ዕለተ ዓርብ ስቅለት/ የቀጥታ ሥርጭት ከመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል/ሚያዝያ 9/2012 ዓ/ም

  Рет қаралды 138,136

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@gebremariamaba111
@gebremariamaba111 2 жыл бұрын
@MekbibMekbib-il3mz
@MekbibMekbib-il3mz 9 ай бұрын
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉሰ ሳይገባኝ ለዚች ሰአት አድርሰህኝ በሰደት ሆኜ ጥበቃህ ሳይለየኝ መንበርህ ያለሁ እሰኪመሰለኝ ሰቅለትህን አከበርኩ ነፍሴም ሀሴት አደረገች ለአመት በሰላም አድርሰን ይሆንንም መአት አንሳልን
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eden2056
@eden2056 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@danitekeste7277
@danitekeste7277 Жыл бұрын
Amennnnn amennnnn amennnnnn aderesen የንጉሶች ንጉስ ጌታ እግዚኣብሄር ይመስገን❤
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል Жыл бұрын
@@danitekeste7277 ጥበቃው ያልተለየን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የአመት ሰው ይበለን
@tigistderso8783
@tigistderso8783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንየአመት ሰው ይበለን ከመጣብን መከራና መቅሰፍት ሰውሮን ለደጅህ ያብቃኝ
@sami-uw5jf
@sami-uw5jf 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን እንደ ሐጥያታችን ክፋታችን ሳይሆን ስለ እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም በዕለተ ዓርብ በስቅለትህ ቀን ያለቀሰችበት እና የለመነችው ምልጃዋና ክብርዋ ለዘልአለም ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@MisayeNigatu
@MisayeNigatu 9 ай бұрын
ያመት ሰው ይበለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሎን ያበረከተው ችሁ ይደርብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@simegnhaile8263
@simegnhaile8263 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህም ለበጎ ነው ከዛሬ ስንት አመት በኃላ የስቅለትን በአል አከባር በታላቁ ቤተመቅደሳችን አየሁ ተመስጌን የኔ አባት ይህም ለበጎነው አንተ ያልከው ይሁን የኔ አባቴ ጠባቄዬዬዬዬ
@haymehaymi5287
@haymehaymi5287 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@semiramohammed390
@semiramohammed390 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ተመሰገን ለዚህ የተበሰረከ ቀን ሰላደረሰከን መላ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
@መነኮሰሞተከአለምተለየ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለዚች እለት ያበቃሀኝ ፈጣሪ ያመት ሰው ይበለን ፀሎታችንን ይቀበልልን አባቶቻችንን ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ክላላይሶን😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopia4083
@ethiopia4083 2 жыл бұрын
ስላሴ አባቴ በስደት ያለነውን ልጆችህን ለቤትህ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃን
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
@መነኮሰሞተከአለምተለየ 4 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ የድልልን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ተመስገን ለኔ ባይገባኚም ይሄን የናፈቀኚን ቤተ መቅደስ የናፍቀኚን የቅዳሴ ድምፅ ስላስማሀኚ አመስግንሀለሁ አባቶች ካህናት በእድሜ በፀጋ ያቆይን በርከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙇➕
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ለዚህ ሰዐትና ቀን ያደረሰከኝ አምላክ ይክበር ይመሰገን በቤትህ እንድፀና ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ። ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርሰቶሰ ለኔ ሰትል ሰንት መከራ እና በደል ሰቃይ ሳይገበህ ተቀበልክልኝ በመኝታዬም በመንገዴም በሰራዬም በኑሮዬም ለዘላለም አመሰግንሀለሁ አንተ ሁሌ የታመንክ ቸር ነህ እንደበደሌ አልፈረድክብኝም። ጌታዬ ሆይ ይቅርታን ፈጥነህ አድርግልኝ እነደበደሌ ሳይሆን እነደቸርነትህ ይቅር በለኝ ሁሌም ለዘላለም በቤትህ ባለሟል አድርገኝባርከኝ ። በዓሉን የሰላምና የጤና የፍቅር አድርግልን ለዛሬ ዓመት በደጅህ እንድናከብር ፈቃድ ይሁንልን ።አሜን (፫) እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
@habibahabiba5718
@habibahabiba5718 4 жыл бұрын
አሜንአሜን💒⛪💒
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ 4 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን እግዚአብሄር ያጠብቅልን ማህበር ቅዱሳን ከልብ ነዉ ምናመሰግነዉ በየአለንበት ሁነን የአገልግሎትን ፖሮግራም የስቅለቱ ጸሎት እንድንካፈል ስላደርጋቹሁን የአግልግሎት ዘመናቸሁን ያብርክልን
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
በየአለንበት የአለም ክፍል ሆነን ይህን ልብ የሚመስጥ መከራ መስቀሉን በአካል ያለን እስኪመስልን ድረስ እንድእንከታተልና በፀሎቱ እንድንሳተፍ ስለረዳችሁን ባላገሩ ቲቪንና ማህበረ ቅዱሳንን ከልቡ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና በረከቱን ያድላችሁ ። በሰላም ለብርሃነ ትንሣኤው ያድርሰን።
@betelhemkassa2009
@betelhemkassa2009 4 жыл бұрын
ወይ ኮረና አሰኘኝ ቤተመቅደስ በአካል ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ስረአቱን ስሳተፍ ነበር ክብር ለመድኃኒያለም ይሁን በስደት ያለን ሁላችንን ወደአገራችን መልሶ በቤቱ ይሰብስበን ይእን ክፋ ወረርሽኝ በምህረቱ ያርቅልን
@daniaxumawi3814
@daniaxumawi3814 2 жыл бұрын
Egziabher hayal ena kbur nehhh geta Temesgen ye dngl lji amennnn amennnn Amennn
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበር ቅዱሳን ባላገሩ ቲቢ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@adamezebeney476
@adamezebeney476 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን አምላክ ይህንንም ያልከለከለን የሱ ቸርነት ነውና እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እዴቸርነቱ ይቅር ይበላን አሜን አሜን አሜን
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
አባ በርከትዎ ይድርብን የ አመት ሰው ይብለን
@addisabeba100
@addisabeba100 4 жыл бұрын
የሺ ማሞ ፍቅር አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Amen
@addisabeba100
@addisabeba100 4 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ቅዱስ ብፁህ አባቶቻችቸን በረከታቹ ይደርብን !!!
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 3 жыл бұрын
ኸረ እኔስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባቶቼ እናንተን አያሳጣን አቤት ተዋሕዶ ስንዱ እመቤት ሀገር ቤት ያለሁ እስኪመስለኝ ትልቅ ነገር የንጉሱች ንጉስ የሆንክ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እጅግ የበዛ ነዉ ተዋሕዶ መሆን እጅግ መታደል ነዉ
@Yaya12132
@Yaya12132 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼!
@almazabera7029
@almazabera7029 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Kenewuni
@Kenewuni Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen
@ermiyaschannel1469
@ermiyaschannel1469 4 жыл бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክልህ.
@martaayane7533
@martaayane7533 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ኃይማኖቴ አብቢ ለምልሚ የብጹዕ አባቶቻችን የሁላችሁም አባቶች በረከታችሁ ይደርብን በዕድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልን
@GTORTHOtube
@GTORTHOtube 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩልን ባላገሩ TV እግዚአብሔር ይስጥልን
@kasaneshyihalem4904
@kasaneshyihalem4904 4 жыл бұрын
በሀገርም ውስጥ በሀገርም ውጭ ሁን የስቅለቱን ጸሎት እንድንከታተል ላደረጋችሁልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።ይህንን ክፋ ጊዜ አልፈን በቤቱ እንድንገለገል ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ።
@sayed5596
@sayed5596 Жыл бұрын
አኣሜንንን ኣሜንን ኣሜንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nebyuseman
@nebyuseman 10 ай бұрын
የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ ሁላችንም ይቅር ይበለን
@sarataye8812
@sarataye8812 2 жыл бұрын
😭😭😭😥😥😥እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ የመላእክትን ምስጋና ያሰማችሁ
@agerye3021
@agerye3021 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን አሜን
@Emanu1532
@Emanu1532 4 жыл бұрын
ከኔ ሌላ ወደ ሠማይ መንገድ የለም ብሎዋልና ድኖቱን እንቀበል አሜን
@sarahyohann-wo3kj
@sarahyohann-wo3kj Жыл бұрын
የኔ ጌት እኔ ልቸከር 😭😭ስለኔ በመስቀል ተቸነከርክ 😭😭
@semretdemoze6668
@semretdemoze6668 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ጎዶልያስእግዚአብሔርታላነ
@ጎዶልያስእግዚአብሔርታላነ 4 жыл бұрын
በቸርነትህን ለዚች ቀን ያደረስከን አምላከ ቅዱሳን ተመስገን ያመት ሰው ይበለን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 4 жыл бұрын
⛪⛪⛪🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤Amen Amen Amen.
@goodlive1573
@goodlive1573 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ህዝባችንን ማርልን ቁጣህንም አብርድልን ግራራይሶሶሶሶሶ😭😭😭😭አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የስራነውን ህጢያት ይቅር በለን አምላክ
@suzanalegese6578
@suzanalegese6578 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😔🙏🙏🙏❤
@avnd6229
@avnd6229 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁንም ይባርክልን።
@melkabeye3602
@melkabeye3602 3 жыл бұрын
Amen amen amen!!!
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*በእዉነቱ ለአባቶቻችን ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን*
@Zahra-tx5rz
@Zahra-tx5rz 9 ай бұрын
እንኳን ለዝህ ቀን ኣደረሰን ኣቤቱ ይቅር በለን(፫)
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለህዝባችን፡ሰላምን፡ለኛ፡ይሁንልን፡፡
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ኸ7ሸ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ኸ7ሸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እባክህንፍፃሜየንአሳምርል
@እባክህንፍፃሜየንአሳምርል 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ለዝች ቀን ያደረስከን አምላክ
@gomen.betena8299
@gomen.betena8299 2 жыл бұрын
ብፀኣን አባቶቻችን በፆሎታቹሁ ኣስቡን
@hewantsegaye3537
@hewantsegaye3537 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hvfgcfv3716
@hvfgcfv3716 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
@gvvv1420
@gvvv1420 2 жыл бұрын
Egziabher hoy maren
@yekitehailemichael6821
@yekitehailemichael6821 4 жыл бұрын
Aebtu e/r aemlkachin hoy yhann bereket siladelken temesken aente yemetwan mekseft bechirnetah melsilan amen amen
@mastwale..704
@mastwale..704 4 жыл бұрын
ያመትሰውይበለን፣ይህን፣በሺታ፣ከምድረገፅ፣ያጥፍልን፣ተሳይን፣ያሰማኝ፣እማማ ኢቶጵያ ኣረማረ፣ይቅረበለን፣የተዎህዶ፣ኮኮቦች፣እንኮን፣አደረሳችሆ
@Samira-tl8zt
@Samira-tl8zt 4 жыл бұрын
አሜኖ. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን
@meseratmeserat205
@meseratmeserat205 4 жыл бұрын
የእግዜአቤሔርቤተሰቦች፡፡እንኳንአደረሳችሁ፡፡አደረሰን፡እግዜቤሔርመስገን
@saramered2831
@saramered2831 4 жыл бұрын
Thank you stay bless.
@wolduaraya1489
@wolduaraya1489 4 жыл бұрын
Xelote haworyat yasemalin
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን ያመሰዉ ይበለን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 9 ай бұрын
አሜን
@dagmawiniguss1480
@dagmawiniguss1480 3 жыл бұрын
Egziyabher likawntun ytebkelen🙏🏽❤️
@Feven790
@Feven790 Жыл бұрын
💯❤⛪🙏🙏🙏🙏
@tetemkeshege9035
@tetemkeshege9035 2 жыл бұрын
ፀሎታቻቸወ ኣይለይን ክብራን ኣባቶቻችን
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 4 жыл бұрын
አሜን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 9 ай бұрын
😢😢😢😢በፆለታችሁ አሥብኝ እኔንም ቤተሠቦቸንም እያመመነው እግዚአብሔር ይማራችሁ በለን
@selamselam7608
@selamselam7608 9 ай бұрын
ክቡር ኣቦና ኣባ ማትያስ በረከትኹም ኣብ ልዕለይ ይሕደር🥺
@goodlive1573
@goodlive1573 4 жыл бұрын
Amen
@Yaya12132
@Yaya12132 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin .
@እግዚአብሔርሰላመይዩ
@እግዚአብሔርሰላመይዩ 4 жыл бұрын
Amenn
@agenilbereda3482
@agenilbereda3482 4 жыл бұрын
አሚን 😭😭😭
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኀበረ ቅዱሳን
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 4 жыл бұрын
ክርያለይሶን ክርያለይሶን ክርለያለይሶን አቤቱ ማራን ይቅርበለን
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 4 жыл бұрын
እግዜያብሄር፡በናተ፡ፆለት፡ፆም፡ስግደት፡እግዜያብሄር፡በሰላም፡በደስታ፡ለፍሴጋ፡ያድርሰን፡የሞቱትም፡ነፍስ፡ይማር፡አባቶቻችን፡የእምነት፡አገሬ፡ኢትዩጲያ፡
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭
@kulaniikykulanii1589
@kulaniikykulanii1589 4 жыл бұрын
Amen(3)
@ማሕበረዲያቆናትዘቀራንዮመ
@ማሕበረዲያቆናትዘቀራንዮመ 3 жыл бұрын
እግዚኦ ተሰሃለነ
@ድንግልማርያምእናቴ
@ድንግልማርያምእናቴ 4 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@kumsakom6824
@kumsakom6824 4 жыл бұрын
Elelele
@WebeliveinGod-e1v
@WebeliveinGod-e1v 9 ай бұрын
@wudetesfa8583
@wudetesfa8583 4 жыл бұрын
Amen krmo bslam yadrsen lagrachen meet ybkaen
@tsige8325
@tsige8325 4 жыл бұрын
,ጸሎቱን አቋርጣቹ ቃለ መጠይቅ በማድረጋቹ እናዝናለን ያን ለማድረግ ብዙ ስዓት አላቹ ለምን አሁን እንዳደረጋቹት አልገባኝም ልክ አይደለም
@mesayesayee9679
@mesayesayee9679 3 жыл бұрын
👍👍
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛♥👏👏♥
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛♥👏👏👏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ኑ ቅን የሆናችሁ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ጎራ በሉ
@yekitehailemichael6821
@yekitehailemichael6821 4 жыл бұрын
Aebtochichin e/r ybarkchihu yedam bletag yragchihu
@abiteyfretay3674
@abiteyfretay3674 2 жыл бұрын
xelotachu bereketachu ayleyen abatechoe
@awetaraya5166
@awetaraya5166 4 жыл бұрын
Betam des beloegale egzabehar yemsgen abzeto yestachu hulachum ye egzabehar bateseboch zara ewnit sekelte endezi akebera alawekem bate mekedes wst yalew eskemesleg derse bedegame egzabehar yesteleg
@haimanotagajiie7924
@haimanotagajiie7924 2 жыл бұрын
abetu maren
@sarataye8812
@sarataye8812 2 жыл бұрын
ኪራላይሶን
@fraapp1853
@fraapp1853 4 жыл бұрын
ኧረ መቼ ነው አብይ ፆም ሚደርስልን
@mariamadeyyared7831
@mariamadeyyared7831 4 жыл бұрын
abatochachn tslotachu yrdan .
@hymanot3488
@hymanot3488 4 жыл бұрын
ykdamen eytbken new kdasewnum entbkalen
@Sam-dg4rh
@Sam-dg4rh 3 жыл бұрын
4:23:09
@Sam-dg4rh
@Sam-dg4rh 3 жыл бұрын
1:55:44
@hymanot3488
@hymanot3488 4 жыл бұрын
egzabher yestelen mnem saygodlben tktatlen kber lkrstose yhun abatochachenen edmna tena yestelen mahberkdusanen ytbkelen lzlelam balagerun nem egzabher ybarkachu weladetamlak fkruan klgagar abzta testachu. amuzing
@aekuattube
@aekuattube 3 жыл бұрын
weyne dmtsachew lbn simest simark
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abelgoitom2112
@abelgoitom2112 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mikaelasyoumetube1499
@mikaelasyoumetube1499 4 жыл бұрын
አሜን
@AE-di4lx
@AE-di4lx 9 ай бұрын
1:55:17
@MekbibMekbib-il3mz
@MekbibMekbib-il3mz 9 ай бұрын
አሜን
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 2 жыл бұрын
Amen amen amen
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 17 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ጽናት || ክፍል 24 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:27
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
ሆሳዕና ቅዳሴ# Hosaina Kidase#EOTC #EOTCTV #EOTCMK #ethiopian orthodox tewahido church kidase
2:22:46
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН