‪@LijTofik‬

  Рет қаралды 54,978

Ethio Nas Entertainment

Ethio Nas Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 577
@EthioNasEntertainment
@EthioNasEntertainment Ай бұрын
ቶፊቅ ጋር ለመመዝገብ 0912311957 ይደውሉ በርካታ እየተዝናናችሁ የምትማሩበት ፕሮግራም በቅርቡ ይለቀቃል ቻናሉን ሰብክራይብ ቪድዮውን ላይክ ሼር አድርጉልን Please 🙏❤❤😊
@Rahima-pp5qf
@Rahima-pp5qf Ай бұрын
በርቱ ያገሬልጆች❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
@@EthioNasEntertainment ስለሰው ገቢ አይናችሁ አይቅላ አተም ቦርጭህ እስኪዘረገፍ በልተሀል ምቀኞች
@adem364
@adem364 Ай бұрын
አህመድ መልካም ልጀ ነክ ላናግርክ ፈልግ ነበር በምን ላግኝክ ዩቱብ ሀ ብለህ ስጀምር እኔ ስለአብልክሽን ስታስተምር ነው አንተን መከተተል የጀመርኩት ይሄው አለሁ አሁን በዚህ መጣህልን ያኛውን አሰር ጊዜ ነበር እየገባሁ የማየው ተዘጋብኝ ያልክ ለት ካንተ ይበጥ እኔ ነበርኩ የተናደዲኩት ግን በምን ላግኝክ በfbአትመልስም አር አህሙ ፈልጌህ ነው በአላህ
@FatiaFatia-bv2dp
@FatiaFatia-bv2dp Ай бұрын
እኔ
@BkJg-y2y
@BkJg-y2y Ай бұрын
እኔ😢
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq Ай бұрын
5:11ራስህን ፈልገህ የምታገኘው መስጅድ ግባ አንብብ ራስህን ታገኛዋለህ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq Ай бұрын
@DadaTube225 ደመርኩሽ
@Kingofabbay
@Kingofabbay 15 күн бұрын
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሀቅቅቅቅቅ ነዉዉዉዉዉዉ
@abdiwollotube
@abdiwollotube Ай бұрын
እስኪ እንስማው ሳዱላው ጎረምሳው😊መገን ሙላቃ
@AssffAssff-gp6qy
@AssffAssff-gp6qy Ай бұрын
አብዲ አተ አታገባም እንደ ቆይ
@FhCh-zf5nz
@FhCh-zf5nz Ай бұрын
😂😂😂 ያተሳዱላሰ መቸነዉ የምታመጣልን
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ Ай бұрын
ተው ተደበቅ ጎረምሳው ደረሴ
@DartR-kv1yr
@DartR-kv1yr Ай бұрын
አተነህ እደ ያገናኝሀቸው ደርሴ😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
የሶፉዬን ፎቶ አይቱ ያማጣ መነው እዳኔ😢😢😂😂😂😮😮
@sukriasukria897
@sukriasukria897 Ай бұрын
😂😂
@MakiyaMakiya-j4u
@MakiyaMakiya-j4u Ай бұрын
እኔ
@EmuSelima
@EmuSelima Ай бұрын
እኔ ጡልበዬ😂
@RtfGgg-ce3ut
@RtfGgg-ce3ut Ай бұрын
እኔለራሱወለሂ
@jamilajamila8797
@jamilajamila8797 Ай бұрын
እኔ 😂😂
@Yarat-e9n
@Yarat-e9n Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Ай бұрын
እኔ እንኳንም ቀረባት ይህ ልጄ ለትዳር አይሆናትም ሲያቃጥላት ነው የሚኖረው የሆነ መሃይም ነው እኔ ምንም እንደማረባት ያወኩት ቃለመጠየቅ ሲደረጉ ልጄ ዛሬ መውለድ አልፈልግም ሲል ነው የሆነ ዘዋሪ መሆኑን ያወኩት
@SumayoMaxamed-g7s
@SumayoMaxamed-g7s Ай бұрын
ሶፊየ የኔፀባየሰናይ ቀረችብህ
@amnahk9326
@amnahk9326 Ай бұрын
😂😂😂😂❤
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Ай бұрын
ሶፊያ አሳዘነችኝ ይሆነኛል ብላ ጊዜዋን መሠዋት አድርጋ 😢😢😢😢😢
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@ኡሙቢላልኢቱብ
@ኡሙቢላልኢቱብ Ай бұрын
የጋራ ጥቅም ነው 😂
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed Ай бұрын
በጣም ወላሂ አቀማማጨን አሳምርልኝ አይደል የሚባለው እህቴ እሷ በጣም የዋህ ሴት ናትኮ ይሄን ጀዝባ አላህ ጥሎ ፈተናት ጅል የሚለው ቃል እንኩዋን አይገልፀውም
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Ай бұрын
@@EmanAman-li3gj 💔😭
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Ай бұрын
@@SemiraSemiramohamed በጣም የሴት ልጅ እድሜ በጣም ዉድ ጊዜያችን ትንሽ ናት 😥
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Ай бұрын
አስታርቃቸዉ አህመድ የተጣላን ማስታረቅ አላህ ይወደዋል
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 14 күн бұрын
Marina ene negn Yaseregezquat
@حليمهحليمه-ف6ل
@حليمهحليمه-ف6ل Ай бұрын
የሶፊን ፎቶ አይቶ የመጣ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Ай бұрын
እኔ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
እኔ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ Ай бұрын
ሶፍዬ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ አተም አላህ ያስተካክልህ ቶፊቅ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Ай бұрын
ቶፊቅ የማስረዳት አቅም አንጂ ጥሩ ልጅ ነው አይዞህ በርታ ግን ስራህ ላይ እያስተዋልክ
@SihumSeid-i2p
@SihumSeid-i2p Ай бұрын
አወ እሷ በውሸት ሰወችን አሳመነች በማልቀስም ጭምርት በራሷ ጥፋት ነው ያጣችው የሚያቅ ያቃል😢😢😢
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ሶፊን ተበላህ አተነህ የምትጎዳው ሶፊምርጥልጅነች የኔቆጆ ሶፊየ ስታምርደሞ❤❤❤ ያሁኖቹ ይቱበሮች ለምነው እማንተጋገዘው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@HaniMolla
@HaniMolla Ай бұрын
እሺ እንደማመር
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ😅😅
@gamela2406
@gamela2406 Ай бұрын
እኔም አለሁላችሁ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Ай бұрын
​@@HaniMollaደመርኩሽ ደሚሪኝ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Ай бұрын
ቶፊቂ የሴትን ልጅ ክብር ጠብቅ. ተከባራለህና. ያንግግር ትዝ ሲለኝ 😢 አላህ ሂዳ ይስጥህ
@WevbWeb
@WevbWeb Ай бұрын
Setn siyaward alayenm zm blachihu akebatru tofik turu lji new
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Ай бұрын
አልስማሁም ማለት አይሻልም ከመሳድብ ከራሱ አፍ የወጣ አለ እኛ ሙስሊሞች ትዳር መቀላጃ አይደለም ህግ አለን ።
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
​@@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለበቃ ሁለታቸዉም ጋር ወጀል አለ ተወበት ያርጉ እናተ አታቃጥኑ
@aymenseid
@aymenseid Ай бұрын
ሴቶች መጀመሪያ ራሳችሁን ጠብቁ
@rabeyasweet3534
@rabeyasweet3534 Ай бұрын
ብርየለኝም ስትአመት ሙሉ አይቸህ በነፃ አስተምረኝ ስደት ስልችት ነዉ ያለኝ ተመልሸ እንዳልመጣ😢😢😢
@habitiku3146
@habitiku3146 Ай бұрын
ያልገባቺሁ ነገር ለናተ የጀራ ገመዳቺሁ ያረባገር ልጆች ናቸው
@niema92-tube
@niema92-tube Ай бұрын
አላህ አይለያችሁ ሶፊ ትወደሀለች እዉነተኛ ፍቅር ከሆነ በመካከላችሁ ያለዉ መቸም አትለያዩም
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
በሁለቱም መሀል ሰው አለ እሱም ኅደኛ ያበዛል እሷም የሴት ኅደኛ ታበዛለች ይሔ መሆን የለበትም አንድ ሰው ትዳር ከያዘ በሗላ ኅደኛ አያበዛም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
እኛ ወለዬዎች ነጭ ነጯ ነው ፈርዶብን እስኪ ማነው የይትዩብ ክፍያውን ደፍሮ የተናገረው ቆፋዬ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤ ግልጽነትህ እውነትም ወለዬ ማለት አንተ ነህ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa Ай бұрын
በጣም
@ጀሚላtubeጀሚላtube
@ጀሚላtubeጀሚላtube Ай бұрын
ሳህ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Ай бұрын
ስአዳ እና አሊ ለመጀመሪያ ብዙ ገንዘብ እንደሚከፈል
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
​@@zuzutube6444አውቃታለሁ ካልሽ ለምን በይትዩብሽ አታጋልጭም ያቺን አረመኔ😢
@zulfaslte5424
@zulfaslte5424 Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ወንድሞች ሰላም ነው አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍
@Abeni
@Abeni Ай бұрын
ቶፊቅ እባክህ በድነህ ጠካራ ሁን እዴነ አህመድ። በተረፈየኔ ወሎየወች በርቱ እየደመራቹሁን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
በተሰብ,አርጊኝ😅
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Ай бұрын
ግን ለምንድነው የሰውን ሚስጥር የምታስለፈልፉ በቃ ሰምተነዋልኮ ከነሱ ምን ልንማር ነው በሀራም ሲጃሉ ነው
@kokokko8695
@kokokko8695 Ай бұрын
😂😂😂አህመድየ አተ የምታስተላልፍው መልክትላይ አልፍህ አላውቅም አሁንም ውድሜን ነው የምመስለኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አተን ሳይ ሆሌየም ልቤ ስጥቅ ይላል ላግሪ ያብቃኚ
@kokokko8695
@kokokko8695 Ай бұрын
@DadaTube225 እሽ ሁቢ ዴምሬሻለሁ
@حميدةبرهانو
@حميدةبرهانو Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ እዴት ናቹ ሀባይቢ በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 20 күн бұрын
አላህንፊሩ ከመልካም ጋደኛመልካምከመጥፎጋደኞመጥፎነዉየሚገኘዉ በሀራምተጨማልቆከሚመጣብርቢቀርይሻላል
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Ай бұрын
ክክክክ አሁን ከዚህ መሃይም ምን ልንማር ነው አላህን አይፈራ እስልምና ያዋረደ የካፊሪን ሴቶች ለገንዘብ ሲል አብሮ የሚጃጃል መቸም የማይቀየር ይህን ልጄ አየሁ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Ай бұрын
ኢስላም መቸም አይዋረድ እራሣቸዉ ቢዋረዱ እጂ ኢስላም የበላይነዉ ማንም አያዋርደዉም ሀቢብቲ
@Hayat-v3h
@Hayat-v3h Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@122-ki4do
@122-ki4do 11 күн бұрын
ሳህህህ እውነት ነው የጭቃቤትኳን የለንም 5 አመታችን
@MaryamMaryam-rr2xi
@MaryamMaryam-rr2xi 12 күн бұрын
እራሥህን ለማገኘት ከሆን አላህማህ ከሴትጋ መላላጥ መተወአለብህ ድንህ በሚፈቅዴው መሥራትአለብህ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
አህሜ ያገሬ የወንዜ ልጅ አሪፍ ጅማሮ ነው ለወንድሞቻችንም አሪፍ እድል ነው በርቱ ባይሆን ስራዎቻችሁ ከአላህ እዳያጣላችሁ በጥንቃቄ እየሰራችሁ ቀጥሉ ለሰው ኮመንት አትጨነቁ ፈትዋ ሰጭዎች የሚከታተሉት ሌላ እዲሰራላቸው የሚጠይቁት ሌላ ነው ስለዚህ ዋናው የሰማይና ምድሩን አምላክ አላህን ብቻ በመፍራት ስህተቶችን ለመጠንቀቅ ሞክሩ እላለሁ ❤❤❤❤ሶፊዬ ደሞ የሙባዬን ነገር አደራ በደንብ ንገሪልኝ ስላለኝ ነው😅
@محمد-ق6ل3د
@محمد-ق6ل3د Күн бұрын
የሶፊን ፎቶ ኣይቶ የመጣ ገን ተዉፊቅ ተወደሃለች እሚወደ ሰዉ ኣይገኝም
@Elham-j1z
@Elham-j1z Күн бұрын
ሶፊየ የኔየዋህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@سعيدهفارس-ج2خ
@سعيدهفارس-ج2خ 5 күн бұрын
አረ የሣኡዲንስራ መዳሞቹም ጠገቡ ያአላህ በሥደት ያላችሁ እህት ወንዲም እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ ጉሉ አሚን
