‪@LijTofik‬

  Рет қаралды 119,658

Ethio Nas Entertainment

Ethio Nas Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 686
@EthioNasEntertainment
@EthioNasEntertainment Ай бұрын
ቪድዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብክራይብ አድርጉ please❤😍😍
@remla_8503
@remla_8503 Ай бұрын
ኢትዮ ናስ ምን ማለት ነው
@EthioNasEntertainment
@EthioNasEntertainment Ай бұрын
@@remla_8503 የኢትዮጵያ ህዝብ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Ай бұрын
እስኪ እስደምረኝ ወሎ
@Lulutube-r1i
@Lulutube-r1i Ай бұрын
እኛማ እያረግን ነው የምናየው እናተ አታረጉንም እንጂ
@remla_8503
@remla_8503 Ай бұрын
​@@EthioNasEntertainmentኦ ማሻ አላህ
@Hake-c7q
@Hake-c7q Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀም ዱሊላህ ለኢላህ ኢለላህ አላሁ አክበር ፣፣፣
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@YewhinVlogs21ደምረኛ
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
ቶፍቅ ቭዶ ስትጀምር አሰላሙአለይኩም በለን ወላሂ ላንተም ለኛም ሀሰናት አለው እንተም ትከበራለህ ሙስሊም በመሆንህ አታፍርም አይደል? ስለዚህ ሰላም በለን በላይክ ግለፁለት 👍👍👍 እስልምናኮ ክብር ነው እድሁም አህመድን ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉት ያጀመአ ሲቀጥል እኔንም ብታረጉ አልጠላም🎉🎉🎉🎉
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x Ай бұрын
ሳህ ዉደ❤❤❤❤
@TebaAl-k1x
@TebaAl-k1x Ай бұрын
ሳህ
@OhKh-ek9us
@OhKh-ek9us Ай бұрын
ሳህ
@Madinah-qb3bs
@Madinah-qb3bs Ай бұрын
❤❤❤
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 Ай бұрын
ወሎየወች❤❤❤❤
@Ame-story.ኢትዩ
@Ame-story.ኢትዩ Ай бұрын
የሰው ልጅ በኖረበት ሁኔታ ነው እሚሞተው ኑሮአችንን አላህ በሚወደው ሁኔታ አኑሮ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aaa-43
@aaa-43 Ай бұрын
ሶፍየ ፎቶሽን አይቸ መጣሁኝ አንች የለሽም የኔ አበባ❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@WahlWerku
@WahlWerku Ай бұрын
እኔም አይቸ 😂ስገባ የለቼም🎉❤❤😢😢
@فاطمةمحمد-س3ل6ن
@فاطمةمحمد-س3ل6ن Ай бұрын
እኔም😢❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 21 күн бұрын
ይአድዬምትላሌጥ በልካጣ ያለኒካህህህ😂😂😂😂
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds Ай бұрын
ኢስላም ሆናችሁ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ለማለት የምታፍሩት ነገር ????😳😳😳መጀመሪያ ለሀይማኖት ቦታ የሰጥ አጂብ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
በዚህ ለማሸማቀቅ መሞከር አይደብርም ምክንያቱም የነሱን አለማለት ስለሚያፍሩበት እንደሆነ ማስረጃ የለሽም ላይክ ለቃቃሚ ሁሉ እሚባልበት ቦታ ዝር አትሉም የማይባልበት ስራ ቦታ ትመጡና በሉልኝ😅
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@ZEDKZbin-bi9ds ደምርኝ ዜድ
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x Ай бұрын
ሳህ❤❤❤
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
❤❤❤❤ሳህ
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw Ай бұрын
ወሏሂ አወ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
አህመድ ይህን ልጂ ምከረዉ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ Ай бұрын
በጣምእሴትጋአይላላጥሙስሊምእደመሆኑ ጀማልእደመዝላሉምንምሆጂእሚውልአይመስለኝምነበርግን የስራሰው ትዳሩንእሚወድልጅነውየተግባርሰው
@Alekulahal
@Alekulahal Ай бұрын
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀsa😍😍✅✅
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
❤❤
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ ደምርኝ ኡሙ ሙሀመድ አለህ ልብ ይስጠን ይስጠዉ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@Alekulahal ደምርኝ ዉድ
@YASMIN-x4n3h
@YASMIN-x4n3h Ай бұрын
ቶፊቅ ግን ለምንድን ነው የአላህን ሰላምታ አሰላም ወአለይኩም የማትለው????
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 Ай бұрын
ጅል ሥለሆነ😂😂😂
@አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ
@አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ Ай бұрын
ሀዋዋሉን ይወስናል እኮ። 😢😢
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 Ай бұрын
@@YASMIN-x4n3h ጅል ሥለሆነ😂😂
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
ለምዲነዉ የምጨቀጭቁት ሚዲያ እኮ የሀይማኖት ቦታ አይደለም ሁሉም በየኮሜቱ ኝኝኝኝኝኝኝ
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@حومحمدحومحمد
@حومحمدحومحمد Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱ ሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር ላሁለውላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 Ай бұрын
ዉነት ለመናገር ቶዉፊቅ አሏህን ፍራ እባክህ ይች ዱኒያ ቀሪ ናት እስልምናን አይወክልም የምትሰራዉ ስራ ተዉ አስተካክል ተዉ ነገ አሏህ ፊት ወደድንም ጠላንም እቀርባለን ተዉ😢
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር 🎉🎉🎉የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ሁሉ 1000k አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🌹🌹
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
@@YewhinVlogs21 መርሓባ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@Zeynuube2559ደምረኛ
@Abduselamsayid
@Abduselamsayid Ай бұрын
ወላሂ በጣም ነበር የማደቃችሁ ግን ተውፊቅ ከጊዜ በሆላ መገድ እየሳትክ ነው ለማንኛውም ተዘወጂ እና ካላህ ጋር ታረቅ አላህም ያግዝህ በተረፈ ኑሩልን
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k Ай бұрын
እባክህ አህመድ ተውፊቅን ስርአት ይኑርህ በለው ማለቴ ምከረው ሱባህን አላህ ምን አለ ግን አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትሉ አጀርም ታገኛላቹ ግን ቆይ ልስማና ልመለስ ተውፊቅ ጓደኛ ምረጥ ወይይ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@agaretube2103
@agaretube2103 Ай бұрын
አይሰማችሁም ደስተኛ የሚሆነዉ ክርስቲያን ኢተርቢ ሲያደርገዉ ነዊ
@UeIs-so5dp
@UeIs-so5dp Ай бұрын
ወላሒ እኔም እንዳተ ብያለሁ ባህር ላይ ከመጨነቄ የተነሣ የዛሬን አዉጣኝ ሁለተኛ አልመጣም ነዉ ያልኩት አልሐምዱሊላህ ምሥጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባዉ አሁን ወንድሜ መንገድ ላይ ነዉ በአሏህ ይሔን እምታነቡ በሙሉ ዱአ አድርጉልኝ በሠላም እንዲመጣልኝ
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
ሰላም ይግባልሽ orይግባልህ
@UeIs-so5dp
@UeIs-so5dp Ай бұрын
@@FareehaFareeha-j1p አሚን ያረብ 🌹🌹🌹
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
@@UeIs-so5dp እዴገባልሽ ባይሆን ንገሪኝ
@UeIs-so5dp
@UeIs-so5dp Ай бұрын
@@FareehaFareeha-j1p እንሻ አሏህ 💋💋
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu Ай бұрын
አሠታረቃቸዉ ሶፊን እና ቶፈን
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr Ай бұрын
አህመድ,ዎሎ,,በኮረና,ግዜ,,እደህድ,ፊልም,ነበረ,የምከታተልህ,😂,አድናቂህ,ነኝ,ረጋ,ያልህ,የሠዉ,ሃይማኖት,የማትነካ,ስልጡን,ኢትዮፒያዊ
@Nebihat
@Nebihat 4 күн бұрын
ወላሂ ርኔም😂😂😂😂አሁንራሡ በውሥጤ እያልኩ ነበር ያችን ኮሜት ሣይ በሣቅ😂😂😂😂😂
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu Ай бұрын
አስለቀስከኝ ቶፊቅ የበሀሩነገር ስንቱሰው የቀለጠበት እስኪሀገራችን ሰላምይሁን
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه Ай бұрын
