Laundry Soap

  Рет қаралды 31,417

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

💯Laundry Soap with only 3ingredients 💯የልብስ ሳሙና በ 3 ነገሮች ብቻ አሰራር
#soap #laundry #laundrysoap
#homemade #homemadesoaps
##washcloth #washcloths
#clothescleaning #clothes
#comedianeshetu ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
‪@comedianeshetu‬
#seifuonebs
‪@EyohaMedia‬
‪@gebeyamedia‬
‪@huletmaezensoap‬
#ሳሙና
#የልብስሳሙና

Пікірлер: 276
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የተጠቀምኩት Sodium hydroxide + ውሃ የቧንቧ ውሃ ነው + ዘይት ( የተጠቀማችሁበት ዘይት አጥላችሁ መጠቀም ይቻላል / ሰብም አቅልጣችሁ ትችላላችሁ ) እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
እህቴ ተረድቻለሁ ስለመለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ በአመድ የሰራሽውን ወድጄዋለሁ ከፈሳሽነት ወደ ደረቅ ሳሙና የሚሆን ከሆነ ጥሩ ነበር ሜን ይኘስልሻል ?
@bekribashir9913
@bekribashir9913 4 ай бұрын
Hi eandate nesh fisashe samona as rare bitasyen dese yelegale plese
@TitiG_LifeTube
@TitiG_LifeTube 4 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅሽ❤❤❤ ግን ዘይቱ የምግብ ዘይት ነው ወይስ የራሱ ዘይት ኣለው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
@@TitiG_LifeTube የተጠቀምንበት የምግብ ዘይት
@rabiyayassin7383
@rabiyayassin7383 3 ай бұрын
ዉሀዉ አንተኪትከን ነዉ ወይስ ለቢ ባለዉ ነዉ እና ደሞ እነዝሂን ከሚካሎች የት ማግኘት ይቻላል ? ዘይት ማነኛዉሚ የሚግቢ ይቻላል ?
@user-wk2ul9gi5m
@user-wk2ul9gi5m 4 ай бұрын
የኛ ዘመን ወጣት ከመከታተል እናቶቻችን መከታተል ይሻላል እኔ ወድጄዋለው እድሜ ከጤናጋር ተመነሁ በተለይ ለኛ አረብ አገር ላለነው ምርጥ የስራ ፈጠራ ይሆነናል❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ፈጣሪ ካሰባችሁበት በላይ ያድርሳችሁ 🙏🙏🙏
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 3 ай бұрын
ሰላም ፅግየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ያወቅሺውን እውቀት አንቺው ጋር ብቻ እንድቆየ የማትፈልጊ ቅን ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@BurteaMle
@BurteaMle 3 ай бұрын
Thank you so much please Aastha Mein ringtone Mini militia version Nagar Nigam
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
@@BurteaMle አልገባኝም 🙏
@user-nu9dt8tf1g
@user-nu9dt8tf1g 4 ай бұрын
የድሮ ሰዎች ለዛቸው እንኳን እንዴት ደስ እንደሚል አነጋገራቸው ደርበብ ያሉ ፍቅርን በመፃሀፍ በፊልም ሳይሆን የእውነት የኖሩ ሀገራቸውን ከልብ የሚወዱ በነሱ ዘመን ኑሮ እርካሽ በረከት ሁሉም ነበር
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 9 күн бұрын
ዋው በርች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@YohansTmaryam
@YohansTmaryam 5 күн бұрын
እድሜና ጤና ፈጣሪ ያክብርልን🙏🙏🙏
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 4 ай бұрын
የኛ አስተማሪ እድሜ ረጅም ከጤና ጋር❤❤
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው የሚገርም ሙያ ነው ያሳየሽን የልብስ ማጠቢያ ሳሙናን አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️🙏👌
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 4 ай бұрын
እጅሸ ይባረክ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፀግዬ ይህን ኔ ባለሞያ ዋውውውልዬ ነዉ ይህ ስሙን እጆችሽ ይባረኩ ይህንን ስሙን ሰርተን መጠቀም አለብን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤❤
