Leza Show - Selam Seyoum Interview With Berhanu Digaffe መታሰቢያነቱ ለኤልያስ መልካ ይሁን!

  Рет қаралды 9,824

Leza Show On Sheger FM

Leza Show On Sheger FM

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@titikiki7040
@titikiki7040 3 жыл бұрын
The word “Class” can be defined by this interview!! Listening to his story seems like reading a book. We love you Selamino 😍😍 Thank you Berhanu Digafie.
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 3 жыл бұрын
ሰላምን ስላስገኘኸን እናመሰግናለን። ሰላም በጣም ድንቅና ረቂቅ ሰው ነው። በሰጠው ኢንተርቪው ተደስቻለሁ።
@er6634
@er6634 3 жыл бұрын
ይገርማል ለረዥም ጊዜ መቸነዉ ቃለ መጠይቅ የሚያረገዉ እያልኩ ስጡብቅ ነበር አንድጊዜ ነዉ ድምጹን የሰማሁት የኡስማን አብድራሂም ልጅን ኦርጋን የሚጫወት ሲያስተዋዉቅ ነዉ የሰማሁት። አሁን ሰላምን ከብርሀኑ ጋ በሸገር ስለ ሰማሁት ደስተኛነኝ። እንካን በሰላም መጣህ። selam መልካም ጊዜ ይሁንላቹህ
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 3 жыл бұрын
So impressive.
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 2 жыл бұрын
Thank you Bire !! Long live Selam !!
@souousable
@souousable 3 жыл бұрын
Not only modern Ethiopian city music but all regional,provincial and traditional music must be narrated, documented and should be thought in school also by the way it is awesome narration
@videoroom485
@videoroom485 3 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ጨዋታ፤ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@RasmusRonald
@RasmusRonald 9 ай бұрын
Tnx beri betam kers nw yaskemetkeln
@nikodimosnegash7304
@nikodimosnegash7304 3 жыл бұрын
selamino the legend !
@dilipsheth8881
@dilipsheth8881 3 жыл бұрын
Awesome interview with the maestro. Very entertaining to those of us who've been there when it all began even though quite a number of us had to break off to new adventures when Derg found out handing out visas could fetch some dough for the coffers
@hiruytaddesse4961
@hiruytaddesse4961 2 ай бұрын
ብርሀኑ ድጋፊ እርጋታህን አለማድነቅ ንፎግነት ነዉ ብራቮ
@hayatjemal1492
@hayatjemal1492 3 жыл бұрын
Eluyea +Selam =Fikir Nachewu♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
@hayatjemal1492
@hayatjemal1492 3 жыл бұрын
Eluyeaaaae ♡♡♡♡♡♡♡♡
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
ውጪ ሀገር “ለትምህርት“ የሄደውን የዋልያስ ባንዱን ሳክስፎኒስት ( የቀበናውን ልጅ ሞገስ ሀብቴን ) ተክቶ ወደሀገረ አሜሪካ ከዋልያስ ባንድ ጋር ለመሄድ ዳህላክ ባንድን በድንገት የለቀቀውና ( ከግዮን ሆቴል ወደሂልተን ) ተዛውሮ በዚያው ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገው ሳክስፎኒስት ጥላዬ ገብሬ መሆኑን ነገርየውን በጥልቀት የሚውቁት ይናገሩታል
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
አበሻ ግን ገራሚ ፍጡር ነው:: እውቁ ኪቦርድ ተጫዋች ደረጀ መኮንን ካረፈ 10 አመት በላይ ሆነ:: ከመሞቱ ጥቂት አመታት ቀደም ብሎ ወደ ኢትዮጵያ በመጣ ወቅት ሸገር ላይ ኢንተርቪው ሰጥቷል:: ስለ ስራዎቹ : ስለተጫወተባቸው ባንዶች: ስላቀናበራቸው ሙዚቃዎች... በወቅቱ ከማህሙድ ጋር መቅዳቱን: የነአሊ ቢራ ሙዝይቃዎችን ማቀናበሩን: የጥላሁን ገሰሰን የጠላሽ ይጠላ: አክም ነጉማ... ሙዚቃዎችን ማቀናበሩን ተናግሯል:: ከኤፍሬም ታምሩ መታወቅ ጀርባም ትልቅ ድርሻ እንደነበረው: የጂጂም እንዲሁ በራሷ መልክ መውጣት ትልቅ ድርሻ የነበረው ሰው ነው:: የዚጊ ማርሌን ሙዚቃ በማቀናበርም በመድረክ በመጫወትም የግራሚ አዋርድ ያገኘ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ነው:: ሰው ቢክደውም ታሪክ ግን ያስታውሰዋል:: ከሞተ በኇላ አሁንም በሰላም ላይ የማየው ደረጀን ጨርሶ የመካድ ነው :: የሰላም ሙዚቀኛነት ላይ ጥያቄ የለኝም : ግን እህንእንደሚለው ደረጀ ቅንብር ውስጥ ካልነበረ ደረጀ በህይወት እያለ የሰጠውን ኢንተርቪው ለምን አይሞግቱትም ነበር ? ወይሰው 🤔
ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1
26:38
Abraham Tesfaye
Рет қаралды 19 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Michael Belayneh Interview With Berhanu Digaffe on Leza Show
1:34:25
Leza Show On Sheger FM
Рет қаралды 13 М.
Inside Abi's Creative Mind: Music, Art, and Inspiration
4:02
ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA
55:45
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 41 М.