“ሊ.ገድ.ሉ.ኝ ነው ድረሱልኝ´´ አረ ምን ጉድ ነው በነብይ ጆሲ ላይ እየሆነ ያለው? ለዶ/ር አብይ አድርሱልኝ ከዚህ ቦሀላ በህ.ይወት ላታገኙኝ ትችላላችሁ

  Рет қаралды 25,938

የናንተው - Yenantew Media

የናንተው - Yenantew Media

Күн бұрын

Пікірлер: 419
@kifleshosho2161
@kifleshosho2161 6 ай бұрын
ተረጋጋ !!! ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ይልቁንም ቤትህን ዘግተህ ፀልይ ብዙ ከመናገር ብዙ መፀለይ
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 5 ай бұрын
ስለ ወንጌል የተከፈለ መከራ ስትል አይከብድም; ስለዝናህ ብትል አይሻልም; ስለወንጌል የተገረፉ የተቀጠቀጡትማ የድሮወቹ አሁንም ሸምግለዉ በዙሪያችን ነብይ ሀዋሪያ ነን ሳይሉ ምሳሌወች ሆነዉናል።
@semonmengistu3967
@semonmengistu3967 5 ай бұрын
Matured comment
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
ትክክል
@mesfinh1505
@mesfinh1505 6 ай бұрын
ቆይ ግን ላንተ የእርካታዬ ጥግ ነው የምትለው ነገር ምንድን ነው?ከክርስቶስ ፍቅር ሊለይህ የሚችለው ምን አይነት ፈተና ነው?
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 5 ай бұрын
እኔ እንደሚመሰለኝ ይህ ወንድም የሳይኪያትሪ ችግር ያለበት ይመሰለኛል ቤተሰብ የሆነ ሰው ወደ ሀኪም ቤት ቢወሰድት እላለሁ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ❤
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 6 ай бұрын
ጆሲ! ገና አሁን አሳዘንከኝ! ለምን? ብትለኝ በጣም ምስኪን ሰው ነህና! ይውልህ ጆሲዬ! ሲጀምር ወንጌልን የጀመርከው ከህዝብ ፈቃድ ወስደህ አይደለም እና ለህዝብ መናገር አይጠበቅብህም! ሲቀጥል ሌሎች መሰል የአንተ ቢጤ የዘመኑ እራሳቸውን በእራሳቸው ነብይ አድርገው የሾሙትን ባልደረባዎችህን እያቸው እስቲ? ሲተነብዩ እንደ አንተ ያደርጋቸው ይሆን? አንተ እኮ የሚታይህን ትንቢት የምታስተላልፈው "ይሔ ባይሆን እግዚአብሔር ይፍረድብኝ" እያልክ እጅግ ከባድ መሀላ እየማልክ ነው የምትተነብየው! ደግሞ ትንቢትህ ሁሉ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ያነጣጠረና ከአራት ኪሎ ደም ሲጎርፍ ነበር የሚያሳይህ! የምታዬው ትንቢት ሁሉ አይደለም ጠቅላዩን ብቻ የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉ ሰላም የሚያሳጣ ነበር የሚያሳይህ! ዛሬ ያ ትንቢት ተገልብጦ ጠቅላዩን በሰላም አገራቸውን እያበለፀጉ እያየን አንተን ግን ሲያናውጥህ ነው ያየነው! አንተ ለዚህ መልስህ "ባክ" ማድረግ ነው? ወይንስ ተደብቀህ እልፍኝ ገብተህ ምረትን ጠይቀህ መፀለይ ነው የሚያዋጣው? ደግም በዚህ ንግግርህ በኦርቶዶክስ ቤት "ባጣ ቆይ ነን እንዴ" በማስባል ሌላ ብጥብጥ ለመፍጠር ነው እንዴ? አንተ "ለምን እንዲህ ሆነብኝ" ብለህ የሰራኸውን ስራ ተመልሰህ አታይም ይሆን? ብታይ ኖሮ መልሱን አንተው ታገኘው ነበር ብዬ አስባለሁ! እኔን የምትገርመኝ ባለቤትህ አብግያ ናት! የሚስትነት አስተዋፅኦ አታደርግልህም እንዴ? "ተው" አትልህም እንዴ? አትቆጣህም እንዴ? አንተስ ትንሽዋ ልጅህስ ገና ህፃን ናት ለትልቁ ልጅህ አትጠነቀቅም እንዴ? ልጅህም እኮ በአንተ ምክንያት ሰላም እንደሚያጣ ሳስበው ያሳዝነኛል! አንተ ውጭ በሚያስጨንቁህ ሰዎች ላይ በፍፁም አትፍረድ! መጀመሪያ የእራስህን ስህተት በደንብ ተመልከት! አንተ ከሌላው ነብይ ተብዬዎች በምን ተለይተህ ነው በአንተ ላይ ይሔ የሆነው ትላለህ? የምትናገረው ነገር ሁሉ እኮ ለአፍህ ሉጋም የለህም ነበር! አብይን የሾመው እግዚአብሔር መሆኑን እንኳን ለሰከንድ እውነትም ክርስቲያን ከሆንክ አስበህ የምታውቅ አይመስለኝም? አየህ ትንቢቶችህ ተገልብጠው በአንተ ላይ ያመጡብህን ጣጣ? ግን አንተ ደግሞ የተረዳህበት መንገድ ሌላ ነው! አሁንም በማስተዋል የጌታ ነገር ውስጥህ ካለ ሚድያ ላይ በመውጣት ሌላ ትኩሳት ከምትፈጥር በማንም ላይ ሳትፈርድ በጓዳህ ገብተህ ንስሀ ግባ! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው! ለዚህም ለዱዳ ልጅ የተበላሸ መንገድ አታሳዬው! ያመንከው እግዚአብሔርን ከሆነ እሱን አሳየው! አለበለዚያ ልጁን አትረብሸው! ነው የምልህና እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ፊቱንም ያብራልህ! ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ!!
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
አሃሃሃሃሃ በትንቢቱ ምክንያት ነው ይህ ሁሉ መከራና መሳደድ የደረሰበት እያልክ ነው??😂😂😂 ትንቢቱ positive መሆን አለበት ማለት ነው or....??😂😂 ሰው ህልም ወይም ትንቢት ፈርቶ ሳይተኛ አያድርም። So, በትንቢቱ የተናደድ ሰዎች ናቸዋ ???😡😡 በህይወታችን የሚደርሰው ሁሉ በህልም ስላየን ወይም ስለተተነበየብን ሳይሆን በፈጣሪ ትእዛዝና እርሱ ሲለው እንደሆነ ክርስቲያን ያምናል So, ፍርሀቱ ለምን?? የሚፈራ የሚጨነቅ ለዚህም የሚያሳድድ .....በአለም ያለ በእምነቱ ያልጠነከረ እራስ ወዳድ ብቻ ነው!!😡😡 አይ እምነት ያሳዝናል 😡😡💔💔
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 5 ай бұрын
@@tsigenigatu3922 እና በምንድነው? የኔን ሀሳብ ስትነቅፊና "አይደለም" ካልሽ የአንቺን ሀሳብ መሳዬት አለብሻ? እሱ ያለውና የተናገረው ነገር የደረሰበት ታድያ ጴንጤ በመሆኑ ነው? ወይንስ ሌላ ነገር አለ?
@bmemebetmengistu2171
@bmemebetmengistu2171 5 ай бұрын
እባካችሁ ክርስትያን ወገኖች ጌታ እዲታደገው እንፀልይለት! ተበረኩ!!
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 5 ай бұрын
እውነት ነው
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 5 ай бұрын
ጌታን ለማወቅ ካልፈለገስ ገንዘብን ካፈቀረስ ምን ተብሎ ይጠራል አይ ዴማስ
@shalomgirma582
@shalomgirma582 5 ай бұрын
ለማን ?ለምን?ሰውየው ውሸታም ነው
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 5 ай бұрын
ወንድማችን እባክህ ወንጌልን ልታገለግል ስትወስንኮ እየሱስን አምነህ ነው እስከሞት ድረስ ተጋድሎ ልታደርግ ይገባል አትፍራ የምተገለግለው የታመነ ነው ለወንጌል ብትሞት አክሊል የጠብቅሃል ዲያቢሎስን ወዳንተ ልመለስ ነው እያልከው እኮ ነው ለወንጌል በመሞት አሸንፈው እንጂ ወደርሱ መመለስ አትሸነፍ
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 5 ай бұрын
እና ብትገደልስ ምን ይሁን አባቶች ስለጌታ መከራ ይተቀበሉ አባቶች በደስታ ተቀበሉ እኛ ከእነርሱ አንበልጥም ድሮም ክርስትኛ አልገባህም ነበር አይይ
@yonatanyohannes5955
@yonatanyohannes5955 5 ай бұрын
ጆሲ አይዞህ የጠራህ ጌታ የታመነ ነው።እባክህ ተረጋጋና በጌታ ፊት ጊዜ ውስድ።ወደ ጓዳ ግባ እንፀልይልሃለን።እግዚአብሔር ባንተ ተስፋ አይቆርጥምና በእግዚአብሔር ነገር ተስፋ አትቁረጥ ዝም ብለህ በጌታ ፊት ጊዜ ውሰድ።
@amsaletesfaye722
@amsaletesfaye722 5 ай бұрын
Ahun hizib endiyawekilih adrigehal gize wesideh seliye egizer ayitilihim ayitewihim degimeh back yemilewin yeseyitanin asab endatinager geta keante gar yihun ayizoh
@SisAbera-kw3ol
@SisAbera-kw3ol 5 ай бұрын
ድራማ ድራማ ድራማ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 ай бұрын
በፋተና ፅና ማንም እይስማችውም :: don’t cry no more just pray!🙏
@tibebukassahun6507
@tibebukassahun6507 5 ай бұрын
ኤሊየሰም እኮ ከሰማይ እሳትን ቢጠራም የኤልዛቤልን ዛቻ ፈርቶ ውሰደኝ ብሏል። የምትሄደው መንገድ ረዥም ነው ተሠወር ተሸሸግ በሃይል ተገለጥ ሲልህ ትገለጣለህ።
@alemtsehayberihun8282
@alemtsehayberihun8282 6 ай бұрын
ጳውሎስ ከክርስቶስት ማን ይለኛአል ራሀብ ችግር በክ ፋ ወንድሞች ይህ ስለ ወንጌል ነው ብሎ መቀጠሉን አላቆመም ስለዚህ አረፍ ማለት ጥሩ ነው ወንድሚ ጌታማ ጌታ ነው የሚያደርጉትን አያውቂም ብለህ ወደ ክብር ግባ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 5 ай бұрын
የጥሪው አላማ ሲገባው ነው ጭራሽ ወንጌሉን አያውቅም
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 5 ай бұрын
በቃ እስከሞት የታመንክ ሁን ከሚስትህ ከልጅህ አብልጠህ ጌታን ውደድ ቢገሉህም እየሠበክ ብትሞት ይሻልሀል ወደ ሁዋላ ጨለማው ልመለስ አንድ እርምጃ ቀርቶኛል ማለት ምን አመጣው የተከታዮችህ ነፍስ አያሣዝንህም? እያገለገልክ እንደጀግና ብትሞት ይሻልሀል:: አንተ ከጳውሎስ አትበልጥም ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል ስደት ረሀብ .....ምንም ነገር ሊለየን አይገባም::
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 5 ай бұрын
@@sedeklemashimo የተከታዮችህ🤔🤔🤔🤔ምን ማለት ነው ኢየሱስን ወይስ ሰውን ነው የምትከተሉት
@altayelemma8540
@altayelemma8540 5 ай бұрын
ጨለማው ግን ማነው ? እናንተ ጋር ቢጨልምበት አይደሉም እንዲህ የሚያለቅሰው ? አዳሜ ወደ እውነተኛዋ መንገድ አተምጣና ተደናበር ደንባራ ሁላ ።
@GetachewHika
@GetachewHika 5 ай бұрын
ከማገልገል በፊት የወንጌል ተልዕኮን መረዳት በቂ ነዉ፡፡ ለመፅናት ወስን ያለበለዚያ የሚደግፍህ የወንጌል ምስክርነት የለም፣ወንድሜ ተመለስ ሞት ከፊትህ እያደባ ነዉ፡፡
@MasiSawalem
@MasiSawalem 5 ай бұрын
መጀመሪያም የጌታ አልነበርክም ማለት ነው
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 5 ай бұрын
ፊሽካ ሌቦች ሲካፈሉ ይጣላለሉ
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 5 ай бұрын
ቦሪንግ ከሆነብህ ሰላም የሌለህ ከሆነ ቀድሞም ጌታን አላገኘህም ማለት ነው. አፍህን ሞልተህ ወደጨለማው አለም እገባለሁ ትላለህ.
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 5 ай бұрын
እስከ መጨረሸ የሚጸና እርሱ ይድናል ወንጌል እዚህ የደረሰው ብዙ አባቶች የህይወት ዋጋ ከፍለው ነው ወንድማችን ጌታ ጸገውን ያብዛልህ ሞት ፈርተህ ወደኋላ አትመለስ
@natnaelermias.official4291
@natnaelermias.official4291 5 ай бұрын
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 5 ай бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ አያያዝህ ሲያስጠላ! መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አይያዝም!!
@yeheyesfeseha1481
@yeheyesfeseha1481 5 ай бұрын
አብይና አዳነች ከክርስቶስ በላይ ለማድረግ የተነሳ ሰይጣን አንሰማውም ኢየሱስ ብቻውን ሰላማችን ነውና
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 5 ай бұрын
ከፓለቲካ ውጣ፣ እራስህን ሾው ከማረግ ውጣ፣ ትህትናን ተላበስ፤ ያኔ በሰላም ትኖራለህ,
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 5 ай бұрын
በል እንግዲህ ለዘላለም ላትመለስ ቃል ገብተህ ሂድ
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው ባግ ማለት እንዴት ለሰይጣን እድል ፋታ ትሰጣለሕ ወደሗላ ከምትመለስ ለጌታ ጌታን ይዘሕ መ ሞት ይሻላል በፍፅም እዳታረገው ይሕ ክፍ ይሕንን ነበር የሚፈልገው ግባ ወደልፍኝሕ ከየሱሴ ጋር ተገናኝ በፍፅም በፍፅም ወደዃላ እዳትመለስ ምት ላይቀር ጌታን ይዘሕ ሙት ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ምድርልትጠቀለ ል ነው እንዴት እንደዚ የስፍና ቃል ካንተ ይወጣል አንድ ምእራፍ አይደለም ዜሮ ምእራፍ ቢቀረኝ አለም ፍቿን ብታዞር ሞትን እመርጣለው ዋጋዬ በሰማይ ነውና እንዴት እንዴት ወደአለም እመለሳለው ትላለሕ እቺ አለም ምን ደስ የሚል ነገር አላት ሒድ ተመለስ አጨብጭባ ትቀበልሀለች ከከዛ ጢቢ ጢቢ ትጫወትብሀለች እኔወደአለም ክምመለስ ጌታን ይዜ ከነቤተሰቤ ብምት እመርጣለው ከደገመሕ ሚዲያለይ ከምታወራ ወደልፍኝሕ ግባ የኛ እየሱስ የጥንት ክዱ ዛሬም አልደከመ ም ጌታ ይርዳሕ ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 5 ай бұрын
አንዳንድ ግዜ የሚሉትን አያውቁም! ጌታ እንደራሳቸው የሚደክም ይመስል! አገልግሎት ከህይወት ይጀምራል።
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 5 ай бұрын
ወደኋላ ልመለስ ነው የሚለውን ሀሳብ በፍፁም መነሳት የለበትም ። የሚሻለው ለግዜው በሚዲያ ማገልገሉን ታቆየውና ጌታ መመርያ እስከሚሰጥህ ድረስ የግል ስራህን ስራ ።ፀልይ ። ለሁሉም ጊዜ አለው። አትረበሽ። ዝም በል ።አይዞህ ። እንባቆምን አስበው። ብዙ ጥያቄ ነበረው። ሆኖም መጨረሻ መልስ አገኘ ።እ/ር በስራ ላይ ነው ።
@tibebukassahun6507
@tibebukassahun6507 5 ай бұрын
አንተ ጀግና ሁን አትፍራ አያሸንፉህም እግዚአብሔር እንዲህ ይላሃል አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋራ ነኝ ይላሃል በአንድ መንገድ ይመጡብሃል በሰባትም መንገድ ከአንተ ይበተናሉ ኦሪት ዘዳግም 28:7
@AbebawWondimu
@AbebawWondimu 5 ай бұрын
ባክ ጌታየሰማይ መላእክቶች ይበቁታል
@CheruSebsiba
@CheruSebsiba 5 ай бұрын
ምንይሁን ወደአለም እሔዳለሁ አልክ ምን አናደረግ ጌታ አንተብቻነህ ያለኸው አታሥቦካ ጌታጌታነው ወደጨለማ እሔዳለሁ ከምትል ለወንጌል ተቀልተህ ለሡ ብለህ ወደጌታ ብትሔድ ክብርህነውና
@Oli-Edting-tub
@Oli-Edting-tub 5 ай бұрын
ጆስ ባክ አረጋለሁ የሚል ቃል በራስህ ላይ አትዝራ ሐዋሪያት በአንበሳ ጉድጓድ ተጥለዋል ዘመጋዝ ተሰንጥቋል በዘይት ተጠብሷል ያንን ሁሉ ዋጋ በመክፈል ያሰረከቡህን አደራ ተጥሎብህ ወደ ኋላ መመለሱ ከመጀመሪያም ጥሪ አልነበረህም ማለት ነዉ ሰለ ቃሉ ንሰሀ ግባ በተረፈ የአንተ ቅባት ይጨምራል በርታ አይዞህ ፅና ከአሁን ቦኋላ ክብር አለ አንተን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላም ሰለአንተ መላአክቶችን ያዛቸዎል ፅና
@sosinasine5843
@sosinasine5843 5 ай бұрын
እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች ፀልዪለት አግኙት ጥቅሰ ምንም አይጠቅመዉም
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 5 ай бұрын
ጆሲ ተረጋጋ እባክህ ሰይጣን እንዳይበላህ
@adonayayelegermamy8052
@adonayayelegermamy8052 5 ай бұрын
ከከበረ ህይወት አልነበረም የጠራክ ጌታ አትሳሳት መመለስ ክብር ከሆነ ተመለስ
@DiboraYatti83-jy1ur
@DiboraYatti83-jy1ur 5 ай бұрын
አገልግሎት እኮ ህይወት አይደለም አገልግሎትህን አቁመህ ህይወትን ኑር
@MeseletchAbraha
@MeseletchAbraha 5 ай бұрын
በል ለክርስቶስ መሞት ዘለአለማዊ ክብር አለው ለበለጠ ጽድቅ ተወለድ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 5 ай бұрын
መጀመርያም ኢየሱስን አልተከተልከውም ነበር ማለት ነው
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 5 ай бұрын
እንኳን ይሄን ዘመን የደርግን ዘመን አልፈናል እኔ ሕያው ምስክር ነኝ. ያ ወርቅ እየገዛሕ እያስመዘንክ የምትቀረፀው ድሐውን የምታስቀናው ለክርስቶስ ወንጌል ነበር.
@ErmakoBinchamo
@ErmakoBinchamo 5 ай бұрын
ነብይ ጀሲ የጌታ ሠላምና ፀጋ ይብዛልህ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ጽናት ይስጥህ፡፡ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከፀጉርህ አንድመም አይነቀልም፡፡ መፍትሔዉ አገልግሎት ማቆም ወይም ሌላ እርምጃ መዉሰድ አይደለም፡፡ የሰዉ ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስን መስቀሉን እንዴት ረሳሀዉ፡፡ እግዘአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እላለሁ፡፡
@ribkabelay8729
@ribkabelay8729 5 ай бұрын
ለጆሲ ባለቤት አድርሱልኝ ባለቤትሽ ተቃውሞ ስለበዛበትም አይምሮው ተጎድቶ ህመም ውስጥም ሊሆን ስለሚችል ለተወሰነ ጌዜ ከሚዲያ እንዲርቅ አርጊ ሳክርያስቲስት አማክሪ የአይምሮ ህመም የመጀመሪያ ምልክት ይህ ነው መጀመሪያም የመጣው ከጨለማው አለም ስለሆነ መናፍስቶቹ እያስጨነቁት ይሆናል እውነታ አለው መከራ ተቃውሞ አለበት ብለን ብቻ መቀመጥ የለብንም ሌላው መፀለይ እንዲችል አርጊ ከሚዲያ እንዲርቅ አርጊ ጌታ ከአንቺጋ ይሁንደ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 5 ай бұрын
በጣም ልዩ መልእክት ትክክለኛው ይህ ነው
@naomicannel5786
@naomicannel5786 5 ай бұрын
የውሸት ትንቢት ስታወራ ነበር ይኼም ደግሞ ለገንዘብ ካለህ ፍቅር የተነሳ ነው።
@marthunwondayu5167
@marthunwondayu5167 5 ай бұрын
መጀመሪያም ወንጌል አልገባህም ማን ተጎዳ
@ZerihunAyele-zl8lt
@ZerihunAyele-zl8lt 5 ай бұрын
አታካብድ ባክህ ሰው ክርስቶስን እንጂ አይቶ ሚኖረው ሰውን አይደለም
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 5 ай бұрын
ወንድም ጌታ ይድረስልህ በንስሀ በፆም በፀሎት ብርህን ዘግተህ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎትና በንስሀ ተመለስ ጌታ ይርዳህ
@naomicannel5786
@naomicannel5786 5 ай бұрын
ኼረ አገልጋይ አትበሉ፤ ዝም ብሎ ከስጋ ስዘባርቅ የነበረ ሰው ነው፤ ቤተክርስቲያኑ የት ነው ? ማነው ነብይ አድርጎ የሾመው?
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 5 ай бұрын
ኢየሱስ የመጣ ይቀበላል የሔደ ይሸኛል ምክኛቱም ሌላ ስለሚያስነሳ😂
@Farmorkr12
@Farmorkr12 5 ай бұрын
ኢዜቤልን ኡትፍራ ረጂም መንገድ ኡለህ እንደ ኤልያስ የተናገረው ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ❤🎉
@abebatesfay1568
@abebatesfay1568 6 ай бұрын
አይዞ ህ ወንድምየ ጌታ ይወዳሃል እዮሱጌታ ነው እባክህ ወደ ሃላ እዳትመለስ ሁሉ ያልፋል ❤❤❤ እዮሱስ ይወዴሃል አይዞህ ዮሱስ ኔታ ነው ❤❤❤❤❤
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 5 ай бұрын
አትጨነቂ የሚፈልገው የለም። ሊበጭጭ አንድ ሐሙስ የቀረው
@abrhamambole1733
@abrhamambole1733 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዙሪያህ ጠባቂ መላዕክትን ያቁምልህ!
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 5 ай бұрын
ወንድሜ በሰወች መለዋወጥ ምትጏዝ ከሆነ ስህተት ነው. ወንድሜ በአምላክህ ታመን የታመነ ነው ተባረክ
@samuelweldemariam5737
@samuelweldemariam5737 3 ай бұрын
❤❤❤❤ be strong in christ no matter is the problem this is a test ( fetena ) from satan, lovet u in christ❤❤❤🙏🙏🙏🙏 i Will pray for you josse
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 5 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ እኛም አንፈልግህም
@zewdewoldadwit3118
@zewdewoldadwit3118 6 ай бұрын
ወደ ትክክለኛ እምነት መምጣት ያስደስታል እንጂ አያስለቅስም ከልብህ ከሆነ እንደውም ታድለሃል
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 5 ай бұрын
ወንድም ጆሲ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለይህ ምንአይነት ችግር ይሆን?!የዳንክበትን መዳን የመንፈስቅዱስን ማህተም የክርስቶስን ፍቅር አምነህ የተጠመከውን ና ያገኘኸውን የልጅነት ስልጣን የትጥለኸው ነው ወደሰይጣን አለም ፊትህን ለማዞር በገዛ አፍህ የምትናገረው ? ወዳጄ ደግም የተወለድን የኢየሱስ ክርስቶስ አማኞች አለንና ክፉ አንተና ቤተሰብህን እንዳያገኛችሁ በኢየሱስ ደም ሸፈንኳችሁ ።አይዞህ በአለም ካለው በእኛያለው ይበልጣልና በጌታ በርታ በርትተህ ፀልይ ።
@betelhemabebekebede2150
@betelhemabebekebede2150 5 ай бұрын
ወንድሜ ሰውን አትመልከት ከምን እንደወጣህ ከኛ የበለጠ ታውቀዋለህ እባክህ ወንድሜ ጌታ ይበልጣል ውድ እሳት አትሂድ ❤❤❤
@ApDh-vb4ib
@ApDh-vb4ib 6 ай бұрын
ወንድሜ ለወንጌል መሞት ይቫላልና በርታ ተስፋ አትቁረጥ
@Ethiopialoveeth
@Ethiopialoveeth 5 ай бұрын
ሁላቺንም እየተፈተን ነው እኮ እራስን አበርታ
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 5 ай бұрын
ይሔ ሰው ግን በእውነት በጣም ያሳዝነኛል ምን ሆኖ ነው የኔ ጌታ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን ከምር ልቤን ይነካኛል ከድሮም አይዞክ ወንድሜ
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሊያፅናናህ ወደሚችለው ጌታ ፊት ቅረብ እሱኮ ይጠብቃል ያፅናናል ይደግፋል
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 5 ай бұрын
የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ነው የሚለው ቃሉ እስከሞት ድረስ ልትታመን ይገባል ወደኋላ ብትመለስ ሲኦል ነው የምትገባው
@TamiratAlemu-c5j
@TamiratAlemu-c5j 5 ай бұрын
አግልግሎት የሰጠህ እግዚአብሔር እንጅ ሕዝብ አይዳለም ስለዚህ ብትሞት እንኳን በእውነት መሞት ይሻላል ።
@kefetatube3338
@kefetatube3338 5 ай бұрын
ተረጋጋ በ ጌታ ቤት ለመሆን የግድ አገልጊይ መሆን አይጠበቅብህም ምእመን ሆነህ ሙሉ ወንጌል ግባ
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 5 ай бұрын
ስጀመር መቼ እንደ ቃሉ የነርክለትን እግዚአብሔር አገልግለህ ነው አገልግሎት አቆማለሁ የምትለው ። ለእግዚአብሔር የኖሩለት ያፈሩት ፍሬ ያወራል እነጅ እነሱ አያወሩም ።አንተ አልዳንክም ንሰሐ ገብተህ ጌታ ተቀበል
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 5 ай бұрын
ስላልገባህ ነው ወንጌልኮ ዋጋ ያስከፍላል
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 5 ай бұрын
ደፋር ድሮም ስር ያልሰደደ ክርስቲያን ይሄነነነ ነው የሚለው የዳነ መሠረት ያለው ወይ ካገር ይሰደዳል እንዴት ጌታን እተዋለሁ አገልግሎቱንስ አቆማለሁ ይባላል.
@yahunuyibas59
@yahunuyibas59 5 ай бұрын
Romans 14 (አማ) - ሮሜ 8: በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
@Ha1230
@Ha1230 5 ай бұрын
ወደ እናት ቤተክርስቲያን ብትመጣም በመዋቅር እነዮናታን ፣ እዩጩፋም መንግስትን ተገን አርገው እያሳደዷት ነው እዛው ሁን ዘመናችን የመተራረድ ነው ። አንድም ጌታን የሚያውቅ አይተነፍስም ካንተ አፍ እንኳ ለመንግስት እየሰራህ እንደሆነ ነገርከን። ጌታን የተቀበሉ እንኳ ትክክለኛው መንገድ ላይ የሉም ሁሉንም ማለት ግን አይደለም ። ባለ ግዜ ዎች ሰላማችሁ ይብዛ።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 5 ай бұрын
የጆሲ የቅርብ ጓደኞች የላችሁም ለዚህ ልጅ ፀልዩለት ምከሩት ደግፉት እነኤፍሬም እባካችሁ ያዙት ጆሲዬ ይሄ ሚዲያ ላንተ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብሀል ከእግዚአብሔር ጋር በጓዳህ ብትሆን መልካም ነበር በእግዚአብሔር መንፈስ መመራት ይበልጣል በጠላት ሀሳብ ላይ ንቃበት
@DireswubishetBelay-tz9mz
@DireswubishetBelay-tz9mz 5 ай бұрын
አሁንም የአንተን ነገር አሰከ መጨረሻው እግዚአብሔር ያጨልምብህ ጭራሽ ኦርቶዶክስ ጨለማ ናት እንዴ?
@elsag2834
@elsag2834 5 ай бұрын
ጆሲ ከዚያ ከጨለማ ያስወጣህ ጌታ ን አስብ አንተ የጨለማ ስራ ስለ ምታፈርስ ነው ይህን ሁሉ የደረሰብህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@azebdesta7375
@azebdesta7375 5 ай бұрын
አምላክህ አይተኛም አያንቀላፋም። እመለለሳለሁ የምትለው እኛ አንፈራም ሰው በምርጫው ነው የሚኖረው። አምላክህን ተማመነው
@awaletberhe9319
@awaletberhe9319 6 ай бұрын
Hey Jodi be strong maglgel eske mot nowena!!!!!!!!!!!!!
@addgizaw7059
@addgizaw7059 5 ай бұрын
ወንድሜ አገልግሎት የተቀበልከው ከጌታ እንጅ ከሕዝብ አይደለም ። ይሻላታል ብዬ ገዳም ብሰዳት ሳይሻላት ቀረ አባ ባሱባት ።
@JosephBezabih
@JosephBezabih 5 ай бұрын
This is how the legends are born... be strong.
@Fekert-v3h
@Fekert-v3h 5 ай бұрын
ጆሲ ለሰይጣን እድል ፋንታ አትስት የሞተልህን እየሱስን እይ በርህን ዘግተ ፀልይ እ / ር ይፈርድልሀል ወንድሜ እውነት የማይፈልጉ ናቸው የሚያሳድድህ ንቃ
@abrahamalemayehu9701
@abrahamalemayehu9701 5 ай бұрын
ሰው 7ዘራውን የጭዳል ። ሰራህ ያውጣህ አጎብጋቢ የሃይማኖት መሪ ከፓለቲካ ጋር ህብረት የለውም ። ሃይማኖት ልብስ አይደለም የምትቀያይረው ፣በፈትም ለጥቅም ነው ዼንጤ የሆንኸው።
@EshetuLoke
@EshetuLoke 5 ай бұрын
Ere wondime ayzohi eysusin yeshataw Yhuda endahona asibi
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 5 ай бұрын
የአገልግሎት ጥሪው የእውነት ከሠራዊት ጌታ ከቅዱስ እግዚአብሔር የሆነለት ሰው ይፈራል እንዴ!? ሁሉን ቻይ በሆነው በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ነው እንጂ መተማመን በከንቲባ አብይና አዳነች አበቤ መተማመን ወይም ኧረ! ወዮ! አድኑኝ፣ ድረሱልኝ ብሎስ ለሰው ማልቀሱን ምን አመጣው!? የተሰደብክለት፣ የታሰርክለትና እየተሳደድክለት ያለው አገልግሎት የስጋ/ የመንግስት ነው!? ወይስ የእግዚአብሔር!?? ይህ ያጠያይቃል። ሌላው ነብይ ነኝ የሚል ወይም የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ እውነተኛ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው እንዴት እንዲህ ዓይነቱ ፈተና ወይም ገና ከዚህ የበለጠም ፈተና እንደሚያጋጥመው በመንፈስ ቅዱስ መረዳት/ ማወቅ አቃተው?? ይህ በእውነት በጣም ይገርማል። እንደ አንድ ክርስቲያን ልልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከቅዱስ ቃሉም መረዳት እንደምንችለው፣ እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዲሁም ሌሎችንም የእግዚአብሔር ቅዱሳንን ብንመለከት ስለ ወንጌል ብለው፣ ስለ ጌታችን፣ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ብለው ብዙ ችግሮችንና ስቃይን እንደተቀበሉ፣ እንደታሰሩና በግፍ እንደተገደሉ እንመለከታለን። በዚህም አለም በጌታ ሆነው ሲኖሩ የተደላደለ ህይወትን እንዳልኖሩ በመረጃና በማስረጃ ተቀምጦልናል። ከመንፈስ ቅዱስም እንማራለን/ እንረዳለን። ጌታ ኢየሱስም በአንድ ቦታ ላይ "በዚህ ዓለም ላይ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ትሰደዳላችሁ፣ ትታሰራላችሁ፣ ትሰቃያላችሁ ___ ትገደላላችሁም።" ብሎ እንደተናገረው። ይህ ሁሉ ስቃይንና መከራን መቀበል፣ ስለ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን / ስለ ወንጌሉ ተብሎ የሚከፈል ዋጋ መክፈል፣ ምንም እንኳ ስጋን ቢያደክምም፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ የሚገኘውን የእግዚአብሔርን መንግስት/ የዘላለም ህይወትን በማሰብና የጌታችንንም የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት በፅናት በመጠበቅ መኖርን መምረጥ እንጂ፣ ወደ ዓለም እመለሳለሁ፣ ባክ አደርጋለሁ ማለቱ ያንተን እውነተኛ ነብይነት ጥያቄ ውስጥ የሚከትና ያንተን መንፈሳዊ ድካምም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እንጂ ከአንድ ራሱን ነብይ/ የወንጌል አርበኛ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ሰው ፈፅሞ አይጠበቅም። እስቲ ዓይንህን ከሰው ላይ አንሳና ለዚህ ለቅዱስ አገልግሎቱ ወደ ጠራህ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከት __ ይህን ይህን የምስክር ወረቀት ከእንትናና ከእንትና እጅ ተቀብያለሁ የሚለውን ተራ የሆነ የዚህ ዓለም ወግ ትተህ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ቀን የክብር አክሊልህን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ለመቀበል ጣር፣ እርሱንም በማሰብ ብቻ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ሆነህ በእርሱና ለእርሱ ብቻ ኑር። የዓለምን ክብርና ምስክር ወረቀቷን ለዓለማዊያን ተው። እኛ ከዚህ ዓለም አይደለንምና። ሌላው ደግሞ ወደ ዓለም እመለሳለሁ ስትል ያም ያንተ የራስህ ምርጫ ይሁን! በሌላው ሰው ላይ አታማኻኝ! የሰው ሃይማኖትን ደግሞ አክብር (ቢቻላችሁስ ከሁላቸው ጋር ሰላም ሁኑ። ተብሎ እንደ ተፃፈው) ከቻልክ በክፉ ስምም አትጥራ ። ወደ ዓለም መመለስ ማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ከመከተል ጋር ለምን ታመሳስለዋለክ!??? ለምን ወደ ዓለም እመለሳለሁ/ ባክ አደርጋለሁ ስትል፣ ጥንቆላዬ፣ ወደ ዝሙቴ፣ ጭፈራዬ እንደ ቀድሞው ኑሮዬ መኖርን እጀምራለሁ አትልም!??? ዓለማዊ ሆኖ ለመኖር ስትል ለምን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሃይማኖት መረጥክ!??? ስንት ዓለማዊ የሆኑ ሃይማኖቶች ባሉባት አገር!?? ደግሞስ የሚያሳድዱኝ ጌታን የተቀበሉቱ ናቸው እያልክ አይደል እንዴ!? የዘንድሮ አማኞች ችግራችሁ ይህ ነው!! በአብዛኛው እንዲሁ በባዶ የምትመፃደቁ ሐሰተኛ አገልጋዮች ትልቁ ችግራችሁ የራሳችሁን ድካምና ስህተት ትታችሁ ጣታችሁን በሌላው ሰው ወይም የሃይማኖት ተቋም በተለይ " የኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ላይ ትቀስራላችሁ። በቃ ራስህን/ ራሳችሁን ሁኑ። የሰውን ሃይማኖት ለምዕመኑና ተከታዮ ተዉላቸው። መጀመሪያ ከራስህና ከዓምላክህ ከቅዱስ እግዚአብሔር ጋር ተስማማ! የራስህን ሃይማኖት አጥብቀህ ያዝ። ያዙ። በሚመለከትህ ነገር ላይ ብቻ ብታተኩርና፣ ቅዱስ እግዚአብሔር የተናገረህን ነገር ብቻ ብትፈፅም ኖሮ ሰላም በበዛልህና እንዲህ ወደ አለም ልመለስ ነውና አብይ፣ አዳነች ድረሱልኝ ባላልክ ነበር። ቅዱስ እግዚአብሔርም ፊቱን ባላዞረብህ። እስቲ ቅዱስ እዮብን ተመልከት __ እንዴት ያ ሁሉ ፈተናን ያለፈ ይመሳካል!? የእስራኤል ዓምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለነበረ አይደል እንዴ!? አየህ አንተም በርከክ በልና ልዑል እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ እንዳልወድቅ እጄን ያዘኝ! የኔ ስራን ትቼ ያንተን ስራ ብቻ ልስራ በል። ንስሐም ግባ። ያንተን የስጋ ስራና አሳብ ተወት አድርገህ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስራና ሃሳብ ብቻ ፈፅም። ስጋህን ነፍስህና መንፈስህን ቀሪውን ነገር ሁሉ ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ። ከዛም በነገሮች ሁሉ አሸናፊ ትሆናለህ። ወንድም ጆሲ እባክህ አንተ ያንተን ስራ ብቻ ስራ!! የእግዚአብሔር ዓምላክን ስራ ደግሞ ለእርሱ ብቻ ተውለት። ፍርድ መፍረድ የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ስራ ብቻ ነውና። ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን ❤❤❤
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 5 ай бұрын
ውይ ጨለለ እንዴ
@samuelweldemariam5737
@samuelweldemariam5737 3 ай бұрын
I am sorry to say that brather josse. Our lord jessus christ who desive him is his oun disciple jhuda, pls josse remember christ is with you ❤❤❤❤ & if God Wills to take you, dont afraid to your parents & your self❤❤❤. We Will pray for you
@ROZAREYA2323
@ROZAREYA2323 5 ай бұрын
ከላይ መመርያ ሳይሰጣቸው እንደዚ አያረጉም ስለዚ በቃህ ግለሰቦች አደለም ነብይ አይደለህ መርምር 100%
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 5 ай бұрын
ነብይ ጆሲ የተጎዳኽዉ ለጌታ ከሆነ ስፍራህን አትልቀቅ ያገለገልከዉ ጌታ አይጥልሀህም እንፀልያለን ፀልይ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitDejenee
@DawitDejenee 5 ай бұрын
Man yigodal
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 5 ай бұрын
ጆሲዬ ይቺ ምድር እኮ አዳኟን ሰቅላለች አይዞህ ዛሬኮ ገዳይና አራጁ የመሸገው በቤቱ ነው ስፍራ ግን እንዳትለቅ ጌታ ትልቅ ነው አይዞህ የጌታ ፀጋ ይደግፍህ ወንድሜ እንፀልያለን😢😢😢😢😢
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 5 ай бұрын
አይዞህቆፍጠንበል፣ጌታካንተጋነው፣ታገስ፣መቼምቢሆንአሸናፊሁን
@HaniGutema
@HaniGutema 3 ай бұрын
prophet misale hunen enji ayizok Getaaaaaaa yiredakal ye teraken Egzaber ayite berta (ketli❤
@AlemAdnew
@AlemAdnew 5 ай бұрын
ወንድሜ ጠላት ከወንጌል ለያርቅህ ሰለሆነ በመንፈስ ፅና
@HelenTsegaye-r6z
@HelenTsegaye-r6z 5 ай бұрын
ጆሲዬ ተረጋጋ ምን ድነው ያስመረረህ ብዙ አልፈሀል ባክ ማድረግ ከክርስቶስ ፍቅር እንጅ ከጠላቶችህ አያድንህ ሲቀጥል ጠላት የሆኑህ ሰወች ጴንጤተብዬዎቹ ናቸው እግዚአብሔር
@AdisDidi
@AdisDidi 5 ай бұрын
Ante ye keristos liji ne manim minim ayadergim yemitabiki aytnam ayankalafam❤❤❤❤❤
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 5 ай бұрын
ወንድማችን ጆሲ ምንም ሊደርስብህ ይችላል። የደረሰብህ ያለው መከራና ስቃይ ቢኖር እንኳን በአንተ የሆነው ከእምነት አባቶቻችን መከራ የሚበልጥ ነው ብዬ አላምንም ።
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 5 ай бұрын
አይሸዟህ ጌታ ያበርታ ወደ ኃላ አትመለስ ወንድሜ ሞት መቼ እደሚመጣ አይታወቅም መጨረሻህን አታጥፋዋጋ ፐተከፈለልህን አስብ ጠላትን አታደስት ጠላት እኳ ከበረታ አያገኝህም ዋጋም ቢያስከፍልህምከጌታ ጋራ ይሻሐላል የጌታ አብሮነት ካንተ ጋራ ይሁን ይነጋል አትሸነፍ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ታገስ በርታ
@YemaneZewdie
@YemaneZewdie 5 ай бұрын
ወንድሜ ክርስትና እስከ መስቀል ሞት ነው አልጋ በአልጋ አይደለም
@aklile7691
@aklile7691 5 ай бұрын
ባለቤቱን የምታውቁ፣ አናግሯት። ምናልባት የአዕምሮ ሕመም ላይ ከሆነስ፣ መጡብኝ የሚለው? ጆሲ፣ ሐኪም ብታይ መልካም ይመስለኛል። እየሱስን ትቼ ጭለማ ውስጥ ልገባ ነው ማለት! ልክ አይደለም። እየሱስ እንዲህና እንዲያ ከሆነ ነው የምከተልህ ማለት ፈፅሞ ልክ አይደለም! እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። የዘለዓለም ሕይወት ላይ ያተኮሩ፣ እነ ቅዱስ ጳውሎስ፣ እነ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ እነ ቅዱስ እስጢፋኖስን የመሳሰሉ፣ ከዚች ምድር ላይ እኮ በውርደት ነው ያለፉት??? ተዘቅዝቀው ተሰቅለው፣ በድንጋይ ተወግረው፣ እና የመሳሰሉት የምድር ላይ ፈተና ደርሶባቸው ነው የዘለዓለም ሕይወት ያገኙት። የዘለዓለም ሕይወትን እንዲህ በአደባባይ ወጥተህ መፅሐፍ ቅዱስን እተዋለሁ ማለት፣ ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስ አይሰበክም ማለትህ ነው እንዴ? እንዲሁም፣ በተጨማሪ ወደ ነበርኩበት የጭለማ ሕይወት ውስጥም ልመለስ ነው ስትል መስማት ብዙ እንደተምታታብህ ያሳያል።የሴጣን አምላኪ ሆናለሁማለትህ ነው??? ሉሰፈር እየሳቀ እያዳመጠህ ነው! ሚስትህን እና ልጆችህን እንዲህ አትበጥብጥ እባክህ። በእነሱም ላይ የመንፈስ ጭንቀት እያመጣህ ነው። አዕምሯቸውን እያወክ ነው። እጅግ ይዘገንናል። ከበፊቱም የክርስትና እምነትህ የፀና እንዳልነበር በእጅጉ ያመለክታል።ሐኪም እይ ነው ምክሬ። የእዕምሮ በሽታ ይመስላል። 'መጡብኝ'፣ 'አዩኝ'፣ 'ተከተሉኝ'፣ የጤና አይመስልም። ገንዘብም ብዙ እንደቸገረህ ያመላክታል። ቤተክርስቲያን ማቋቋም ካልቻልክ፣ ካቋቋሙት ጋር አብረህ ማገልገል ትችላለህ እኮ፣ እውነት እግዚአብሔርን ማገልገል ከፈለግህ። በደንብ አስብበት።
@MarthaPaulos
@MarthaPaulos 5 ай бұрын
ወደአለም መመለስ መፍትሄ ሊሆን ፈጽሞ አይችልም እራስህን ከእግዚአብሔር ጋር በክርስቶስ ታረቅ ወንጌልን መጥላት የጤናማ ሰው አነጋገር አይደለም ጌታ ይድረስልህ ።
@hailem9116
@hailem9116 5 ай бұрын
ወንድሜ ጆሲዪ ምን እንዳጋጠመህ ባላውቅም እጅ አትስጥ እንፀልይልሀለን
@tutugirma7136
@tutugirma7136 5 ай бұрын
ጠላት ሊበቀልህ አሰፍስፎአል ተጠንቀቅ ተረጋጋ
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz 5 ай бұрын
ወንድሜ አትሳሳት ወደ ዃላት መመለስስ የለበህም አገልግሎት እድል ነዉ ከአንተ ጋር ያለው አምላክ በከንቱ አይጥልህም ሁሉን የሚይይ አምላክ የጠብቅህ ጸጋውን ያበዛልህ አንተ ላይ ያለውን ቅባት ስላወቀ ጠላት ዲያቢሎስ እየተዋጋህነው በየሱስም ሰባት እጥፍ ወደራሳቸው ይመለስ በመከራ ጸንተህ ኑር ጌታ እየሱስ በደሙ የሸፍንህ አንተ ብዙ ስራ አለበህ በአንተ ላይ ያለው የእግዚአብሄር ሞገስ የተነሳ አሳዳጆች ሊጎዱህ አይደለም ለማየት ይፍሩህ አንተን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፈም ቤተሰብህን በክርስቶስ ደም አጠርኩት ደሞም በጸሎት ከጎንህ ነን
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 5 ай бұрын
የሚያሰሰድዱህ የዳኑ ሰዎች መሆናቸውን ማን ነገረህ? "ለዘለአለም ጌታን እተዋለሁ" ገና ሰይፍ ይመጣልሃል ተመለስ
@mehariesmailo7955
@mehariesmailo7955 5 ай бұрын
እስቲ ይህን ተመርከቱ ክርስትና ሩጫን የምያስጨርስ እንጂ አያስለቅስም ሰለ ክርስቶስ እንጂ ስለራስህ ያልፍካቸው ነገር አፍህን አያስከፍትም ክርስትና ከክብር ወደ ክብር እንጂ ወደሀላ አይመልስም የምታደርገው ሁሉ ያንተ ምርጫ ነው። Acts 20 አማ - ሐዋ. ሥራ 24: ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
አይዞህ ወድማቺን አይዞህ እገዚቤረ አቅምይሰጥህአሜን
@naomicannel5786
@naomicannel5786 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ መስማት አያስፈልገውም ፤ ህይወትና ሞት በፊትህ አለ እኔ እመክርሃለሁ ልጄ ሆይ ህይወትን ምረጥ።
@esikielbenketo3325
@esikielbenketo3325 5 ай бұрын
ነብይ መኖር ብከብድብህም ጌታ በሀይሉ አሁንም ያው ነው። ተረጋጋ ወደ ቀድሞ ጸሎት ተመለስ። አይዞህ
@ዝምእንበልብዙእናጎለን
@ዝምእንበልብዙእናጎለን 5 ай бұрын
የምን ነፃነት ስለ ክርስቶስ ከሆነ እርሱ ስለ እንትን ይጠየቃል አለም ከሆነች ተቀብላ የምታስተናግድህ ይመስልሃል ፈጥና ወደሲኦል ለመላክ ኣትዘገይም ወንድሜ ተረጋጋ ሁሉ ያልፋል ተደበቅ ፀልይ በር ዝጋ ጌታ መልስ አለው ጊዜህ አጭር ነው ኮሜንት አንብብ ኣታውራ
@ROZAREYA2323
@ROZAREYA2323 5 ай бұрын
ድሮውም ተሳስተሓል ወደ እናትህ ተመለስ ፈጣሪ እያሳየህ ያለው እንድትድን ነው ተመለስ ተመለስ ተመለስ።
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН