Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ክፍል 1

  Рет қаралды 277,654

ለወደዱት Lewededut

5 жыл бұрын

New!!! Ethiopian series drama Lewededut | ለወደዱት ክፍል 1

Пікірлер: 433
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
ቲሽ የኢትዮ ተከታታይ ድራማ እና የኢትዮ ወንዶች አንድ ናቸው :: ሁለቱም ማስጀመር እንጅ ማስጨረስ አያውቁም:: ብቻ እስከምታቌርጡ ድረስ እንሾፈዋለን::
@ነገርሁሉለበጎነውነገ-ደ1ኘ
@ነገርሁሉለበጎነውነገ-ደ1ኘ 5 жыл бұрын
በትክክል
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 жыл бұрын
አወ
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
ክክክክ
@yeshibelay4370
@yeshibelay4370 5 жыл бұрын
حبشيه وافتخر እውነት ነው
@nejuyebabowa3957
@nejuyebabowa3957 5 жыл бұрын
ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 5 жыл бұрын
የዘድሮ ፍቅርና የዘድሮ ድራማ ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አያቁም
@nasman2203
@nasman2203 5 жыл бұрын
kkkkkkkk hunetishin new
@tiruyemisganaw8466
@tiruyemisganaw8466 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ቃልየተዋህዶፍሬፍሬ
@ቃልየተዋህዶፍሬፍሬ 5 жыл бұрын
😛😛😛😛😛😀😀😀😀😀
@እማሁሌምእወድሻለሁH
@እማሁሌምእወድሻለሁH 5 жыл бұрын
ትክክል ሀቅነው
@askbiwalemu1826
@askbiwalemu1826 5 жыл бұрын
Fasis demoz
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
ታድያ ምን ዋጋ አለው በመሀል የድራማው ስም እስከሚጠፋን ድረስ ታቋርጠታላችሁ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 жыл бұрын
kkkkkkk Lik Nesh
@nasman2203
@nasman2203 5 жыл бұрын
Kkkkkk tekekel beleshal
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😁😁😁😁👈
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 5 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እኮ ችግራቸው ወይ ኢኮኖሚ ወይ ሴቶቹ አርግዘው ወይም ባላቸው ቀንቶ ምናምን ብለን እናስብ በሚለው
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
@@ኪያአላዶር ሊሆን ይችላል ግን የማይጨርሱትን ጉዞ አለመጀመር
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ 5 жыл бұрын
ለዛሬ ልየው ነገ ስለሚቆም 😁 አገሬም ልገባ 4 ቀኖች ስለቀሩኝ
@عثمانمحمد-ق4ك
@عثمانمحمد-ق4ك 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ የኔ ቆንጆው
@ያአማራውነፍጠኛእኔምአሳም
@ያአማራውነፍጠኛእኔምአሳም 5 жыл бұрын
ሰላም ግቤ ድግል ማሪያም ትከተልሽ
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 жыл бұрын
Dehna gibi sistu
@tsiyonethio4940
@tsiyonethio4940 5 жыл бұрын
እርያድ ከሆንሽ አብርን እንግባ
@hayahaya2920
@hayahaya2920 5 жыл бұрын
Selam gbi emebiti mariyam tketelshi
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*በአዛኝቱ ስትል ምን ያክል የትህትና ሰው መሆንህንና የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ርህርተ ልቦና ስላሳዬኸኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ፣ የሰርክዬን ነገር ተወው ።*
@tesfutesfa5006
@tesfutesfa5006 5 жыл бұрын
Lovely drama keep it up I watching Amharic movie 🎥 Love you Ethiopian people From Eritrea!
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ቃልዬ ና ካሊብ ስለምወዳችሁ ብዙዎቹ የመለከት ናቸው
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 жыл бұрын
የኢትዮ ሴቶች ቁርስ ሰርቶ ሚቀሰቅስ ባል ይስጣቹ አሜን በሉ
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
አሚን ባሌ እንድህ ነበር ስደት ለየን እንጂ
@elsaabel9483
@elsaabel9483 5 жыл бұрын
አሜን
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ወይ ጉድ እረ ጥሩ ሰው በሆነ እና ሰርቼ ባባላሁት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
የሁል ግዜ ምኞቴ ነዉ በእውነት የኔ መደሜ ምንም አትስራም ቁርስ ምስ ሁሌ የምስራው እሱ ነዉ እኔ ከማጣውት እስካዘሬ አንድም ቀን ሴትዮየም እኔም ስርተን አነቅም
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
አሜን ዉዴች
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋንያን ነው የተሳተፉበት ደራሲው ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው በርታ አደራ እንዳይቋረጥ በርቱ👍
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
ለሚስትህ ዝቅ ማለትህ ውርደት አይደለም ግን ሰርኬም አፋን ትከፍት ጅመር ሰርኬ ይድፋሽ ጌታዬ መጅን ስታስጠሊ አየ ሴቶች እሹሩሩ የሚለንን ወንድ አንዎድም አልጫ ወንድ ምናምን ትላላችሁ ኮሜንቶች እሚያጋጫችሁን ነው እምወዱት እናተ
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 5 жыл бұрын
ደስ ይላን ግን ሞከራ ብቻ እንዳይሆን ስንት ድራማ ቀርቶብናል እንደሞጋቾች በደብ ጨሩሱ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 жыл бұрын
ቃል ለዲያስፖራው ተብየው የመለስሽው አቦ ምችት ይበልሽ
@missyou1580
@missyou1580 5 жыл бұрын
Arif new
@mohammedadem6279
@mohammedadem6279 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ በዚሁ ቀጥሉበት የአማርኛ ፊልም እያየሁ ነው 🎥 የኢትዮጵያ ህዝብ ስወድህ
@mariyemmariyem9130
@mariyemmariyem9130 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እንጂ ሲያልቅ አይተን አናቅም
@festube9044
@festube9044 5 жыл бұрын
ተው ሞጋጁ ይህው ሊያልቅ አደል እንዴ
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ነው የምትመችኝ አንችን አይቸ ነው ላየው የተዘጋጀሁት
@eyasulove4120
@eyasulove4120 5 жыл бұрын
Yemiresu ye Ethiopian balweleta artistoche ezi lay keche bilewal betam dess bilonal
@ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ
@ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ 5 жыл бұрын
ማነህ ኤዲተር ስራህን እኛ እናስታውስህ እንዴ ዘነጋከው ቢዬ ነው ለዛሬ አልፈንሃል ሁለተኛ እንዳይ ደገም ዋ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ክክክ ምኑ
@tsiondesalegn2854
@tsiondesalegn2854 5 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ኮመንት
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 жыл бұрын
መለከት፣ላይ፣ያሉት፣ሶስት፣ሰወች፣ለየሁ፣ልበል፣በርቱ፣ጎበዝ
@weynigirma8401
@weynigirma8401 5 жыл бұрын
አሁን ላይ ላሉ ወንዶች እንደዚህ ያሉ ሴቶች ናቸው የሚያስፈልጉት ልኩን ንገሪው ሽንት ቤት አጥባችሁ አለች
@adenashita9790
@adenashita9790 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ልክ እንደዘመን በረጅሙ ተጋዙ ዋዋ
@temrm6717
@temrm6717 5 жыл бұрын
የተቀበረው ሳይጨረስ እደተቀበረ ቀረ ተረስቶ ከሆነ አስታወስኳችሁ ደራሲያን
@በእምነት19
@በእምነት19 5 жыл бұрын
ሌላም በዛው እንዲክያስታውሱት። ሴቶቹ ,መውደድን ፍለጋ ሌላም ካለ አስታውሱን
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
@@በእምነት19 የደስታ ደሴት
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 жыл бұрын
የተቀበረው እነደ ተቀበር ቀር አየር ባየር,ሻሞ ,አመል ,አሜን,ትርታ ሌላ ካለ አስታውሱኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዲራማ ነበር ቀብርው አስቀሩት
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 Жыл бұрын
ቃልኪዳን ስላለችበት ብቻነው የማየው : በጣም ምርጥ ልጅናት
@bezaguta8773
@bezaguta8773 5 жыл бұрын
ቃል ስላለች ነው ማየው እንጂ ምንም ጥራት የለውም
@sassy.m667
@sassy.m667 5 жыл бұрын
@Beza Guta kezi belay
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
የምር
@afromedia3945
@afromedia3945 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው ሚሰራን ሰው እናበረታታ!!
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ማነህ አተ ሴታ ሴት ወንድ ስጠላ እጭ ወንድ ልጂ ኮስተር ሲል ነው ደስ የሚለው
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 жыл бұрын
አደራችሁን ጀምሬዋለሁኝ እንደተቀበረው በምሀል ተቀብራችሁ እዳትቀሩ ሰምታችኋል!!!!!!
@diehardfanofleo6125
@diehardfanofleo6125 5 жыл бұрын
Hahhahahahahaah
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 5 жыл бұрын
Uffffff asetlthg terat ya Alw bazali 30wen mar btha
@bitanya8612
@bitanya8612 5 жыл бұрын
ሰዎች ይብዛላቹ ። ጠቅላላ እውቅትና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች በአዲስ መልክ በ ዩቲዩብ ተጀምሩዋል ሞክሩት ትወዱታላቹ ትማሩበታላቹ !
@mimolove3950
@mimolove3950 5 жыл бұрын
Wel come lawadaduti tawaqi artisti yibazabatali iniyewu
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 жыл бұрын
ነገ አይዋለሁ አሁን ለሽ ልበል የነገ ሠው ይበለን አሜን
@FreHiwot-qc7ds
@FreHiwot-qc7ds 3 ай бұрын
Minu azig drama new tisht sertachu motachual
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
uuu ene gen wend lijj jegen 💪💪💪💪sill new miyamribet bayi negn kkkkk ihe damo minu seta set new bokbaka
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
ተከታታይ ድራማ የልብ ጌጥ ሚዛን የተቀበረውን ቀበራችሑት ሣቶቹ ወንዶቹ የት እሥገባችሑት እናሥታውሣችሑ እንዴ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እስኪ ምታቋርጡ ልየዉ ደሞ ሁሉም በምልክት ድራማ ላይ ያሉት ናቸው ቃልኪዳን ዉስጥ ነሽ እርካታሽ ዝምታሽ ሁሉ ነገርሽ
@ጫላነኝከፊኒፊኔ
@ጫላነኝከፊኒፊኔ 4 жыл бұрын
ምንድነው ክላሲካሉ ከእግር አሻራ ጋር አንድ አይነት ኩረጃ?
@zedymamaylji5806
@zedymamaylji5806 5 жыл бұрын
ካሌብ ና ቃል ያሉበት ያምራል ሁላችሁንም እናመሰግናለን አጋፋ አርቲስቶቻችን ።
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 жыл бұрын
እፃን ልጅ ነው እንዴ ድምጹን ኤዲት ያደረገው ቱቱቱቱቱ ስታስጠሉ
@ሚሚነኝየራያዋ
@ሚሚነኝየራያዋ 5 жыл бұрын
ተጀምሮ ለሚቃረጥ ድራማ ልቤን አልሰጥም😃😁😁😃😃
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
Kkkk yezemanu film ina fiker shashi ayaderkim 😃😁😀
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
Ewunet nw enem 😄😄😄😄😄😄
@danieltadesse5207
@danieltadesse5207 5 жыл бұрын
Mendenw ye ethiopia derama mejemer enji mecherese atwekum Amel derama, yetekeberew derama wedate gebu, teretas deramas
@samirelasmar532
@samirelasmar532 5 жыл бұрын
Kaleye.betam.konjo.nesh
@hamdinile4069
@hamdinile4069 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ወይ ኤዲተር ምን ጉድ ነው እሚታየው ሌላ እምንሰማው ሌላ ኤጭ ምነው እቴ ምን ጉድ ነው
@assefamarew5595
@assefamarew5595 5 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ያፅናችሁ
@madonamadona1161
@madonamadona1161 5 жыл бұрын
Are wedeza enidi mishikotekot balima yasitelali
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 жыл бұрын
Ajemameru dehna ymeslal
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ትንሽ ክፍል ከሔዳችሁ በኋላ ታቆሙታላችሁ
@yedngilliji9231
@yedngilliji9231 5 жыл бұрын
አወቃቹ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
ፌበን ሆነሽ ምሰሪዉ ልጆ በጣም ነዉ እማደቅሽ የተረጋጋሽ ምርጥ ተዋናይ
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 4 жыл бұрын
Are lash mindnew k esat egir g eko musica majebiyaw🤔
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 5 жыл бұрын
ድምፅና ምሰሉ አንድነት ቢሆን መልካም ነው በብርቱ
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ 5 жыл бұрын
ቆጃነው አስተካክሉ አዘበራረቃችሁትካ
@mjborotube1607
@mjborotube1607 5 жыл бұрын
በጠም ጥሩ ሀሰብነ ድርግት ነው ይማችሽ።
@ጌታቸውአሰፋ
@ጌታቸውአሰፋ 5 жыл бұрын
ለማንኛው ቃሌ ውስጤ ነሽ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱልን ውዶች 💚💛❤😘👈ሠላም ለሀገራችን
@hiwihiwi3689
@hiwihiwi3689 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ በጣም አስጠልቶኛል ምክንያቱም መጀመር እንጂ መጨረስ አያቁም
@anuwartofiq8017
@anuwartofiq8017 5 жыл бұрын
I like it good job
@nadhiisinboo3199
@nadhiisinboo3199 4 жыл бұрын
Kkkkk icci sarkee Asxalita Baluham yonk jilajil
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ይሄንን የሚያክል ግብዳ ስተት ሰርተው ተመልካችን ይቅርታ መጠየቅ የለም አይደል አይ ባለሞያ አይ ኤዲተር
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 5 жыл бұрын
ክክክክክ ስርኬ የርሀብ አድማ አደርጋለው...... ባልዋ ሲያንስው ነው የኔ አይሆንም እንጂ ቢሆን በቁንጥጫ ልክ አገባው ነበር
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
Yonas getachew betam yemewedew
@baheyaalderei5904
@baheyaalderei5904 4 жыл бұрын
ምነዉ ሠርኬ ወድን ልጂ እደዚህ ታሠቃይ አለሺ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
መጀመር እንጂ መጨርስ አታውቁም። ነው። በጅምር። ዚቀር። ደስ። ይላችሁዋል። ዬራሴ አስተያዬት ነው
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
እስቲ እናያለን ። ደሞ 5 ክፍል ታሳዩና በዛው ትጠፋላችሁ ። በዓይናችን አትወልዱ አቦ !
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
ያዝናናል ወይስ ያጉላላል እስኪ ንገሩኝ
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
Ya ethiopha drama majemeri enjii macersi atawukumi tishiiiiiii
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 жыл бұрын
ውይ ስታስጠሉ ቁም ነገር ብኖራችሁ ምናለበት ከማጫለት ውጭ ብትሰሩ ሴትም ወንዱም ማጫለጥ ነው ትውልድ ምን ይማር ከናተ
@enumelese3036
@enumelese3036 5 жыл бұрын
እሰይ ገና ሳትጀምሩት ደበላለቃችሁት እኮ ምናለ ለህዝብ ሳይደርስ እናንተው ብታዩት
@amitub8286
@amitub8286 5 жыл бұрын
አይ እናተ ስራችሁ መጀመር አይሰላችሁ ኤንወይ ድራማውሀሪፍነው ቀጥሉበት ካልኩ ታቆሙታላችሁ የሚል ጭንቀት ስላለብኝ እዳቀጥሉበት 😅😅😅
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እኛም ማየት አይሰለቸን እነሱም እንደዛው
@amitub8286
@amitub8286 5 жыл бұрын
በጣም
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
ከእንደ መምህሩ ሚስት ዓይነት ይሰውራችሁ 😭
@sigoritamulatu2431
@sigoritamulatu2431 5 жыл бұрын
Ere min ayenet drama nw zeberekerek yal kalye mare anchi batenori minum des ayelem
@assefamarew5595
@assefamarew5595 5 жыл бұрын
Watch 23:45-----23:50
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዋዉዉዉ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 жыл бұрын
በሉ በርቱ እንዳታቋርጡት ደግሞ ድምፁን አስተካክሉት።
@biftumohammed9307
@biftumohammed9307 5 жыл бұрын
Way gud biyaalaw
@ሠውሁንከሰውምሠው
@ሠውሁንከሰውምሠው 5 жыл бұрын
እየው ከመጀመራቸው ድምፅ ጥራት የለው ወይ ስታስጠሉ አረወዛ ተደበቁ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 жыл бұрын
ምን የሚሉት ድራማ ነው
@Yowehanamokonene
@Yowehanamokonene 5 жыл бұрын
Sera fet hula eskemtakomut eneyachu
@tsehayabate3180
@tsehayabate3180 5 жыл бұрын
ገና ሳላየው በኮመት ብቻ ጥራት እደሌለው ተረዳው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ሳታይ መፍረድ አይከብድም
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ሀረፍ ነው
@assefamarew5595
@assefamarew5595 5 жыл бұрын
"ሽንት ቤት አጥባችሁ መንገድ ጠርጋችሁ" አይባልም የምር ነውር ነው። ኮርታችሁ ዶላሩን አልናቃችሁ ጉረኞች
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
ንገሪልኝ ዙሮው ገንዘብ የሚፈልጉት ከድያስፖራወች ነው
@Melkmariam
@Melkmariam 3 жыл бұрын
ዝም አትላትም
@kbtes5863
@kbtes5863 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ ውስጥ ፍቅርና ዲሞክራሲ ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 5 жыл бұрын
Ewunet new
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ዬት አሌ
@imissumaylove4557
@imissumaylove4557 5 жыл бұрын
ምንድን ነው ድምፁ ኤዳ
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነበር ካላቛረጣችሁት
@ikramawel5575
@ikramawel5575 5 жыл бұрын
ሲማዬ ከቃልዬ ጋር በጣም አሪፍ 😊😊😊
@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ
@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ 5 жыл бұрын
ድምፅ ከኛ ነው
@festube9044
@festube9044 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አደራ ደረሲዎቹ ተዋናዩቹ አስጀምረውን ሽል እንዳይሉ ሌላው ድራማው ሳያልቅ እንዳታቋርጡት ።ላይክ ዋዜማ
@nabylly
@nabylly 5 жыл бұрын
The problem is producer. If he got good money he continued if no disconnected the Drama.
@aselefi1021
@aselefi1021 5 жыл бұрын
Edit ስታደርጉ ድምጹን አትርሱት የምናየው ለላ የምንሰማው ሌላህ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 жыл бұрын
ሴቶቹ በጣም ያስጠላሉ ከየት ንው የለቀማችሃችው🙈
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ከዛ ሰፈርር
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 5 жыл бұрын
እኔ እንኩዋን ድራማና ፊልም አላይም ቃልኪዳን የምትባለው ልጅ አንችን ትመስላለች ብለውኝ አይቻት ነበር ካሁን በፊት እናም አሁን 3 አመት አለፈ እሱዋ ፊዚካል ለውጥ አላት እነደዛው ናት ለማየት ነው ፎቶዋን ሳይ የገባሁ እኔ ፐምርኩዝ መያዝ ነው የቀረኝ ብቻ አይወራ !
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
ድምፅ ምንድ ነው
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 5 жыл бұрын
ኢጭ የወንድ ልፍስፍስ አታሳዮኘ ወንልጅ ቆፍ ጠን ሲልነው ደስ እሚለው ክክክክክ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
የድግልማሪያም ባሪያነኘ Mobile ክክክ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
ሚጥሚጣ ሲያጥኖቸው ቆፍጠን ይላሉ አሉ ልፍስፍስ ወንዶች
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 5 жыл бұрын
@@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ ነውብለሽነው ቅቅቅ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
የድግልማሪያም ባሪያነኘ Mobile የምር ፊልሙን አላየውም ግን አንቺ አሳቅሺኝ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 5 жыл бұрын
ተጀሞሮ ለሚያልቅ ድራማ ጀምሬ አልሳቅም ይሉቅኑም ሰብሰብ በሉና የተጀመረውን ጨርሱት ሌላ ከምጀምሩ ሰምታችኋል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
ትክክልል👍👍👍👍👍👍
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ታዋቂ ተዋናዮችን ይዛችሁ ድምጽ ጥራት 0
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 2 жыл бұрын
ለለለለለለለለለ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
እስከሚቋረጥ እንየዉና እስኪ እንየዉ
@addischelsea3590
@addischelsea3590 5 жыл бұрын
Besmam lageba neber Serezkut ??? Tidar endinew
@ilovemyindiajaihind9549
@ilovemyindiajaihind9549 4 жыл бұрын
Nice
@nasman2203
@nasman2203 5 жыл бұрын
Yen drama mechufew Kal selalechibet becha new betam new madenkati
@melektegnaw
@melektegnaw 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂zare demo yezbet comant new yaskegan hulachum andi aynet comant atfruma ende 😄😄😄😃😃😃😃😃😃
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
እሥቲ እንደበርበት አይ ፍቅረኛ የኢትዮ ወንዶች እንጋባ ሽማግሌ ላክ ቤተሰብ ላስተዋውቅህ ሲባሉ እስር ቤት ሚሄዱ ያህል ነው የሚሰማቸው ቲሽ እና እወድሀለው ካልናቸው ሌላ ፍቅረኛ የማናገኝ አይመሥላቸዋል ወንድ አልፈልግም እናቴ ብቻ ፍቅሬ ሀብቴ ህይወት ደስታዬ እሷ ብቻ ናት
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 жыл бұрын
ኤዲተር የት ነክ
@helengizachew9865
@helengizachew9865 5 жыл бұрын
ውጭ ምንድነው ድምፁ
@tirhasbeyene6859
@tirhasbeyene6859 5 жыл бұрын
Wawww
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 5 жыл бұрын
ምንድነው ምስሉና ንግግሩ አልገናኝ አለ?
@derejehundito5802
@derejehundito5802 5 жыл бұрын
Wow smart new
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 116 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,6 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН