ለወንዶች እነዚህን 10 ነገሮች አታድርጊ | yemefthe bet

  Рет қаралды 25,531

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер
@sikosilo814
@sikosilo814 5 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ግን በጣም አስፈሪ በጣም የሚያስጨንቅ ግዜ ላይ ነን በጣም እየፈራሁ ነው ግዜችን ባልተወለድኩ የሚያስብል ግዜ ወዴፊት የሚወለዱትስ እስኪ ወዴጌታችን እንመለስ በተረፈ እወዳችሆለሁ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
ዛሬ ከአንድ አመት ቡሀላ ባሉካዬ ጋር ልንገናኚ ነው ፍራትም ደስታም እየተሠማኚ ነው ተገናኚተን አናውቅም መልካም ቆይታ ይኖረን ዘድ ዱአዬ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 5 ай бұрын
ማኣአላህ አላህ ያማረየሠመረያርግላችሁ❤❤❤❤
@በቃ
@በቃ 5 ай бұрын
አብሽሪ አላህ የተባረከ ዘመን ያድርግላችሁ ሁቢ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
አብሽሪ መልካምይሆናል እኔ ደሞ ከዛሬአስራምስት ቀንቡሀላ ከተዋወቅን አመታችነዉ ከተጋባን አድሶስትወራችነዉ
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
ዋውውውው የኔ መልካም👌👌👌👌😊😊😊😊
@WerWer-y2g
@WerWer-y2g 4 ай бұрын
እነመስግነለን ወድሜ አሪፍ ሀሳብነው❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 4 ай бұрын
🙏♥
@asteralemuakele
@asteralemuakele 5 ай бұрын
ወሳኝ ምርጥ ምክር ነው። ትምህርቱ ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር አደረኩት❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
🙏♥
@Lababh-e6r
@Lababh-e6r Ай бұрын
እናመሰግናለን
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 5 ай бұрын
ያረቢ አላህየ እኔብዙየ እመጣለሁ እያልኩ በሥደት ወይአይሞላ አሁንስ ልገባነዉ ሁሉንምትቸ ነይነይ ይለኛል ባሉካየ😢
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 5 ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ መምህር ❤❤❤❤
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 4 ай бұрын
ሰይጣን ሳይሆን የሰው ሰይጣን ኣሉ የሰውን ፍቅርና ትዳር የሚበጠብጡ እርኩሶች😕 ጌታ የእጃቸው ይስጣቸው 😠 ኣንተ ግን እኛ እህቶችህ የፍቅር ህይወታችን ያማረ እንዲሆን ምርጥ ምክር ስለሰጠሀን የቐንየልና ተባረኽ 💕🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 2 ай бұрын
🙏♥♥
@dfghtyui4174
@dfghtyui4174 5 ай бұрын
ሰለ ምክር እናመስገናለን ዉንድም በርታ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@MunaKonju
@MunaKonju 5 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤
@marebelu
@marebelu 5 ай бұрын
በትክክል ጀግናው በርታ❤️💪
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
🙏♥
@mergitumerga6280
@mergitumerga6280 5 ай бұрын
Short time great message ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
🙏♥
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
​@@yemefthebetእደትነው በውስጥ እማገኝህ እባክህ
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
@@sameiraf2450 ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ታገኚኛለሽ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
@@yemefthebet ኢንሰተግራም የለኝም ሌላአማራጪ ከለህ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 5 ай бұрын
የኛ ብርታት እናመሠግናለን 🙏
@የራያዋ
@የራያዋ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን🥰
@ESUBALEWShibesh
@ESUBALEWShibesh 2 ай бұрын
ብዙ ተማርኩበት❤
@TsiHeaven
@TsiHeaven 5 ай бұрын
እንደ አማራጭ ካየኸኝ እኔን እንዳትመርጠኝ የሚለው ንግግር ትዝ አለኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
👍♥
@AdmnAdmn-lg5xw
@AdmnAdmn-lg5xw 5 ай бұрын
yegna mrt bro nef amet nurln abo yemefthe bet ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
🙏♥♥
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 5 ай бұрын
Eshi ብሮ አናመሰግናለን 🥰🥰❤️❤️❤️
@mamimami1739
@mamimami1739 5 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EkramAssefa-g2l
@EkramAssefa-g2l 5 ай бұрын
ውድ እህቶች በዱአችሁ አስቡኝ ልቤ ሰው አልወድ አለ ላገባው ማስበው ልጂ አለ ግን ውስጤ አሎደደውም ስለሱ ሳስብ ምንም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም 😢
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 5 ай бұрын
እህ እኔም የውስጤን ነው የገለፅሽው
@atalearega2607
@atalearega2607 5 ай бұрын
እናሊላህ ታዳ ምን ይሻላል ።እሱ ይወድሻል?
