@isaynomore1965: You’re right, this is not Album #1. የመጀመሪያው የሊሊ አልበም 'አቤቱ ጉልበቴ ሆይ' የሚለው ሲሆን ፤ ከቁጥር 2-6 ያሉት በሚቀጥለው ርዕሶች ነበር የወጡት:- 2. 'ጨለማዬን ጌታ እያበራ' ፣ 3. 'ይታየኛል ብዙ ነገር' ፣ 4. 'አትለዋወጥም' ፣ 5. 'ለእግዚአብሔር ቀላል ነው' ፣ 6. 'በየት ሃገር ነው እግዚአብሔር' … በቁጥር 2 እና 3 መካከል 'ልዩ እትም' በሚል ርእስ በ 1993 ዓ.ም. አንድ አልበም ወጥቶ ነበር። የቅርቦቹ ስለሚታወቁ መዘርዘር ኣያስፈልግም። However, this particular upload is such a profound collection of songs recorded live from stage. የመድረክ ቅጅ ተብሎ ይታወቅ ነበር። @MinisterBereket, thank you for sharing this collection. I’ve been looking for it everywhere and I’m so glad I stumbled on it, even though it was labeled Album #1.