ውይ ጉድ እደው ማሪና ምን ልሰራ መጣች እዛው አርፋ ትዳሯን እትመራም
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ተፋታለች ትዳርየለም
@فاطمةمحمد-س3ل6ن
@فاطمةمحمد-س3ل6ن Ай бұрын
ቶፍቅን ምከረው ወንድሜ ከሶፊጋር ይታረቁ😢😢😢❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Ай бұрын
ቶፊክ ብዙ ጋደኛቹ ጥሩ ልጅ ነው ደግ ነው ይሉታል ታዲያ ደግነት ከቤት መጀመር አለበት ለምን ትዳሩን መምራት አልቻለም ሶፊን አስከፍታል የሳም እንባ ጥሩ ስላሎነ እስታ አህመድ እባክህን እስታ ሁለቱንም ጠይቀህ አስታርቃቸው አደራ❤❤❤❤
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
ሰብሊ ደምሪኝ ❤
@amaamm-m6x
@amaamm-m6x 7 күн бұрын
ሶፊና አሰታረቃቸው
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
አህመድ ወንድማችን ያንተ ቻናል ያላሳደግን የማንን ልናሳድግ ነው አብሽር ያድጋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
እኔንም,,ደምረኝ🎉
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله ሰህ እኔም እኮ ለሀገሬስል ተሰድጄ የመደም ኩሽነ የተርመጠመጥኩልሽ ነዉ ለሀገሬ መስወአትነት እየከፈልኩ ነዉ እነ ደምርኝ ለመለትነዉ ክክክክክክክክክክክክክ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@maryamdawood5052 አንች ደሞ በለሁበት ሁሉ አለሽ ወይጉድ ሁለት ሰዉ በአንድ ቤት አይለምንም እኔን ከዬሽ ሌለቦተ ተቀየሽ ኦኬ ክክክክክክክክክክክክክክ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
@@Zedo_Ke-6 ፖስትሽን ጎበኘሁት ደመርኩሽ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله ሹክረን ዉድ ነገር ነሽ
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ Ай бұрын
አህመድ ወሎ መልካም ሰው ስለሆክ ደምሪሀለሁ ❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ወንድም
@fresegawa
@fresegawa Ай бұрын
ይገርማል ሁላችን ታሪክ አለን ስደት ላይ እስኪ አበረታቱኝ እኔንም
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه Ай бұрын
ያአላህ ጭካኔ ሲያሳዝኑ አይ ስደት አላህ ነጃ ይበላቸው ያረብ 😢😢😢😢😢
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
አህሜ ተውፊቅን ምከረው ጓደኛ ይምረጥ ምከረው በደንብ እባክህ የኔወንድም♥♥♥♥
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ትክክል 😢
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
ቀጣይ እያዳዱ በተራ አቅርብልን የሚሰሩት እውነት ነው ውሸት ጠይቅልን ያገር ሰው😂❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ Ай бұрын
እኔ እምለዉ እንደዉ ያአላህ ሰላምታ የጠረረብ ምን ሁነህ ነዉ ወይንስ ያምሀል ለነገሩ ሶፊ እራሱ ካንተ ከተለየች ሀሇላ ነዉ አሰላሙ አለይኩም ማለት የጀመረችዉ ምን አይነት ጀዝባ ነህ በአላህ እያንዳንዱ የምትለቀዉ ቢድወ ላይ ፅፊ አለሁ ግን አሰማም ገገማ ሰገጠ
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ያአላህ❤🎉🎉😢ቶፊቅ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t Ай бұрын
ቴፊቄ ወሎዪው የሠውወሬ አትሣማ በርታ❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ልዩ ወንድሞች❤❤❤❤❤ተውፊቄጀግና ሁን ጠንክር ጓደኛ ምረጥ ጥሩ ሰው አላማ ያለው ጓደኛ ያዝ አላህ ይከተልህ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟♥♥♥♥♥♥♥
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو Ай бұрын
ተዉፊቅ። አይዞወህ ወድሜየ። ለበጎወነዉ ታሁንቡሀላ። ሰዉአትመን እምትሉዉ። በላይክ አሳዩዉኝ🎉🎉🎉🎉
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 Ай бұрын
@@رمانهاقماسو ደምርኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
ደሚርኝማ
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi Ай бұрын
አዎ ንፁህ ሰው ነው
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi Ай бұрын
​@@Zedo_Ke-6እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@ሳራአሰፋመከነሰላም
@ሳራአሰፋመከነሰላም Ай бұрын
አላህ ሁላችንንም ትክክለኛውን መንገድ ይምራል ከመጥፎ ጓደኛ ያርቀን
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@Tube-bo7vh
@Tube-bo7vh Ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያውርድልን ስደት ይቁም የምትሉ በላይክ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኝ ውዷቤተሰብ እንሁን
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc Ай бұрын
በትክክል❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ሳኡድ እያለ እና ኢትዮጲያ ከገባ በሆላ ባንደየ ነውኮ የተቀየረው ሱበሀን አሏህ አሏህ የህዲና መልካም ልጅ ነው አሏህ ሂዳያ ይስጠው❤😢
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ Ай бұрын
መጥፎጓደኛ ገደልይዞነውእሚገባው እኔግንእዳላየውቦልኮዋለሁ እሚሰራቸውተአድሙስሊምአይጠበቅም አድካፊርሴትናትያጠፍችው
@WevbWeb
@WevbWeb Ай бұрын
Mnm satawku akebatru​@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@WevbWeb
@WevbWeb Ай бұрын
lachim hidiya ystshi
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ Ай бұрын
@@WevbWeb ?
@آمخالدالحمدلله
@آمخالدالحمدلله Ай бұрын
​@@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ አረ ባአላህ ኢቶቤ ላይ ብሎክ እንዴት ነው የሚደርገው ጠቋሚኝ እሙ ሙሀመድ
@HananAragaw
@HananAragaw Ай бұрын
ቶፍቅ እና ማሪና በጣም ደስ ትላላችሁ ጡሩ
@Amiwelloyewa-z5x
@Amiwelloyewa-z5x Ай бұрын
እኔ ቶፊቅን ሳይ ትዝ የሚለኝ ትምህርት ቤት አንደኛ ክፍል ሁነን እየመጣ ይዘምርልን ነበር በፊት ቤታቸዉ ትምህርት ቤት በር ላይ ነበር አሁን ሳየዉ ይገርመኛል
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ Ай бұрын
ቶፊቂዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ☺☺☺☺😘ከመሪና ጋር ጓደነታችሁን ቀጥሉ ይሷ ተጣልተናል እያለች ነው❤🎉
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 25 күн бұрын
ትዳሯን ፈታለች እንዴ
@Nebihat
@Nebihat 4 күн бұрын
ኤ😂😂😂😂😂😂እሥኪ ዝም ልበል😮😮
@Hikma-tub
@Hikma-tub 14 күн бұрын
አሏሁሙስተዓን አሠላሙ ወአለይኩም ብትሉ ምን ችግር አለዉ በእያንዳንዱ ሠላምታ ሀሠና አለው ቀረባችሁ
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw Ай бұрын
እ ለምድነው ሰላም ብለክ የምትገባው አሰላሙ አለይኩም አትሉምደ ሱበሀን አላህ
@KaledየጅማውTube
@KaledየጅማውTube Ай бұрын
ቀዩዳ ቁርዓን መአፈዝ ከፈለጋቹሁ በይቲየብ በቴግራም መሰተማር ጀምረናል በሰፍው የኔገው ቤታችን እንገነባ😢😢😢ዋነብሴ የት ነው ያለሽ ብላቹሁ መርምሩዋ አላህ ከመመረመሩ በፍት
@shamsham-x6p
@shamsham-x6p Ай бұрын
ለምን ቶፌቅ አትሠተር
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Ай бұрын
ጀዛከላህ
@bintomer
@bintomer Ай бұрын
እኔን አስገቢኝ
@ueuejdjd5494
@ueuejdjd5494 Ай бұрын
እኔ አስገቦኝ በአላህ 😢😢😢😢😢😢😢መቅራት እፈልጋለሁ
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x Ай бұрын
እኔ መቅራት እፈልጋለሁ አስገቡኝ ❤❤❤❤❤
@ሽዋ
@ሽዋ Ай бұрын
ቶፋዬ ከሚስትህ ጋር ታረቅ
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h Ай бұрын
ኧረ ቶፋየ የሰዴትን ነገር አተም አረሣህውዴ ወይኔ እኔም ያንተ ቢጤነኝ መቸም በህይወት እስካለሁ የማልረሣው😢😢😢
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 Ай бұрын
አህመድ ወድሜ ታሥቀኛለህ ኑርልኝኝኝ ቶፋም እደዛው ትመቹኝ አላቺሁ
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ዳይ ወለየዋች አህመድወሎን እናሳድገው ያገርልጅማርነው😅😅❤❤ ቶፊቅየ ጠፍተሀልወንድምአለም ❤❤❤
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
@@MDARIF-rh4cd አለን ወሎየወች እኔንም ደምሪኝ ውደ
@MahiGrma
@MahiGrma Ай бұрын
ማሜ እና ቶፊቅን የሚወድ በላይክ👍👍
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese Ай бұрын
ትፍዬ ምረጥ ሰው ነው ቀን. ነው ይዋህ ሌጅ ነው ❤️❤️❤️❤️
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي Ай бұрын
የኔ ወንድም ቶፊቅየ ድንህን ተምረህ ጀግና ወጣት ሆነህ እንዳይህ እመኛለሁ የአገሬ ልጅ
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo Ай бұрын
አህመድዬ በርታ ዴመሪኩ ጀጊና አለህ ይትብቃህ ቶፍቅንም አለህ ልቦና ይስጥው
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ Ай бұрын
ማሻ አላህ እንድህ ረጋ ያለ ነው እንዴ ተውፊቅ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube Ай бұрын
የኔ ብርቅየ ወንድሞች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ግን ቶፊቅየ እሚያሳዝነኝ እኔን ብቻ ነዉ
@FiriHadad
@FiriHadad Ай бұрын
እንደ እኔየ ቶፍክ አይቶ የመጣ ማነው❤
@ZaaZm-b9f
@ZaaZm-b9f Күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@FatimaA-su6cs
@FatimaA-su6cs Ай бұрын
አሰለማሊኩም የሚለለዉ ከሙስሊምጋ ትዉል ነዉጂ የሚዉለዉ ተካፊርጋ እየዋለ የት ያቅበታል አላህ ሂዳ ይስጠዉ
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@saraass1202
@saraass1202 Ай бұрын
ሚስኪን በስሞኑ የተገለበጠችው ጀልባ የስፍሪን ልጂ አሳጣን አላህ ለጀነት ይበለው ገና አንድ ልጁ ወልዶ ሳኡዲ ወደሀገር ገባ በሄደ በ15ቀኑ ተመልሶ ወደባኡዲ ሊመጣ ጀልባ ተገለበጠች 😊
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Ай бұрын
ቶፋየኔልዩማሻአላህ ማርውድምርጡ በርታሊኝ ሥለመጣደሥአለኝ ሁሌምይመችህ አላህይጠብቅህ አሙውሎበርቴ😊😊😊አላህይጨምርልህ😊😊😊😊😊😊ላይክ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Ай бұрын
ማነው የቶፊቅ የበረሀው ቪዲወ ያስለቀሰው በጊዜው አባት እባየ የዛን ሰአት አሁን ደህናው አልዝ 😂😂😂
@Najjsjsj
@Najjsjsj Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም የማይሉት ውሏቸው ተካሀዲሆች ጋር ስለሆነኮነው
@ዙዙዪ
@ዙዙዪ Ай бұрын
ማነዉ እደኔ ቶፊቅን አይቶ ሲሮጥ የመጣ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😮😂
@Rabiya-nd3yk
@Rabiya-nd3yk Ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
እረ ኔ አህመድ ወሎን ላይ ነው የመጣሁት
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x Ай бұрын
እኔ🎉🎉
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@NebiyatNebiyat-qp7yv
@NebiyatNebiyat-qp7yv Ай бұрын
Esu man selahone new rochemimetaw😏😏😏🤪
@የቆንጆዎችአፍቃሪ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ Ай бұрын
ሶፊ አለች እንደ ጋይስ ልሹፈዉ❤ፎቶዋን አይቸ ነዉ😮መቸም የእኔ ኮሜንት አይታያችሁ😢😂😂😂😂😂
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk Ай бұрын
የለችም
@amaamm-m6x
@amaamm-m6x 7 күн бұрын
አለች😂😂😂​@@HabibMohammed-fi5mk
@habibaa3292
@habibaa3292 Ай бұрын
ለምንደነውአሠላማለኩምየማትልት ሠላምሠላምየምትሉት አለህ ሠላምተባባሉብሎል ስለዚህአሠላማለኩምእራህመቱላሂወበሰካቱሁ
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj Ай бұрын
እኔ በባህር 3 ጌዜ ነው የመጣሁት ወላሂ አሁን አላሀምዱሊላ የመጨረሻ ያድርግልኝ ኢንሻ አላህ 🤲
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
እህ ሶት ጊዜ ፋፉይ. በጣም ዴነገጥኩ. አላህ በበቃኝ ይመልስሽ. ወዴ እናት ሀገርሽ
@aldaam409
@aldaam409 Ай бұрын
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj Ай бұрын
@@aldaam409 አዎ
@امايمن-ف
@امايمن-ف 13 күн бұрын
ሴት ልጅ 3ቴ በባህር 😢😢ለአንደየውም ዘግንኖኛል
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
50 k አስገቡት አስኪ አህሙን wollooo tube በርታልን
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
የአህሜን ፊድወ እያፀዳችሁ እቃም እያጠባችሁ ሙሉዉን አዳምጡት አስተማሪ ነዉ እኔ የምነዉርንም የጁኔድንም ሙሉዉን አያለሁ ድሮ ጀምሬ እከታተለዋለሁ 50 k እንጠብቃለን ኢንሻ አሏህ
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
አህመድ ተወፊቅን። ምከረወ ሶፊን። ሊወስዶት ነወ እያለቀሱነወ ወዶቹ 😂😂
@SihumSeid-i2p
@SihumSeid-i2p Ай бұрын
እሱ መች ይፈልጋል ይውሰዷት😂😂😂
@Alekulahal
@Alekulahal Ай бұрын
😁😁😁😁
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ Ай бұрын
ባይፍልግ ነው ከሳኡድ ነይ ነይ ብሎ የወሰዳት ወሬኛ​@@SihumSeid-i2p
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ 🎉🎉
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Ай бұрын
ሰላም ሰላም ይላል ሲያስጠላ ሲናገረው ኤጭ
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
@@freePalestine-oo1vb ሳንሰለች እንምከረው እህትአለም ኢንሻአላህ አንድ ቀን አሰላሙአለይኩም ይለናል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
ተውፊቅ ማሻአላህ ትልቅ ሠው ሆንክ አለእድሜህ እደሜው እኮ ገናነው እደው እዲሜ ለyoutube ለሁሉም ደረስክ😅
@zuzutube-v7v
@zuzutube-v7v Ай бұрын
ውዳ ደምሪኝ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Ай бұрын
ሰኡድ እደነበረ ነዉ የምከታተለዉ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Ай бұрын
ምነው አዋልደሻልደ. ቶፊቅምንልጅነው. ቀድያበቅላልደ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@eimaneiman8850 አወአዋልጃለሁየተውፊቅን ማንነት እድሜ ሁለነገሩን ስለማቅነው የኮመትኩት ።በማላቀው ነገር አልኮምትም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
​@emuemካወቅሽ ይመችሽ😂❤❤ran-zw9vj
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 Ай бұрын
ኒካ ሳያሰር ለተጃጃለ ምን እንድንማር ነው ሰራ ፍት በተይ ሶፊ ተብዬዋ የረከሰች
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
ልጅ ቶፊቅ መልካም ሰዉ ከማርናዬ ጋር ስትሆኑ በጣም ነዉ የምታሩት❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
@@Sofi_susu እሽ
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd Ай бұрын
ይች ካፊር ሴት ጋ ሲሰራ ነው ገንዘቡ በረካ የለው እሱም ስነምግባሩ ተበለሻሸ በተቻለህ መጠን ከካፊር ሴት ራቅ ገንዘብህም በረካ ይኖረዋል እምነትህ የማይፈቅደውን እየሰራህ እመነኝ መቼም አትለውጥም ብሰራም በረካ አይኖረውምሙስሊም ወንዶች ከእምነታችሁ ይጀምራል ለውጥ እና ጥንካሬ
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
@@TheQueen-ux7cd ባለጌነሽ አንችራሽ ነሽ ካፊ ለእምነት ክብር የለለሽ ።ሌላዉንቅሸ አንች ምትከብር መሰለሽ ባለጌ ክርስቲያኖች የምድር በረከትናቸዉ የእራሳቸዉ እምነት ወደ የሰዉም የሚያከብሩ። እንዳች ያለዉ ጠባብ ደሞ ስድም ይቀናዋል መጀመሪያ ሰዉ ሁኝ እሲት !!!
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b Ай бұрын
በተውፊቅ ስም ሰብ አረኩክ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
እኔንም,አርጊኝ😅😅😅
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
😂😂😂😂
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b Ай бұрын
@@maryamdawood5052 የተመታሽ 🤪🤣🤣
@حنانحبش-ع6ظ
@حنانحبش-ع6ظ 3 күн бұрын
ያተማቀላልነዉ እኔአለሁየቡናተላጃአጭተብየ ፍሪጅእየገፋሁያቀረብኩላት😂😂😂😂አይስደትበተለይየበሀርምገድሙቸእራሱ አረሳዉም😢የስደትጎደኞቸምኞታቺሁንፈጣሪያሳካላቺሁጉሉአሚን😢👈
@ramsrak3286
@ramsrak3286 8 күн бұрын
ያገሬልጅ ነህደ ወዬውውው ብርቱካን መሸጫችን ጊራናዬ
@ethiobahlmedia
@ethiobahlmedia Ай бұрын
አህሙ ተመቼኝ አጠያየቁ በተለይ እሷ በማግባቷ ነው የጠፋው ይባላል ሲል ወይ የህዝቡን ስሜት ነው ❤❤
@ያረህማንባሪያ
@ያረህማንባሪያ Ай бұрын
ተውፊቅ. ወድሜ. ከሙስሊም. ወድሞችህ ጋር ሁን. ከነሱጋ. ስራ.
@mekiyatube7369
@mekiyatube7369 Ай бұрын
ቶፊቅ መቸ ተቀይሮ እንደማየው ናፋቆና
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه Ай бұрын
ክክክክ ወኔ እኔራሱ መሬም ስትለኝ እኔ ስሜን ነግሬያታለ ብየ በቃ የሄ የሷ ስም ነው ብየ መሬም ማለት ጀመርከኝ አይይይይ አለማውቅ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@Bbintewabe
@Bbintewabe Ай бұрын
አህሜ እበክህን አስተርቀቸው
@متت-د2ك
@متت-د2ك 15 күн бұрын
በቶፊቂ ስም ሳይሆን ላተስልነው አህመዱወሎ ሰብስክራይብ ያደረኩል
@hayatHayat-t5b
@hayatHayat-t5b 2 күн бұрын
የባህር ሥደት አላህ ይዝጋልን ያረብ
@MameAhmdin
@MameAhmdin Ай бұрын
Aselmu alykum ውድ እህት ወንድሞቼ በትርፍ ሰአታቹ onlin ser mesrat mtfelgu angrug❤
@ሁሉምበጊዚው
@ሁሉምበጊዚው Ай бұрын
አውነት ጎደኛው ከሁንክ አስታርቃቸው ሴትን አስለቅሱ በብዙ ጠረት አዚህ ደርሰው ይደብራል ልጅቱ ብትተቅመው አንጅ ድትጎድውም ለሱ ብዙ መስዋር ከፍላለች ❤️❤️❤️🤔🤔🤔🤔
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
እሱም ከፍሎል ምነዉ ሰዉ ይጣላል ይለያያል በቃ ተዉት የራሱን ሂወት ይኖር
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
የቶፊቅ አይን ሥለ ሤቶች ሢጠየቅ እሚቅለበለበውስ አኡዙቢላህ ነፍስህን አርጋጋ ሠላም ብትሆን እንድህ ባልተጨናነክ
@HayatHB26
@HayatHB26 Ай бұрын
ስራው ልክስልክስ ነው እና ሰለአንድ ሴት ሲጠየቅ ሌላኛዋ ትመጣለች ብሎ ይፈራል ባይሆን ኑሮ እንደዚህ አይሆንም ነበር እና ልማድ ነው ምን ዬደረጋል
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
@@HayatHB26 በጣም ልብ ብለሽ እይውማ ወዴ መጨርሻ ላይ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አዉን ምኑነዉ የተቀለሰለሰ ።🙄🙄
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube Ай бұрын
​@@HayatHB26የትአየሽዉ ዝብለሽ አታወሪ ብራክ የሰራዉን ሁሉ እየለቃቀማችሁ እኮ አሳቀቃችሁት በጎች
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
@@mrabdula5342 እይው እመጨርሻ ሥለ ሠት ሢጠየቅ እንዴት እንዴሚሆን
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ሶፉዬን አይቼ ነው ለካሶ ፎቶዋ ብቻ ነው😢😢😢ያላው😢😢😂😂😂
@نعيمهمم
@نعيمهمم Ай бұрын
እድን❤❤❤
@SumayoMaxamed-g7s
@SumayoMaxamed-g7s Ай бұрын
እኔም😂
@meyumeyu-t5z
@meyumeyu-t5z Ай бұрын
♥️🌹💞
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
እኔም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
እኔም 😂😂
@EbSShort
@EbSShort Ай бұрын
ልጅ 😂😂😂እኔ ደሞ በጉጉት መጠበቄ ያሰብኩት ሌላ የመጣው ሌላ😂😂😂
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ቤተሰብ እንሁን
@user-Nezhia
@user-Nezhia Ай бұрын
😂😂😂😂 ማንጠብቀሽነበር???
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Ай бұрын
ያአላህ ጀነትልፊርድስን ይወፍቀን❤❤❤
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Ай бұрын
@@MominaMomina88 አሚን ያረብ ደምሪኝ እህቴ
@NicePhobe
@NicePhobe Ай бұрын
አስታርቃቸዉ በፈጠረህ😢😢
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Ай бұрын
አየ ቶፋየ❤ ገጠመኞቻችሁ በጣምነውያሳቀኝ
@MissAsha-d1l
@MissAsha-d1l 9 күн бұрын
❤❤❤ኢሻአላህ
@ፃናትይቱብ
@ፃናትይቱብ Ай бұрын
ግን ሰዎች ማነው እደ እኔ ባልሰራው ስራ እራሱ ነገር የሚገንበት😢😢😢😢
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ሙናA
@ሙናA Ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@HgHg-x5r
@HgHg-x5r Ай бұрын
ወላሂ እኔ ያሳለፍኩት ነው ሁሉንም
@SmilingBassGuitar-dp8dw
@SmilingBassGuitar-dp8dw Ай бұрын
12 ሣአት መንገድ ነውዴ 30 ሣአት ሊቢያ ሚየድ አለ
@ሚጣነኝየቲጂታናሽ
@ሚጣነኝየቲጂታናሽ Ай бұрын
ቶፊቅየ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@ፍሬይቱብ
@ፍሬይቱብ 16 күн бұрын
የፊቱቻናልህ ምንሆኖነዉ አህመድወሎ
@Asiya-t1p
@Asiya-t1p Күн бұрын
As wr wb places adaraa mattii naaftaah
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Ай бұрын
ጊራና እሚባለው በየትነው
@Umufetitube
@Umufetitube Ай бұрын
ሰሜን ወሎ
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن Ай бұрын
Bemersa,,sr,,bew,,,mrt,,heger,,netwde
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si Ай бұрын
የጁ
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ Ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@MLk-ji2qv
@MLk-ji2qv 2 күн бұрын
አህመድ ጠፍተህ ነበር ዜና ስታቀርብ ነው እማምርብህ
@HiraHiry
@HiraHiry Ай бұрын
سبحان الله صح كلامك والله 😢😢😢😢
@Sofi_susu
@Sofi_susu Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@sasaudi
@sasaudi Ай бұрын
ማሪናዬ ኣይቸ መጣሁት❤️
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 99 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 24 МЛН
ሀብ_ና_ናታን_ተጣሉ_//_ትልቅ_ችግር_ተፈጠረ😥
24:32
Natan Tube - ናታን ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
Sideed Qiimahaaga Kor Ugu Qaadigartaa? | Ikhlaas podcast | @ogaansho
29:18
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 99 МЛН