@atalearega2607
@atalearega2607 5 ай бұрын
አብሽሪ አብራችሁ ስቶኑ ትወጅው ይሆናል
@EkramAssefa-g2l
@EkramAssefa-g2l 5 ай бұрын
@@atalearega2607 አላህ ያበሽርሽ አወ እሱ ይወደኛል የልቡን አላህ ይወቅጂ እኔ ግን ሲወራኝ እናደዳለሁ ምኑም አይጥመኝ ከደወለ መዝጊያ ሰበብ ነው የምፈልገው ግንኮ ፈልጌው አደለም እደዝህ አይነት ስሜት የሚመጣብኝ ከዘጋሁት ቡሀላ በራሴ እናደዳለሁ ማግባት መሰተር እፈልጋለሁ ግን ወደኔ ሲመጡ ያስጠሉኛል ሳይጠይቁኝ በፊት ግን ደስ ይሉኝ ነበር አይይይ 😪ለወሬም አይመች የኔ ነገር
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 4 ай бұрын
ታድለሽ አኔስ ወንድ ልጅ ከቀርበኝ ልቤ ይወዳል ግን ጎድተውኝ የሚሂዱት አኔ አለመውደድ አለ ማፍቀር ብችል ትዳር ይዠ እኖር ነበር ደሞ እየተጎዳሁ አራሱ አልማርም
@BezaZeleke-y6m
@BezaZeleke-y6m Ай бұрын
Yes
@Mareya-v3e
@Mareya-v3e 5 ай бұрын
Betam yamiral👍👍👍
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 5 ай бұрын
እናማሳግናለን 🥰
@Youssef4749-j9m
@Youssef4749-j9m 5 ай бұрын
እሺሻአሏህ ለባሌ
@ريتلروكي
@ريتلروكي 5 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@fjdyh8481
@fjdyh8481 5 ай бұрын
የምር እኔ በጠም ጊሊፃኛ ነኝ ግን ኢስ በጠም ናዉ ያምዉሺኝ ዳዉሉ ትንሺ አዉሪቱኝ ቆይ ደዉላላዉ ቢሉ ዚም ይላሊ ሚንላዲሪግ 1 2 3😢 እኔ በጠም ናዉ ያምዉዳዉ ኢስም እዉድሻላዉ ይላኛል ግን አያዉራኝም ሁሌ ምኪኛት ያባዛል
@እማሁሌምእወድሻለሁ-ዘ2ኈ
@እማሁሌምእወድሻለሁ-ዘ2ኈ 5 ай бұрын
Enkuan dehna metak mehamirachin❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
🙏♥
@ESUBALEWShibesh
@ESUBALEWShibesh 2 ай бұрын
ብዙ ተማርኩበት
@Titena-n5n
@Titena-n5n 5 ай бұрын
😍😍😍😍እናመስግናለን
@NiemaMusa
@NiemaMusa 5 ай бұрын
አወ በጣም ያስፈራል
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 4 ай бұрын
My❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 4 ай бұрын
🙏♥♥
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 4 ай бұрын
የኛ መልካም
@DesteraKhabira
@DesteraKhabira 5 ай бұрын
Welcome bro❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
Thanks 🔥
@bateldamte
@bateldamte 5 ай бұрын
እናመሰህናለን ❤❤❤
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@mahitatefera
@mahitatefera 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 5 ай бұрын
እባክህ በአስመሣይ ሰው የተሠበረ እንደትነው የሚጠገነው💔💔💔😭
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት ያለውን ቪዲዮ በደንብ ተመልከቺው እህቴ
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 5 ай бұрын
አይዞሽ የተሻለወን ይስጥሽ
@jujubinethussenhussen2004
@jujubinethussenhussen2004 5 ай бұрын
እኔማ ስንቱን ተማርኩት
@ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ
@ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ Ай бұрын
አድስ ነኝ ለትዳር ገና አልተገናኘንም እስኪምከሩኝ
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤❤❤
@MesiiolesoMesiioleso
@MesiiolesoMesiioleso 5 ай бұрын
Waw❤❤
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc 5 ай бұрын
❤❤❤❤ will come ❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 5 ай бұрын
welcome❤❤❤
@negat-k6e
@negat-k6e 5 ай бұрын
ሰላም እስኪ ምክር ስጡኝ በጣም የሚወደው ልጂ አለ ሀይማኖት ናቸው አንድ አደለም እሱ ክርስቲያን ነው እኔ ደግማ ሙስሊም ነኝ በተሰብ ሳሳውቃቸው ዘመድና አለ ተበልን ግን በጣም እወደሀለሁ ሌላ ሰው ባወራም አንድ ሳምንት ካወራሁ ያስጠለኛ በዛለኛ አንድ ሰፈር ልጆች ነን ምክራችሁን እፈልጋለሁ ከተወደድ 12አመት ሆነን😢😢😢😢💔
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 5 ай бұрын
በሃይማኖት አንድ ካልሆናችሁ ነገ ዋጋ ያስከፍልሻል በተለይ ልጆች ሲመጡ የእኔ እምነት ነዉ የእኔ ከባድ ነዉ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
እረ ከሀይማኖት የሚበልጥ የለምነ አስበሺበተ ቀስ ብለሺ አስረድተሺ ራቂው ዘመድመሆን ችግር የለውም ግን ከሰለመ ሀቁንተረድቶ ከሠለመ አላህ ያጣምራችሁ ለራሡ ብሎ አላህን የሚያምንበት ይወፍቀው ዱአነው እህቴ
@AishaShakaru
@AishaShakaru 5 ай бұрын
በፍፁም ተሳስተሽም ቢሆ ወደትዳር ግቢ አልልሽም ቢሰልም እኳን ወላሂ እኔ የአክስቴ ልጅ ሰልሜያለሁ ብሎ ሁሉነገር ጨርሰው ልጅ ስትወልድ ወደ እኔ ሀይማኖት ካልመጣሽ አልፈልግሽም አላት ግድ ሆኖባት ልጇ እስክታድግ ከፈረች ከዛ በሆላ እንደምንም ተለያዩ እሷ ሰለመች በድጋሚ እሱ ክርስትናው ይዞ እየኖረ ነው በዛላይ ልጇ ከለከላት በ15ቀን አንዴ ነው ምታያት ብቻ ከባድ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ ጉዳይ ነው!
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 5 ай бұрын
ምኒቱ ጃሂል ነሽ
@RichAbayneh
@RichAbayneh 5 ай бұрын
ህዚቦቼ ገባ ገባ በሉ 🎉
@wxmn6837
@wxmn6837 5 ай бұрын
❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
@istme4224
@istme4224 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamariaSam-w4v
@SamariaSam-w4v 5 ай бұрын
አደዲስ ቻነል ልቀቅልን ወንድሜ አመሰግነለሁ
@SamariaSam-w4v
@SamariaSam-w4v 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ttttuuuu-y2w
@ttttuuuu-y2w 4 ай бұрын
✅🎉🫶
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 5 ай бұрын
እረ ኡኡኡ ተቃጠልኩ የሆነ የማይገባ አፍቅሬ😢😢😢
@sikosilo814
@sikosilo814 5 ай бұрын
አይዞሽ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ሁሉቱም ካልሆነ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
አይሸ ሰራሸንሰሪይ እኛ ለራሳቺን እራሳቺንእንጀ የሀሆነሰወ ሀሳብ እረዳታ አተጠብቂእኔ6አመተ ያህል ዝጊ ዝጋተም ጨካኝ ጋረ አይኔ አረፋየ በየቅኑ እዲነገረኝ አይዞሹ እዲለኝ ጭቅጭቅ አረኩተ ሰድብ ሁሉ እያሰመሰለ ተቼገረኩ በሰድብሁሉ በየሁለተ ቅኑ በየቅኑ አዝኝበተ አልቅሸ አልቅሸ ይወጣልኛል ሲያሰመሰል አምነዋለወ መልሸ እዛጋ የማይረዳኝን አለወልሸ የማይለኝን አረመኔ እወተኛሰወ መሰሉ ጥገድረሰ ብዙ ለፋለፊ ወረኛ ሁኝ ቅረወ እያሰመሰለ ድብቅነቱ ደገሞ ዉደጥላቻ ቅየረወ ባየወ ባየወ ሌላጋ እየኖረ የኔፋቅረ ሰሰጠወ እያጣጣመ እየተሳለቅ የሚኖረመሰለኝ አልጠቅመኝም በሀሳብ እኩን አይረዳኝም ቢክፋኝ ቢቼገረኝ ለራሴ እራሴ ነወ የማወራወ ቺገረሸን ለማይረዳሸ ሰወ በሀሳብ ሆነ በሌላ ድጋፋ የማያረገልሸንሰወ ምንም ነገረ አታወሪይ በባዶወ ብዙ ነገረ ማወራቴ ይነዳኛል እደጠላቴም አየዋለወ ገን መወጣተ አቅቶኝ ነበረ ተመሰገንወጣወ የተወሰነወረ ሆኖኛል አዞሸ ለራሰሸ ቤተሰሪይ ወድልጃ ባዳነወ ሰሪይ አገቢ መልካሙን ከሰጠሹመልካም ካልሰጠሸ ወልዱሸ መሰራተ አተጨነቂ በየሱሰም ገዝብሸን ባዳባል ከሚበላወ እናተሸ በበላወ ይሻላል ለወድ አዳቺነገረ አልሰጥም ወድልጀ ካዲ ነወ አዞሸ የኔወድሰደተኛ ባልከሆነይሆናል ከገዚቤረ ከተሰጠ ካለዛ አተጨነቂ እኔም ሲያሰጨንቅኝነበረ ለራሴ ሱቅሆነቤተ ማንም አካፋይኝ ይሉ የማይጠይቅኝን ሰራመሰራተ ለወድ ጌዜ ማቃከል በተዳረመቃጠል ይበቃል አይዞሸ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AishaShakaru
@AishaShakaru 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Kcjc-f8z
@Kcjc-f8z 5 ай бұрын
❤❤❤
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@لالعين
@لالعين 5 ай бұрын
❤❤❤
@Yosebeny
@Yosebeny 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 ай бұрын
@aynalemadinew
@aynalemadinew 5 ай бұрын
@BarkteBarkte-q9d
@BarkteBarkte-q9d 4 ай бұрын
❤️❤️
@BuzayhuAlemu
@BuzayhuAlemu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 4 ай бұрын
🙏♥♥♥
@aminhAli-v7g
@aminhAli-v7g 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ESUBALEWShibesh
@ESUBALEWShibesh 2 ай бұрын
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
በወንዶች ልባችሁ ሲሰበር እንዲህ አድርጉ | yemefthe bet
14:59
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 7 М.