ዮአዳን (ክፍል 57)

  Рет қаралды 119,819

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 3 сағат бұрын
ይህ ድራማ እቃ እቃ እየመሰለው ያለው ማነው እንዴኔ
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 2 сағат бұрын
@@Dagi-m2p4v እም ደብሮኛል ሲጀሙር ዮዋዳን አጎት መሞት የለበትም የሚስቱን ጉድ ማወቅ ነበረበት ሀረግ እዩ ቅመሞቼ😘❤
@SintuAlemu
@SintuAlemu 2 сағат бұрын
አስጠላ በጣም
@زينهاثيوبيا-ع2ط
@زينهاثيوبيا-ع2ط 2 сағат бұрын
አረ በ ትክክል ለኔም እንደዛው ሁለ አንድ አይነት ምንም አዲስ ነገር የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GMSMFAGFBRF
@GMSMFAGFBRF 2 сағат бұрын
😂 me
@twrk87
@twrk87 Сағат бұрын
እየሮጠች ገብታ በዂል ቼር ወጣች?
@sadamu
@sadamu 3 сағат бұрын
ማህሌት ስለተፈታች ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ😢❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ😊
@ااا-ن7ز7ع
@ااا-ن7ز7ع 2 сағат бұрын
እኔ❤
@FirhwatiArifo
@FirhwatiArifo 2 сағат бұрын
😢😢😢
@AlmBU
@AlmBU Сағат бұрын
👍
@sadamu
@sadamu Сағат бұрын
@@Genzeb-m8u እሽ
@Ramate-ms4kw
@Ramate-ms4kw 2 сағат бұрын
ሀራ ዩአዳን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ከዘም ይፈፀም የምትሉ በለይክ ያሰዩን
@halimaali4383
@halimaali4383 Сағат бұрын
Awo tenzaza
@HasYu-yj8qq
@HasYu-yj8qq 33 минут бұрын
😂😂😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 сағат бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻው አያምርም እና ሂሩት የእጇን ነው ያገኘችው እንደውም ሲያንሳት ነው እስኪ የምትስማሙ 👍👍🥺🥺
@سعادا-ز3ق
@سعادا-ز3ق 3 сағат бұрын
ሳህ ሳህ
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 3 сағат бұрын
እኔግን አዉቃ ይመስለኛል
@orocell2369
@orocell2369 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@HxjucygJuju
@HxjucygJuju 3 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@HekmaHekma-h7t
@HekmaHekma-h7t 2 сағат бұрын
👍👍👎👎
@SALOMONASSEFA
@SALOMONASSEFA 3 сағат бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@AshooTumebo
@AshooTumebo 3 сағат бұрын
Amen ❤
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
​@Ashoደምሪኚ ዉዴoTumebo
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሩኚ❤❤
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 3 сағат бұрын
❤አሜን
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@ahmadjamil-bn7kt ደምሪኚ ልዩዩ
@AahBbh
@AahBbh 3 сағат бұрын
እናት ያላችሁ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ🤗♥️👏👏
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ማሬ😊
@AahBbh
@AahBbh 3 сағат бұрын
​@@Genzeb-m8uነይልኝ የኔ♠️😍
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@@AahBbh ማሬ ደምሪኚ
@Vfng-k5b
@Vfng-k5b 2 сағат бұрын
አሜን❤❤❤
@Elsa-x3r
@Elsa-x3r 2 сағат бұрын
አሜንንን ❤🙏
@BelayneshAbate-z2e
@BelayneshAbate-z2e 3 сағат бұрын
ሐረግ ነው ብየ ሰፍ ብየ መግባቴ 😢 ሐረግን ልቀቁልን
@BrktiMiki
@BrktiMiki 2 сағат бұрын
😂😂😂
@MestewatGetachew
@MestewatGetachew 2 сағат бұрын
ችርስ 🍻🥂 ሀረግን በጉጉት የምትጠብቁ 😂😂ል.ቀ.ቁ.ል.ን 😂ድምፃችን ይሰማ😢🤣🤣🤣
@BarkatShj
@BarkatShj 2 сағат бұрын
😂😂😂😂​@@MestewatGetachew
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w Сағат бұрын
Lemendemew Harem eyau yemisfut ye Efrata Film lay???
@Semira-g1t
@Semira-g1t Сағат бұрын
ሐረግ ይለቀቅ
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ 3 сағат бұрын
ለኢትዮጵያ መጥፎ ነገር የምትመኙ ሑሉ መጨረሻችሑ እንደ ሒሩት ይሑን አሜን በሉ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ🙏
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf 2 сағат бұрын
😂😂😂
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 2 сағат бұрын
ሊዲያ መጋለጥ አለባት ተዛዛ የሚል 👍
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 3 сағат бұрын
ሀረግ ይበልጣል ዮዋዳን ደብሯል
@csi1023
@csi1023 3 сағат бұрын
እዚህ ድራማ ላይ እስካሁን በጣም ብዙ ወንጀል ተሰርቱዋል ግን ምንም ፍትህ የለም ምን ለማስተማር ነው በጣም ተንዛዛ 😢😢
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤
@csi1023
@csi1023 3 сағат бұрын
@Genzeb-m8u ደመርኩሽ
@AzebTefera-i4q
@AzebTefera-i4q 3 сағат бұрын
Ethiopiaእኰ ፋትህ የለም ስለዚህ ____
@yab-w8e
@yab-w8e 2 сағат бұрын
የእኔም የዘውትር ጥያቄየ እሂ ነው
@TinaLoveyehelemhewot
@TinaLoveyehelemhewot 2 сағат бұрын
አዎ አሁን ያለው ነገር እንደዛ ነው
@AilAhmed-y4r
@AilAhmed-y4r 3 сағат бұрын
የልድያ ክፋት ከልክ በላይ አለፈ እምትሉ👍👍😂😂😂😂
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 сағат бұрын
ሞልቶ ፈሰሰ
@HhHh-n2y5y
@HhHh-n2y5y Сағат бұрын
ኒቃቧንም ትለብሳለይ ትምርቷንም ትማራይ ፍትህ ለሙሲም እህቶቻችን
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 2 сағат бұрын
ያጀማአ መልካም ጁማአ ብያለው ደምሩኝ በአላሕ ይዣቹዋለው
@ወይን_Channel
@ወይን_Channel 2 сағат бұрын
መልሽ ወዷ ደምሬሻለሁ🎉🎉
@MedinaSeid-z6y
@MedinaSeid-z6y 2 сағат бұрын
በይ አንችም መልሽ
@MihretNore
@MihretNore Сағат бұрын
የሊዲያ ተንኮል ያስጠላው❤🎉🎉🎉
@senayitlove2885
@senayitlove2885 3 сағат бұрын
ቸሩ መድሐኔአለም ምህረቱን እዲልክልን በጸሎት ሀገራችንን እናስባት እንበርታ
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሪኚ የኔ❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🕯️🕯️🕯️
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 3 сағат бұрын
ውድ የእስላም ልጆች ሰሉ አለነቢ ሶለላሁ አለይሂወሰለም
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሪኚ የኔ❤❤
@nejat61ahmed11
@nejat61ahmed11 3 сағат бұрын
S.A.W
@MhfoothaMm
@MhfoothaMm 3 сағат бұрын
Saw saw❤❤❤❤
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@MhfoothaMm ደምሪኚ የኔ ማር
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@nejat61ahmed11 ልዩ ደምሪኚ
@nardi8713
@nardi8713 3 сағат бұрын
ዮአዳንን እደኒ በጉጉት የሚጠብቅ👍❤❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 сағат бұрын
እኔ ግን አጎትየዉ ተሞተ ወድህ አሥጠልቶኛን
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሪኚ❤❤
@jemila51wollo
@jemila51wollo 3 сағат бұрын
እኔ ደሞ ሀረግን ይህስ አስጠልቺቶኛል ትንሽ ትንሽ ነዉ የማየዉ😂😂😂
@Rነኝከወደመከነሰላም
@Rነኝከወደመከነሰላም 3 сағат бұрын
ሀረግን ነው በጉጉት የምጠብቀው🤗
@fatumatube1543
@fatumatube1543 3 сағат бұрын
አጎትዩው መሞት ኡልገበረበ አቶ ግሩም​ ቢኖሩ ጥሩ ነበር @@HAYAT-z7z
@የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
@የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 2 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ወላኢላኢለላህ ወላሁ አክበር❤❤
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 3 сағат бұрын
ግሩሜ ከሞተ አንስቶ ያስጠላኛን😢😢😢😢
@Tigist21
@Tigist21 3 сағат бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላምና መረጋጋትን ይስጥልን
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሪኚ❤❤
@hayuuwallaga
@hayuuwallaga 3 сағат бұрын
Oro koo jiraa jedhamee essa jirtuu anoo qofaa ta'een sodadhee like godhamee 😢
@Mazaagetuu
@Mazaagetuu 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@samiraoramtitiarsii2380
@samiraoramtitiarsii2380 2 сағат бұрын
Jira lubbuu 😂
@وركش-ط8و
@وركش-ط8و 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂jira
@GadiiseeHiiriphaa
@GadiiseeHiiriphaa 2 сағат бұрын
Jira 😂😂😂😂😂
@rahelyifru
@rahelyifru Сағат бұрын
Hinsodatin walumaa jira lubbu😂😂😂😂😂
@Ema-Tube22
@Ema-Tube22 2 сағат бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🎉
@MasiTasama-xe9qb
@MasiTasama-xe9qb Сағат бұрын
ቂማሞቼ ናፍሳ ጡር ናን ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉ 🤰😍
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 3 сағат бұрын
የአገሬ ልጆች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
@ኤደንነኝስደተኘዋ
@ኤደንነኝስደተኘዋ 59 минут бұрын
ዳግም የተናገረው ነገር በሁሉም ነገር በስራ ደፋቀና የምንል የስደተኞች ነገር አንድቀን ከወደቅን በቃ እደዚህ ነው ፈጣሪ አምላክ ብርታቱን ይስጠን🙏🥰😢😢
@HailegebrealTafete
@HailegebrealTafete 3 сағат бұрын
ውዶቼ ለገባ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@FathimaFathima-bg9ts
@FathimaFathima-bg9ts 3 сағат бұрын
እካንደስአለሽ
@SaudiSaudi-s9n
@SaudiSaudi-s9n 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@@SaudiSaudi-s9n ሱሱ ደምሪኚ
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@@FathimaFathima-bg9ts ዉዴ ደምሪኚ
@ansifkebede4354
@ansifkebede4354 2 сағат бұрын
አይይይይይይይይይይ 😣😣😣😣😣 አሁን በቃ ዪአዳን ደና ሳሚን የተግባባችው አሁን ከነ ልትጠላው ነው አይይይይይይይይይ አሁን በቃ የሳሚና የዪአዳን መታረቅ አፍጥኑልን እባካችሁ በናታቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መቅዲየራያዋ-2
@መቅዲየራያዋ-2 3 сағат бұрын
የስዴት እህቶቸ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ከዲገተኛ አደጋ ይጠብቀን አሜን😢😢😢
@Buron1234
@Buron1234 2 сағат бұрын
amennn❤❤
@Yeromgetchew
@Yeromgetchew 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን
@SeniYallew
@SeniYallew 2 сағат бұрын
እንደኔ ከዮኣዳን በላይ ሀረግ ድራማ የሚመቻቹ ብቻ👍👍
@MihretNore
@MihretNore Сағат бұрын
ድራማው እስካሁን ካየኋቸው የወደድኩት አንደኛ ድራማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@capitano2492
@capitano2492 2 сағат бұрын
ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@thottirajan2896
@thottirajan2896 2 сағат бұрын
አሚን ያረብ ውድ❤
@HikmaRedwan-fq7cp
@HikmaRedwan-fq7cp Сағат бұрын
ዓሚንንንንንንንን ያረብ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي Сағат бұрын
አሚን የኔ ልዩ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ Сағат бұрын
ዘረኛ ይውደም ብሽቅ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي Сағат бұрын
@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ ዘረኝነት አደለም ባአላህ ያላመነሰው እደት አላህ ይጠብቃችሁ እንላል እኛብንላችሁም እናተ አታምኑ በትም ስለዚህ ኛ ምን እናርግ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እድመራች እንመኝላችሀል
@خديجه-ف1ن
@خديجه-ف1ن 3 сағат бұрын
ኒቃባንም ትላብሰላች ትምርቷንም ትማራላች ❤ፍትህ ላሙስሊም እህቶች❤
@ferehaፈሪሀonlineshopping2226
@ferehaፈሪሀonlineshopping2226 3 сағат бұрын
በየትኛውም ሀገር ያላችሁ ስደተኞች አሏህ በያላችሁበት ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን "አሚን ያረብ"
@rewuda87
@rewuda87 2 сағат бұрын
ዮአዳን ድራማ ደስ ይል ነበር በየቀኑ ቢለቀቅ የምትሉ👍💚💚💚
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 сағат бұрын
ሀርግን ልቀቁ ይህን አልፈልግም ስንት ቀን ሆናችሁ ለተመልካች ክብርይኑራችሁ
@Buron1234
@Buron1234 2 сағат бұрын
uko❤😂😂😂😂😂
@MofnDnjdjd
@MofnDnjdjd 2 сағат бұрын
ዩአዳን ድራማ እያስጠላበት መጣ. ለማንኛዉም እናመሰግናለን 🙏🙏
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ 3 сағат бұрын
ኤጭ እንደዚክ ደራማ ያስጠላኝ የዘጋኝ የለም እናን የተከታተልኩበት ቀን ቆጨኝ ስታስጠሉ እጂጂ አለኝ ሀገረግን ልቀቁልን ኤጭ
@UsA-vo7mr
@UsA-vo7mr 3 сағат бұрын
Me to🤔
@Rahma-to6tf
@Rahma-to6tf 3 сағат бұрын
ድሮም አዲስ ሲገኝ እኛሰወች የበፊቱን እንረሳለን
@GanatAfamar
@GanatAfamar 2 сағат бұрын
​@@Rahma-to6tfእንደዛ ሳይሆን ድራማው ተንዛዛ
@Hdjhd-kf2kx
@Hdjhd-kf2kx 2 сағат бұрын
ከመዛዛቱም የተነሳ የቃቃ ጨዋታ ነዉ የመሰለዉ😢
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 2 сағат бұрын
ኧረ ደምሩኚ ❤❤​@@Rahma-to6tf
@BascalBas
@BascalBas 2 сағат бұрын
በመለዉ አለም የምትኖሩ. እህት ወድሞቸ ወቶ. ከመቅረት ይጠብቀን. ሰላም ላገራችን😢😢😢
@رحمهاباتي
@رحمهاباتي 3 сағат бұрын
ሀረግ ይቀቅልን የምትሉ👍👍👍
@Hsab-o2s
@Hsab-o2s 2 сағат бұрын
ከሐረግ ወጭ ፊልም ማየት ያስጠላው 👍👍👍
@GanatAfamar
@GanatAfamar 2 сағат бұрын
እኔ 🙋‍♀️🤦‍♀️
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube Сағат бұрын
የኔ ማሮ በናታችሁ አትለፉኝአንድ ሺ አሥገቡኝ በናታችሁ 😢እናታችሁን የምቶዱ አትለፉኝ😢😢❤
@መዲናአህመዲ
@መዲናአህመዲ 2 сағат бұрын
ሲመስለኝ ሊዲያ ነች እሻሂዉ ላይ ጨምራ ዩአዳንን እንድደፍራት ያረገችዉ አ😢
@FathimaRmh
@FathimaRmh 4 минут бұрын
ሶለላህአለይሂወሰለም
@Yimam-e7k
@Yimam-e7k 3 сағат бұрын
መልካም ጁመአ ውዶቼ❤❤❤❤ሰሉ አለ ነቢ❤
@MersalHbash-jl1rz
@MersalHbash-jl1rz 3 сағат бұрын
Saw saw saw❤❤❤
@AaAa-ud1po
@AaAa-ud1po 3 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HappyCamperVan-lz2om
@HappyCamperVan-lz2om 3 сағат бұрын
Amiin
@HawaKindly
@HawaKindly 3 сағат бұрын
አሚንንንንን ለሁላችንም ያረብ
@Zmzm-z4t
@Zmzm-z4t 3 сағат бұрын
ሠለሏሁ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤❤
@FtimaMohammed
@FtimaMohammed Сағат бұрын
አይለ ሊዲያ ባች ቤትሽን ቆልፈ ሀድሽ እድሜ ላዳጊ ደርሶላታል 😂😂😂😂🎉
@emufahadtube
@emufahadtube 2 сағат бұрын
ሠሉ አላ ነብይ ሡለላህ አለይህ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉
@ermitube9480
@ermitube9480 Сағат бұрын
የዚህ ድራማ አላማ አልገባኝም ወንጀሎች ይሰራሉ ሲጋለጡ ሳይሆን ሲድበሰበሱ ነወ እያየን ያለነው የሀገራችንን የፀጥታ የወንጀል ምርመራ ደካማ መሆኑን ያሳያል
@fstudio4962
@fstudio4962 2 сағат бұрын
Girum almotam yimatal 🎉🎉
@YerosanFff
@YerosanFff 3 сағат бұрын
😢😢😢😢ሀረግ ይለቀቅልን ዮአዳን መጨረሻ የለውም
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 3 сағат бұрын
እናትና ልጅ አንድ አይነት ምን አይነት ልብ ያላችሁ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ
@ሀኑ
@ሀኑ Сағат бұрын
ያረብ በሃገራችን እየተፈጠሩ ያሉት ነገሮች አላህ የብጅ ልን ደግ ደግጒን ያሰማን አሚን በሉ🫶🥹🥹
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 3 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@AshooTumebo
@AshooTumebo 3 сағат бұрын
Amen
@EdrisAli-g2z
@EdrisAli-g2z 55 минут бұрын
ዳጊ ግን ምን አስቦ ይሆን ደሞ የምሩን ይሆን❤❤❤
@محبوبهمحبوبه-ك4ش
@محبوبهمحبوبه-ك4ش 3 сағат бұрын
ህሩት ሮጣ ክፍለ ገብታ አነበር አሁን ደሞ በክረንች ወለ ታሰስተው ነው😂😂😂😂😂
@حمدالمنصور-ص8ه
@حمدالمنصور-ص8ه 2 сағат бұрын
እኮ አኔም ጋርሞኛል
@ቅድስትአርሴማጠብቄኝ
@ቅድስትአርሴማጠብቄኝ 2 сағат бұрын
ትውስታ መሰለኝ
@محبوبهمحبوبه-ك4ش
@محبوبهمحبوبه-ك4ش Сағат бұрын
@@ቅድስትአርሴማጠብቄኝ አደለም 😂
@AykelSied
@AykelSied Сағат бұрын
እኮ እኔራሡ እያልኩ ነበር ፓራላይዝድ ሆነች አላሉም ከምኔው አዳኗት እያልኩ መልሠው ዊልቸር ላይ 😂😂😂😂
@ZamzamAk-vt4jg
@ZamzamAk-vt4jg Сағат бұрын
እኮ😂
@HiwotEnyew
@HiwotEnyew Сағат бұрын
በእመብርሀን ድንግል ይችን ሊዲያ ምን አለ ፈጣሪ ቢደፋት ሠው በዚህ እድሜው እንዴት በዚህ ሁሉ ተንኮል ይሞላል
@Hdjhd-kf2kx
@Hdjhd-kf2kx Сағат бұрын
ይሄን ድራማ ባየሁበት መጽሀፍ ቅዱስ አንብቤበት ቢሆን መንግስተ ሰማያትን እወርስበት ነበር😢😢😂😂
@aminaapp4643
@aminaapp4643 32 минут бұрын
ክክክ😂
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 24 минут бұрын
አሁን መጀመር ነዋ
@SemiraAli-l1k
@SemiraAli-l1k Сағат бұрын
በጣም ነው እማሥጠላው
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 сағат бұрын
ማሄ በመፈታቷ በጣም ደስ ያለው እንደኔ
@ማሂAmtataw
@ማሂAmtataw Сағат бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ሀገራችን ይመልስን😢😢😢😢😢😢😢
@ዓሳድራያTUbe
@ዓሳድራያTUbe 2 сағат бұрын
ማህሌት ስለ ተፈታች ደስ ያለው👍👍👍
@MeyShow-p1v
@MeyShow-p1v Сағат бұрын
Selelahu wealeyihi weselem
@beti-q9n
@beti-q9n 2 сағат бұрын
ketay yelekek ❤❤❤❤
@TigstAbraham
@TigstAbraham 2 сағат бұрын
ማሂ ስለተፈታች በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤
@ማሂAmtataw
@ማሂAmtataw Сағат бұрын
በጣም ነው ያሰጣልው ይህ ድራማ
@AilAhmed-y4r
@AilAhmed-y4r 3 сағат бұрын
የሂሩት መጨረሻ የናፈቀዉ ብቻ👍👍👍👍❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@YusraHeyrat
@YusraHeyrat 3 сағат бұрын
ቅመሞች እቅፍ ድግፍ አድርጎ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን አሚን በሉ
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
ደምሪኚ❤❤
@AaAa-ud1po
@AaAa-ud1po 3 сағат бұрын
አሚንንንንንን
@YusraHeyrat
@YusraHeyrat 3 сағат бұрын
ደመርኩሽ መልሺ​@@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@Also-b4i
@Also-b4i 2 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 2 сағат бұрын
@Also-b4i ደምሪኚ ዉዴ
@SolTub
@SolTub Сағат бұрын
ይሄ ድራማ እያስጠላው የመጣ ማነው
@AdemEnderis
@AdemEnderis 3 сағат бұрын
በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን መል ካም ጁማአ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ😊
@Fayera-w6e
@Fayera-w6e 11 минут бұрын
ኸረ ባካቹ ይሄ ድራማ እንደኔ ያስጠላው ሰው ካለ በላይክ ግጩ እስቲ😮😮😮
@RahmaUmAyoub
@RahmaUmAyoub 2 сағат бұрын
በእዉነት ለክፉ ሰወች በሙሉ አደ ሂሩት ወጋቸዉን ቢያገኙ ጥሩ ነበን ለአብይ የዚህ አይነት እጣ ይስጠዉ የደሆች እባ አምላከሰ
@Sada-r9e
@Sada-r9e 3 сағат бұрын
ዛሬ አደኛነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እዳትናገሩኝ በኋላ እየመጣችሁ አደኛነኝ እዳትሉ🤫🙄🙄❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 3 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@Sada-r9e
@Sada-r9e 3 сағат бұрын
እሽ ማሬ💋💋💋
@TamralechMuket
@TamralechMuket 3 сағат бұрын
እኔነኝ አንደኛ 🤣🤣🤣አንቺ ሁለተኛ ነሽ 🤪✋✋✋🙅
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
በአላህ ደምሪኚ​@@Sada-r9e
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 3 сағат бұрын
@TamralechMuket ስወድሽ ደምሪኚ
@shetayk7232
@shetayk7232 3 сағат бұрын
የዮዋዳን መጨረሻ የናፈቀው❤❤
@aliadamjadame509
@aliadamjadame509 42 минут бұрын
Malediiibaga naganiidhufitee ❤❤❤
@SEaDlYemy
@SEaDlYemy 3 сағат бұрын
እናቴ አላህ ይራህማት እና እንደዚህ ትለኝ ነበር የሰው ሀቅ ገንዘብ መዉሰድ ቡቻ አይደለም _ እውነት ነው 😢😢
@MuluAbdisa-l8g
@MuluAbdisa-l8g 48 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MasrikAzeze
@MasrikAzeze 2 сағат бұрын
ሊዲያ እናትዋ ያየችውን እጣ እሶም ታግኝ የዘራችውን ትጨድ የምትሉ
@GdhfhBghhh
@GdhfhBghhh 55 минут бұрын
ይሄን ኮሜት የሜታነቡ እናትያላቺሁ ሺ አመት ትኑርላቺሁ እኔ ግን አልታደልኩም ማን እደናት😢😢😢አይሥዴት😢
@Sntitube521
@Sntitube521 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ቁጣውን በምህረት ይቀይርልን የመዳም ቅመሞች እርስ በርስ እንተጋገዝ ደምሩኝ😘🙏🙏
@Hiyemanotmikonen-qn6th
@Hiyemanotmikonen-qn6th 43 минут бұрын
በጣም እያንዛዛቹት ነው
@ሠአዳ-ፐ2ፐ
@ሠአዳ-ፐ2ፐ 3 сағат бұрын
አንደኛነኝ ዛሬ ሠሉ አለነብይ ዛሬ ጁመአነው🎉🎉🎉
@HiwotEnyew
@HiwotEnyew 56 минут бұрын
ጭምልቅልቅ ድብልቅል ያለ ክፉወች የማይጋለጡበት መልካሞች ሁሌ የሚጎዱበት የሚያስጠላ ድራማ ሲያስጠላ
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 53 минут бұрын
የገሀዱን አለም እያሳዩን ነዉ 😢
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا 2 сағат бұрын
የዝህ የፊልም መጨረሻዉ እደኔየናፈቀዉ 👍
@SofiaSofia-t3i
@SofiaSofia-t3i Сағат бұрын
ሱለላአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@yemariam7250
@yemariam7250 3 сағат бұрын
ይህ ድራማ ግን በጣም ደባሪ ሁኑዋል so አጠቃሉ እና ጨርሱት የኦዴንስ ምክር ከሰማችሁ በጣም ነው ሚያስጠላው
@akramabdullah4660
@akramabdullah4660 Сағат бұрын
Mahlet ilove you❤❤❤somach❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 сағат бұрын
ዮአዳን እና ሰሚ ይጣማሩ የምትሉ ብቻ ለይክ 👍😌😜😂😂
@MhiretYosef
@MhiretYosef 19 минут бұрын
Yewnet abezachut ahuns ende mnm aygebam eko tariku hooo
@YeberehawaErgb
@YeberehawaErgb 3 сағат бұрын
ማሂ በመለቀቋ ደስ ያለው ❤ ሳሚ እና ዮአዳን ፍቅራቸውን ይገላለጡ የምትሉ 👍 ዮአዳን ማሂን ስታያት ደስታዋ 😢😂❤❤❤❤ ማሂዬ ❤️ሳሚ ❤ ዩአዳን የሚወዳቸው በ 👍 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 2 сағат бұрын
መሀሊት ደሞ ነቃ በይ ለሁሉም ምንድነው ይስጠን ነው ማለት ምን እን ማር ታዳ ከናተ አይ ሳሚየ😢😅
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 3 сағат бұрын
እህ ምን አይነት እጅ እጅ ያለ ፊልም አያልቅም የወጠጤ ማአት አቃጠሉኝ እኮ ሀረግን ስጠብቅ ዋልሁ አሁን ይከን በጣም ይደብራል በዉነት ሀረግን ልቀቁልን ይከን ጨርሱልን
@BurtkanHabtamu-i3x
@BurtkanHabtamu-i3x 3 сағат бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ልቀቁልን ። እናመሰግናለን
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 3 сағат бұрын
በጣም ጨቆኛል 😢😢😢ወድሜም ሞተብኝ😢😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@eveali6794
@eveali6794 3 сағат бұрын
አላህ ይዝነልሽ
@kelifaBedrie
@kelifaBedrie 2 сағат бұрын
ውይ ሊድያ የምር ለሰ ቃለት ዬለኝም ሰሚ አሰዘነኝኡፋፋፋፋ😢😢😢😢
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 3 сағат бұрын
1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ኣምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጠን👏❤❤
@Meheret-cd2cz
@Meheret-cd2cz 2 сағат бұрын
አሜን
@EtsubeDemeke
@EtsubeDemeke 29 минут бұрын
Waye mejajale
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ 3 сағат бұрын
ማህሌት ስለተፈታች ደስ ያለዉ ብቻ
@DfsDe-o7c
@DfsDe-o7c 2 сағат бұрын
ሂሩት ይሄምሲያንሳትነዉ❤❤ቶሎቶሎ ልቀቁት❤❤❤
@DaniAjbu
@DaniAjbu 3 сағат бұрын
አንደኛ ኔኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JeheHwhe
@JeheHwhe 2 сағат бұрын
ኡፍ ሊደያ
አፍላ ፍቅር 90 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:29
Liyu cinema
Рет қаралды 64 М.
ጽናት || ክፍል 14 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
37:47
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ጎዳናው (ክፍል 23)
25:54
100 ሺ
Рет қаралды 8 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 323 М.
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 14 М.
ዮአዳን (ክፍል 56)
30:01
ለዛ
Рет қаралды 577 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 45 | Sinkul Hiwot Episode 45
41:02
Kana Television
Рет қаралды 4,6 М.
ሐረግ ( ክፍል 41)
33:15
ለዛ
Рет қаралды 484 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН