ዮአዳን (ክፍል 15)

  Рет қаралды 516,353

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 5 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ላትጨርሱ አትጀምሩ የሚል ላይክ😢😢
@HeheOribi
@HeheOribi 5 ай бұрын
ሳሀ🎉🎉🎉
@Maditube2
@Maditube2 5 ай бұрын
Batam
@BirkeAdmaseMamo
@BirkeAdmaseMamo 5 ай бұрын
kemr awe
@AyuuuKemal
@AyuuuKemal 5 ай бұрын
awe
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 5 ай бұрын
አረ በጣም ቃናን ባይ ይሻለኛል
@ስኳሬ
@ስኳሬ 5 ай бұрын
በሳምት ሁለት ግዜ ይለቀቅ እምትሉ እጂ ወደላይ😮😮😮
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 5 ай бұрын
Ere 3 yidereg wellahi ine bttmm debregn indezi sikoy lela tera drama bekn 2 nw milekut yihen gn..
@FoziaAli-yb9kd
@FoziaAli-yb9kd 5 ай бұрын
ሁለቱ ቀርቶ አንዱንም በስርአት በለቀቁ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 5 ай бұрын
😂😂😂 BESAMETE 2 QERETO ADUONEME BESERATO BELEQEQOTE
@Freepalestaine2016
@Freepalestaine2016 5 ай бұрын
Aaaalleeeeeewwww
@anshamohamed27
@anshamohamed27 5 ай бұрын
ወንድ ልጅ እንድህ ጅል ነው ማለት ነው እችን እባብ ሚስቱን እንደት ትንሽኳን አይጠረጥርም
@AmenMidea
@AmenMidea 5 ай бұрын
መሀሌትና ዮሀዳንን የሚወድ ብቻ በላይክ ❤
@TewodrosBelete-kk5kv
@TewodrosBelete-kk5kv 5 ай бұрын
Jil
@Hadiya-e4q
@Hadiya-e4q 5 ай бұрын
እኔ የሣሚ አድናቂ ነው
@FatimahFatma-i1n
@FatimahFatma-i1n 5 ай бұрын
እኔ አድናቂችውነኝ
@NardosMakore
@NardosMakore 5 ай бұрын
Ene yeyoaden adnek nagn
@AsterHadush-i3o
@AsterHadush-i3o 5 ай бұрын
❤❤❤🥰
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
ይሄን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ያላሰባቹት ደስታ ፈጣሪ ይስጣቹ ❤❤❤
@sofiyaahamed6161
@sofiyaahamed6161 5 ай бұрын
አሜን
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 5 ай бұрын
አሜንንን
@SoretiAbti
@SoretiAbti 5 ай бұрын
AMIN YAREB
@zeybaaraze9343
@zeybaaraze9343 5 ай бұрын
አሚንንንንንን
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@haimanot-yo3bb
@haimanot-yo3bb 5 ай бұрын
በስተመጨረሻ ተለቀቀ ለማንኛውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@hasina9776
@hasina9776 5 ай бұрын
ዮዳንን ያምቶዱ 😢😢😢❤❤❤እኔ በጣም ናው ምዋዳት 😘
@FatumFatum-y8y
@FatumFatum-y8y 5 ай бұрын
እኔም በጣም የምወዳት😢😢😢
@hasina9776
@hasina9776 5 ай бұрын
@@FatumFatum-y8y 😘😘😘😘
@UaeUae-w8d
@UaeUae-w8d 5 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ❤❤❤❤😢😢
@mahderGuder
@mahderGuder 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@AlicoShipper-u4n
@AlicoShipper-u4n 5 ай бұрын
15 ግን ልክ ነው??
@belayneshbh
@belayneshbh 4 ай бұрын
Enam.andegni.nage
@TesfuMan-fv2wb
@TesfuMan-fv2wb 4 ай бұрын
Ine
@BetelhemTesfaye-ys9cj
@BetelhemTesfaye-ys9cj 5 ай бұрын
ነገ 16 እናቴ ኪዳነምህረት ናት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ ♥️🥰🙏
@بلايي
@بلايي 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🙏
@سبحان-ش8ق
@سبحان-ش8ق 5 ай бұрын
Amen amen amen
@GhGh-u2v
@GhGh-u2v 5 ай бұрын
አችሴትጋን ጭክንናሺ
@BetelhemTesfaye-ys9cj
@BetelhemTesfaye-ys9cj 5 ай бұрын
@@GhGh-u2v ምን??
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 ай бұрын
አቤት ማሥመሠል ሢችሉበት እናትና ልጂ ከአሥመሣይ ሠዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢
@MelakKonjo
@MelakKonjo 5 ай бұрын
የሳሚ መቀየር ደስ ብሎኛል
@ቲጂራያ-ጘ9ጐ
@ቲጂራያ-ጘ9ጐ 5 ай бұрын
ዩአዳን እየ መጨረሻሺ ናፈቀኝ። የኔ ውድ😢❤
@BourteHeth
@BourteHeth 5 ай бұрын
በመቋረጡ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል እንደ እኔ ደስ ያለው ተመልካች ላክ ያድርግ
@DerartuFeyisa-vv6zp
@DerartuFeyisa-vv6zp 5 ай бұрын
Hi
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 4 ай бұрын
መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
@Seble7
@Seble7 5 ай бұрын
በክፋት የተሞላ ድራማ አጎትና ዮዳን ማህሌት❤
@RuhamaRuhamaermiyas
@RuhamaRuhamaermiyas 5 ай бұрын
የሳሚ መቀየር ወደ ህሊናው መመለሱ ጥፋትን ደጋግሞ አለመልመዱ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@MamaG.23
@MamaG.23 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏🙏
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ 5 ай бұрын
ቅዱስ ግን ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 5 ай бұрын
ወይኔሳሚ እደዚህ ቅንአሳቢ ስትሆን ነው የሚያምርብህ አሁን በጣምደስብለሀኛል
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 5 ай бұрын
ጠብቁ ሣሚነፃ ያወጣታል ዮአዳን እውነት
@Amarech-pk3mw
@Amarech-pk3mw 5 ай бұрын
ድል ለ ዮ አዳን
@ሀዩነኝየመቅደላዋ
@ሀዩነኝየመቅደላዋ 5 ай бұрын
ይዋዳንን የሚወድ እናትና አባት ማጣትኮ ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 5 ай бұрын
በጣም 😢
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 4 ай бұрын
ድራማ እኮነው😮😂😂😂
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 5 ай бұрын
ውይይ ስታስመስል ስታስጠላ ስታናድድ ይቺ የሊድያ እናት 🥺🥺☹️☹️
@AishaShakaru
@AishaShakaru 5 ай бұрын
እረ ቢያስ መዳኒት ማጠጣቱ አስቀሩት😢😢😢 አይዞሽ ዮአዳን አዎ ይህ ጊዜ ታልፊዋለሽ ድራማ መሆኑ እያወኩ የዮአዳን ፍርሀት ሚያሳቅቀኝ ነገርስ😢😢
@Hana-29
@Hana-29 5 ай бұрын
ዛሬ የመጀመራ ኮማችነኚ ለተመልካች ክብር ይኑሪችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😢
@Haym532
@Haym532 5 ай бұрын
ሃኒ?😅
@Hana-29
@Hana-29 5 ай бұрын
@@Haym532 ሀይሙ 😂😂
@Tgest-y4t
@Tgest-y4t 2 ай бұрын
አንለቅም😊
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 5 ай бұрын
ፍፃሜው ናፈቀኝ የዚ ድራማ እህ😢😢😢😢😢😢😢ክፋታቸው የእናት እና ልጅ ሲያስጠላ😢
@SaraSara-s8y8j
@SaraSara-s8y8j 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 5 ай бұрын
ሲደብሩኝ የልጅቱን በደል መቋቋም አቅቶኝ ሁሉንም አላይ አለፍ አለፍ
@TujiYasin-t5d
@TujiYasin-t5d 4 ай бұрын
ማሀሌት እና ዮአዳን በጣም ከልብ እወዳላው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mohammed-wb4cj
@Mohammed-wb4cj 5 ай бұрын
በጣምነው የምታናዱት ከስት ጩኸት ቡኋላ መጣችሁ😢😮
@SaraEtupia
@SaraEtupia 5 ай бұрын
😂
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 5 ай бұрын
የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ
@AjibaShemsu-n1t
@AjibaShemsu-n1t 5 ай бұрын
ዮዳንን ያምቶዱ 😢😢❤❤ እኔ በጠም ናዉ ምዎዳት😢❤
@getetilaye5905
@getetilaye5905 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 5 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ማነው እንደ እኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 ай бұрын
ቅዱሴ..ጋደኝነት..ዋዉ..ደስ.ስትሉ
@AlfiyaKedir-ey7dj
@AlfiyaKedir-ey7dj 5 ай бұрын
ፉቀዱልኝ እነ አጥቤ ለስጠቸዉ ተጨወቱቡን እኮ😂😂😂😂
@YdydyrdsHfhfh
@YdydyrdsHfhfh 5 ай бұрын
እሽፈቆደናል😂😂😂😂😂😂
@BraktMulti
@BraktMulti 5 ай бұрын
እኔ ፈቅጄልሻለሁ ውነት ነጋግሪልኝ😅
@Yalfal2009
@Yalfal2009 5 ай бұрын
ፈቅደናል
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 5 ай бұрын
ፈቅደናል😅😅😅
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ፈቅደናል
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
አግብተሺ በመውለጃሺ አለ😂😂😂😂አንዳንደየ ጥሩ ትናገራለክ👌
@AykelAliassen
@AykelAliassen 5 ай бұрын
ወይኔግን የናትና የልጂ ከፋትጥግ የነካነው መጨረሻቸውን ጉጊ ባየው❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
በብዛት አስቸጋሪ ስዎች ሀዛኝ ናቸው ሳሚ አድናቂህ ነኝ
@MariyamMariyam-n6n
@MariyamMariyam-n6n 5 ай бұрын
እዴኔ ተለቀቀ ብሎ ሥፈ የሚል በላይክ አሣዩኝ እረ ይዴብራችሁ ተዉ
@HDJDJVshsjd
@HDJDJVshsjd 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ መጨረሻው የናፈቀው❤❤❤
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 5 ай бұрын
እኔ
@ghj5689-u3h
@ghj5689-u3h 5 ай бұрын
እኔ
@ሰርካዓለም
@ሰርካዓለም 5 ай бұрын
እኔ
@janatjanat2187
@janatjanat2187 5 ай бұрын
እኔ
@NabJs
@NabJs 4 ай бұрын
እኔ
@temrejemal28
@temrejemal28 5 ай бұрын
ሀላችንም ቱርክ የሄድነው በምክናየት ነው የኢትዩን ፊልም መጠበቅ ሰልችቶናል 😂😂😂
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 5 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@aminatyoumer3948
@aminatyoumer3948 5 ай бұрын
ልክ ብለሻል በቃ ዳይ ወደ ቱርክ
@Satl-je3ij
@Satl-je3ij 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም
@GdbjFbjh
@GdbjFbjh 5 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@hanhan2010
@hanhan2010 5 ай бұрын
እኮ የምር 🥹
@CelnetCellney56
@CelnetCellney56 5 ай бұрын
እንኳን በደና መጣች ደሙ ቴሌ ልቀቁልን ❤❤❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 5 ай бұрын
ኧረ ተሎ ተሎ ልቀቁልኝ እንጂ🥺
@የራያዋ
@የራያዋ 5 ай бұрын
ኧረ ቶለ ቶለ ልቀቁልን እየተረሳ ነው🙄
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 5 ай бұрын
ዮአዳንን አድ ነገር ካረጋቿት በጣም ያማል ሰውን እዳናምን ያዳርጋል 😢😢
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ 5 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ቅመሞችየአደኛነኝ ትክክለኛውን ነው መሰል የለቀቁት🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@ughv4928
@ughv4928 5 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አወ የዛሬዉኳ ትክክለኛዉ ነዉ😅
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 5 ай бұрын
ወአለኩም ሠላም ❤❤❤
@nejat61ahmed11
@nejat61ahmed11 5 ай бұрын
Wa ws wr wb..
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 5 ай бұрын
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ🎉🎉
@NeimaSeid-d4n
@NeimaSeid-d4n 5 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ትክክለኛ ቻናላቸው ይሄነው
@ቅመም-ዩቱብ-19
@ቅመም-ዩቱብ-19 5 ай бұрын
ዩአዳንን የሚወድ😢❤
@ZinetYimer-mo3lj
@ZinetYimer-mo3lj 5 ай бұрын
በስት ጉድ መጣችሁ😢😢 የምር ደበኛ አክብሩ እምትሉ በላይክ ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት
@ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ዮሀዳንን ❤
@AgAg-e3u
@AgAg-e3u 5 ай бұрын
ላይክአርጉኝ አምሮኝ ነዉ ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂❤❤❤ እኳን መጣችሁ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 5 ай бұрын
wow ሒሩት የምትባይቨሰዉ ቀንም አይቀይርቨም oh ሳሚ በጣም ነዉ ጥሩ ትምህርት እይሰጠክ ነው አቤል ቤተሰብ ጥሩ የፍቅር ትምህርት ነው የምትሰጡን ቀጥሎ
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ 5 ай бұрын
ወይኔ ማስመሰል ስትችል ሴትዮዋ😢😢😢
@ghghghh217
@ghghghh217 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢 ቶሎ ቶሎ ልቀ ቁ ክብር ይኑራችሁ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 5 ай бұрын
አረ ኳንደና መጣቺሁ ማነዉ እደኔ መጨረሻዉ የናፈቀዉ❤😂
@SonySony-j7t
@SonySony-j7t 5 ай бұрын
hi
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 5 ай бұрын
ኧረ እኔ እውነት 😂😂
@meimeiali9659
@meimeiali9659 5 ай бұрын
😂😂😂
@ህልሜንናፋቂ
@ህልሜንናፋቂ 4 ай бұрын
ዮአዳኔ ጠንካራና ብርቱ 😢😢😢😢
@MariamMohammad-bi6zh
@MariamMohammad-bi6zh 5 ай бұрын
የዋዳን መርዙን ከጠጣይ 😢😢😢😢😢
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 5 ай бұрын
ጥሩ ነው ሰም መመለሱ ደስ ይለል
@freze2100
@freze2100 5 ай бұрын
በሳምት3 ግዜ ልቀቁልን❤❤❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 5 ай бұрын
😢😢😢ሁለተየምጥሩነበረ
@ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ
@ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ 5 ай бұрын
መሀሌትና ዮሀዳንን የሚወድ ብቻ ላይክ ብቻ
@የሮቢቷ
@የሮቢቷ 5 ай бұрын
ቀንይከበርልን የምትሊ❤❤😢😢
@mhmdghmd-dy7yj
@mhmdghmd-dy7yj 5 ай бұрын
እናት እና ልጂ ክፍ ናቻው😮
@ማርየማርየማርየማርየ
@ማርየማርየማርየማርየ 5 ай бұрын
እረ በናታችው ላይክ አድርጉኝ ከመዳም ማጥባህ እምቆምበት እግሬን አሞኛል
@MuniraBelachew
@MuniraBelachew 5 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ አላህ ይሻርሽ ❤❤
@MerhabAssefaw-ur1vx
@MerhabAssefaw-ur1vx 5 ай бұрын
አይዞሸ
@rukiyaseid3105
@rukiyaseid3105 5 ай бұрын
አብሸሪ ማማ
@Tsehyi
@Tsehyi 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሁላችን ነን
@ghj5689-u3h
@ghj5689-u3h 5 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋሌ😢
@yowhannesteklezgi2679
@yowhannesteklezgi2679 4 ай бұрын
Yuadann. Yemiwed ❤❤❤️👍
@ቅድስቲአርሴማወክርስቶስሳ
@ቅድስቲአርሴማወክርስቶስሳ 5 ай бұрын
ዛርየ ሳሚ ተቀይሮ በማየትየ ደሰ ብሎኛል ግን ደሞ ተሎ ተሎ ብላቹ ልቀቁት
@BirtukenWerku
@BirtukenWerku 5 ай бұрын
Awo
@HhdHhhd-m3w
@HhdHhhd-m3w 5 ай бұрын
ከክፍ ሴት ይጠብቀን😢😢😢😢
@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ 5 ай бұрын
38ተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂ዋው እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ 5 ай бұрын
@@ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ ለትንሽ ዘግይተሽ ነበር 😂😂😂😂😂
@TesfaNetanet
@TesfaNetanet 5 ай бұрын
ቶሎ መጣሽ ❤😂
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ 5 ай бұрын
@@TesfaNetanet 😂😂😂😂😂
@ALLIUssen
@ALLIUssen 5 ай бұрын
😅😅😅
@MimiMimi-rl1wc
@MimiMimi-rl1wc 5 ай бұрын
እንም የህዳን በጣም እዎዳላው 😢😢😢❤
@LbabaAa
@LbabaAa 5 ай бұрын
ዋው ዛሬ አደኛነኝ😂❤❤
@ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
@ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 5 ай бұрын
ማነው እንዴኔ እውነት እየመሠለው ሲበሽቅ የከረመ አታስጠሉን ተለቀቃችሁ በስረአት ልቀቁልን🌹🌹🌹🌹
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 ай бұрын
አወ ልክ ናቹህ ኮሜቶቹየ ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ ቶለቶለ ልቀቁ ከዛ ደግሞ ደቂቃው ይርዘምልን😢
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 5 ай бұрын
በሰከ መጨረሻ ተለቀቀ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@FrdozZts
@FrdozZts 5 ай бұрын
ሳሚ ለዩአዳን ማሰብ ያስደሰተው 😢😂
@fendsha
@fendsha 5 ай бұрын
የናትና ልጅ መጨረሻ ፈጣሪ ያሳየን😢
@RahmahLee
@RahmahLee 5 ай бұрын
እሰይ እንደዚህ ነው የሚያምርባቺሁ
@ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
@ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ 4 ай бұрын
ቀጣይ ይለቀቅ
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
wellcom bilanal❤❤❤❤ እችይ መርገምት የሆነች ሴትዬ ሻይ ውስጥ መርዝ ለዮአዳን ያደረግሽውን ልጅሽ ግጥም አድርጋ በጠጣችው ልክሽን ታገኚ ነበር ሳሚ ገና ፀፀቱን አትችለውም ሰአቱን ትንሽ ረዘም ብታደርጉት ጥሩ ነው በተረፈ የሳምንት ሰው ይበለን ፈጣሪ❤❤❤
@fitsummekuriya4912
@fitsummekuriya4912 4 ай бұрын
ሀሀ😂😂😂 ሳይጀምር አለቀ
@Zinashjanbo
@Zinashjanbo 5 ай бұрын
Yoadaniy,xenikir,ayizosh❤❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ 5 ай бұрын
ሳሚ ጨዋ ልጅ ሊሆን እዬሞከረ ይመስላል❤😊
@Biniyam-c2k
@Biniyam-c2k 5 ай бұрын
እኔ የ የነ ዮዮ ላይ ሜሮን ስትጨመር በጣም ነው ደስ ያለኝ በ ሳቅ ሞትኩኝ እኮ😂😂😂😂
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 4 ай бұрын
ያ አቤላ ቤተሰቦፈ የፍቅር ጥግ የደሀ ቤተ በፍቅረ የተሞላ ነወ የሀብታም ቤተ ሁሌ ጪቀጪቅ
@SonySony-z9z
@SonySony-z9z 5 ай бұрын
መጨረሻዉ ናፈቀኚ😢
@MelateDarebere-r2j
@MelateDarebere-r2j 5 ай бұрын
ዮአዳን ስወድሽ
@Mohammed-wb4cj
@Mohammed-wb4cj 5 ай бұрын
እስካሁን ያቆዩበትን ቶቶሎ ይልቀቁ የምትሉ👍👍
@uaeuae9553
@uaeuae9553 4 ай бұрын
ቅዱሴን እናአቤላንስወዳቸዉ❤❤❤
@sms9104
@sms9104 5 ай бұрын
እናት ልጅ ሰይጣኖች ይድፋችሁ
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 4 ай бұрын
ያአላህ😢😢😢😢😢😢ከአስመሣይ ሰወች ከቀጣፊወች ይጠብቃችሁ
@eldanaAlemayehu-m7h
@eldanaAlemayehu-m7h 5 ай бұрын
እፎይ ትክክለኛው ተለቀቀ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@haileshalom5306
@haileshalom5306 4 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@امامحسن-ط6غ
@امامحسن-ط6غ 5 ай бұрын
ማነው አቤላንና ቅዲስን የሚወድ
@TujiYasin-t5d
@TujiYasin-t5d 4 ай бұрын
ለዮኣደን የዳረገችሁ ለልድየ ብገጣም ❤ደስ ይለል
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 5 ай бұрын
ዮአዳን ምስኪን ስታሳዝን እኮ😢😢
@WorkituA
@WorkituA Ай бұрын
❤❤❤❤❤ FAM
@سبيلا-ض5ط
@سبيلا-ض5ط 5 ай бұрын
እደዝህነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Nahi-n6t
@Nahi-n6t 5 ай бұрын
ነጌ ደሞ የነ ዮዮ ፕልዝ ሜሮን😂😂😂😂 ምን ታደርግ ይሁን ቀጣይ❤❤❤
@SfffGhhj
@SfffGhhj 5 ай бұрын
በማሪያም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😢
@Xxxkk-rj3pg
@Xxxkk-rj3pg 4 ай бұрын
ዮኣዳን ማሂየ የኔዎች❤❤❤
@Merc-e5w
@Merc-e5w 5 ай бұрын
በዚህ ድራማ አሪፍ የሚባል like እና view እያገኛቹበት ነው ግን በስነስርዓቱ እየለቀቃቹት አይደለም
@AsdgGddss
@AsdgGddss 5 ай бұрын
ማዘሯ አትበል እማዬ በል
@RaedZiadat-p7i
@RaedZiadat-p7i 5 ай бұрын
Damo mezgana abeztachu enysakaru
@LomeTura
@LomeTura 5 ай бұрын
Yaa rabbii akka shayii saan hin dhugnee
@SheenaBh
@SheenaBh 5 ай бұрын
Amen 😂😂😂
@ዘይነብየመርሳዋ
@ዘይነብየመርሳዋ 5 ай бұрын
የልጁ መሸነፍ እዳየው አጓጉቶኛል እሥከዛሬ አልሾፈውም ነበር
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 5 ай бұрын
ዮዳኔ ሜላትየ ፈጣሪ እናተጋ ይሁን😢እናትና ልይ ፈጣሪቹሁፍሩ😢😢😢😢
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 623 М.
ክፍል 2 ያልተመለሱ ጥያቄዎች
23:06
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 276
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ፍቅር በድንገት school life love story
21:26
Tikus tv
Рет қаралды 94 М.
በሳቅ ገደሉኝ   ዘጠንኛዉ ሺ
5:58
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
Рет қаралды 3,2 М.
🚦ማርክ ይሄን አልጠበቅንም ነበር ቤዚ ተመለሰች
24:23
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 809 М.