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g 3 ай бұрын
Ejishi yibareki
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እናታችን በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ለመስራት ሀሳብ አለኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ብገባ እናመሰግናለን❤❤ ግን (( ሶደ ካውስቲኩን)) ኢትዮጵያ ውስጥ ኤት ማግኝት ይቻላል የምታውቁ አሳውቁኝ በሞቴ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 4 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ እንኳን ሰላም መጣች ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ ከልብ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ
@BerhanuBene
@BerhanuBene 24 күн бұрын
Thank you
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን ፫ እናታችን የእኛ ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤ በርቺልን ልጅ ከእናቱ ብዙ ይማራል እኔ እየታማርኩኝ ነዉ
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ።
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ አንደኛ ነዉ ልዩ የሆነ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና በቃ ማምረት እፈልጋለሁ ሲያምር ይህን ልዩ ሞያ ላካፈለኝ ጀግና ሸር ብያለሁ በሶስት ግባእቶች አሪፍ ሳሙና እጅ ይባረክ ጀግናችን 😮👍👌❤🙏
@mheeed5950
@mheeed5950 4 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ
@zizi5972
@zizi5972 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ፈሳሽ ለላዉንደሪ የሚሆን አሳይን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
እሺ ውዴ ጊዜ ሳገኝ 🙏አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርቸርነው
@እግዚአብሔርቸርነው 4 ай бұрын
በርቺ ፅግየዋ እናመሰግናለን 🙏 በተለይ እነዚህ የምሰሩባቸው ነገሮች ሀገራችን ይኖሩ ይሆን እርግጠኛ ባልሆንም ሀረብ ሀገር አይጠፉም መውጣት ለሚችል ሰው መግዛት ይችላል ስሙን በሀረብኛ ካወቁት መውጣት ለማችለው ነውንጂ ችግሩ ገዝቼ ሀገሬ ስገባ እሞክረው ነበር
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
Woww❤
@rabiatube1167
@rabiatube1167 4 ай бұрын
ፅግዬ መካሪያችን እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ ባለሙያ i like good job
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
የኔ ውድ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 4 ай бұрын
ጽግዬ የኔ እናት ሙያሽን ያሳየሽን ተባረኪልን 🎉🎉🎉
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 4 ай бұрын
ሰላምሰላምነሽ እማ ዋው ያምራል አስራርሽ❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
ዋው የዛሬው ሳሙና ለየት ያለ ነው❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 4 ай бұрын
ሳላም ትግየ እንኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም ውብ ነገሮች ናቸው በቀላሉ እዴት እደምነስራ እሳይተሽናን ግሩም ነው
@nejatmoh53
@nejatmoh53 4 ай бұрын
Waww waww bereka hunjelenje 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
ወ/ሮ ፅጌ ለምትሰጭን ትምህርት እያመሰገንን ይሄ ከአመድ ሳሙና የተለየው በተጠቀምሽው ድቄት ትንሽ ግልፅ አልሆነልኝም የትስ ነው የሚገዛው ? ከምግብ ሱፐር ማርኬት ? ወይስ ፈርማሲ ? ለዚሁ ሥራ ብቻ ነው ወይስ ሌላ ጥቅም አለው ? ስሙስ በምን ቋንቋ ነው ? በተጨማሪ በአመድ ከሰራሽው ጋር ለውጡ ምንድነው ? እንደምትመልሽልኝ እተማመናለሁ የትስ ነው ያለሽው ? የሰአት ልዩነቱን ለማወቅ ነው 🤗😃✌️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሰላምሽ / ህ ይብዛ ካአመዱ የሚለየው አመዱ ተፈልቶ lye የሚባል ይሆናል እና ቀጥታ ሳሙና ይሰራል አሁን ግን የሰራሁት በ sodium hydroxide + ዘይት + ውሃ አድርጌ ነው የስራሁት ኢትዮጵያ ከሆናቹ መርካቶ ጠይቁ ፈርማሲ ሆነ የምግብ ሱቅ አይሸጥም እኔ እንጃ ጣልያን የብረታብረት የአትክልት ማዳበሪያ የሚሸጥበት ነው የሚሸጠው ለማንኛውም አገር ቤት ሳሙና የሚሰሩ ጠይቁ 🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ያገርቤት ሳምና ይመስላል እኔ አላምንም ውነት አንቺ ነሽ የሰራሹ ዋው አንቺም ኦንላይን ሽጪ ፔኪንግ ሶዳ ነው የጨመርሹ ማሻላህ❤❤❤❤እጅሽን ይባርክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የሳሙና መስሪያ የራሱ አለ ውዴ ❤
