ሐምሌ ስላሴ ምልጣን hamle sillase miltan

  Рет қаралды 2,275

yabybcj Gola

yabybcj Gola

Күн бұрын

Пікірлер
@ios1517
@ios1517 5 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን አሜን🤲🤲 አሜን🤲 አሜን🤲አሜን🤲 አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲 እንኳንአደርሳችሁ አደርስገን ለቅድስት ስላሶች መታሰቢያ ክብር አል ቅድስተሰላሶች ከክፉነገርሁሉ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ አባቶቻችንን በእድሜበጸጋይጠብቅልን በርከታችሁ ይድርሰን አሜን/፫🤲🤲🤲 እህት ወንድሞች መምህራንአባቶቸ ሂሩተስላሴ ብላችሁአስቡኝ በጸሎታችሁ አሜን/፫ ውስጤሰላምአቷል😢😢
@softmaker5298
@softmaker5298 5 жыл бұрын
እንኳን ለእግዚአ ዓለማት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን! በዕለቱ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚደርሰውን ቃለ ማኅሌት እነሆ እንደሚከተለው ቀርቧል መልካም በዓል ያርግልን፡፡ መቅድመ ኵሉ ንሰብክ ሥላሴ ዕሩየ ወቅዱስ ዘውእቶሙ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ- ከሁሉ አስቀድመን በአካል ልዩ በቅድስና(በክብር) አንድ የሆነውን ሦስትነትን እንሰብካለን ይኸውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው፡፡ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት (ሃይማኖተ አበው፤ 210) 1 ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም፡፡ ዚቅ በከመ ይቤ እግዚእነ በወንጌል ዘያፈቅረኒ ይዕቀብ ቃልየ፤ ያፈቅሮ አቡየ አነ ወአብ አሐዱ ንሕነ፤ ወካዕበ ይቤ አሐዱ ሕላዌነ፤ እምሰማያት ወረደ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ፤ ኮነ ሕጻነ ወተወልደ በተድላ መለኮት፤ ዘይሥዕሎሙ ለሕጻናት በውስተ ማኅፀን፤ መጽአ ለመድኀኒት፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ 2 ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ እምሰብእ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡ ዚቅ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ዘበተዋህዶ ይሴለስ እምኀበ አብ ትጉሃን ይትቄደስ እሳተ ሕይወት ዘኢይተገሠሥ ወኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ፡፡ 3 ተፈስሒ ድንግል ዘኢተአምሪ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤ እንዘ ትዘብጥ ከበሮ ቅድመ አዕላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ ትነግር ውዳሴ፤ ማርያም እኅቱ ለሙሴ፡፡ ዚቅ በፈቃደ አቡሁ ወረደ ኀበ ማርያም ተአንገደ በድንግልና ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ፡፡ 4 ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላውያተ፤ ለረኪበ ስሙ ኅቡዕ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤ መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚአክሙ ገጻተ፤ እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ። ዚቅ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ነአምን ዘንተ ሥላሴ አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም፤ ዘእምኔሁ ለአብ ወልድ ተወልደ በአምሳለ ዚአሁ ኅቡር ህላዌሁ፤ ነአምን ንሕነ ነአምን፡፡ ወረብ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም አሐዱ ውእቱ 5 ሰላም ለአጻብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዐልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ዚቅ ርእይዎ ኖሎት አዕኰትዎ መላእክት ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ወረብ ርእይዎ 'ኖሎት ርእይዎ አእኮትዎ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል 5 ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤ መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ሰብዐተ፤ ህየንተ አሐዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩኒ ምእተ፤ ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍስሕተ ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ፡፡ ወረብ ጸግዉኒ አጋዕዝትየ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ዚቅ ስብሐት ለከ፤ ስብሐት ለዘወለደከ፤ ስብሐት ለዘሠረፀ እም አቡከ፤ ዘዕሩይ ምስሌሁ ወምስሌከ ለከዊነ ዘሀሎ ወይሄሉ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡፡ ወረብ ስብሐት ለከ ስብሐት ለዘወለደከ ስብሐት ለዘሠረፀ እምአቡከ ዘሀሎ ወይሄሉ ዘዕሩይ ምስሌሁ #ምልጣን፤ ኵሉ ይሰግድ ለሥላሴ ፤ ወይትቀነይ ኵሉ ለመንግሥተ ሥላሴ፤ እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል፤ ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ፡፡ አመላለስ እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል እስመ ኮነ ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ ወረብ ኲሉ ይሰግድ ለሥላሴ ኲሉ ይሰግድ ወይትቀነይ ኲሉ ለመንግሥተ ሥላሴኲሉ ይሰግድ #እስመ_ለዓለም፤ እገኒ ለከ እግዚኦ አምላኪየ ዘዲበ ሠረገላ ኪሩቤል ትነብር፤ ኢየሐፅፅ ወልድ እምህላዌሁ ለአብ፤ እንዘ ሀሎ ምድረ ኀቤነ ነገረነ ዜናከ፤ ማርያምሰ ተንከተመ እግዚአብሔር ኮነት ለነ፤ ዛቲ ይእቲ ትምክሕትነ ስምዓ ግዕዛንነ፤ ወተወልደ መድኃኒነ ፍሥሐነ ወክብርነ፤ ወልዶ ዘያፈቅር ፈነወ ለነ። #ሰላም፤ ሃሌ ሉያ(2X) ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤ ውስተ ማፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ፡፡ +++ ኦ ሥሉስ ቅዱስ ዕቀቡነ እመከራ ሥጋ ወነፍስ ለኵልነ ዉሉደ ጥምቀት፡፡
@softmaker5298
@softmaker5298 5 жыл бұрын
መቅድመ ኵሉ ንሰብክ ሥላሴ ዕሩየ ወቅዱስ ዘውእቶሙ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ- ከሁሉ አስቀድመን በአካል ልዩ በቅድስና(በክብር) አንድ የሆነውን ሦስትነትን እንሰብካለን ይኸውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው፡፡ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት (ሃይማኖተ አበው፤ 210)
የሐምሌ ሥላሴ ወረብና የዘወትር እስመ ለዓለም
27:43
elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ሃምሌ ገብርኤል ምልጣን Hamle gebriel
23:25
yabybcj Gola
Рет қаралды 365
مديح القديس فيلوباتير مرقوريوس أبو سيفين
11:44
ANA MASEE7Y - أنا مسيحي
Рет қаралды 1,7 МЛН
ወረብ ዘሐምሌ ቅድስት ሥላሴ
13:04
ቃለ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ KALE MAHLET ST YARED
Рет қаралды 1 М.
የሐምሌ ሥላሴ#ዚቅ    Trinity of July
46:33
ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
Рет қаралды 2,6 М.
"ስብሐት ለአብ" || ወረብ ዘሐምሌ ሥላሴ Hamle Selassie Wereb
14:39
ደቂቀ ያሬድ Deqiqe Yared
Рет қаралды 6 М.
መልክአ ስላሴ👆🏻
18:36
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 405 М.