KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጀመረኝ ትምህርት ቤት ሆኜ ነው! የወጣቷ አስገራሚ የህይወት ጉዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:01:46
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ደገሙት፣ የኤርትራ ቁጣ፣ “ህልም አያውቁም”ጠቅላዩ፣ ሊከዱ ሲሉ የተያዙት ጄኔራል
16:33
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
🔴ሁሌ ሀዘነተኛ ነኝ 😂😂😂
Рет қаралды 10,250
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
ሀረግ አይንዬ
Күн бұрын
Пікірлер: 89
@hadaseabera6808
3 ай бұрын
አይዞሽ ልጆችሽ ከፍ ሲሉ ፏ ትያለሽ ያለ ነው ልጅ ማሳደግ ዋጋ ያስከፍላል በተረፈ ሞት ያልገባበት የለም እናት አያት አለሽ ተይ እነጂ ቁስላችንን አትንኪ የዘለቀ አለመኖር ጎድቶሻል ጠንካራ ሁኝ አይዲያ ፍጠሪ በረቺ እላለው
@Sfa-x2e
3 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ ቀላል መሰለሽ አዳሜ ታዩት አላችሁ
@امطالب-ل3ص
3 ай бұрын
በጣም ያላየ ነው እንደዚ ደምያወሩት ያየ ይገባዋል እኔም እንዲ ነበር ሳሳድግ ብስቁልቁል ብዬ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አድጋልኛለች ያለአባት ነው ያሳደኳት
@AssAssh-h3f
3 ай бұрын
በጣም ያማል በስደት አባትን ማጣት ከባድነው እህት አይዞሽ አላህያፅናሽ
@Rose-vw4gw
3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ ፡የልብ፡ስብራት ከባድ ነው 😢ልጆችሽ፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሽ❤
@zed8788
3 ай бұрын
ሁለቱንሞ ያጣን ምን እነበል? አቦ አመሰጋኝ ሁኑ ::🙏🙏ሀዘንን ትርፉ መከራ መጨመር ነው :: እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን::🙏🙏🙏🙏🙏😍
@kokobebeyn5815
3 ай бұрын
ሀዘን ይብቃ ጥሩ አይደለም አምላክ ከልካይ የለውም ንብረቱን የመውሰድ ስልጣን አለው ፀልይ ሀዘን ሀዘንን ይጠራል እግዚአብሄርን ፍሪ ደግመሽ አትዘኚ
@زوزوبتسعيد
3 ай бұрын
እነዚህ. አይባልም. ሁሉም ሰዉ. የዉስጥ. ችግር. አለበት. እራስሸን. ጠብቂ
@ጎንደርዋቀብራራነኝየሰውእ
3 ай бұрын
የልጆች አሳዳጊ ስንሆን ሁላችንም እንቀየራለን አትስሚያቸው
@sannysanny8423
2 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ 👍 ግን እራስሽን ጠብቂ በጣም አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው
@tigisit2534
3 ай бұрын
እናተ ሰዎች ያለችው እኮ ደብረብርሃን ነው 😢😢አብዛኛው ግዜ ብርድ ነው አየሩ ያጠቁራል
@SisNem-wx9jq
3 ай бұрын
ትክክል ሰውኮ ሀገሩን ረስቷን ሙከየፍ እየመታቸው ስለገረጡ ሰው ፀዬም ሲል የተጎዳ ይመስለዋል
@tigisit2534
3 ай бұрын
@@SisNem-wx9jq ቀላል ሙከየፍ ብቻ ሳይሆን ከቤት አንወጣም ለዛ ኢትዮጵያ ሲገቡ ያዩታል የምር የኔ ጓደኛ እዚህ ሆና በቃ ሊጥ መስለች ለፋሲካ ገባች ይሄው አሁን ክስት ብላ በቃ ትላንት ሳወራት ነበር እዚህ አረብ ሀገር ሆና ምግብ እራሱ በቀን አንዴ ነው የምትበላው ኪሎ በጣም ትጨምር ነበር ኢትዮጵያ ስገባ አስር ኪሎ ቀነሰች በሶስት ወር እና ኢትዮጵያ ስትገቡ ሁላችሁም ታዩታላችሁ 🙄አለቀ ደቀቀ በመዳም ሀሳብ ጥላችሁ ነው
@Tube-kj7ee
3 ай бұрын
ልቤን ነው የነካሽው እኔም አባቴ እያለቀሰብኝ ነው በደወልኩ ቁጥር እደው አመጭም እንገናኝ ይሆን እያለ ልቤን ይረበሻል አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ😢😢 ከባድ ነው ሀረግየአይዞሽ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
2 ай бұрын
በሰላም ያገናኘን😢የኔም ጨቅጭቆ ሊገለኝ ነዉ😢ምን እደታዬዉ አላቅም ዘድሮ ተነስቶበታል ነይ ነይ ብሎ ሊሞት ነዉ😢❤
@sabaali5002
3 ай бұрын
gobez enat nesh ❤gin le lijochesh setey raseshen tebiki hulachenm nge muach nen
@سبحانالله-ز1ه2س
3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@emebet2513
3 ай бұрын
አይዞሽ ሀረግ ያሉትን ይጠብክልሽ ተመስገን በይ።❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
3 ай бұрын
አይዞሽሀረግዬ😢 ፅናቱን ይስጥሽ ማማዬ አብሽሪ
@amentube9168
3 ай бұрын
አዎ በጣም እብድነበርሽ አይዞሽ አገሬ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@HAIMANOTADEFRIS
3 ай бұрын
Enam duro nw yemekitatelati FB laye ebide neberechi
@ጎንደርዋቀብራራነኝየሰውእ
3 ай бұрын
ዋናው ጤና ነው
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
3 ай бұрын
እባክሽ እራስሽን ጠብቂ በጣም ተጎሳቁለሻል :: እርጎ ጠጪ ማታ ማታ ማር በወተት ጨጪየአትክልትና ምስር ሾርባ ብይ ብቻ ቤት ያፈራውን አትክልትና ፍራፍሬ ተመገቢ
@ተሽንፍአለው
3 ай бұрын
ልጆች እናት ስትሆኑ ምንም እረፍት ልጆችሽ ነው ሚያዩት
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
3 ай бұрын
@@ተሽንፍአለው ቢሆንም የሷ ጉዳት ልክ አይደለም
@SisNem-wx9jq
3 ай бұрын
አረ ተይ አወኩ አወኩ አትበይ ፅድት ፍክት ያለች የፀይም ቆንጆ ናት የሷ ውበቷ ጌጧ ልጆቿ ናቸው ፊቷ ጭር ያለው ደግሞ እመጫት ስለሆነችና ሀገራችን ፀሀዩም መንገዱም አዬሩም ስለሚቀይር ነው እናም ተረዷት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
3 ай бұрын
እውነት ብለሻል ልጆች ቢኖሩም እራስን መጠበቅ ግድ ነው እሷ ጤነኛ ስትሆን ነው ለልጆቿ የምታስፈልገው
@امطالب-ل3ص
3 ай бұрын
@@SisNem-wx9jq እውነትሽን ነው የልጆች እናት ነች በዛላይ ገጠር ናት እንደውም ጎበዝ ነች❤❤❤
@Menelik27
2 ай бұрын
ለምን ግን ልጆቹ ይታያሉ? ይገባኛል ብቻሽን ስትሰሪ ከባድ ነው። ቢሆንም አስቢበት እባክሽ እሁን እፃን ናቸው ቡሃላ ለምን ቢሊሽስ? ወዳጅ እንዳለ ጠላትም አለ አባክሽ አታሳያቸው ምን ትጠቀሚያለሽ እነሱን በማሳየት ? ሲተኙ ሥሪ ትክክል ነው ብዬ በግሌ አላስብም ለራስሽ።
@SemuSemira-wc8pd
3 ай бұрын
ሴትዪ ኤጭ አተስመሳይ አባትሽ ቆዩ እካ ምንሆነሽ ነው ሆ
@zewdneshtadese
3 ай бұрын
ፈጣሪ ያፆናናሽ😢😢
@MDARIF-rh4cd
2 ай бұрын
እኔም እንዳንቺውነኝ ስደት ላይነው ያጣሁት እናቴን ምንምግ ጊዜውቢሆድ ከሆድአይወጣም😢😢😢😢😢😢😢
@adamia3883
3 ай бұрын
U are great Mom keep it up ❤🥰🥰🥰👍
@SaraAman-o5l
2 ай бұрын
አይዞኝ ውዴ❤
@netsib3805
3 ай бұрын
Eraseshen tebeke, tiru ayidelem yaleshew❤
@عبدالله-س2ل1ض
3 ай бұрын
ጎፋ ዞን ባዴ 500 ሰው ነው ያለቁት 😢😢 ተመስጌን እውቂ
@genetayele990
3 ай бұрын
Ayezosh gin eiraseshe tebekey tenkwbakebey hulu yalefal
@selamlove7d
3 ай бұрын
እራሽን ጠብቄ አንች ስኖሬ ነው ለልጆችሽ የምታስፈልጌቸው ማሬ❤❤❤❤
@radiam277
3 ай бұрын
ere hareg fitesh betam gertetwal beselam nw semonun tekejelegna aydeleshem
@danukamaladin2353
3 ай бұрын
Erguz nat
@EbSShort
3 ай бұрын
❤❤❤ayzoshi❤❤❤❤
@baisaj2698
2 ай бұрын
❤❤
@reemaalkaabi7988
3 ай бұрын
ሰላም አረግ ግንኮሊያ የበላችው ቁርጥ ለምን በላሽ አረግዬ ለፈን ያህል ነው እዳይከፋሽ ውዴ እሺ
@khayalahusein4760
3 ай бұрын
ሀዘን ጥሩ አደለም ያለሽን አመስግኚ
@HannaAntealehegn
3 ай бұрын
በእግዛቡሄር ስራ አትግቢ ሁላችንም ወደ ዛዉ ነ ን ግን ሂወት ይቀጥላል ዉስጥሽ ደስተኛ አይደለም ተቀየሪ
@mazas3076
3 ай бұрын
እውነትነወ
@Fatumamasha-js1vq
3 ай бұрын
ደምሪኚ ዉደ
@Fatumamasha-js1vq
3 ай бұрын
ደምሪኚ ዉደ
@asrdewadmas8959
3 ай бұрын
አጥቸ አይደለም አትበይ ያሳለፍሺውን አትርሺ ማር ነገር
@-zedye
3 ай бұрын
ተይ ሃረግ አትዋሽ ዝም በይ ሁላችሁም በስደት ቤተሰብ አተናላ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
3 ай бұрын
😢😢😢 ይቅርታ. ሀረግ
@HhcHhc-sn9uk
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@adeen2013
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@menberelegesse4717
3 ай бұрын
ሐረግ ሁላችንም ሰደት ላይ ተጎድተናል እኔ አባቴን አንዳችዉ ተጎድቻለሁ አገሬ መግባት ባልቻልኩ ሰዓት ልቀብረዉ አልቻልኩም ሀዘኔን በዉሰጤ ይዤ እኖራለሁ ሰለዚህ መተዉ ነዉ ዘመድ አይሆንም እግዚኣብሔር ለሁላችንም ሰዓት ሲደርስ ሃጂ ነን ተይዉ ልጆችሽን ተመልከች ልብሰ አይደለም ለሰዉ ልጅ አላማ ነዉ አንቺ በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነሺ ሰዉ ወሬኛ ነዉ እነሱም አሁን ሰዉ ቤት ስላሉ አይታወቃቸዉም ማንኛችንም ሰንገባ ቦታችን አንገባለነ አያሳስብሺ❤❤❤❤
@MartaBerhanu-vs7qm
3 ай бұрын
Same I lost my Mum 2 weeks ago
@watermelonyuh3810
2 ай бұрын
ዞሮ ዞሮ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ፈጣሪ የፈቀደውን ነው ያደረገው .አንቺ ስትኖሪ ነው ልልጆችሽ እናት መሆን አለብሽ መቀበጠሩን ተይና ተጎድተሻል እራስሽን ጠግኚ ከወደቅሽ መነሳት ይከብድሻል
@Havase22Havase22-dd8oz
3 ай бұрын
አይ ሀረግ የፌስ ቡክ ንግስት ነበረች ትዝ ይለኛል ከebs እንጨዋወት ፕሮግራም በላይ ተከታይ ነበራት አሁን ግን ምነው ተጎሳቆልሽ? ባልየው ጥሩ አይመስለኝም
@Sarah-kg6mb
2 ай бұрын
ከሊያ ጋር ለምን አታወሮም
@netsib3805
3 ай бұрын
Hagerun lekekew
@ሙሉ.ታምሩ
3 ай бұрын
አይዙሽ ማዘን ጥሩ አይደለም ልልጅችሽ አስቢ ውላችንም ቤት ገብታል ውሊም የግር እሳት ነው ግን ለልጅችሽ ስትይ ቻየው እኛም ችለነው ነው
@Sojoo-se1nv
3 ай бұрын
እረ ተይ ሀረገ ኩሎን አሰተካክይው ወደ ነበረሺበት ተመለሺ የሞተኮ ተመለሶ አይመጣም ምን ሆነሻል በጣም ነው ብሰቁል ያልሺ
@Gabya-ze2tl
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አይዞሽ ማሬ አሁን ልዞችሽ አሉ እድለኛ ነሽውዴ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedeteshomeyigezu1330
3 ай бұрын
እረ ወደዛ ይረፉበት አባትሽ ቆዩ እኮ ምን ሆነሽ
@AsdQwe-qr8zs
3 ай бұрын
ምክንያት አታብዥ እኔ በሰደት አባቴን ሁለት እቴን የህቴን ባል የአባቴን እህት በጣም የምወደው ያሳደገኝን አያቴን ከሀገር ሳልወጣ እናት ወንድሜን በሁለት ወር ልዩነት አጥቻለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ደሰተኛ ነኝ አላህ የፈቀደውን አረገ ደሰተኛ ነኝ እኔም የሱ ነኝ ወደሱም ተመላሸ ነኝ ሀረግ አታማሪ አች እናት አለሸ ልጅ አሉሸ እኔ እነዝህ የሉኝም አልሃምዱሊላህ አላህን አላማርረም ደሰተኛ ነኝ ሁሉም የሱ ፍቃድ ነው እራሰሸ ጠብቂ
@HannaAntealehegn
3 ай бұрын
ከእግዚሀቡሄር አትጣይ
@MaslatMaslat
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@عزيزعزيز-ي6ش6ظ
3 ай бұрын
እሬሳ መሰለሻል ሰታሰጠይ
@abebatube3540
2 ай бұрын
አይባልም
@BzuneshMola
2 ай бұрын
ፈልጊሽነበር ስልክቁጥርሽንእባክሽ
@SabaBerhane-rm8lb
3 ай бұрын
❤
@ይዘሺወለየዋይቱብ
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fevenashenafi8753
3 ай бұрын
ወገኛ
@lemlemnegusse2934
3 ай бұрын
ከልለሽ የለሽም
@EthiopianEthiopian-dw4ex
3 ай бұрын
አረ ግበዝ ነሽ
@mdvip967
3 ай бұрын
የኔ እህት ልጆችሽን ያሳድገልሽ ሀርገየ የኔ ውድ❤❤ ስራሽን በጣም እወድልሻለሁ እማ ጠካራ ነሽ ❤
@Balge-hl3ty
3 ай бұрын
𝑎𝑚𝑖𝑛𝑛 𝑎𝑘𝑟𝑏𝑖𝑙𝑒𝑛
@BezaKelelaHaile
3 ай бұрын
ደነዝ ነሽ አሁን ጠላዉሽ ፈጣሪነዉ የምያሰቀምጠዉ ለልጆችሽ ተደሰቺ ይሻልሻል
@Menelik27
2 ай бұрын
ምን አስጨነቀሽ ምንስ ቢያወሩ እንደዚሁ ቆንጀ ነሽ። ሌላ ሀሳብ አምጪ እንድናይሽ ጥሩ ሀሳብ አምጪ ወሬ አሜት ሰልችቶናል
@racheltakala7118
3 ай бұрын
አታስመስይ እዩኝ እዩኝ እዩኝ እዩኝ ብለሽ ነበር ስብርብርብ አልሽ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
3 ай бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ እንዴ ቤተሰብ የሞተብሽ ተመስገን በይ ቤተሰብ ሙሉ በአንድ ቀን አልቀዋል ይህው በደቡብ ያንቺ እራስሽን መጣል ከአባትሽ ሞት ጋር ምን አገናኝው ሀገር ከገባሽ ቆየሽ ደና ኑሮ ነበረሽ ልብስ ያለሽ ይበቃል እራስሽን ጠብቂ ባለሽ ነገር ሰውነትሽ ፊትሽም ልክ አይደለም አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው ሀሳብ የሰጠነው ከቅንነት ነው ዩቱብ እንዴት እንደሚሰራ እወቂ😂 ከጉዋደኝሽ ሊያ ተማሪ ሚዲያ ላይ ያለ አጀንዳ ይዘሽ ሀሳብ መስጠት ጂጂ አገባች አይደል ቤተሰቦች እያልሽ😂😂😂😂 ሸቅይ ሰአት አመቻችተሽ ልጆችሽ ሲተኙ ግቢ
@Felenatan263
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@TakashTasfaya
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ethiopiatikde
3 ай бұрын
አይ ችጋር ጠኔ ባለ ቁላውስ
@sarahsarah2721
3 ай бұрын
በጣም አካበድሽ አላቅሽም እንዴ
@robel6201
3 ай бұрын
Pales number tellfen ሀረግ
1:01:46
የጀመረኝ ትምህርት ቤት ሆኜ ነው! የወጣቷ አስገራሚ የህይወት ጉዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 141 М.
16:33
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ደገሙት፣ የኤርትራ ቁጣ፣ “ህልም አያውቁም”ጠቅላዩ፣ ሊከዱ ሲሉ የተያዙት ጄኔራል
Feta Daily News
Рет қаралды 147 М.
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 55 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
21:05
‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 483 М.
10:26
Ethiopian New Prank ዘሌ እራሱን አጥፍቶ ነበር😭🙄 25 October 2024
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 8 М.
15:31
ስራ ቦታው ድረስ ሄዳ ሰርፕራይዝ አረገችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 97 М.
11:49
🔴የሊያ ጓደኛ ምን ነካት ከዚህ ሰውረን
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 10 М.
30:07
በአንድ ቀን ስድስት ልጆቹን የሞሸረው ቤተሰብ ከዋዜማው - ሰርግ ሥነ ስርዓት
Fana Television
Рет қаралды 800 М.
45:48
ህዝብ ይፍረደኝ! የልጆቼ አባት አለፍቃዴ የወ'ሲብ ቪዲዮ ቀርፆኝ እያስፈራራ ገንዘብ ይቀበለኛል @Sheger info Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 192 М.
22:45
በ ቤልጂየም የነበረን ቆይታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ESCFE ETHIOPIA
Fani Samri
Рет қаралды 73 М.
7:04
Ethio ልጄቼ ከአባታቸው ጋር ሲውሉ🔴
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 7 М.
8:05
የቱን ለብሼ ልሂድ 🔴
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 8 М.
17:54
ሜሪ እጅግ ከባድ ፈተና ፈተነችኝ አይ አዲስ ትዳር ab tube | haymi tube | meri tube | bke tube |
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 64 М.
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 55 МЛН