@umuteslimtube7079
@umuteslimtube7079 4 ай бұрын
ስሙን ንገሪን ልሞክረው አገር ቤት ካለ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 4 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ የኔ ጀግና ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንማራለን እጅሽ ይባረክልኝ
@HayuMohammed-r9i
@HayuMohammed-r9i 4 ай бұрын
መሻአላህ የኔ ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyaderaddisMarie
@EyaderaddisMarie Ай бұрын
materials የት እናገኛለን ትንሽ ከተማ ነው ያለን ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም
@tube5169
@tube5169 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@samirabetasabi5140
@samirabetasabi5140 3 ай бұрын
SaIam agaracini yadiginani baxam arifino wooò🎉
@LIFEJOURENY
@LIFEJOURENY 4 ай бұрын
Great❤
@emebethaile2477
@emebethaile2477 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በነፃ እውቀትሽን ስለምታካፊይን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 4 ай бұрын
አክስትዬ የኔ ጀግና በርችልኝ🎉🎉🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሙሽሪት እንዴት ነሽ 😘
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ ይገርማል የላውንደሪ ሳሙና ም ሰራሽ የኔ ጎበዝ ለብዙ ሰው ብርታት የምትሆኚ ነሽ ዋው ልብ ያለው ሰው ካንቺ ብዙ ነገር ይማራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤
@yamelak7583
@yamelak7583 4 ай бұрын
ሰላም ሰላንሽ ይብዛልኝ ማምዬ ዋው ጎበዝ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃልን ምክርሽ ብቻ ይበቃል የኔ ናት ❤❤❤❤
@user-pu4qn9wq3f
@user-pu4qn9wq3f 4 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻💗💗💗
@genetkebede9564
@genetkebede9564 4 ай бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን።
@TayibaBarato
@TayibaBarato Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ በጣም አድናቅሸ ነኝ❤❤❤🎉👏👏👏👏
@user-bettybelay
@user-bettybelay 4 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እናመሠግናለን ❤❤❤
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 3 ай бұрын
ዘይቱ የምን ዘይት ነው. ሶዳውስ ምድነው ?? ቢኪንድ ሳዳ ነው እዴ መልሱልኝ የምታቁ
@tigestgetachew
@tigestgetachew 4 ай бұрын
በርቼ ተባረኪ
@Kedo-i05
@Kedo-i05 4 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 ай бұрын
ሰላም ፅግዬ በጣም ገራሚ ነው እውቀትሽን ሳትሰስቺ ሰለምታካፍይን ክበሪልን ከልቤ ሳስብሽ ቅንነትሽን በጣም ነው የማደንቀው እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ውድድድድድ👏👏👏👏❤️❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን ውዴ 🙏🙏🙏
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@mheeed5950
@mheeed5950 3 ай бұрын
በአላህ ፈሳሽ ሳሙናም ስሪልን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@aleftube1219
@aleftube1219 3 ай бұрын
thanks alote ,which type of oil used ?
@yohannatube
@yohannatube 4 ай бұрын
Selam lanchi yihun widina melkam sew enkuan bedehina metash Betam tekami yesemuna ayinet azegajitesh silasayeshin enameseginalen bewunet ejochish yibareku ketiyibet kanchi bizu temirenal
@user-lh5nj6le7v
@user-lh5nj6le7v 29 күн бұрын
አመሰግናለው ሞክሬ እነግርዎታለው የአመዱን ማለት ነው
@መይሙጎጃም
@መይሙጎጃም 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ወደአንቺ ዩቱብ ከመጣሁ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ በርቺ
@user-ue4uy5ut1l
@user-ue4uy5ut1l 4 ай бұрын
😍😍👌👌
@askytube3255
@askytube3255 4 ай бұрын
ካንቺ ብዙ ነገርን ተምሬለሁኝ ባየሁት መሰረት ሳሙናም ሰርቻለው አመሰግናለው
@danwet8394
@danwet8394 3 ай бұрын
ሶዳ ያሽው ፓኪግ ሶዳ ነው? እዘይቱስ የምግብ ነው?
@eyerusmanguday2669
@eyerusmanguday2669 4 ай бұрын
እኔም እየሰራሁት ነው ኘሩ ነው
@bisratadiraro-sh1ui
@bisratadiraro-sh1ui Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው:: ግን ሞልዱ የት ይገኛል?
@dubaiull.jemila.jemila
@dubaiull.jemila.jemila 4 ай бұрын
wow.barichi.allah.yagizish🥰🥰🥰🥰
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ 🙏
@famitube6801
@famitube6801 3 ай бұрын
በርች እማየ ድሮም ቤተሠብ ነን
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 2 ай бұрын
Thank You. 💙
@saraaman4300
@saraaman4300 4 ай бұрын
ጀግና ነሽ እኮ
@bestebeste7585
@bestebeste7585 3 ай бұрын
መሸአለህ ጎበዝ በርቺ እነቴ ❤ ዘይቱ የምግብ ምንጠቀመው ነው ??
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Thank you so much
@ElsaPetros-cn6gk
@ElsaPetros-cn6gk 3 ай бұрын
የ እውነት ታላቅ የእውቀት እናት
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ የካሜራ ጥራትሽ እና የምታስረጅበት መንገድ በደንብ ነው ዩምታብራሪው ትክክክል ነሽ ቪድወ ተሰርቶ ሲታይ ቀላል ይመስላክ ኢትድ ስለሚደረግ ነገር ግን የስራ ቀላል የለውም ሁሉም ነገር ሙያ እና ትግስት ይፈልጋል የስራ ውጤትን ለማግኘት ሳሙና ሙቁረጫው ምርጥ ቅርፅ እንድኖረው አድርጎታል ሌለኛውም አራት መአዘን ሆኖ ወቶል እናመሰግናለን ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ክበሪልኝ ❤
@EmebetGejabo-od8pi
@EmebetGejabo-od8pi 4 ай бұрын
ጽግዬ ጌታ ይባርክሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አሜን ❤❤
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 4 ай бұрын
Amasaginalahu ihite allaha yecamirilishi Eni lasariye asayichi yaramadani sabusa yatabasini zayiti azagajichiyalawu kamadu ehi batabe yeqalali
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስርቼ አሳይሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
Tx yene wede
@yousiftamrat
@yousiftamrat 4 ай бұрын
selam enekan dena mexash ejish yebarek yeney balemoya des ymil arif aserar new selasayshin keleb enamsegenalen ❤❤❤
@kidan5256
@kidan5256 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ ዋውውውውው ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ እዩ የቀንየልና 🙏🙏🙏😘😘😘ማማ ፅገየ ዓዲ ከይደ ከምዚ ዓይነት ስራሕቲ ክሰርሕ ይሓስብ ኣለኩ መሰልጠኒ ቦታ ተረክበስ 🙏
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 2 ай бұрын
በጣም ተመችቶኛል:: እቃዎቹን/Materials ከየት እናገኛለን?
@DaweAbdi
@DaweAbdi Ай бұрын
አመሰግናለሁ, ግን NaOH ket enagegnalen
@elsaayoutube
@elsaayoutube 4 ай бұрын
ajsh ybark anmsgnaln barchi❤
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Brava Madam.
@TayibaBarato
@TayibaBarato Ай бұрын
Amiin 🤲 🤲 ❤❤❤
@user-gi3rh5hn5k
@user-gi3rh5hn5k 4 ай бұрын
ግን ሶዳው ከየት ይገኛል
@hanamekone4795
@hanamekone4795 4 ай бұрын
wow
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Abay-i9k
@Abay-i9k 2 ай бұрын
በመጀመርያ ዘይቱ ፓልም መሆን አይችልም ወይ
@Kedo-i05
@Kedo-i05 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኝል
@የአሏህ
@የአሏህ 4 ай бұрын
እዚህ ላይ ለምድነው ማክሱ እና መነጠሩ የሚያሥፈልገው መልሽልኝ ምም
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 ай бұрын
Like & Share 👍👍👍👍
@VIVADANYMAN
@VIVADANYMAN Ай бұрын
Fetar Edimena TENA yistisj
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@VIVADANYMAN አሜን 🙏🙏🙏
@saramustafa6866
@saramustafa6866 Ай бұрын
ትንስማ የቦቆሎ ዱቄት ተጠቅመሻል ባዶ አይውፍርም ወውይም የሳሙና ፖውድር አለው እንዴት ውርፍ ይናርዎዎል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@saramustafa6866 የኔ ውድ አረ እባክሽ ስሚው የበቆሎ ዱቄት አልጨመርኩም
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
ፅግዬ የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ሚሚዬ ምነው ቪዲዮ መልቀቅ ተውሽ ውዴ በደህና ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
@@tseghegirmay1 busy ሆኜ ነዉ አሁን እለቃለሁ። ♥️❤️♥️
@ethiopiamediy
@ethiopiamediy 2 ай бұрын
እናቴ ሳላደቅሽ አላልፍም ማሽአላህ እኔም ሞክሬ እነግርሻለሁ
@MagieBishaw
@MagieBishaw Ай бұрын
ዘይቱ ግን የምግብ ነዉ?
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amufoziya77
@amufoziya77 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@Ikram-lo9gm
@Ikram-lo9gm Ай бұрын
የትነውእምናገኝውእናትግበአቶቹንንገሪኝ
@Taiyaba-tube
@Taiyaba-tube Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@freweynimekonen6108
@freweynimekonen6108 4 ай бұрын
Wow ፅግዩ today you look gorgeous ❤️❤️❤️❤️🥰❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@ElsaPetros-cn6gk
@ElsaPetros-cn6gk 3 ай бұрын
ሰላም ፀጋ Chemicals የት ማግኘት ይቻላል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ሱቅ ውዴ
@feregebisa8603
@feregebisa8603 3 ай бұрын
gobezi yene jegena
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 4 ай бұрын
ፅግየ የኔውድ
@elyaszerwun
@elyaszerwun Ай бұрын
በርቺ የኔ ጀግና ብዙ ካቺ እንማራለን ግን ዘይቱ አልገባኝም የምግብ ነዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@elyaszerwun አዎ የተሰራበት
@AsayaAsaya-br7ib
@AsayaAsaya-br7ib 3 ай бұрын
eneyemelewu zenith yemigebi new??
@halumtube8361
@halumtube8361 2 ай бұрын
የሶዳው ፎቶ በቲክቶክ ልቀቂው
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
best instant skin whitening rice soap / homemade beauty soap
9:05
v channel by venu
Рет қаралды 974 М.
soap making machines in Uganda for business
6:04
home of machines uganda
Рет қаралды 73 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН