бұрын
እንሸለ.አለህ.ትደራችንን.የሰምርልን
@ሀፍሷየመርሳዋ
@ሀፍሷየመርሳዋ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@امم-ت6ش
@امم-ت6ش 2 жыл бұрын
جزاك الله حيرا 🌸🌸🍃🍃🌿🌿
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 4 жыл бұрын
ባል እና ምጣድ እንዳሟሹት ነው ይላል የገሬ ሰው አላህ ከሷሊሁ ይግጠመኝ እኔ ትዳር ውስጥ ጭቅጭቅ እና ፍች እንደምፈራ ጭራሽ ዛዱል መአድ ፈተዋ ላይ ከኒካህ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ስሰማ ይብስብኛል አላህ ከሪም ጀሙቲ ጀዛኪ አላህ ኸይር
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
ሳህ ልክ ነሽ ፈታዋው ሁሉ ትዳር ነው አላህ ይጠብቀን ብቻ ውዴ
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 4 жыл бұрын
@@Imra671 አሚን ያረብ ሀያቲ
@zienabzyned4421
@zienabzyned4421 3 жыл бұрын
አሰ ወረ ወበ እና ታዲያ በአሁኑ ሰአት ወንዶች መች የሴት መብት ጠብቆ ያውቃል ሀራም ሲጠይቅ ሀራም ነው እያልኩ ወደ አላህ ላቃርበው ብሞክር ጨቀጨቅሽኝ እያለ ሰላሜን ነስተኝ እያለ ለዘውም እኔ ልጆቹን የዥ በችግሬ ሰአት ሌላ ሴት አገባ እየተቸገርን ሰለው ሸሪአው ይፈቅዳል አይደል ያለ ለወንዶች ጥሩ ትምርት ብትሰጡ አሪፍ ነው ያሁን ወንድ መብቱ ቢጠበቅም ምነረም ሊወጣ አይችልም
@أمعبدالمجيدإنشاءالله
@أمعبدالمجيدإنشاءالله 3 жыл бұрын
በጣም እህቴ አላህን እንለምናው ሷሊህ እንድንሆን እና ባሎቻቺንንም ሷሊህ እንድያዴርግልን እህቶቸ እኛ መልካም ከሆን መልካም አናጣም
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh 4 ай бұрын
በጣም ሀቢቢቲ ​@@أمعبدالمجيدإنشاءالله
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ.
@farhjamal-vx4ic
@farhjamal-vx4ic 14 күн бұрын
መጀመረ የስደድር የዚን ግዜ ኑሮ የተቀየረው ወንዱ ሲለመየስተደዲርር ነው ልዩነቱ እዚ ገ ነው ሆኖም ሲከበር መሄጀ የሌለ መጠቀቀሚየ ህቀ አድርጎ የየል 😊
@munajamunaja7769
@munajamunaja7769 Жыл бұрын
ጀዛከአላ✅✅✅✅
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 7 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይረን ጀዛ
@AliMohammed-bp6iq
@AliMohammed-bp6iq Жыл бұрын
የእኔ ባለቤት ስፈልግ ፈቃደኛ አይደለችም,በግድ ግን በዚህ ሁኔታ እኔ ውስጤ ይበሳጫል ስለዚህ ወደ ሌላ የማልሄድበት ምንም ምክንያት የለኝም።።።ምክንያቱ ሻውር መውሰድ ምናምን ትለ
@umuabdellah1689
@umuabdellah1689 3 жыл бұрын
جزك.الله
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 4 жыл бұрын
Masha Allah
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ 2 жыл бұрын
ያልወለደች ሠቶቾ እሣ ሌላ ቦታ ሜሠት ልጅ አለወ አኘ ልጅ የለኘም በፌት ከሜሥቱ ጋር ሠላም የለወም ነበረ 20አመት በምሉ እኘን ሤያገባ ሠላሙ በሙሉ ተመለሠ እኘ ን ካደኘ እሮመዳን አፍጥሮ አያወቅም የትዳር ሠወ ለሆልም እመች ነበር
@حواحوا-ب9م
@حواحوا-ب9م 2 жыл бұрын
ሹኩረን አላህ ሆይ ስጠንና አመስጋኝ እንሁንንንን
@amrankan7159
@amrankan7159 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aryamnaqdi266
@aryamnaqdi266 4 жыл бұрын
አህለን ጀዛኩም አላህ ኸይረን👍👍👍
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws 2 жыл бұрын
ያረብ
@neimaneima4506
@neimaneima4506 3 жыл бұрын
አላህ ባለን ነገር ያብቃቃን
@fetyiameskedirlove5907
@fetyiameskedirlove5907 2 жыл бұрын
ጀዛኩምኸይረንበሠማነዉየምንጠቀምያደረገን
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@kamelaanatweanenafakey61
@kamelaanatweanenafakey61 3 жыл бұрын
ጀዛኩምለንህይር
@CenterPhone-l7p
@CenterPhone-l7p Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
እነመሰግነሌን በጠም አርፍ ምክር ነዉ
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem 5 ай бұрын
እስኪ ኮቶታተሮቺ የኡስታዝን ፈትዋ ገዝብ ለወድ በመላክ ጉዳይ የተስጠውን ፈትዋ ሊክ አስቀምጡልኝ ባረካላሁ ፊኩም
@ተሼ
@ተሼ 5 ай бұрын
ለባል ወይስ ለወንድ?
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem 5 ай бұрын
@@ተሼ አወ
@Zahara-z7b
@Zahara-z7b 29 күн бұрын
ኡሥታሥ ውሸት ትዳር ያፈርሳል ብለሕ ካልክ እኔ ምን ልሑን በውሸት ተጀምሮ በውሸት ሊያልቅ ነው በጣም ብዙ ጥያቄ አለኝ ግን ማንን ልጠይቅ ማንሥ ይመልሥልኝ ያአላሕ
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 3 күн бұрын
ሁለታችሁ በተረጋጋ ሁኔታ ቁጨ ቡላችሁ ለቢቻ ሁናችሁ ተወያዩበት ለምን ምክንያቱን ተጠያየቁ የተወሻሻችሁትን መፍትሔ ሊኖረዉ ይችላል አላሕ ይቅልልላችሁ
@hayoutupe3449
@hayoutupe3449 4 жыл бұрын
👍👏🌹
@tube1298
@tube1298 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቀን በቅንነት ቤተሠብ ሁኛለሁ ወደኔም ብቅ ይበሉ አብረን እንደግ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@አለሀምዲሊላህነገምዛሪም
@አለሀምዲሊላህነገምዛሪም 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TashiteJamal
@TashiteJamal Жыл бұрын
ያራብ ሶልህ ያሆና ባል ስታን
@alialderazi2839
@alialderazi2839 2 жыл бұрын
Betam welahi ene belejinete agebch salake asknaw nber enam eknalehu silegn yebs adrkew nber ahun gn alehamdulilah bezu awoku akbrewalehu esume edzaw
@madenamhammad3083
@madenamhammad3083 2 жыл бұрын
አላማለይኩም ኡስታዞ ባለቤቴ በቪድዮ ገላሽን አሳይኝ ይለኛል ካላሳየሁት አትታዘዝኝ አታስደስችኝ እያለ ያኮርፈል ቢያብራሩልኝ
@Reham-p4g
@Reham-p4g 6 ай бұрын
😂😂😂
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 6 ай бұрын
ዝም በይው ሀያእ ቢኖረው እንድህ ባላለ
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 6 ай бұрын
ክብርሽን ጠብቂ ብቻ ስትገናኙ የፈለገውን እሽ በይው አስደስችው በሌላው አትፍሪ
@aalmoqbli
@aalmoqbli 2 жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂወበረከትሁ
@SmilingGrassyMountain-rw7id
@SmilingGrassyMountain-rw7id 6 ай бұрын
አሰላም ዋለይኩም ውስታዝ ድዋ አርጉልይ እኔ ብዙ ወንዶች ይቀርቡይል ግን እሺ ብዬ ስቀርብ ይርቁይል
@ofo6dodktzits800
@ofo6dodktzits800 4 жыл бұрын
ወላሂትከከልል
@faoziyafaozi5139
@faoziyafaozi5139 3 жыл бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቸ የኡሥታዙን ቁጥር እስኪላኩልኘ በሩቅ ፉቅር አልተሥማማንምናነው በአላህ ላኩልኘ ምን ማድረግ እዳለብኘ ማወቅ እፈልጋለሁ
@mierafbelayneh9792
@mierafbelayneh9792 2 жыл бұрын
ስለሴት እና አንገት መቁረጥብቻ የሚያስተምር እምነት በስምህ ክርስትያን ያደረከኝ ክርስቶስ ተመስገን እልልልልልልልልልልልል
@ገጠሬዋ-ቘ4ሸ
@ገጠሬዋ-ቘ4ሸ 2 жыл бұрын
አንች እዚህ ምን ታደርጊያለሽ የእርጎ ዝብ ነጃሳ አኡዙቢላ🤮🤮🤮🤮🤮🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Imra671
@Imra671 2 жыл бұрын
ተያት ሳትፈልግ ልግዷ ሃዲሱን ታዳምጥ
@mmohammed9998
@mmohammed9998 2 жыл бұрын
ይህን ቋቅ እሚል ንግግር እሰው ቤት መቶ ከመናገር አእምሮን ከጭፍን አስተሳሰብ አስወግዶ እሚጠቅምን ነገር መያዝ ካልሆነ ዝም አይሻልም እዳታናግሪኝ /ረኝ እሽ እሰው እምነትጨላይ ዘሎ ፊጥ አራዳነት ሳይሆን ወራድ ነት ነው ።።
@semiramuhammed8189
@semiramuhammed8189 Жыл бұрын
Dedeb yegha haymanot yet new bakesh anget mukret yemastemreu yenate sayel endet yegha jelal anchi jeljel
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 6 ай бұрын
እሰይይይ አውርተሽ ሙተሻልልል እልልልል አላለችም
@saso8943
@saso8943 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saso8943
@saso8943 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ 2 жыл бұрын
ሐሸሐቀቀ
@saso8943
@saso8943 Жыл бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@TashiteJamal
@TashiteJamal Жыл бұрын
ላምንድናዉ ኤክስ
@UmuhalimaSeid-y2t
@UmuhalimaSeid-y2t Ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር
@safia-u4q
@safia-u4q 4 ай бұрын
ያረብ
@حواحوا-ب9م
@حواحوا-ب9م 2 жыл бұрын
ሹኩረን አላህ ሆይ ስጠንና አመስጋኝ እንሁንንንን
የሴት ልጅ ድምፅና ፊትናው?
23:35
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
ስለ ጋብቻ  ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН
Версия без цензуры в 🛒 МИРАКЛЯНДИЯ
00:47
የዘመኑ ሴቶች ጉድ |በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን|
2:23
ከትዳር በፊት ሊሟሉ የሚገቡ ነገሮች🎁
40:03
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 20 М.
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም
25:11
11ኛዋ ሚስት (አዝናኝና አስተማሪ ድራማ)
29:21
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 31 М.
እንዴት ተወዳጅ ሚስት ትሆኒያለሽ
9:13
RAHA tube
Рет қаралды 29 М.
የትዳር አጋር አመራረጥ | ለምን አታገባም ? ትዳር በኢስላም
39:00
ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith
Рет қаралды 3,9 М.
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН