KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🚯 ከባዲ ፍጥጫ ኢሳና እየሱስ ይለያዩ ይሆን የዳኢ ሁሴን መልስ💪 ልጂቷ ግን በሶብር ማዳመጥ አልቻለችም #ashurka #Seifu_on_ebs
31:53
ጉድ ክርስቲያኗ በቁርአን ስታለቅስ! ለመጀመሪያ ግዜ ክርስቲያኖች ቁርአን ሲያደምጡ የተሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ • #ethiopia
14:45
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
ለዚች ክርስቴን አድርሱልኝ! ለልጂቱ መልስ ተሰጥቷል! ልጂቱ ምን ብላ ነው? •
Рет қаралды 226,128
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 432 М.
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Күн бұрын
Пікірлер: 542
@nejahmedia
3 жыл бұрын
*_ቪዲዮን ላይክ ሼር ለልጂቱ አድርሱልን_*
@እራህመትአሊወሎይዋ
3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ወንድም 🌷🌷🌷🌷🌷🌷📚📚
@luluoumer3959
3 жыл бұрын
Nejah midiya ketlbet endezih yale program jegna😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumaborana8069
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته صل الله عله وسلم جز اك الله خيرا
@halimahalima2141
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወደሜ ዱነየድ ጀዛክ አላህ ኸይር በዝሁ ቀጥልበት ወድም
@رابيهعلي-ب1ف
3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
3 жыл бұрын
አብሽሪ ብዙ ጠይቂ ይመለስልሻል የጥያቄውንም መልስ ተረድተሽ አላህም ሂድያውን ይወፍቅሽ ጎበዝ ናት የጠየቀ ያውቃል
@fafihassen627
3 жыл бұрын
ጁነይድ ወንድሜ ጀዛከላሁኸይረን ጥሩ መልስ ነው. እኔ ግን ሀቂቃ ግርም የሚለኝ የሚሳደቡ ሰዎች አላህ ሂዳያ ይስጠን ጀሚኣን "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል " ነው የተባልነው አላህ ይዘንልን
@kamalkater5809
2 жыл бұрын
በዚህ ዙርያ የሙስሊም አደብ ማስተማር እዴት መመለስ እደለብን ነጃህ ሚድያ በዚህ ዙርያ ቢሰራ ጥሩ ነው
@temermohammedyimer4660
3 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝናት አላህ ሂዳያውን ይስጣት ጁነይድ ጀዛክ አላህ ከይር ሙስሊም ወጣቶች ሆይ ዝም ብላችሁ ከምትጃጃሉ እድዚህ አይነት ጥያቄዎችን ለወገኖቻችን መልሱ አስረዱ።
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
3 жыл бұрын
ጀግና ልጅ ናት ጠይቃ ለመረዳት መሞከሩአ ብዙወች መጠየቅ እየፈለጉ ሰው ምን ይለኝ የሚለው ይሉምታ አስሮ ይዞአቸዋል ጠይቁ ብጥርጥር ያለ መልስ እስልምናውስጥ አለ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያረገኝ ጊታየ ለቀሩት በተሰቦቸም አላህ ሂድያ ይስጥልኝ እመኛለሁ አላህ አይቸግረውም ለፈለገው ቀጥተኛውን መገድ ይመራል
@ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
3 жыл бұрын
ሠምተሽ የምትጠቀሚበት አሏህ ያድርግልሽ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@sumaya5680
3 жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ ቀላል ጥያቄ ነው የትኛውም መልስ እስልምና መልስ አለው አብሽሪ
@ኤደንወለተገብርኤል
3 жыл бұрын
በጣም
@አልሀምዱሊላህ976
3 жыл бұрын
ኧረ እህቶች አትሳደቡ በማንኛውም ሀይማኖት ያላችሁ
@sdetegnawar8292
3 жыл бұрын
ልጅቷን ስለጠየቀችን እናመሰግናለን የምትጠቀምበት ያርጋት ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
@FatimaFatima-zn8cl
3 жыл бұрын
አወ እኔም አድ ስድብ ከይቸ ቀፈፈኝ እባካቹሁ እህት ወድሞቸ ስድብ የኛ የሙስሊሞች ስነመግባር አደለም ስድብ መገለጫችን አደለም ወሊሂ ብዙ ልጆች አሉ የሚሳደቡ አላህየ ለሁላችንም ልቦና ስጠን
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
አሚን
@fatimanigus3261
3 жыл бұрын
ሙሰሊምክርሰቲንመችትሳደቡይሚለይለምበሁሎም።
@fantanishwale5310
3 жыл бұрын
የእኔ ክረስቲያን እህት በጣም ጉበዝ ነሽ 😘😘😘😘😘
@antihero7480
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርልን ግሩም ማብራሪያ ነው
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
ለምን እንዴሁ አላቅም ለምን እደምትሳደቡ እውነት ልቦና ይስጣችሁ መልስ ስለሌላቸው ነው በነገራችን ላይ ። እውቀት የሌላቸው ናቸው እሚሳደቡት
@EMU_AYMNA
3 жыл бұрын
እኮ ማንኛውም ሰው አይሳደብም እኮ የኔ ውድ😍
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
3 жыл бұрын
👍👍👍
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
3 жыл бұрын
ሁሉም አይሳደብም እና ሁሉንም ማለት አይቻልም
@سعدهمحمد-ع7ص
2 ай бұрын
ባንዱ አንዱ አይለካም በእሰልምነው ደካማ የሆነነው የሚሳደበው በእሰልምና ሀጤትነው ሰውን መሳደብ ወገናችን
@Hayuti-Selemtewa-Tube
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጁነይድ ጀዛከላሁም ኸይር ወንድሜ በትህትና ጠይቃ በትህትና መለስክላት ስድባቸዉ ልብ የሚሰብር ሙስሊሞች አሉ ወላሂ እኔ ቡዙ ሰዉ ታዘብኩ ሰለምቴ ከመሆኔ አንፃር ቡዙ ሙስሊሞችንም ክርስቲያኖችንም አዉቃለሁ ግን የሙስሊም ሴት ተሳዳቢወች ኢላሂ ትግስቱን ስተኝ አንድን ስው ድናቸዉን አሳዉቀዉ ወደትክክለኛዉ ምንገድ ከሚያመጡ ጥርግ አድርገዉ ሰድበዉ አንገቱን ማስደፋት ነዉ የሚያስደስታቸዉ😭😭😭 ይሄንን ምርጥ የሆነ እምነት ተሰቷቸዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ አላህ ቀልብ ይስጠን ለሁላችንም የጠየቅሽዉ አላህ ቀልብሽን ወደትክክለኛዉ ምንገድ ይምራልሽ ዉደ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን እስኪ ሁላችሁም እደዚህ በትትና ለመመለስ ሞክሩ ኮሜንተሮችም መመለስ ትችላላችሁ እኮ ግን ማን ይሳደብላችሁ ጁነይድ ወንድሜ ኮሜንት እደምታነብ እርግጠኛ ነኝ ጥያቄ ልጠይቅህ አሁን የኔ ቤተሰቦች ሁሉም ክርስቲያን ናቸዉ ወንድሞች እህቶች የቅርብ ዘመዶቸን በጥቅሉ እህቴ ወንድሜ ማለት አልችልም ክርስቲያን ወገኖች እጂ ወንድም እህቴ ማለት አይቻልም ይባላል ከቻልክ መልስልኝ ወይም ፈትዋ የሚሰጡ ኡስታዞች ቁጥር ካላችሁ ስጡኝ ኮሜንቴን ያያችሁ
@sofyajemalyoutube319
3 жыл бұрын
ውዴ አብሽሪ እነሡንም አላህ ይምራልሽ አቺም ሣትሣቀቂ የጁናይድ ቁጥሩ የወሎ እርዳተ በሠራቸው ቪድዮዎች ታገኝዋለሽ ፈልጊው በውጥ አነግሪውና እደዚሁ ያቀርባቸው ይሆናል ውታዞቻችን
@ሞሚሚዲያወለጋዋ
3 жыл бұрын
fb አለሽ ወይ አሳዉቂኝ እዛ እንጠይቃለን ዉዴ
@Mohamed-zr7jw
3 жыл бұрын
በዚህ ጠይቂ ሀያቲ
@ሀያትጉራጌዋ
3 жыл бұрын
ኧረ የልጅቷ ጥያቄ ወድማችን ሁሴን መልሶላታል
@ኢትዮጵያዊ
3 жыл бұрын
የሌላ እምነት ተከታይ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ሴቶችንም ጭምር ነው አንድ ወንድ ከምስቱ ሌላ ሴትዋም እንደዛው ከባልዋ ሌላ መሳሳም መጨባበጥ አይፈቀድም
@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
3 жыл бұрын
አወ ከናቱ ከህቱ ከሚስቱ ከአክስቱ ከአያቶቹ ከሚስቱ እናት ውጭ አይፈቀድም
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fafi753
3 жыл бұрын
ወላ እስከመጨረሻው አዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል ት/ ት ነው ጀዛ ከላህ ኸይር
@የማሚየተናሹተነሺ
3 жыл бұрын
ኢህዲነሲራ ጦልሙሰተቂም አላህ የወፍቅሺ
@mekyachannel4906
3 жыл бұрын
እህቴደምሪኝ
@rahimaahmed875
3 жыл бұрын
አሚን ያርብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት እያከነዕብዱ ወዕያከ ነስተኢም
@mebrukanurbenur1027
2 жыл бұрын
aminn
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
3 жыл бұрын
ወላሂ ደግ ጠየቀች ሙስሊምወች እስኪ ልብ ግዙ አላህ ሄይ ለሙስሊም ኡማሂዳ ስጠን ያረብ አለሁመ አሚን
@elfeelfe9104
3 жыл бұрын
አሚን
@ድነልእስላም
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@zed8692
3 жыл бұрын
@@elfeelfe9104 እህት ዳምሪኝ
@janatsaed2877
3 жыл бұрын
ወድም ጂነይድ አሁን ጎበዝ ሁነካን ነጃን ሚድያ 5 አመት በላይ ተከታትየዉ አለሁ የዱአ ትምርት በጣም እወድዉ አለሁ አላህ ይጠብቅህ
@mohammedtadesse3845
2 жыл бұрын
የሚሳደብ ሰው ብልግናው የራሱ ነው ሙሲሊም ለመሳደብ ማፈቀደለት በእስልምና ስድብ የተወገዘ ነው አድ ሰው ሲሳደብ የሚሰደበው መልስ ካልሰጠ መልሱን ለተሰዳቢው መልስ የሚሰጥላቸው መሌካ ነው ከዛም በመጨረሻይቱ ቀን ወይም በትሳኤ ቀን ቅጣቱን ይቀበላል ማለት ነው ባሌጌ አትጠራጠሩ ቅጣቱ የበረታ ነው ።
@fatumanurye9840
3 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ተሳዳቢ ሰወች ከምትሳደቡ ለምን ድናችሁን አትማሩም ሰው በመጠያየቅ ነው የሚታውቀው አለማወቃችን ሀይማኖታችንን እናሰድባል
@አልሀምደሊላ
3 жыл бұрын
ሳሆ
@አልሀምደሊላ
3 жыл бұрын
ሳሂህ
@TtTt-yd7zm
3 жыл бұрын
ሳህ
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
አላህ የህዲና በቲክቶክ አላህን ዉድን ነብያችንን ያሰድባሉ
@rahmarahma29
3 жыл бұрын
እባካችሁን እንደዝች አይነት ልጆችን አትሳደብ የኔ ጎበዝ ጠይቂ
@ኢህሣንሚድያ-ኰ9ዠ
3 жыл бұрын
እህታችን አላህ ይህን ሰምተሽ የምትጠቅሚ ያድርግልሽ አላህ የሂድዉን በር ያግራልሽ
@rhakma6479
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ጁኔዲ አላህ ሂዲያውን ይሥጣት ጎበዝናት
@zd2543
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታልን ዉዲማችን ትክክክል አብዘሀኛዉ ሰዉ ሰዲቧት ነበር አሁንን በትክክል ተመልሶላታል ሸር አዲርጉላት
@radyiatube1266
3 жыл бұрын
አይዘሽ እህት ጠዮቂ ይመለስልሻል መልስሽን ሰምተሽ ተረድተሽ አላህ ሂድይ ሰጦሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@hindobasheer9896
3 жыл бұрын
አሚን
@almightlord1579
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ ቢቻላችሁስ ከሁሉም ሰው ጋር በፍቅር ኑሩ ነው የኛ መፀሀፍ ቅዱስ የሚለው።
@ቲጂትግራይዓደይሂዉተይ
2 жыл бұрын
@@almightlord1579 ብትክክል ዉዴ
@neimaali5162
3 жыл бұрын
: "ألا بذِكر الله تطمَئِن القلوبُ."❤
@ቡርቃቲዩብ
3 жыл бұрын
አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ማማየ ወገናችን ጥሩ ጥያቄ ነዉ እኳን የሌላ እምነት ተከታዮች ቀርቶ ሙሥሊም እሕት ወዲሞሞቻችንም ብዙ የማያዉቁ አሉ በጣም ብዙወች አላሕ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ በቀር አላሕ ይምራን ጁነይዲ ጥሩ ማብራሪያ ነዉ ለዚሕ አይነት ጥያቄ የሚሣደብ ካለ ሐቂቃ ሙሥሊምን አይወክሉም ምክኒቱም እሥልምና ፍትሀውይ ሐይማኖት ነዉ ከአላሕ ሡባሐነወ ታአላ በሠፊው እዝነቱ እሥልምናን ሣንጠይቀዉ ሠጠን አላሕ ዋጋ አይፈልግም ከኛ አልሐም ዱሊላሕ ሙሥሊም ሥላደረገኝ
@HudatubeTayiba
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወንድም ጁነይድ እንደዚህ አድርገህ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ስላቀረብከው ጀዛኩሙሏህ ኸይር እህታችን ጥሩ ጥያቄ በስርዓት ጠይቃለች በሚገባ ተመልሶላታል ረቢ ሂዳያን ይስጣት። ውድ እህቶቼ እኛ ሙስሊሞች ከስድብ እንራቅ
@ሀቢበከማል
3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ ወንድማችን ጃዘለኸይር ቀጥልበት. እህታችን. አለህ ቀጥታኘው መጋድ ይምረሽ
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
3 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ጥሩ ጥያቄ ነው አላህ ለሂደያውም የግረሽ/ይወፍቅሽ ኢንሻ አላህ ቆይ እኔ ምለው አንዳንድ ሙስሊሟች እነሱ ጥያቄ ሲጠይቁ ለምን ትሰደበላቹ ከወቀቹ መልሡ ከለወቀቹ እረፉ ሠዎች እሥልምናን እንዳይቃባሉ አታርጉ በናንታ ሠባብ ክርስታን ወገኖቼ የፈለገቹሁትን ሁሉ ጠይቁ እስለም ለሁሉም ነገር መልስ አላው ሚስጥር ሚባል ነገር ዬላም አልሃምዱሊላህ*
@بسمالله-ف1ذ7م
3 жыл бұрын
ጀዛኪሏሁ ኸይር ወድም ጁነይድ በዉሥጤ ሥመላላሥ የነበረ በጣም የወደድኩት ዳእዋ እኔም በዉጩ አለም ነዉ ያለሁት በዚሁ ሥተት የተዘፈቁ ወይ ጥርት ብየ ከዚህ ሥህተት አራኩ ወይ ደሞ እነሡጋር አልተመሣሠልኩ ሀመሀል ወልል ማለት ሆኖብኛን እያወኩ ጥፍቱን ማሥተካከል ያልቻልኩበት እፍፍፍ ብቻ እሥኪ አላህ ህዲያ ይወፍቀን
@ፋፊሙሃመዲ
3 жыл бұрын
ዩቱበሮች በሉ እስኪ ብዙ ነገረ ስታሯሩጡ አይዴል የምትዉሉት በሉ ይሄንን ጥያቄ ሌሎች ክረስቲያኖች ም ጥያቄ ሆኖባቼዉ ሊሆን ይችላልእና መልሱ እዲመለስላቼዉ በሉ ሸረሸረ አዲረጉት እህታችን ምረጥ ጥያቄ ነዉ የጠየቀችዉ የሰዴባት ካለ በጣም ስህተት ነዉ እታችን ሌላም ጥያቄ ካለሽ ጠይቂ ጥያቄ የሚጠይ አዋ ቂ ሰዉ ነዉ
@Mohammad-p2w1p
8 ай бұрын
ማሻላህ ውገናችን አላህ ቀጥታውን መንገድ ይምራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@saditube7163
3 жыл бұрын
ጁነይድ ወድሜ ቀጥልበት የኔጀግና😍😍😍
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር
3 жыл бұрын
ክሪስታኖች ሲጠይቁ የሚገርመኝ ሙሢሊሞቹ ምንአገባሽ ይላሉ ምክናያቱም መመለስ አይችሉም ስለመያቁት ያሣዝናል
@mebrukanurbenur1027
2 жыл бұрын
beftsum endih mehonon yelebetm endiyawm be sekene melku new memeles yalebn b.c allh hidaya lisetat ychlalna
@neimaali5162
3 жыл бұрын
ጁነይድ ቀጥልበት
@بنتمحمد-ض7ج
3 жыл бұрын
اللهم صلي على نبينا وسيدنا وحبيبنا محمد صلي الله عليه وسلم🌷🌷🌷
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
3 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
3 жыл бұрын
አላሁመሶሊም አላነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Semirayesuf-q4t
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አላህ ቀጥተኛዉን ሊመራሽ አስቦነዉ አላህ ይምራሽ ማንንም አትስሚ
@አላህዬእዘንልኝ
3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ዉራህመቱላሂ ዉብርካቱ አልኸምዱሊ ሰደት 9 አመቴ ነዉ ከባሌ ዉጪ ማንም ዉደ ጨብጬ አላውቅም። ወንደማችን ጁኒይደ ጀዛካ አላህ ኸይር። ብርታልን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@ሉባባቢንትእንድሪስ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጁነይድየ ወይድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@hayahhayah2944
3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ወላሂ እህቴ ትክክለኛ መልስ ተመልሶልሻል አንችም አላህ ሱሀተአላን የሚከተል ልብ ይወቅሽ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ዜድነኝየቦረናዋ
3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ በቅርቡ ወደተፈጠርሽበት ትመለሻለሽ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
3 жыл бұрын
ጠያቂቱም መላሽውም ጎበዞች ናችሁ ማሻአሏህ ጁነይድ ጀዛከሏህ ኸይረን
@semirazeleke3105
3 жыл бұрын
እንሻላህ ሰምተሽ የምትጠቀሚ ይሁን
@GhggFujj
10 ай бұрын
ለምንትሰደባለች ምርጥጥያቄ እኮነዉየጠየቀችዉ በሠማችዉተጠቃሚያድርጋት
@momiytube4303
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱን ላህ ወበረካቱሁ በርታ ጁነይድዬ ወንድሜ ሸር ላይክ አርጉለት☝☝☝☝መልካም ኮሜት ፀፉ ሀባይቢ ለመልካም ምላሹ መልካምጅ ሌላ አለዉንን⁉
@لبابهعلي-ك5ط
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً اخي صلى الله عليه وسلم تسليما كثيراً 🌹🌹🌹
@tymauae4424
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወዲም ጁነይዲ ቀጥልበት በዚሁ።💪💪💪🌹🌹🌹✔️✔️✔️✔️
@setrabutajralije3617
3 жыл бұрын
ኧላህ ለሁላችንም ሂድያው ይሥጠን
@jamalemusitfa2480
3 жыл бұрын
ምርጥ መልስ አላህ ሁላችንም ታጣቀሚ የድርጋን
@user-ei3zv5tl1z
6 ай бұрын
ማሻአላህ ቀጥተኛዉንመንገድ ይመራሽ
@أموبيلال
3 жыл бұрын
_ወላሂኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ጁነይድወንድሜ ጀዛካላ_
@user-ei3zv5tl1z
6 ай бұрын
ጀግናናት ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤
@nadiaahmed1752
3 жыл бұрын
Good job Brother, جزاك الله خيرًا
@HhxHjhx
3 ай бұрын
በትክክል ጎበዝነሽ አላህ ሂዲያዉን ይስጥሽ
@sikobasho6803
3 жыл бұрын
አሏህ ሠምተሽ የምትጠቀሚ ያርግሽ አሏህ በትክክለኛው ምንገድ ይምራሽ በርች ተመራመሪ የተመራመረ እውነቱን እና ውሸቱን ለይቶ ያውቃል
@adilunur4868
2 жыл бұрын
እንደልቡየሚሳሳምወንድነው የለመዶትሲቀርነው አለማወቅሀጢአትአይደለም የሰምሙሰሊ ሙችናቸዉየሚጨንቃቸዉ እሰልምናየሚጠይቁትንያበረታታል አላህሂዲያይሰጥሺ
@ZahraMohammes
9 ай бұрын
አያችሁ እህቶቸ ሰደብ መገለጫችን ሊሆን አይገባም እንጠቀ ቅ ሁሉም ትሳደባለችሁ ይላሉ ተሳዳቢእንዳልኋኖ እነሳያቸው አደራ እህቶቸ
@momi8826
3 жыл бұрын
የሁሉም ኢጃዛቤት አዴለም ግንሴት እና ወንድ የሚቀላቀልበት እኛ አልሃምዱሊላህ ኒቃብለባሸ ነን የተወሰኑ የማይለብሡም ቢኖሩ ከወዶች ገረ አያገነኝንም በጣም ዴስ ይላል አላህ መጨረሻችንን ያሣምረልን
@Tube-xj9ix
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ጁድ
@يونسعبدالله-ذ1ش
3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله الله اكبر الله اكبر ما شاء الله ما شاء الله الحمد لله على نعمه الاسلام
@Dgu-gi5sq
3 жыл бұрын
ጁነይድየ የኸራው ወድሜ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አጃኢብ የሆነ ጥያቄ ነው መልስም በትክክል ተመልሶላታል ማሻ አላህ አልሀምዱ ሊላህ አለነኢመተል ኢስላም
@hayatwolloywa9812
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥያቄውም መልሱም በጣም ደስ ይላል የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያርብ 🤲🤲🤲🤲
@dohaalwatan5309
2 жыл бұрын
masha alahiii
@ኡሙእሬደዋን
3 жыл бұрын
መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ
@ሱሱየወግዲዋ
2 жыл бұрын
ጥሩ ጥዬቄ ነው አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራችሁ ክርስትያን ወገኖች
@madeenamadeena7413
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኽይረን ጂኒየድ
@sudyestubesudyes3847
3 жыл бұрын
ወላሂ የልጅ አዋቂ ነህ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ጀዛኪላህ ኸይረን
@maakinkanoromoti7695
2 жыл бұрын
Mashallha heddu nuf galatoma usta'azota kenna wa heddu takka isinirra barachu jirra
@rewdatube581
3 жыл бұрын
ጀናይድ ማሻ አላህ
@naimaahmed673
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير أخي جونايد الحمد لله على نعمة الإسلام ❤️
@fafimidatube7750
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ጁነይድ ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
3 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራሽ ጁነይዲ በርታ
@semira394
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ሰ.0.ወ ማሻ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@መዲነኝየጎጃሟ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለጥያቄዋ መልሰ ተሰጡሻል አላህ ኢድያ ይሰጥሸ
@hiikrammohamed6416
3 жыл бұрын
Masha Allah najaha jazakallah keyir
@rahmabntwujriaabdo1227
3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀን ያረብ ኡሰታዞች አሏህ ይጠብቃቹሁ
@rewdatube581
3 жыл бұрын
በርታ አላህ ይጨምርልህ
@ሞሚናባልትናነኝ
3 жыл бұрын
ጁኔድ ሽኩረን አንተ ጎበዝ ነህ ጠንክር
@vikasyadav2423
3 жыл бұрын
ጠይቃ ማወቅዋ ጥሩ ነው
@መይሙናእናቴንናፏቂ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ ልን ጀግና ወድሜ ጁኒድ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 አሏሁም ወሠሊም ወሠሊ አላ ዉባሪካ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
@TaAt-ry7eb
8 ай бұрын
ማሻላህ ምርጥ ትምርት ነው
@wollodessietube8640
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቄ መጠየቋ ጎበዝ ናት በመጠየቅ ብዙ መልስ ይገኛል ያልገባንን በትህትና መጠየቅ ትልቅነት ነዉ!!
@tube9643
3 жыл бұрын
ሸር 👍👍👍👍በማድረግ አድርሱላት አላህ ትክክለኛዉን መገድይምራሺ ወገናችን
@zaharazahra4183
3 жыл бұрын
ባለን አቅም "ለማያቁ ሀሉ እስልምናን እናሳውቃቸው ሀጅር አለው
@welloyewayearehmanbariyatu7587
3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይራ ወገኔ አላህ ከጨለማ ወደብርሀን ያምጣሽ ያረብ አላህ ይምራሽሽሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tkgkhmhkk8326
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@fatumanurye9840
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ጁነይድ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
3 жыл бұрын
እኔ ለሞስልም እህቶች ልገራች በየተኝውም ስርፋ ስለእምነት ከተነሳ ዘላችሁ እስድብ ትገባላችሁ በየትኝውም ስርፋ ሳያችሁ በቃ ስድብ ነው ክርስቲያን ካፊር ምናምን የማትሳድቡት ስድብ የላም በቃ ካልተሳደባችሁ አይሁላችሁም ግን የናተ ሀይማኖት ስድም ይፈቅዳል እደ ይሌላን ሀይማኖት ስደቡ ይላል እድ ለራሱ ሀይማኖት ክብር ያለው ስው የስው ሀይማኖት አይሳደብም ምክንያቱም የራሱን እጅ ያኝው ሀይማኖት ምን እደሁ እንኳን ሳታቁ በራሳችሁ ሀይማኖት መቻ እየሄዳችሁ አትሳደቡ ስድብ ማንኝቸውም ስው ይችላል እኝም መሳድብ እንችል ነበር ግን አይፍቀድም በሀይማኖታችን ስድብ እራሱ ሀፅያት ነው ይለናል እደተሳዳ ቢውች አትሳድቡ ማስተዋሉን ይስጣችሁ በላችሁ እለፍ ይለናል ግን ሁሉንም ማለት አይደላም በጣም ጠሩመስልሞች አሉ አዳዶች ግን በቃ በስድብ ሀይማኖታችውን ያስከብሩ ይመስላቸውል
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
3 жыл бұрын
ካፊር ማለት ስድብ አደለም እኮ
@zemzemkersema9784
3 жыл бұрын
ትክክል ነክ ማሻ አላህ✅✅👍
@KdirMia
9 күн бұрын
ሰላት ሰላም❤❤
@Seidman696
3 жыл бұрын
በቲክትክ:ሁሴንአህመድንብጠይቀው:በደብአብራርቶይመልስላታል
@اموعمار
2 жыл бұрын
መሻኣላህ አኾና ጁነይድ ኣላህ ይሕፈዘክ
@tubemedinatube7008
3 жыл бұрын
ጀጃከሏህ ኸይርን ጁዲ
@حصهالخاطري
2 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah jzk
@susubintbaba2745
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አደብ የተሞላበት ጥያቄ አላህ ሆይ ሂዳያውን ስጣት
@alem-f6v
3 жыл бұрын
መላእክት ለኛ ምህረት ይለምኑልናሊ አለ ኡዝታዙ
@dvvx6346
3 жыл бұрын
መላእክት እንደሚያማልዱ ታምናላችሁ ማለት ነው? ኡዝታዙ ብለዋል
@ሲቲነኝቅመምዋ
3 жыл бұрын
ማአሻአላህ ወጃዙምላው ኸይረን
31:53
🚯 ከባዲ ፍጥጫ ኢሳና እየሱስ ይለያዩ ይሆን የዳኢ ሁሴን መልስ💪 ልጂቷ ግን በሶብር ማዳመጥ አልቻለችም #ashurka #Seifu_on_ebs
🦋 Seket 🦋 ስኬት Tube
Рет қаралды 24 М.
14:45
ጉድ ክርስቲያኗ በቁርአን ስታለቅስ! ለመጀመሪያ ግዜ ክርስቲያኖች ቁርአን ሲያደምጡ የተሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ • #ethiopia
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 296 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 14 М.
1:19:55
በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ወደ እስልምና መጣ| አስገራሚው የሸሀዳ ሰበብ|ሁስ አሰለመው| Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር | tiktok live
ንጽጽር ቲዩብ - netsetser tube
Рет қаралды 29 М.
17:51
ባሏ ለዘጠኝ ወር በተለያዩ ወንዶች ምን ተጠቅሞ አሰደፈራት?
Dink Tube
Рет қаралды 429
13:12
ይድነቅ ቃሲም እስልምናን ተቀበለ? | የክርስቲያን ስጋ መብላት ይፈቀዳል? | ሼሁ ምላሽ ሰጡበት! | Seifu on ebs | minber tv | ነጃህ ሚዲያ
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 20 М.
1:25:10
ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:34:47
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 612 М.
21:43
🛑የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር መግለጫ ሰጠ፥አሳፋሪ ንግግር/የ አክሱም ሙስሊም ህጃብ ብቻ አይደለም/Zad media
ZAD Media 2 ( ዛድ ሚዲያ 2 )
Рет қаралды 20 М.
25:05
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 27, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 16 М.
14:58
ባሏ ጉድ ሰራት! ሴቶች ተጠንቀቁ! የዘንድሮ ሰርግ ለየለት?! ወላሂ ያሳፍራል - ትዳር ወይንስ አዳር... የዘመናችን አሳፋሪ ጉድ #ነጃህ_ሚዲያ• በረራ ተጀመረ
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 118 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН