ፕሌይ እስቶር እንዴት አድርገን በቀላል መንገድ እንከፍታለን/How To Play Store Open

  Рет қаралды 25,089

ሙኒ ሀበሻዊት tube  muni tube

ሙኒ ሀበሻዊት tube muni tube

Күн бұрын

#ፕሌይ እስቶር እንዴት አድርገን በቀላል መንገድ እንከፍታለን/HowTo Play Store Open

Пікірлер: 116
@raniali152
@raniali152 Жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር 2 አመት ሙሉ እቢ ብሎኝ ትቸው ዛሬ ኢቶብ ላይ ገብቸ ማስተካከያ ስፈልግ አንችን አገኘሁሽ በአንደየ ከፈተልኝ አመሰግናለሁ
@HadirMehemed
@HadirMehemed Жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር ባረከሏሁ ፊኪ እደው ያሠብሽውን አሏህ ያሳካልሽ ወላሂ በጣም ነው እማመሠግነው
@بنتاحمد-ق6ي
@بنتاحمد-ق6ي 8 ай бұрын
ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እርጋታሽስ ቢሆን እግሊዘኛኳ አላነብምኮ ግን ባደየ ከፈኩት🌹🌹
@tecnopop4336
@tecnopop4336 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወሌሂ ምን ብየ ልገርሽ አዲሥ ገዝቼ አልከፍት ብሎኝ ኘበር ጀዛኪ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahletDgg
@MahletDgg 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችንበጤና ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrsfatoma1692
@mrsfatoma1692 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ወላሂ ስታስረጂ እራሱ በጣምነዉ የምትመችዉ በርች
@rimSeid-m4x
@rimSeid-m4x 9 ай бұрын
አላህ እውቀት ይጨምርልሽ አመሰግናለሁ እህቴ
@genetdagumesebo9269
@genetdagumesebo9269 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣሞ አመሰግናለሁ 😁😁👏👏👏👏❤❤❤
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን በጣም ተቸግሬ ነበር ❤❤❤❤
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 Жыл бұрын
በራካ ሁኝ ወላሂ ጀዛኪላህ ኽይር
@tube-jy9fm
@tube-jy9fm 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለይ ወበረከቱ አህለን ሙኒዬዬ እንዴትነሽ መሸአለህ ጡሩ ትምርት ነዉ በርቺ
@AaAa-id2dp
@AaAa-id2dp Жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ❤❤
@RabiaAsenu-c9r
@RabiaAsenu-c9r 3 күн бұрын
በረካ ሁኝ የኔ ውድ ወላሂ እቢ ብሎኝ እቅልፊን አጥቸ ነበር ከልብ አመሠግናለሁ🦋🦋🦋🦋ባለሽቀት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@dasetabdesta
@dasetabdesta Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤እርጋታሽበጣምደስ ይላል🎉
@bywbywbyw8413
@bywbywbyw8413 9 ай бұрын
በጣም ኣመሰግናለዉ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏💙
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ እቢ ብሎ አንችን ያረግሽዉን አድርጌ ወረደልኝ ቀጥይበት በጣም ደስ ብሎኛል በዛላይ እርጋታሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አመሠግናለሁ
@ፋፊነኝተስፈኛዋ-ቐ3ፈ
@ፋፊነኝተስፈኛዋ-ቐ3ፈ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ ለመጀመሪያጊዜ እዉነተኛ ነገር ካች አየሁ❤❤❤❤
@semiralijeba4634
@semiralijeba4634 Жыл бұрын
ሽኩረን ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ውዴ
@የአሏህ
@የአሏህ 5 ай бұрын
ጀዛኪሏሁ ከይረን ዞሮ ዞሬ ደክሞኝ ባቺ አስተካከልኩት ሽኩራን❤❤
@mermaawel2670
@mermaawel2670 Жыл бұрын
ኑሪልን ውዴ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BfGh-u4d
@BfGh-u4d 8 ай бұрын
ቴኪዉ እህቴ በስረአት ተጠቅሜ ከፍቶልኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@eghchxhxhchc4552
@eghchxhxhchc4552 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ስትይ ይመችሽ
@Tube-bo7vh
@Tube-bo7vh 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
@wude878
@wude878 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
@FgH-gg6gb
@FgH-gg6gb 5 ай бұрын
ዋውው😍😍እናመስግናለን እህት
@mekiyaseid3696
@mekiyaseid3696 10 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ❤❤
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ አችን አይቸ ከፈትኩኝ በርች ማማየ
@GeteTigabu-hl4hk
@GeteTigabu-hl4hk Жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለው በርች ቅመምዬ
@FetiFeti-o5z
@FetiFeti-o5z 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ግራ የገባኝን አገኘው
@vekrammuhammad
@vekrammuhammad Жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ ከፈትኩ ለመጀመራ ጊዚ
@ሀዩሙሀመድ-ሸ3ገ
@ሀዩሙሀመድ-ሸ3ገ Жыл бұрын
የኔ ማሬ በጣም እናመሰግናል 🥰🥰🥰
@ابراهيمموسى-ك6ض
@ابراهيمموسى-ك6ض 3 ай бұрын
ጀዛኪላህኽር እህቴ
@እመቤትተወዳጅ
@እመቤትተወዳጅ Ай бұрын
ወየኔ ቸሩ መዲሃኔ ዓለምን ይባክሽ በስንት ግዜየ ከፈትኩት መሰልሽ
@moslaymoslay9085
@moslaymoslay9085 Жыл бұрын
ኑሪልኘ ሰይከፈሽ አምቢ ቢሎኘ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏
@Hነኝየቦረናዋ.ያውምየከላላ
@Hነኝየቦረናዋ.ያውምየከላላ 10 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር የኔውዲዲዲዲ
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
ተባረኪእህታችን በአንዴ አራት ስልክ ከፈትኩ ወዳገሬ ልገባነው ለዛነው
@lemilememitiku
@lemilememitiku 8 ай бұрын
የእዉነት በጣም አመሰግነዋለሁ ❤❤❤ስራልኝ
@zenebmehamed254
@zenebmehamed254 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ውዴ💋💋💋💋💋
@ZeynebHassen-tz8iz
@ZeynebHassen-tz8iz 5 ай бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር
@HawletMuhamed-j2m
@HawletMuhamed-j2m Жыл бұрын
Ejshn yparkew ehte betame tru new ketybet❤❤❤
@omegaabera1122
@omegaabera1122 5 ай бұрын
ተባረኪ እውነት❤️❤️❤️
@MuazJamal-f7j
@MuazJamal-f7j 10 ай бұрын
ይመቺሸ በጣም ደሰለል
@kidistmitike717
@kidistmitike717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው እማመሰግነው
@edres-e3i
@edres-e3i Ай бұрын
ይመችሽ የኔህትወይ
@MmMm-kh6cr
@MmMm-kh6cr 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 7 ай бұрын
ጃዛኪላህ ውድ
@abduhassen2564
@abduhassen2564 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጧ ሠዎ
@ይሁንለበጉነዉ-ደ8ቈ
@ይሁንለበጉነዉ-ደ8ቈ 11 ай бұрын
ወዲ ❤❤❤❤ብችል 100ግዛ ላይከ ባረግ ብችል10000 ሠብ ባረግሽ ያሥሻ ከምር እኔ ሥንትሠዉ ጠይቅለሁኝ❤❤❤❤❤❤
@ሁሉምያልፋንሰሀቱንጠብቆ
@ሁሉምያልፋንሰሀቱንጠብቆ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@QwertuEtyug
@QwertuEtyug 11 ай бұрын
መሸአለህ ይመችሽ ገለገልሽኝ❤
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
አዲስ ስልክ ነበረኝ እንቢብሎኝ አንችን እያየሁ ከፈትኩ እና ላመሰግንሽ ይችን ኮሜንት ፃፍኩልሽ ጀዛኪላሁ ኸይር❤
@HadirMehemed
@HadirMehemed Жыл бұрын
እደው ብችል እኔ ብቻ 100000 ላይክ ባረኩሽ
@ፋጤዩቱብ
@ፋጤዩቱብ Жыл бұрын
ሙኒዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢 ጠፈሽብእ አሰለምወለይኩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خضرةمحمد-خ2ز
@خضرةمحمد-خ2ز Жыл бұрын
አስላም አለይኩም አመስግናለሁ አይች ከፍትኩት❤❤❤
@Seada-k2u
@Seada-k2u 2 ай бұрын
ሀቢቢቲ ሽኩረን
@amiramr791
@amiramr791 9 ай бұрын
ሺኩራንፈቲሂ አላህይጠብቅሺ እኔማ እንዴትልክፈትብየነበር ሺኩራንየኔእህት
@ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ
@ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ መልካምነት ለራስ ነው ያውቁትን ማሳውቅ አገላለፅሽ በጣም በሚገባ በልኩነው የምታስተምር ትልቅ ዴርጃሽ እንዴምዴርሽ ሙሉ ተስፍ አለኝ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹
@FvbfbVbvv-xd2lg
@FvbfbVbvv-xd2lg 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@salmasalmma6417
@salmasalmma6417 Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@AaAa-vl2wm
@AaAa-vl2wm 2 ай бұрын
👍👍👍👍✅✅✅ ጀዛክ አላህኸይረ
@EmebetTeshome-qn7bm
@EmebetTeshome-qn7bm 8 ай бұрын
የኔውድ ምን ልልሽ እንደምችል አላውቅም አድሥ ሥልክ ገዝቸ መሥበር ነበር የቀረኝ አመሠግናለሁ ላይክ ሠብሥክራይብ የምለቂውን ሁሉ አደርግልሻለሁ አመሠግናለሁ
@amina3062
@amina3062 2 жыл бұрын
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ አህለን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ማሚ አሪፍ ቆይታ ነበር ይቀጥላል😍😘💕🌹ስላም በአለም ላይ ያላችሁ የአገሬ ልጆች በላቹበት አላህ ይጠብቃቹ የታሰሩት የሚፈቱበት ስለም ያጡ ሰላም የሚያገኙበት በመካከላችን በፈቅርና መተዛዘን ያለበትን ቀን አላህ ያቅርብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🌹🌹🌹🌹🌹✔✔✔
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዉዴ
@hani8649
@hani8649 2 жыл бұрын
*_እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው ለምታካፍይን ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን እኛም አንቺ የደረስሽበት እንደምንደር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርቺልኝ ውዴ ከዚህ በበለጠ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ መልካም ምኞቴ ነው *_
@muktarwako8659
@muktarwako8659 9 ай бұрын
አንቺ ማነሽ
@hani8649
@hani8649 9 ай бұрын
@@muktarwako8659 ምን ማለት ነው አንቺ ማነሽ ማለት
@saraWarake
@saraWarake Жыл бұрын
ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@Dasta-ou4bw
@Dasta-ou4bw 4 ай бұрын
በጣምነው የማመሰግነው የምር🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥💋💋
@muktarwako8659
@muktarwako8659 9 ай бұрын
ከመጀመሪያ ጀምሪ
@ابراهيمموسى-ك6ض
@ابراهيمموسى-ك6ض 3 ай бұрын
ጀግና
@AlainAlain-zi4lh
@AlainAlain-zi4lh Жыл бұрын
ጉበዝ
@w.myoutube
@w.myoutube 10 ай бұрын
የኔ ውድ❤
@لمتب
@لمتب 5 ай бұрын
tanxs🙏🥰❤
@zdtube3010
@zdtube3010 2 жыл бұрын
Eselamalekum werahemetulahi weberekatuhu ahelen muniye ekan dehena metash yen wed edet nesh baleshebet Allah yetebekesh hagerachenem Allah Selam yaderegelen betam tekami new bezuwochachen anawekewem keleb enamesegenalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@Sወልኦየዋነኝ
@Sወልኦየዋነኝ 8 ай бұрын
ሠላም እህት አመሠገናለሁ የተወለድሺበትን ፓሥወርዱን አችየሞላሺውን ነው የሞላሁት ሥሜበራሴ አመሠገናለሁ ዛሪነው ያየሁሺ ሠብአርጊሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Muraddawd
@Muraddawd 8 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@ተራራውሸሸተረሩ
@ተራራውሸሸተረሩ 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ ሰላምቹ ይብዛ
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ
@bmm8009
@bmm8009 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ZeynebsemanSeman
@ZeynebsemanSeman 5 ай бұрын
ሹክረን
@hayattube2313
@hayattube2313 2 жыл бұрын
_አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ_ ማሻአላህየኔውድያወቁትንማሳወቅእጂግመልካምነትነው ቀጥይበትገናብዙእንጠብቃለንየምወድሽ _ውድናየተከበራችሁበመላውአለምየምትገኙኢ/ያን_ _በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛየአላህሡባሀነወታላ_ _እዝነቱራህመቱአይለያችሁ አገራችንንሠላሟንይመልሥልን_ _ፍቅርንአድነትንመተሳሰብን መረዳዳትን_ _ያምጣልንጥላቻንናዘረኝነትን አላህከምድረገፅያጥፍልንያረብብ_
@rhama7170
@rhama7170 6 ай бұрын
እር እህት የኔ የሆነ አሻጉሊት እያመጣብኝ ሁኖ ነው መላበይኝ
@AaA-t6k7x
@AaA-t6k7x Жыл бұрын
ሻጥር ወላሂ አችን ተከትየ አስተካከልኩ
@naseebanaseeba8582
@naseebanaseeba8582 Жыл бұрын
ሹክራን ሁቢ
@AsRt-to3bo
@AsRt-to3bo 6 ай бұрын
Shukran❤
@amufoziya2111
@amufoziya2111 2 жыл бұрын
አሰላሙአልይኩምወበረካትሁወበረካትአብሸርርርርር
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@ክርስቶስአባቴማርያምናትእ
@ክርስቶስአባቴማርያምናትእ Жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ በጣ አመሰግናለሁ😢👏👏
@hhg665hg2
@hhg665hg2 Жыл бұрын
Thank u
@AlhamAli-kq5eg
@AlhamAli-kq5eg Жыл бұрын
Enamesegnalen❤❤❤❤
@rozasied
@rozasied Жыл бұрын
thanks
@madinamedina833
@madinamedina833 Ай бұрын
እህትአለሜ የኔደሞሁሉንም ሞላሁለት ግንጂሜልብቻነዉያመጣልኝ😢😢
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hayattube2313
@hayattube2313 2 жыл бұрын
_አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ_ _ውድናየተከበራችሁበመላውአለምየምትገኙኢ/ያን_ _በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛየአላህሡባሀነወታላ_ _እዝነቱራህመቱአይለያችሁ አገራችንንሠላሟንይመልሥልን_ _ፍቅርንአድነትንመተሳሰብን መረዳዳትን_ _ያምጣልንጥላቻንናዘረኝነትን አላህከምድረገፅያጥፍልንያረብብ_
@LideyaMohammed
@LideyaMohammed 3 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ❤❤❤
@raniali152
@raniali152 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@VipVip-le1ry
@VipVip-le1ry Жыл бұрын
እኔ አላወርድ እያለ ሲስቸግረኝ ደልቼዉ ነበር ግን አሁን እቢ አለኝ 😢
@YeneYoutubeChannel
@YeneYoutubeChannel 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@መረከቤtube
@መረከቤtube Жыл бұрын
👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@muktarwako8659
@muktarwako8659 9 ай бұрын
ጅጠ ነሽ
Play Store አልሰራ ያላቹ ቀላል መንገድ
6:34
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 56 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
ትክክለኛ የ Playstore አከፋፈት |How to Create Playstore Account
8:54
ማገዶ ቆጣቢ የጄራ ምጣድ ዋጋ#harun media#brex habeshaw
6:25
ሙኒ ሀበሻዊት tube muni tube
Рет қаралды 4,3 М.