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 12 сағат бұрын
13:14 13እስቲ እኛንም አበረታቱን ከወሎ በተነል ❤❤ ስደትን የቀመሰ ያቀዋል ምንያክል ከባድ እደሆነ
@GhjHytr
@GhjHytr 3 күн бұрын
ሶፊየ የኔ ፀባይ ሰናይ የኔ ጀግና ወዲፊት 💪💪💪
@fozi2230
@fozi2230 Ай бұрын
ኣረ አህሜን 50k እናስገባም❤😊
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo Ай бұрын
ከስደት አላቆ የማታ እጀራ ይስጠን አሚን በሉ😢😢😢ደምሩኝ አብረን እንቀየር
@ጀሚላtubeጀሚላtube
@ጀሚላtubeጀሚላtube Ай бұрын
አሚን እሽ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ Ай бұрын
@@AHIAM-gj3wo ምን ዋጋ አለዉ ወንዶቻችን እኮ ስራ አቁመዋል ብትሂጂም ትመለሻለሽ
@AnshaMuhamed
@AnshaMuhamed Ай бұрын
😢 እስኪ ይለፍልን እንደማመር
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n Ай бұрын
እዉነት ነዉ ድካም ብቻያ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Ай бұрын
ስለቁረአንሀድስ የሚያወሩትንአቅርብ ምድረ ሀለኒካህየሚጨማለቅ አታቅርብልን
@ajeba3191
@ajeba3191 Ай бұрын
ክክክ አለልሺም
@SurprisedBorderCollie-yl3qd
@SurprisedBorderCollie-yl3qd Ай бұрын
ማሻአላህ ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ
@ZenatAbdurahaman
@ZenatAbdurahaman Ай бұрын
ተውፊቅ ወደማችን ሁሌም ሣቅልን❤
@habesha5891
@habesha5891 Ай бұрын
ወይ አህሜ አቀረበ ከወ እሄን ድጋይ በቃአላይም በሀይማኖቱ ቀላጅ መቸም አላይም አላህ ወደቀ ልቡ ይመልሰዉ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Ай бұрын
በሉ እኔንም አበረታቱኝ እስኪ ይለፍልኝ አይይ😢እንደው ከመዳም ጉሽና አላህ ያውጣን
@ጀሚላtubeጀሚላtube
@ጀሚላtubeጀሚላtube Ай бұрын
አሚንንን ደም
@حميدةبرهانو
@حميدةبرهانو Ай бұрын
ከናተ በላጩ ያአላህ ቃል ቁራአን አዉቄ ለሌሎች ያሳወቀ ነዉ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም እና ሀባይብ እረመዳ እየቀረበ ነዉ ቁራአንን አብረን እናህትም ቁራአን ቲላዋ ቁራአን በተጅዊድ ቃአደቱል ኑራኒያ እዲዉም የተለያዩ ኬታቦች መቅራአት እምትፈልጉ ኑ በዳሩል ሁዳ አብረን ቁራአን አብረን እናኽትም እምትፈልጉ አነግሩኝ
@BBi-r5p
@BBi-r5p Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ልጆች ኣሢኪ እናተም እደቡታጅራ ልጆች ኣናተም ለሌሎቹ ልጆች ይቱብ እየከፈታችሁ የሥራ ኣድል ሥጧቸዉ እኛ ለማበረታታት አለን ለራሣችሁ ብቻ አትሥሩ ለወጣቱ አበረታታቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@BBi-r5p
@BBi-r5p Ай бұрын
@@HawaEndris-up3fm አይዞሽ🙏🙏🙏
@BBi-r5p
@BBi-r5p Ай бұрын
@@HawaEndris-up3fm 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HaniMolla
@HaniMolla Ай бұрын
እኔንም አበረታቱኝ እንበረታታ 😮
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 күн бұрын
አምስት መቶሽ😢😢😢😢😢ጆሮየነው እዲህ እእግሬ እየተቃጠለ አረብቤትበብላሽ
@jemalmd
@jemalmd Ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ውድ ወንድሞቼ ተውፊቅ እና አህመድ
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
​@DadaTube225እረ ወንድ ነዉ ሆ😂
@fatimas8855
@fatimas8855 14 күн бұрын
ብዙ ወንዶች ከሴት ጋር ሲለያዩ እራሴን እፍለጋላይ ነኝ የሚሉት ነገርስ😅😅😅😅
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 12 күн бұрын
😂😂
@lijsusuyerayawa
@lijsusuyerayawa 13 күн бұрын
በነፃ ከሆነ እኔን መዝግበኝ ልጅ ቶፊቅ😂😂😂
@asmatube1022
@asmatube1022 13 күн бұрын
እሺ ምን እንሁን እኔ ስደት ለይ 11 አመት አሰልፌያለው 😢 ያለኝ መሬት ቤት እንኳ አልሰረሁበትም ልጄን በ7 ወሯ ነው ትቻት ያመጠሁት አሁን አድጋለች አልሀምዱሊለህ ኡፍፍፍ ደክሞኛል መች ይሁን ሞልቶልኝ ወደ ሀገሬ ምጋበው 💔😥😥ያአለህ ፈርጅ ሀሚ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i Ай бұрын
አህመድ ወሎን ብየ ነዉ አህመድ ምከረዉ ስረአት ይያዝ ያለ ኒካህ ሲጨማለቅ አላህን ፋራ ቶፊቅ ሞት አለ
@Fatuma-mohamd
@Fatuma-mohamd Ай бұрын
ትክክል ወንድሜ❤❤❤❤❤
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነቶች ወንዶች የሴት ህይወት አበላሺቶ ቱቱ
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen Ай бұрын
ቶፊቅ. ሀቅ ነው የሚናገርዉ ሌሎች ግን ድብቅ ብቅ ናቸው
@WevbWeb
@WevbWeb Ай бұрын
tkkl
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ Ай бұрын
እነአብርሺ 1ነጥብ ይከፈላቸዋል በወር ቲሉ ውሸት መስሎኝ ነበር 20ሺ 30ሺ ነበር ቀለል አርጌ እማስበው
@Foz-cy4nm
@Foz-cy4nm Ай бұрын
ሰንትንው ታዳ የሚክፈላቸው
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ Ай бұрын
አንድሚለወንነው አሉ​@@Foz-cy4nm
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
እና በወር አንድ ሚልየን ይከፈላቸዋል
@amaamm6571
@amaamm6571 Ай бұрын
ኒከ አለሰርነም የለዉ ነግር ጠይቀዉ ኒከ ሰየስሩ እዴት😊😊
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
14kደርሰሀል ማሻአላህ♥
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied Ай бұрын
ሡባሀንአሏህ❤
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q Ай бұрын
እደ😮እነዳኒና እነፃጌ ከ4አመት ጀምሮአሉኮ አዲስ አይደሉም ለሚዲያ😂
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሶፊ እምትተው ልጅ አልነበርቸም ቀርቺብህ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
ተወው ወንድሜ ተውፊቅ ገና ነው ለትዳር አልበሰለም አላሰበበትም ግፊቱ ስለመጣ ከሧ ገባበትጂ ስለዚህ እንተዋቸው❤
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር Ай бұрын
ዝም ብላችሁ በሰው ህይወት መፍረድ ጂልነት ነው ቀረችብህ አላለም ከእሷ ውጭ ሴት የለም ያለህ ማነው🤔🤔🤔
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
አተአግባት በቃ ለሱያለዉ እጀራማንም አይበላዉም በቃ አሁን ላይ የስራ አላማነዉ ያለኝ አለ በቃ ተዉት ቶፊቅም እኮ ገናልጂነዉ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
የወሎ ልእልት ያገባል አታስብ
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር Ай бұрын
@DadaTube225 እሺ ማማየ አድርጌሻለሁ😍😍😍
@RabiaAccount
@RabiaAccount Ай бұрын
እና ዩቱበሮች ቢያለቅሱ ምን ይገረማል በወረ ሶስመቶ አራመቶ ሽብረ እየሰሩ እኛ መዳቤት ስንጠገረር ውለን አዲረ የ 1አመት ደመወዛችን ነው
@SelamKuwait
@SelamKuwait Ай бұрын
እናተም በተመለከታቹት እኮ ነው የሚከፈላቸው እና አንቺም ሁሉም የማዳም ቅመምም ዩቱፕ መስራት ይችላል ችግሩ እኛ ሃረብ ሃገር ያለንን እርስ በርሳችን ሰብስክራይፕ አንደራረግም እዛ አውሮፓ የሚጨማለቁትን ነው የምንመለከት
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Ай бұрын
ሴቶችእራቅ አሌላእሚነት ተከታዩችን ጀማል ዳውድ አብዲ ወሎአይ አላህየሚስቁጣ ስራአትስራ
@temokrotube1159
@temokrotube1159 Ай бұрын
ማንም ለመናገር ያልደፈረውን ነው አንተ በግልፅ የተናገርከው! ግን ገንዘቡ በረከት አለው??
@WevbWeb
@WevbWeb Ай бұрын
tkkl lelochu bihonu bimotu aynagerum
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Ай бұрын
በሃራም የመጣ ገንዘብ አይጠቅምም ወላሂ ለአዚም ።በተለይ ዬቲበሮች ኘራክ እያረጋችሁ እየዋሻችሁ እምታገኙት ገንዝብ እሠቡበት ሙስሊሞችን ነዉ ያልኩት ስለ ሌሎች አይመለከተኝም ።
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ትክክል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Ай бұрын
ትክክል
@halema1887
@halema1887 Ай бұрын
መዝገበኝ
@HAd-t5j
@HAd-t5j 25 күн бұрын
12 አመቴ ወፍ0 ሀስቢየላህ ወኒአመል ወኪል
@Halnbv
@Halnbv Ай бұрын
ማሻአላህ ታምራላቹህ አህመድ አንተስ መቼነው ከሚስትህ ጋ ብቅእምትለው እ
@zuzuhometube7907
@zuzuhometube7907 Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው 1ብቻ ሆነ ሠብሥክራቢ የሚፈቀደው አህመድ ወሎ በጣም የማከብረው የምወደው ሠው ነው አላህ ይጠብቅህ
@RozaBeletew
@RozaBeletew Ай бұрын
ፈጣሪ የማታ እጅራ ይስጠን❤❤
@sadaebrahim2008
@sadaebrahim2008 Ай бұрын
አሚን
@ሀዩ-ቈ2ሸ
@ሀዩ-ቈ2ሸ Ай бұрын
አሚን🎉🎉
@RozaBeletew
@RozaBeletew Ай бұрын
@DadaTube225 እኔንም ደምሩኝ
@tybatube-t9v
@tybatube-t9v Ай бұрын
እኔንም. አበረታቱኝ. ስደት ሰልችቶኛል
@RameteSomeno
@RameteSomeno 3 күн бұрын
የሶፍን ፎቶ አይቼ ነዉ የመጠዉት❤❤❤❤
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 Ай бұрын
አስታርቃቸው አዚህ የደረሰው ብቻውን አይደለም ይሁነኛል ብላ ሁሉን መሰዋት አድርጋ አሁን አንቱታን ሴፈራ መጣል 🫢🫢🫢🫢🙏🫢🫢🫢🫢
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ Ай бұрын
ደፋር በኛው አድገህ ከኛው 10ሽ ትጠይቃለህ እኛን ለማሰልጠን ሆ
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ 19 күн бұрын
@DadaTube225 OK ግን ሀቅሽን የምትልሽ ከኮነ
@Kenubish34
@Kenubish34 Ай бұрын
እንዳው ልጅ ቶውፊቅ እኔ ገና ስጀመር ጀምሬነው ተከታይህ የሆኩትና በነፃ ኮርሱን ስጠኝ😂😂😂😂😂 አህመድ ወሎ አድርስልኝ አለበለዚያ ዋ 💉💉💉💉
@MAuyhu
@MAuyhu Ай бұрын
ቶፊቅ እኔ አንተንም ሶፊንም ነበር የምወዳቹሁ ግን አንተ ሚዲያ ላይ ወተህ እሶፊ ጋር ኒካ አላሰርንም አልክ እውነት እንኳን ቢሆን ቶብተህ ነገሮችንን ማስተካከል ትችል ነበር አላህ የሸፈነልህ ወንጀል ወተህ ተናገርክ እሷንም ክብሯን አረከስክ መጀመሪያ ለሴት ለጂ ክብር ይኑርህ😢ሶፊዬ አብሽሪ የኔ ቆንጆ😊❤
@غغالب-ع5ش
@غغالب-ع5ش Ай бұрын
ራስህንመስጅድዉስጥ ታገኘዋለህ ዳእዋስታዳምጥ በደፈናው ብር አታሎሀልማለትይቻላል
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Ай бұрын
አቤት ምን አለ ለማዳም ቅመሞች በነፃ በዩቱብህ ብታሰለጥኑን እኛ እናተን አሳድገን ሳትሉን በፈቃዳችን አሳደግናችሁ ለኛ ግን ዩቱብ አካፋፈት እንኳ አታሳዩንም ማሳየት ቀርቱ የሚከፍላችሁን እንኳ መናገር አትፈልጉም እስቲ ሆዳም አትሁኑ ሀበሻ ለራሱ እንጅ ሌላሰው እንዲጠቀም አንፈልግም ምቀኝነት የሚባል በሽታ አለብን ግን እኛ ዩቱብ ስላለን ብቻ አይከፍለንም ካልሰራንበት ግን የሚሰራ ይሰራል ምን አለ ስደት ያደከመንን እህቶቻችሁን ያለገንዘብ እንዴት እንደሚከፈት ብታስተምሩን ምቀኛ ካልሆናችሁ
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
የዩትዩብ አከፋፈት ብለሽ ፃፊ ይመጣልሻል ከዩትዩብ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Ай бұрын
@DadaTube225 ደምሬሻለሁ
@Asiya-t1p
@Asiya-t1p Күн бұрын
Places mattii naaftah adaraa❤❤❤❤
@HikmatH-dh3zl
@HikmatH-dh3zl 2 күн бұрын
ሁለተኛ ዳራጃ ይዛሃል ዝነኛዉ ልክስክስ
@Jmila-y
@Jmila-y Ай бұрын
የሶፊን ፎቶ አይቼ ነው የመጣሁት ሶፊ የኔውድ
@Jmila-y
@Jmila-y Ай бұрын
@DadaTube225 እሺ ደምሪኝ
@firdosፊርዱ
@firdosፊርዱ Ай бұрын
እረ ወገን ተው ወገን እኛም እንክፈት😮
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u Күн бұрын
አተ ጀዝባ እስቲ እንስማክ ሽልጥልጥ አሊጫ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ Ай бұрын
ሶፍዬ ለአተ የምትገባ ልጅ አደለችም እንኳንም ቀረህባት የኔ ለስላሳ ሶፊዬ ለሷ የበለጠ ታገባለች ምንም እውነት ስለሌለህ መናገርም አይፈልግም😏
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ቱቱቱ ገደልግቤ ዛሪ አሱእራስአለወረድሽም
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
እሱም የበለጠ ያገባል
@bleanmeomken
@bleanmeomken Ай бұрын
አህሙን እያጫወተች ነው አስመሳይ ነት አትወደዉም
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
እሱም የወሎ ልእልት ያገባል አታስቢ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 Ай бұрын
አይ ቶፊቅ ቲካታከሮች ደነዝ ናቸው እያልክ ነው
@omeman4645
@omeman4645 Ай бұрын
ሁሉም አደለም
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
አህሜ አክባሪህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ግንነየሶፍያና የቶፊቅ ጉዳይ በዚህ በአንተ በለት ላይነሳ ይብቃ ።
@EthioEthio-fc9ke
@EthioEthio-fc9ke Ай бұрын
አወነት❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Ай бұрын
ስለ ቶፊቅ እና ሶፊ ተስፍአ የማልቆርጥ እኔ ብቻ ነኝ❤❤
@መዲወሎየዋtube304
@መዲወሎየዋtube304 Ай бұрын
እኔ አይመስለኝም😢😢 ቶፊቅ ህይወት አልገባዉም
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
አይፈልጋትም ተስፋሽን ቁረጭ ስለራስሽ አስቢ
@KedijaKedija-n9e
@KedijaKedija-n9e Ай бұрын
ዳኒ እሮያል ፌመስ ዩቱበር ነው ሁለት አካውንት ነው ያለው ወደ አራመቶ ሊገባ ነው አሁን አይደለም የጀመረው ዳኒ
@Birto-x6v
@Birto-x6v Ай бұрын
እኔም እንደየች ነው
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ Ай бұрын
አረ አረባገር እደኔ የመረረዉ ኡኡኡኡኡኡ💔💔💔💔
@حليمهحليمه-ف6ل
@حليمهحليمه-ف6ل Ай бұрын
አብሽሪ
@fatmaendis356
@fatmaendis356 Ай бұрын
የምርእኔምርርነዉያለኝብቻአልሀምዱሊላ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ያልመረረው,አለ,ብለሽ,ታሰቢለሽ😊 ደምሪኝ😅
@ጀሚላtubeጀሚላtube
@ጀሚላtubeጀሚላtube Ай бұрын
እህህህህ ሁሉም ነው አብሽሪ ውደ
@msms471
@msms471 Ай бұрын
ena
@መግፊራቢንትባባ
@መግፊራቢንትባባ Ай бұрын
ምናል ደህነኛ ሰወ ብታቀርቡ ምን እንማር ከእነዚህ አተራማሺ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Ай бұрын
በጣም
@abdufaker-t5v
@abdufaker-t5v Ай бұрын
ለአች ከማስተማር በግ መጠበቅ ይሻላል
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
በጊቱ እዛሠፈርምንእየተማርሽነበር
@መግፊራቢንትባባ
@መግፊራቢንትባባ Ай бұрын
@@abdufaker-t5vጠብቃ እነበጎቹን ታዲያ
@መግፊራቢንትባባ
@መግፊራቢንትባባ Ай бұрын
@@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ የት ሰፈር ሰዉ የዋለበትን የሚያወራ የት ነዉ የምትዉይዉ
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ Ай бұрын
ስታወሩ ነው ላይክ ያረኩት ስለምንረሳው ነው❤❤
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Ай бұрын
ሶፍዬ የኔ ቆንጆ ቀረችብህ 🥰🥰
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Ай бұрын
ወሎየወችየት ናችሁ ቶፊቅን አሰፍራረተዉታል የሶፊ ቤተሰብ እናበረታታዉ❤❤❤❤
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed Ай бұрын
አስረዉም ገርፈዉት በሆነ ደስ ይለኝ ነበር
@Haymi-g2m
@Haymi-g2m Ай бұрын
ወየው 300ሺ አለ ተው የመዳም ቅመሞች እንደማመር እኛም ዶላሩን እንቅመሰው😊😊
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ Ай бұрын
የኔ ውድ በየት በኩል 😂 የመዳም ቅመሞችኮ እራሳቸውን ረስተው ያደገ ነው የሚያሳድጉት አንድነት የመዳም ቅመም አብረታቱን ብትል እንደጅል አይተው ነው የሚያሳልፏት
@ZakirAhimed-gj5fg
@ZakirAhimed-gj5fg Ай бұрын
ሶፊ የኔ ንግስት
@HAd-t5j
@HAd-t5j 25 күн бұрын
ቀጣፊ ለምን የሶፊኝ ጉዳይ መች ተናግረክ
@R-tt7cn
@R-tt7cn Ай бұрын
ቶፍየ የኔወድም በርታልኝ ያገሬልጂ😍😍😘
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb Ай бұрын
አይይይይሂወትእደዚህናት
@JujuTube2552
@JujuTube2552 Күн бұрын
አህመድ ከዜናው እስከማዝናኛው የተመቻቹ
@NaemaNaema-nj5zj
@NaemaNaema-nj5zj Ай бұрын
ወለሂ ልክ ናችሁ 😊😊😊😊
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН
"ዘይዛሪ ንብዓት በዓልቲ ክልተ ፆታ ምስኪን!"
55:57
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 115 М.
እዮብ ቤተሰቦቼን ተተዋወቃቸው
20:16
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 71 М.
QABKI BASBOOR QOF ISKU IGNAHAY YURUB KU GALAY & TARXIILKAYGA
59:25
Ridhwan Issack
Рет қаралды 49 М.
ሰሎሜ ክፍል 4
29:19
AFRO TUBE
Рет қаралды 23 М.
እስከ ዛሬ አለሰማዉም ነበር
20:41
NIBE TUBE ንብ ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН