ሁሌ ስጠራሽ || በአባ ብርሃነ ኢየሱስ ሽመልሥ ||

  Рет қаралды 640,033

ቤተ ዜማ  Bete Zema

ቤተ ዜማ Bete Zema

Күн бұрын

Пікірлер: 815
@ye-habesha239
@ye-habesha239 10 ай бұрын
395K እይታ አለው ደስ ይላል አሁን ከእናንተ ቢያንስ 100K ሰብስክራብ አድርጉ አያልቅብንምኮ ብንረዳዳስ?
@HelinaBebesh
@HelinaBebesh 5 ай бұрын
.okmkmiiioo8!
@Mahitote-3
@Mahitote-3 2 ай бұрын
እኔ አርጌዋለሁ አንተም የኔን አርግልኛ
@Eluti-wo7kx
@Eluti-wo7kx 4 ай бұрын
ሁሌ ስጠራሽ አማላጀ ብየ አፅናኝ አጥቼ ሁኜ ለብቻየ የጌታየ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ግቢልኝ ቤቴ እንባየን አብሽ የበረታ ነው ሸክሙ ይከብዳል ብቻውን ወቶ ማን ይችለዋል ጅራፏ ብዙ አለም ዱላዋ ባንች ነው ድንግል ነፍሴ ተስፋዋ ካላንች አይሞላም የኔ ጎዶሎ ጠላቴ አይሳቅ ቤቴ ተነቅሎ ልቤ ካንች ነው ነይ እመቤቴ ከልጅሽ ዙፋን ይድረስ ፀሎቴ ይለምለምልኝ ተስፋ ውጥኔ አይጨልምብኝ የደስታ ቀኔ አቁሚው ድንግል የጭንቁን ጅረት ከዛሬ አይለፍ ሞትና ሽንፈት እንዲምረኝ ነው ሁሌ የማለቅሰው ከዙፋኑ ፊት ምመላለሰው ጥላሽ ሲያርፍበት ሚዛኑ ይደፋል ጥርኙ ዉሀ ነፍስ ያሳርፋል
@elfneshizarafo
@elfneshizarafo 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 Жыл бұрын
ሲዘምሩ ውለው ሲዘምሩ ይደሩ የኔ አባት ። በእናንተ አንደበት መዝሙሩ ወደ ሰማይ ያደርሳል ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን አሜን
@Abreshad19
@Abreshad19 Сағат бұрын
አባቴ ረጅም የውዳሴ ዘመን ይሁንልዎት🙏 *** ሁሌ ስጠራሽ አማጄ ብዬ❤
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ግን😢😢😢
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
🙏🥰
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt Жыл бұрын
እረ አለን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር አሜን❤❤❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
Tiktok ላይ 24 ሰአት ልመና ላይ ነዋ ያለው እኔም ኦርቶክስ ነኝ ሐገር በጦርነት በርሐብ እማቀቀች ባለችበት ወቅት ትውልዱ ማስተዋሉ ተነጥቋል ለማኝ ግዴለሽ አላማ ቢስ ጨካኝ እዝነት የሌለው ሁኗል እግዚአብሔር ማስተዋላችንን ይመልስልን ሌላ ምን ይባላል
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም Жыл бұрын
@@serk-ke7xt አሜን እህት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም Жыл бұрын
ሁሌ ስጠራሽ አማላጄ ብየ አፀናኝ አጥቸ ሁኜ ለብቻየ የጌታየ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ግቢልኝ ቤቴ እንባየን አብሽ🙏🙏🙏❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባ
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን🙏🥰
@YoJulex
@YoJulex Жыл бұрын
Amen
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@nigistetesema3502
@nigistetesema3502 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን Subscribe Like share በማድረግ አበረታቱን ቤተ ዜማ Bete Zema ዝማሬው ይቀጥላል
@የድንግልማርያምልጂወለተኪ
@የድንግልማርያምልጂወለተኪ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Zesiltanu
@Zesiltanu Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b Жыл бұрын
ለምን ክራር ትጠቀማላችሁ? በሲኖዶስ ያልጸደቀ መሳሪያ ነዉ
@arsemaMelake
@arsemaMelake Жыл бұрын
❤❤❤❤
@eduworld101
@eduworld101 11 ай бұрын
aye esuse begename altsedekme ko .... kebero tsenatsine ena mekuamya bicha new yetsedekut !@@amenmeron-zl3ii7bw4b
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 11 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሠማልን❤❤
@ጓልራያሞኾኒ
@ጓልራያሞኾኒ Жыл бұрын
እመቤታችን የሁላችን እንባ ታብስልን😢 አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏❤️
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@Genichohailmariam
@Genichohailmariam Жыл бұрын
🙏
@eduworld101
@eduworld101 10 ай бұрын
Amen
@BaleyShankuta
@BaleyShankuta Ай бұрын
እመቤቴ በጸሎቷ ትርዳን የልባችንን መሻት ትፈጽምልን አሜን
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን አጥንትን የሚያለመልም ልብን የሚጠግን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏❤❤
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@MelkamKasa-gn8sq
@MelkamKasa-gn8sq 11 ай бұрын
አባ ዘመንወት ይባረክ መንፈስን የሚያረጋጋ ድንቅ ዝማሪ እንባን የሚያብስ እግዚአብሔር ሁሌም ማህሪ ነው ምህረቱ አይለየን የሚያመሰግን አንደበት ምነኛ የታደለች ነች
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር የምሰማዉ ጭንቅ ሲለኝ እና ሲያመኝ እንደ ፀሎት የምጠቀምበት ነዉ
@صليعلىمحمد-ت5ط
@صليعلىمحمد-ت5ط 3 ай бұрын
😢😢እኔም
@henokmillion9774
@henokmillion9774 10 ай бұрын
"ጥላሽ ሲያርፍበት ሚዛኑ ይደፋል፤ ጥርኙ ውሃ ነፍስ ያሳርፋል"
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን። ፀጋውን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ጥዑም ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫ ✝️🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@አሐል19
@አሐል19 Жыл бұрын
ሁለት ክራር በሁለት እጅ መምታት ድንቅ ችሎታ ነው
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
🥰🙏
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
የጌታየ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባመችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesertNugse
@MesertNugse 4 ай бұрын
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመል የመላክት ዝማሬ ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከት ያድልልን❤❤❤❤❤❤
@mesganaashenafi
@mesganaashenafi 3 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማው ውስጤ በደስታ ይሞላል ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ነፍስን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@BeltechBogale
@BeltechBogale 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ !የእማ ፍቅር ልጆች በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መታደል ነው ለእግዚአብሔር መዘመር መመረጥ ነው ተባረኩ ደሞ የእግዚአብሔር መንፈስ እነዳደረባችሁ ስትታዩ ልብ ታስደስታላችሁ እድግ በሉሉን !
@Tsigegmariyam
@Tsigegmariyam Жыл бұрын
አባታችን ምን ብዬ ልመርቅ፡በእውነት ልዩ ነው።ከዘማሪዋ በላይ ነው ያሳመሩት።።።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 6 ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል እመብርሃን ትለመነን😢😢😢😢😢❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@MuluBelay-yy1er
@MuluBelay-yy1er Жыл бұрын
Yene abeti berakewote yederesen ❤❤❤❤❤❤❤
@TguMedia
@TguMedia 9 ай бұрын
ተመስጬ ወደ አርያም ወሰደኝ የጌታዬ እናት ጉዱልይን የምት ሙይዉ ቺግሬን ባንቺ ምልጃ አልፋለዉ ያንን የመኪና አደጋ ቁሚልኝ ከፊቴ አዉንም ከፍቶኛል ደርሰሺ አፅናኝን የጌታዬ እናት❤❤❤❤
@hailezewge
@hailezewge 11 күн бұрын
ሁሌ ስጠራሽ አማላጀ ብየ አፅናኝ አጥቼ ሁኜ ለብቻየ የጌታየ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ግቢልኝ ቤቴ እንባየን አብሽ የበረታ ነው ሸክሙ ይከብዳል ብቻውን ወቶ ማን ይችለዋል ጅራፏ ብዙ አለም ዱላዋ ባንች ነው ድንግል ነፍሴ ተስፋዋ ካላንች አይሞላም የኔ ጎዶሎ ጠላቴ አይሳቅ ቤቴ ተነቅሎ ልቤ ካንች ነው ነይ እመቤቴ ከልጅሽ ዙፋን ይድረስ ፀሎቴ ይለምለምልኝ ተስፋ ውጥኔ አይጨልምብኝ የደስታ ቀኔ አቁሚው ድንግል የጭንቁን ጅረት ከዛሬ አይለፍ ሞትና ሽንፈት እንዲምረኝ ነው ሁሌ የማለቅሰው ከዙፋኑ ፊት ምመላለሰው ጥላሽ ሲያርፍበት ሚዛኑ ይደፋል ጥርኙ ዉሀ ነፍስ ያሳርፋል
@HiowtHiowt-z9d
@HiowtHiowt-z9d 18 күн бұрын
እልልልልልልል የኔ አባት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናቴ ሲዘምሩ አደበታቸው ሲጣፍጥ እኮ
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን😢😢 አንድ አመት ባልሞላ ውስጥ አባቴን ወንድሜን አጥቼ በስደት ላይ ህይወት እራሱ ተስፋ አስቆርጦኝ ነበር ይሄንን መዝሙር ስሰማ ትንሸ ተጽናናሁ እስኪ በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም ልቤ ነው የተሰበረው በስደት ላይ ሀዘን በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አይዞሽ 🥰🙏🙏🙏🙏
@EmewedshKefyalew
@EmewedshKefyalew Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እርሱ የፍቀደው ሁነ ነብስችውን ይማር😢
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት Жыл бұрын
@@EmewedshKefyalew አሜን እህቴ 😭😭
@hewanawita2220
@hewanawita2220 Жыл бұрын
Nefsachewn Bestände Genet yanurlin,,, EMEBRIHAN tatsnansh ayzosh metenker new....babatu ekif menorn maynafik man ale? Babatoch ekif nachew eyalsh tetsnagny Ehre ayzosh
@almaztadesse2845
@almaztadesse2845 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ታበርታሽ
@Bai7509
@Bai7509 4 ай бұрын
እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልሽ ❤❤❤❤
@OkOk-ht1jd
@OkOk-ht1jd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@melkamzemen736
@melkamzemen736 3 ай бұрын
ደስ የሚል ጣዕመ ዜማ። አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@YeniwubLeweyehu
@YeniwubLeweyehu 9 ай бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከሀጢያት በቀር የልቦናዎት መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልዎት
@razakmaster1798
@razakmaster1798 Жыл бұрын
የእመቤታችን ምንጃ ለዘለአለም አይለየን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@MahletGirum
@MahletGirum Жыл бұрын
Embeteeee erjign abatee kale hiwoten yasemalen
@አንቺእናቴድንግል
@አንቺእናቴድንግል Жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
አረ አለን ምን መሄጃ አለን ከድንግል ማሪያም ከልጃ ከአማኑኤ ከመድኃኒያለም ከኤልሻዳይ ኩሉ አለም ጌታ ወዴት እሄዳለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi Жыл бұрын
አጽናኝ አጥቼ ';;!!!!!!! ❤😢😢😢
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 Жыл бұрын
ከዘማሪቷ ድም የበለጠ በርሶ ሲዘመር ዉበት አለዉ የማይረብሽ ፍስስ የሚል ልዝብ ያለ ቃና❤❤❤
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ሁሌ ስጠራሽ አማላጄ ብዬአፅናኝ አጥቼ ሆኜ ለብቻዬ የጌታዬ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ጊቢልኝ ቤቴ እንባዬን አብሽ 🎉🎉🎉የተዋሕዶ እንቁ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሪ የአገልግሎቶ ዘመን ይባረክ
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@tibyenshako7245
@tibyenshako7245 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 4 ай бұрын
አቤት ሲመስጥ ልክ እንደ ዘማሪ እንግዳ ወርቅ አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
እኒህ አባት ኤፊቢ ላይ ትንሺ ቪዶቸውን አይቼ ደጋግሜ ስስማት ነበር በዝህ ሙሉውን ሳገኘው ደስ አለኝ ቡራኬዎት ይድርስን አባታችን ደስ የሚልና ነፍስን ሐሴት የሚያርግ አደበት እውነት ፀጋውን ያብዛሎት ዝማሪ መላእክትን ያስማልን❤
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን🥰🙏👇🥰🥰🥰🥰
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ መአረግ ❤❤
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
​@@AsnakechGetabalewየኔ ግብዣ እኮ ይጣፍጣል 😂 ግን እውነት ፀጋቸው ልዩ ነው ደጋግሜ ብስማቸውም አይጠገቡ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
እሰግዲ ለኪ እሜልም መዝሙር አላቸው ተጋበዢልኝ በጣም ነፍስ ያድሳሉ😢♥🌹
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
@@shalushalu8859 እናመስግናለን💕 ማህቶት ዮቱብ ላይ አግኝቸዋለሁ ፀጋውን ያብዛላቸው ላባታችን 💕
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Zemare Melakt Ysemaln Baewnet❤❤❤
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን!
@cocobi9575
@cocobi9575 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MrBrookesh
@MrBrookesh Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ፀጋዎት ይብዛልን!
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 10 ай бұрын
የምንዘመርለትን ለይቶ መዘመር ቢሆን ከተጠያቂነት ማምለጥ በሆነ ነበር “እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዝዛል፥ በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይሆናል፤ የእኔ ስእለት ለሕይወቴ አምላክ ነው።” - መዝሙር 42፥8
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ወርቅ የእውነት ምንም ስደተኛ ብሆን ምንም ቢደክመኝ አረፍ ስል አባቶቼን ወንድሞቼን እህቶቼን በቃ ቃለ እግዚአብሔርን የሚያስተላልፉ ሁሉንም ሳያቸው ሳገኛቸው ተመስገን እላለሁ ቢደክመኝም እበረታለሁ ብቸኝነት አይሰማኝም ከምር ስለሁሉም ነገር ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🤲አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን 🙏🥰🥰
@frahiwotfra
@frahiwotfra 6 ай бұрын
የኔ አባት ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤
@rahelloveTube
@rahelloveTube 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🥰❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hayat-is9yb
@Hayat-is9yb Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእውነት እመቤቴ አትለየወት አባታችን❤❤😢😢
@Abreshad19
@Abreshad19 Сағат бұрын
አባቴ ረጅም የውዳሴ ዘመን ይሁንልዎት🙏 *** ሁሌ ስጠራሽ አማጄ ብዬ❤
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ልብን የሚጠግን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@سعيدعلي-ش4ح
@سعيدعلي-ش4ح 6 ай бұрын
በእባ የጨረስኩት መዝሙር😥😥 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በፆለት አስቡን🙏🙏በስደት ማንም የለኝ እማምላክ አማላጀ አለሁ በይኝ አትለይኝ እናቴ 🙏🙏😢😢😢😢😢😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.አ ባታችን ዝማሬ መአላአክት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመአምላክ ስሟ በፍጥረት አደበት ሁሉየተመሠገነ ይሁን::
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 11 ай бұрын
ወላዲት አምላክ እባክሽን የሁላችን እንባ አብሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤️
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሬያም የጭንቅ አማላጂ የሁላችን እናት በረከቷ አይለዬን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@የማርያም-በ2ቈ
@የማርያም-በ2ቈ Жыл бұрын
ሁፍ የኔአባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽ምን አይነት ስጦታ ነው ❤
@zerufaeldemesiw1998
@zerufaeldemesiw1998 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ❤❤
@YsdYdf
@YsdYdf Ай бұрын
ሁሌ ስጠራሽ እመቤቴ ዛሬም ድረሽልኝ እንደ ትላንቴ😢😢😥
@sgjf1803
@sgjf1803 11 ай бұрын
❤ዝማሬ መላእክት❤❤❤❤ ያሠማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤ ቸሪቱ ያገልግሎት ዘመንዎትን ትባርክ😢
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 Жыл бұрын
ዘመሪ መላክ ያሰማልን የኔ አባት ሲዘምሩ ዉለዉ ቢዳሩ ማይጠገቡ አባት ናቸዉ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን😢❤❤❤
@romakeleta8401
@romakeleta8401 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን 🙏
@Deriyeloveyemariamlij
@Deriyeloveyemariamlij Жыл бұрын
ለአባታችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ አጥንቱን ፡ የሚያለምልን ፡ ዝማረ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን !!!!!!!
@ስአሉለነTube
@ስአሉለነTube 10 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ አግዥኝ አንች ታውቅው አለሽ 😢😢😢
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 Жыл бұрын
ዝማሬ :መላህት :የድርግልን:ቸሩ:መድሀኒዓለም
@Eነኝያባቴልጅ
@Eነኝያባቴልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሠማልን አባ ቡራኬዎ ይድረሠን ሁሌ ስጠራሽ አማላጄ ብዬ አፅናኝ አጥቼ ሁኜ ለብቻዬ የጌታዬ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ግቢልኝ እቤቴ እንባየን አብሽ😭🙏ዝማሬ መልአክ ያሠማልን አባ❤
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@Liz-mb5un
@Liz-mb5un Жыл бұрын
እመቤታችን የሁላችንንም እንባ ታብስልን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 8 ай бұрын
የጭንቅ አማላጅቱ ከዚህ መከራ ህይወት አደበቷ. ን ያጅልኝ ለኔም ትግስት ስጭኝ አውጭኝ 😢😢😢
@asoni-pv7is
@asoni-pv7is Жыл бұрын
እመቤቴ ኾይ የእንባን ጸጋ አድዪኝ አምላክን አስበው ዘንድ ራሴን አዋርድ ዘንድ በዝምታ ከመስማት በቀር ምን ይባላል ብቻ ከክፉ ይሰውርዎት አባቴ
@yalewfantahun201
@yalewfantahun201 11 ай бұрын
አባታችን እንደቸርነትህ ሚለውን የንሰሀ መዝሙር ቢዘምሩልን ደስ ባለኝ
@mekdi4599
@mekdi4599 Жыл бұрын
የጌታዬ እናት ይርዳኝ ፀሎትሽ ጊቢልኝ ቤቴ እንባዬን አብሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@AgerieFerede
@AgerieFerede 6 ай бұрын
አማላጀ የጌታየ እናት❤❤❤❤
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️✝️✝️🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@fhhjffghh
@fhhjffghh Жыл бұрын
እሰይ የተበሳቆለች ነፍሴን የሚያድስ ነው አባታችን ቅዱስ ገብርኤል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 👏👏👏
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@Bekidan-tu8ez
@Bekidan-tu8ez 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አባቴ❤
@yordanoes
@yordanoes 11 ай бұрын
ዝማሬ መለኮት ያስማልን አባታችን
@ayok4563
@ayok4563 7 ай бұрын
አባቴ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
@canaan4153
@canaan4153 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin.
@shewayemariyamelij6452
@shewayemariyamelij6452 11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባቴ 🤲🤲🤲👏👏👏👏💞💞💞💞👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺🥺
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@agijack3439
@agijack3439 Жыл бұрын
Zemarie melaekt yasemalen abatachin. 🙏 🙏 🙏
@abietuendantemanew7102
@abietuendantemanew7102 Жыл бұрын
Yiftugn yibarkugn Abatie Zimarie melakit yasemalin❤
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px Жыл бұрын
በእውነቱ ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ያገልግሉ ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺✝️✝️✝️
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስመዞኣልና አቦና ጸጋ በረኸቱ አብ ዙሪያኹም ይኹን።
@WaffWsff
@WaffWsff 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ይሰማልኝ አባታችን እዕዴሜ ጤና ይሰልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeseretAbirham
@MeseretAbirham 10 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤❤
@jud2121
@jud2121 10 ай бұрын
እንዲምረኝ ነው ሁሌ እማለቅሰው 😢😢😢 ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን በጸጋ በረከት ይጠብቅልን 🙏
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
በኡነት ልብን ሰጥቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@veronicavikki7912
@veronicavikki7912 Жыл бұрын
On repeat ❤️😔 I can’t control My emotions when I hear this. ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ ነው በረከትዎ ይደርብኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ምንም የማይሰለች 🥹🥹ልዩ ጥዑም ዜማ 🌺ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነቱ
@QatarRayyan2022
@QatarRayyan2022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርከወት የኔ አባት፣ዝማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@SamirawitTamiru-yu2wr
@SamirawitTamiru-yu2wr 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ በረከታችው ይደርብን አባታችን ደግል ትከተሎት በእውነት😮😢😢❤
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media 8 ай бұрын
አሜን
@heluyebirhanu7490
@heluyebirhanu7490 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረስኝ አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@BeteZema-Media
@BeteZema-Media Жыл бұрын
አሜን
@cityanagima7042
@cityanagima7042 11 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን አባታችን
@mariham-rm6ro
@mariham-rm6ro 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን⛪️⛪️🙏🙏🙏
@የኝ
@የኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት የልቤን ነው የሚዘምሩት
@AlemAmsalu-fe6yp
@AlemAmsalu-fe6yp 11 ай бұрын
እመቤታችን የሁላችንም እምባታብስልን❤
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
7:40
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 837 М.
እንደ ወይን እንደ ዘለላ
5:28
ፈለገ አበው
Рет қаралды 3,7 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 МЛН