Tizitaw Samuel ሊነጋ_ሲል_ይጨልማል

  Рет қаралды 43,896

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

2 жыл бұрын

Follow_Me_on_Facebook
/ tizitawpage
/ tizitawsamuel
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen
#Support_This_Ministry
1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
cash.app/$Tizitaw1

Пікірлер: 290
@eyerushailu740
@eyerushailu740 2 жыл бұрын
ትዜ ተባረክ ጌታ እየሱሱ ዘመንህ አገልግሎት ህ ይባርከው
@Eerdffffff
@Eerdffffff 6 ай бұрын
❤ ትንሿ ብርሃን ሰፊውን ጨለማ ታበራለች ❤ ለሰው ያልተቻለ ለእግዚአብሔር ተችሏል ለእርሱ የቀለለ ላመነ ታማኝ ቀላል ነው የአለምን ፅልመት ለማብራት ማብሪያው በእምነታች ውስጥ በመታመናችን ተሰውሯል 😊❤
@sentaayano9720
@sentaayano9720 2 жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t Ай бұрын
ትዜው የሚያፅናና መዝሙር ተባረክልን! አዲሱ የሚወጣውን መዝሙር ለበረከት ይሁንልን በኢየሱስ ስም❤
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
ትዜ እንዳንተ ያከበረው ከፍያለ አላየሁም ስለሁም ጌታ እየሱስ ይክበር።👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@zoaejesus
@zoaejesus 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትዝታው ተባረክ አሁንም ዝማሬ ከ ከአንደበትህ አይታጣ እንደግል እንደሀገርም ጨልሞ የቀረ በመሰለን ነገር ላይ ንጋት ይሁንልን ጨልሞ አይቀርም !!!!!
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 2 жыл бұрын
ባንተ ውስጥ ትልቅ ነገር አያለሁ ጌታ ይክበር ይህን ፀጋ የሰጠህ።
@BLHS2015
@BLHS2015 11 ай бұрын
ጌ ታ ይመስገን።ይህመዝሙርገናብዙነፍሳትንይማርካል።
@yodiyodit5857
@yodiyodit5857 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጨልሞ አይቀርም ። ለኔም ንጋት ሆኖልኛል የጨለማው የጎዶሎው ዘመን አልፌዋለሁ። በእየሱስ ጨላማ ይታለፋል ።ስሙ ለ ዘለአለም ይክበር።
@samrawitteame8650
@samrawitteame8650 Жыл бұрын
ጎይታ ዝመንህን ይባርከው ትዝየ በታም ነው ምወደህ ኦርቶዶክስ እያለሁም ያንተን መዝሙኦች ይባርኩኝ ነበር ኣሁን ደሞ በበለጠ ደስ አያለኝ እና እየትጻናናሁ ነው የሰማሁት ለኔ ምልክት ነበር በስደት ብዙ ኣመት በማድረጌ ጥያቄ ስሆንብኝ ጌታን ሽጠይቀይ ይቺ መዝምሙር ነው የተሰጠኝ ስሙ ይባረክ ኣብዝቶ ይባርክህህ
@yamsrachgerimagebisa9152
@yamsrachgerimagebisa9152 2 жыл бұрын
በሞገስለይ ሞገስ በክብር ለይ ክብር እኮነው ክርስቶስን ስትለብስ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 2 ай бұрын
😢ጌታ እግዚአብሔር ዘመነ ተባረክ ❤😢🙏
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 жыл бұрын
ክብር ለታረደው በግ፣ ለአማላጃችን፣ ለአዳኛችን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ዳግም ይመጣል፣ በጽድቅም ይፈርዳል!! እየመጣ ነውና ተዘጋጁ፣ በእርሱ ኑሩ፣ እርሱም በእናንተ። አሜን ከብሮአል። ሃሌ ሉያ ለአብ ልጅ።
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 2 жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ተባረክልኝ!!! በምድራችን ላይ የነገሰው ጨለማ አልፎ ብርሀን አይተን ድሮ ብለን እናወራለን። በጌታ በ ኢየሱስ እናልፈዋለን!!!!!!
@3m-mariimaraamedia394
@3m-mariimaraamedia394 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ኦርቶዶክስ ሳለውም አሁንም በጣም ይወድሃለሁ። እህቺን መዝሙር ደግሞ ሁሌም የድሮውን አዳምጥ ነበር። አሁንም በተለዬ አሳምሬህ ሰርቴሃል። ተባረክልኝ።
@samrawitget253
@samrawitget253 2 жыл бұрын
ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል አሜን ጌታ የሱስ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@tsegagetachewofficial6127
@tsegagetachewofficial6127 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በረከት ነህ ለዚህ ምድር❤❤❤እንዲሁም ለተረዱክ
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabareki tabareki tabareki tabareki tabareki tabareki tabareki tabareki tabareki geta eyesus yibariki Babuzu tsage
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
ታበረክ በብዙ ፀጋ ትዜ
@tsehayyitzhak3750
@tsehayyitzhak3750 Жыл бұрын
Wow meyatsenana mezmur god blessssss you wow men bye lngerh
@yabsrasami6551
@yabsrasami6551 2 жыл бұрын
ጨልሞ አይቀርም የሚያፅናና መዝሙር ትዜ ተባረክ
@tamratshimelis5288
@tamratshimelis5288 2 жыл бұрын
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
@ethiopiyawitethio7864
@ethiopiyawitethio7864 2 жыл бұрын
Bless you Tezye wendme
@user-vf8fh4dr2o
@user-vf8fh4dr2o 2 жыл бұрын
ዋው የሚያፅናና መዝሙር
@kalell6366
@kalell6366 2 жыл бұрын
ጨለማን የሚያበራው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@bubutesfu8347
@bubutesfu8347 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ጨልሞብኝ በነበረ ግዜ መልክቴ ሆኖ አልፍበታለሁ ያኔ አንተ ይህን ስትዘምር ተጽናንችብሀለሁ የጌታ ድምጹ ሆነህ ተናግሮብሀል ተባረክ
@berhanaberhana4636
@berhanaberhana4636 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እል እእእእእእእልልልልልልልልልእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ፖስተር ትዝታው እግዚአብሔር ከዝህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ። እውነት የሚገርም ፀጋ የበዛቤት መዝሙር ነው። በእርግጥ እግዚአብሔር ልቡ ላዘነለትና ተስፋ ለቆረጠው ቀን አለው።
@selamwtasfaw2939
@selamwtasfaw2939 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@martamarta3781
@martamarta3781 2 жыл бұрын
Wow amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌geta eyesuse yibarek
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 2 жыл бұрын
ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል እኔ የአንተን መዝሙር የመጋቢ በጋሻው ደሳለኝን ስብከት የምርቴን መዝሙር የሊቀመዘመራን ቴወድሮስ ዮሴፍን፣ የዳግማዊ ደርቤን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ፣ገብረዮሐንስ ገብረፆዲቅ ፣ገብረአምላክ ደሳለኝ አቤል መክብብ እየሰማሁ ነው ያደግሁት በንፁህ ልብ ለምን ግን❓ለጠላት ቦታ ሰጠንው ትዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእንባ ነው የሰማሁት ፈጣሪ ክፍተታችንን ይሙላልን✝️💔😥 ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል ተስፍ አትቁረጥ አምላክ ያውቃል ✝️📖🙇‍♂️
@worldpeacepeace6985
@worldpeacepeace6985 2 жыл бұрын
Ammmmeen.ammmeen.ammmeen.tabarek.❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏
@tsinukalbehailu5074
@tsinukalbehailu5074 2 жыл бұрын
የምትኖረውን የምትዘምር፤ የዘመርከውን የምትኖር ምርጡ የእግዚአብሄር ሰው!! ተባረክልኘ!!!
@mesigola2242
@mesigola2242 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ትዜ. ዘመንህ ይባረክ. ስላንተ ጌታ ይባረክ!
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeeen tizzzzzze tabrk🔥🙏🌹
@mimigirma2735
@mimigirma2735 2 жыл бұрын
Amen egzhaber abzito yibarkh pastor tizitaw
@righteousnessofgodrg2815
@righteousnessofgodrg2815 2 жыл бұрын
ዳግም ይነጋል አሜን ወንድነማችን ለምልም😍😍😍
@sarajesesisarajesesi1511
@sarajesesisarajesesi1511 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@sarashume8889
@sarashume8889 Жыл бұрын
tebarek ye geta agelgay wste new yegebaw yhe muzmur lene new betam atsinantognal leka benebiy bcha menager ymeslegn nebr bemezmurm ynageral smu lezelalem ybarek 6
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@gedionteferra8594
@gedionteferra8594 7 ай бұрын
Brother Tizitaw, Much Blessings . Your ministry is touching the life of many people.
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 2 жыл бұрын
እሰይ ስወድህ
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
አባየ ተባረክ
@amanueltarikayehu4225
@amanueltarikayehu4225 2 жыл бұрын
አቦ ጸጋ ይብዛልህ ትዜ
@hanadagi9715
@hanadagi9715 2 жыл бұрын
Amen tesfachin eyesus yimetal.
@user-ip8ro5ln9x
@user-ip8ro5ln9x 2 жыл бұрын
ትዝዬ ጥሰህ የወጣህ የወንጌል አርበኛ አክሊልህን ሳስበው ታድለህ እላለው
@esakotube.
@esakotube. Жыл бұрын
you are so blessed p. tize thank you God for an believed works on you
@zenazena8925
@zenazena8925 2 жыл бұрын
አሜንንን
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 2 жыл бұрын
አሜን
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን ጨልሞ አይቀር ለኔም ይነጋል አሚላኬን አምናለሁ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
እውነት ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀርም ዳግም ይነጋል እኔ በአገሬ ጉዳይ እደሚነጋ አምናለሁ አምላክ ይራራል የሚፅናና መንፈስ ቅዲስ በሁሉ ያሳልፈናል ተባረክ🙏
@kiyaakiyaa5084
@kiyaakiyaa5084 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
@zed7110
@zed7110 2 жыл бұрын
Amen tabarkiii
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 2 жыл бұрын
Tebareklgi tsegawun yabzalh !
@hanadagi9715
@hanadagi9715 2 жыл бұрын
Amen yinegal,tebarek tiziwaa
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 Жыл бұрын
God bless you Pastor Tezetaw!
@shitaadimasu7782
@shitaadimasu7782 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen😙😙😙😙😙💖💖💖💖💖💖💖
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ እናንተን ለጠፋው ትውልድ ያስነሳ ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!! በርቱ!! ለማንኛወም፣ ጌታ አንደተናገረው ሁሉ ፣ ሪቫይቫሉ ጀማምሯል!!! ትውልድ ገና ወደ ጌታ ቤት ይፈልሳል!! ከጨለማው ዓለም፣ ትውልዱን በፉጨት እጠራለሁ ያለን ጌታ ፣ ጀማሬውን ያሳየን፣ ከዚህ በበለጠ ደግሞ ያሳየናል!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሳል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ !!! አለኝ የጌታ መንፈስ፣. እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣ ተባረኩ።
@engediy
@engediy 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ ተባረክ ወንድሜ
@AaBb-qf3yf
@AaBb-qf3yf 2 жыл бұрын
Amen Amae Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ tabaraki
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Abet ye geta dinik sira
@newassong7494
@newassong7494 2 жыл бұрын
Endzh.blylh.yeshalal
@melesewase3828
@melesewase3828 2 жыл бұрын
amen tizsh geta ybarkh
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ትዜ ተባረክ ከዚህ የበለጠ የዝማሬ ፀጋ ይጨመርልህ 🙏🙏🙏👏👏👏🔥🔥🔥
@user-up3ey3og1s
@user-up3ey3og1s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ፓስተር ትዝታው
@adaada6530
@adaada6530 2 жыл бұрын
አቤት ፓስተሪዬ ያለው ሞጎስ የናዝረቱ እየሱስ ጨምሮ ጨማምሮ ይቀባ ተባረክ ትዜ
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 2 жыл бұрын
ዋው ትዚዬ ጌታ አንተ እና ዘረፌን ፀጋውን አብዚቶላ ቹዋል እስ ስይ ክብር ለጌታ ይሁን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባ ረ ክ 💋💋
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
ገነት መሀመድ ይህ ከንፈር ምናምን ለባልሽ ብቻ ወይ ባል ለሚስቱ ብቻ ነው መላክ ያለበት ቢቀርም ችግር የለውም እናስተውል ።።
@tigisttigist7937
@tigisttigist7937 Жыл бұрын
ዋዉትዚዬአንተእናዘረፌንፀጋዉንአብዚቶላቹዋል❤️❤️❤️❤️
@siless1952
@siless1952 2 жыл бұрын
Amen amen yes🙏🙏🙏🙏
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Nice song
@zinash4545
@zinash4545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ በኢየሱስ ስም !!!
@emebetregassa3625
@emebetregassa3625 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ!
@meseretdata8525
@meseretdata8525 2 жыл бұрын
Tebarek betam tagawu yabizalik
@abattube1519
@abattube1519 2 жыл бұрын
Tebarek pastor tize
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Geram new geta ke chelema awutito enidez...
@Hardeasy2education
@Hardeasy2education 6 ай бұрын
God bless you
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 2 жыл бұрын
I used to listen this song many years ago, when I was losing hope. God bless you Pastor Tizitaw for playing this encouraging song again!
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Le alem aniten bariko yeseten geta kibirun yiwused
@marebekele9988
@marebekele9988 2 жыл бұрын
ትዜ ተባረክ መዝሙሮችህን ስሰማና በሰንበት ት/ቤት አድጌ ። አሁንም ደግሞ በጌታ ሆኜ በመዝሙርህ እየተባአኩ እየተጽናናሁ ነው በብዙ ተባረክክክ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 жыл бұрын
God bless you Tize
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 2 жыл бұрын
Glory be to God our father !!! May all who hear the gospel come to Jesus!!!
@meseret4328
@meseret4328 2 жыл бұрын
Geta zemanihin yibarkew tiziye indet des yilal keyesus gar nuro
@sidonatekeste5888
@sidonatekeste5888 2 жыл бұрын
Tebark beruk neh
@tamratshimelis5288
@tamratshimelis5288 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ አሁንም በጌታ ቤት ይለቅ፡፡ እግዚአብሔር ብርሀን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ የለም፡፡
@hanaworku1712
@hanaworku1712 2 жыл бұрын
Amennnn 🙌🙌🙌🙌
@heranyohannes7492
@heranyohannes7492 Жыл бұрын
🥰🥰🥰 geta yibarkih teberke leberket Hun geta demo kante gar new
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Kibirun geta yiwused
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@dohaqatar7953
@dohaqatar7953 2 жыл бұрын
ወድሜ ትዜ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችክን እየሠማሁና የዘመርኩ ነው ያጀኩት በጣም ነው ምወድክ ተባረክልኝ ዘድሜ አሜን የቀንና ፍቀው ጌታ ይመጣልናል ማራላታ ጌታሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏
@zedbar7
@zedbar7 2 жыл бұрын
Amennn yibzaleh yabate lej
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 2 жыл бұрын
ኣሜን በኔ አይቼዋለዉ በሰዓቱ ነዉ የተዘመረዉ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እግዝአብሔር አንተን የሰጠን ይባረክ🙏🙏🙏
@darartua1262
@darartua1262 2 жыл бұрын
Tizuu tabaraku
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🙏
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
Amen
@tube1187
@tube1187 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ግሩም ድምፅ ጌታ ይባርክ🙏🙏🙏
@nattymann404
@nattymann404 2 жыл бұрын
tikkl new tize betam new yewededkut geta yibarkh!!
@gyyg6gg671
@gyyg6gg671 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን ትዝዬ ዘመንክ ዘለለም ይበረክ
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeeèn😢😢😢😢
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Thanks so much ✅ 🤝🏽
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 78 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 9 МЛН
Yemeskelu Serawit
9:17
Kesis Tizitaw Samuel - Topic
Рет қаралды 62 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ከፍ ከፍ ላርግህ  Kef Kef Largeh Mezmur TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
7:11
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 231 М.
Приостановили веселуху😨 #симпсоны
0:59
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 30 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 13 МЛН