KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
`
1:05:58
ስለምንታይ'ዩ ዛንታታት ማንቸስተር ዩናይትድ ምልዋጥ ዝኣቢ ዘሎ? // ርያል ማድሪድ ውን ንባርሴሎና ሰጊራታ...!
47:45
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
ሊቨርፑል እውነተኛ የዋንጫ ቲም መሆኑን እያሳየ ነው:: ሳላና ጏደኞቹ ደምቀዋል:: የቼልሲ የባከነ እድልና የዩናይትድ ወጥነት ማጣት...
Рет қаралды 8,002
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 48 М.
HD Sport
Күн бұрын
Пікірлер: 68
@ayshuyeksheshibrahim5455
9 сағат бұрын
ሁሤንን እንደኔ የሚወደው ካለ እሥቲ ንገሩኝ
@KansuMelese
9 сағат бұрын
HD❤❤ ሁሴኖን ያላቹ እስኪ እንያቹ
@ashufirmino596
10 сағат бұрын
ሁሴኖ ዛሬ ገና አመንክ ደስ ይላል 🤔😁 እኛ ሊቬዎች እየገሰገስን ነዉ መስሚያችንን ጥጥ አድርገን ማንንም አንሰማም 💪🏽✌️
@AbdinMohammed-b7b
3 сағат бұрын
ጠብቂ ትቀምሻለሽ 😂😂😂😂😂
@abuhayderyesuf6204
9 сағат бұрын
ምርጥ ነህ ሁሴኖ ምንም ኳስ የማይገባቸውን ደንቆሮ አስተያየት ትኩረት አትስጣቸው ትኩረት ፈልገው ነው በተረፈ የ hd ድምቀት ነክ።
@saraahmed293
10 сағат бұрын
ሁሴን ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ለመምጣት ሞክር ተናፍቅካል
@awetkebedom8147
2 сағат бұрын
Bea 2 Amete yeshalale 😊
@EphremEphrem-pv1ie
11 сағат бұрын
እንኮን በሰላም መጣቹ ሁሴኖ ሲኖር ጨዋታው ሙቅ ይላል በርቱልን
@Mubaraksharif-o7m
7 сағат бұрын
ሁሴን ምርጥ ነክ እውነት እውነት ነው ❤
@temesgenabite6644
42 минут бұрын
አሁንም ለ ሊቨርፑል ስጋት የሆነው ክለብ ቼልሲ ብቻ ነው 🏆🦁💙💙💙💙🔥
@AhmedYasin-su3cm
8 сағат бұрын
ሁሴን በሳምት 3 ጌዜ ብትመጣለን አሪፍ ነበር ተናፍቀሀል ❤
@asratzemed9270
9 сағат бұрын
ሁሴን ካለ ሞቅ ይላል ይመቻችሁ
@RedietMersha-cx5fw
5 сағат бұрын
ሁሴኖ ትክክል እኔ በሰውየው አልፍርድም የሚቀያይራቸው ስለሚያውቃቸው ነው የኡጋርቴ መቀየር ቢጫ ስላየ ይመስላል እጂ ሰውየውን እወደዋለሁ ልጆቹ እራሳቸውን የሚያዬበት ቦታ እና እነሱ በጣም እሩቅ ለሩቅ ናቸው ለትልቅ ቡድን ይጫወታሉ እንጂ እነሱ ትልቅ አይደሉም ዴቨ ተሳስተሀል አሰልጣኙ የሚቀያይራቸው ልጆቹ ዛሬ ጡሩ ሆነው ነገ ሲገቡ ዘጭ ይላሉ ለዛ ነው የራሸፍርድ እሱም እያለ ቡድኑ ይሸነፍል ሳይኖርም ስለዚ ጥቅም የለውም እዛው ይቅር ተባረኩ
@rasputin-x6f
10 сағат бұрын
ዋንጫውን ሊቨርፑሎች አረጋግጠዋል
@mollakahsay29
5 сағат бұрын
ሁሴን ትችላለህ በቶትንሃምና በማን ዩናይትድ የሰጠኸው ሃሳብ በጣም ተመችቶኛል::
@tegegnhabte1162
Минут бұрын
የራሱ ሀሳብ ፡እይታ ያለው የኳስ ላይብረሪ ሁሴናችን
@TesfayeLamba
4 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሁሴኖ ❤️🙏
@yonasshimelis2321
7 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ሁሴኖ ፖስቴግሉ በዚህ ዘመን ብዙም የማይታዩ ደፋር ማጥቃት ብቻ የሚያስቡ አሰልጣኝ ናቸው
@shekurmuzeyen7031
11 сағат бұрын
ምርጦች እንኳን በደህና መጣችሁ ❤
@BirukBelay-ok9zq
7 сағат бұрын
እናመስግናለን እንወዳችሗለን❤GGMU
@berket2997
10 сағат бұрын
ሠላም ሁሴን ዴቭ እና በአምላክ የዩናይትድ ነገር ከድጡ ወደማጡ የሆነ ቡድን ነው ግርም የሚሉኝ ደጋፊዎቹ ናቸው በገጠመኝ ሲያሸንፉ ወደማንነታችን ተመለስን ልክ ሲሸነፍ እየዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@su72973
9 сағат бұрын
ተበዳ
@Afro-sport94
8 сағат бұрын
ተመሳሳይ መንጋ ናቸው። አሁን ተደብቀዋል።😂
@wh69235
8 сағат бұрын
ሁሴን፡❤
@derejebirke8536
10 сағат бұрын
ጎረድ ጎረድ ዴቭ
@temesgen4838
2 сағат бұрын
ዴቭ በአካል እንዴት ናቹልኝ ስለ ዳኛው ምንም አትሉም ማለት ነው ነው ዩናይትድ ሲሆን የሁሴን አፍ አይከፈትም የአርሰናልን የ15- 20 አመት የዳኛ በደል ስያወራ ግን ትደግፉታላቹ ደሞ ሶስቱም ጎል ላይ ...........ለማንኛውም ይመቻቹ ።
@haymanottewbo-wu6yc
7 сағат бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፃፍ አጠበች አሉ በአካል የምትባል ሰውዬ ከሁሴን ጋር እየዋልክ የሸበት አስተሳሰብ እየታየብህ ነው ቫንዳይክን የመናገር ሞራል የለህም ከዚህ በላይ ምን ይሁንልህ 😏
@EfremFiseha
7 сағат бұрын
Huseno Love u❤
@amam6786
7 сағат бұрын
መቼም ስለ ሊበርፑል ጥሩ ነገር ማውራት የማይችል ሰው 😊 እን ግን ከወንድምህ ከመንሱር እግር ስር ቁጭ ብለህ መማር አለብህ 😊 ጋዜጠኝነት ከስሜት ወቶ ፍትሀዊ ንግግር መሆን ያስፈልጋል 😊😊😊
@hassenhussen6725
9 сағат бұрын
የዛሬ ሳምንት አፋችሁን በሁሴን ላይ ስትከፍቱ የነበራችሁ የት ናችሁ ? ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬስ ምን ትላላችሁ
@BirukLoha-b3g
3 сағат бұрын
ሁሴኖ ምርጡ እና 1ኛ ጋዜጠኛ ለወረኞች አትጨነቅ ያዉሩ
@haylebiniyam5990
Сағат бұрын
ኳስ በእውቀትና በመረጃ በደንብ የሚተነተንበት ቤት ይመቻቹ ኡሲቲ ደጋግመህ ና
@HasuMan-x7y
8 сағат бұрын
ሊቨርፑል ይለያል ❤❤❤
@kassahunakuma1137
10 сағат бұрын
አንዳንዴ እንኳን የሊቨርፑልን ታላቅነት አመኑም ሮቨርሰን አርኖልድ ኮናቴ እና ጆታና ከርትስ ጆንስ ሳይኖሩ እኮ አልተሸነፈም
@jemalnuri8464
5 сағат бұрын
Hussein እውነት ተናገረ ክ
@fredjean4506
35 минут бұрын
ካልመጣህ ለመስማት ይከብደኛል በሳምንት አንዴ እንኴ ሁሴኔ የቶትናም እንኴን ነገር አለበት በኔ በአርሰናል ደጋፊነቴ
@BershTesfa
Сағат бұрын
ሁሴን አሁንም ደገሜ ልገርህ ቃና ሚባል ነገር የለህም
@SururAhmed-rr6tv
8 сағат бұрын
ሰላም ፡- በእኔ እምነት የሲቲም ሆነ የማንቸስተር ችግር ብቸኛው ምክንያት ከአሰልጣኞች ብቃት አለመኖር (ወይም መውረድ በለው) (በብዙ እቅጣጫ የሚተነተን ነው) ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም። ተጫዋቾቹ እኮ ከየመንጉዱ የተለቀሙ ወይም ከሆስፒታል አልጋ ላይ የተለቀሙ አይደሉም !!! አሰልጣኞቹ ታዩ ተሞከሩ ተሞካከሩ አኮ!!! ከ ጫዎታዎች በላይ ስንት ጫወታ ይጠበቁ ነው የሚባለው?? እኔ በበኩሌ በቃጵበቃ ብያለሁ!!! አህመድ ሊቨርፑል ነኝ ከፓሪስ።
@EphremAlemayehu-ur4vv
10 сағат бұрын
አብድል ቀዩ ሊቬ እኮ 9ለ11 ቶተንሀምን እንዴት አድርጎ እንዳስጨነቀ አትርሳ
@awetkebedom8147
2 сағат бұрын
Antese mache temarena new
@awetkebedom8147
2 сағат бұрын
Husane sela MN becha atawera selamatewadachew Lalawen teru taweralehe
@teybatube9357
7 сағат бұрын
Guys everybody has entitle to have opinions please be respectful!
@suusiiarsii-px6if
11 сағат бұрын
❤❤❤❤ka dubai
@MekdesBekele-wb1qq
8 сағат бұрын
😊😊u
@zemetatapa6347
5 сағат бұрын
ሰላም ውዶች ሊቨርፑል ባገባቸው 6 ጎሎች ከመደሰት በላይ በተቆጠረበት 3 ጎል መጨነቅ ይኖርበታል (ያገባውም የገባበትም በጉዳት ባዶ በሆነው ቶተንሃም ስለሆነ) አመሰግናለው
@maramawitadugna6166
2 сағат бұрын
Ya arsenal degafi comment
@kaleabgebrehawareyat9421
8 сағат бұрын
ሁሴን ዛሬ ምን ታይቶህ የሊቨርፑልን ድል ያመንከዉ ሁሌ ዕፀፅ ነበር የምትፈልገው አንተ ወደድክም ጠላህም ግን ተመቸህም አልተመቸህም ሊቨርፑል እና አርሰናል በዉጤትም በታሪክም ለንፅፅር የሚቀርቡ ክለቦች አይደሉም፡፡
@robelbelay4136
7 сағат бұрын
እንዴት የ ዞቦዝላይን ለወል ተዘለለ ግን 🫣
@SisayAdane-r8g
2 сағат бұрын
Dave ena Huseno selam biyalew. Huseno eyitah migerim new.ene ye Arsenal degafi negn gin be ahun seat ye Tottenham chewata new miyazinanagn beteley Son fit kehone
@abduseyd7629
10 сағат бұрын
Austin,TX
@melakuassefa3261
10 сағат бұрын
welcome
@birhanukinfu1047
9 сағат бұрын
ጠበል ማስገባት ነው ሰይጣኑ እንድለቀው
@Adi-p7b
7 сағат бұрын
ትሪፓው ዩናይትድ አሞሪን ደልሎ ያመጣው ማን ነው?
@Yeabkal7
6 сағат бұрын
ሰውየው እንደ ሁኔታው ተለዋዋጭ አለመሆኑ እኮ ነው እያስተቸው ያለው። እንኳን እሱ የአለማችን ምርጡ አሰልጣኝ የሚባለው ፔፕ ራሱ መከላከል ካለበት ይከላከል የለ እንዴ ደጋፊው የሚጮህበትም ለዛ እኮ ነው አቅም እንዳለው እኮ ማንም ያውቃል ግን መከላከል ካለበት ይከላከል ለምን ግግም ይላል ሁሴኖ ላንተ ነው ይሄ
@demisabate8440
2 сағат бұрын
ሁሴን የሻሼ ደጋፊዎች እውነት ሲነገራቸው አይወዱም ባህሪያቸው ነው ክለቡን አዘቅጥ ውስጥ የከተተው ፈርጉስን ገና ወደ ሻምፒዮን ለመመለስ በቀላሉ አራት አምስት አመት ይፈጅበታል
@jemalreda4391
6 сағат бұрын
አንዳንድ የሻሼ ደናቁርት ደጋፊዎች ሁሴንን ባልተገባ ሁኔታ በጥላቻ መስሎዋችሁ ሳትረዱት ምትሳደቡ በራሳችሁ ማፈር ትችላላችሁ ለማንኛውም ሁሴን እንዳለው አሁንም ዴጃቩ ጉበት በሚጥሚጣ ብሉ 😂
@EphremAlemayehu-ur4vv
10 сағат бұрын
ወጣ ገባ ለዱለት ነዉ
@yoniab7907
9 сағат бұрын
Des 23 ye woyaloch ken .... melkam chuhet😂
@ashenafigesese5151
Сағат бұрын
ሁሴን አንተ የተለየ ነገር ታወራለህ ማለት ምድር ዝቅ ሠማይ ከፋ ማለት አለበት። ስለ ዩናይትድ በጎ በጎ ነገር ታዋራለህ ማለት ዘበት ነው ተራ ጋዜጠኛ ነህ እናቃለን እዚ አገር እያለህ እራሱ ዲሲፒልህ እንደሌለህ እናውቃለን መኪና ተጋጭቶ ለመጣላት ስትወርድ እኮ ነው እንጭጭ መሆንህ ያወኩት። ስለፈለከው ብታወራ ማሸነፋ መሸነፋ ያለ ነው አንተ ግን ጥላቻህ ጥግ ድረስ ነው
@awetkebedom8147
Сағат бұрын
Anta yemetayewe Chanel becha new teru anta dadeb
@geberdinousman489
11 сағат бұрын
You guys are funny … when Liverpool win totally ur voice is changed…. Ayzosh Gelete
@sewnetanteneh5775
9 сағат бұрын
You are write bro Why they go that much distance to decrease liverpool credit , this tottenham team had defeated united few days back
@efremtamirat1288
10 сағат бұрын
United 😂😂😂
@Buruk21
9 сағат бұрын
እባክህ ሁሴን ስለኳስ ብቻ አውራ ጭቅጭቅህ ሰለቸን እኮ
@awetkebedom8147
Сағат бұрын
Husane sela MN becha atawera selamatewadachew Lalawen teru taweralehe
1:05:58
`
EMMA TUBE
Рет қаралды 6 М.
47:45
ስለምንታይ'ዩ ዛንታታት ማንቸስተር ዩናይትድ ምልዋጥ ዝኣቢ ዘሎ? // ርያል ማድሪድ ውን ንባርሴሎና ሰጊራታ...!
EMMA TUBE
Рет қаралды 3,8 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
51:50
የሊቨርፑል የማጥቃት “ኤግዚቢሽን!”
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 7 М.
44:22
ሊቨርፑል የገነነበት የዘጠኙ ጎሎች ድራማ | Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 21 М.
11:33
ሊቨርፑል ለዋንጫ ? ስሎት እንዴት ክሎፕን መተካት ቀለላቸው?
Abel Jebessa - official
Рет қаралды 2,1 М.
16:44
5 ትዕዝብታት ሰንበት...ሊቨርፑል ኣብ ውድድር ዋንጫ ገቢላ'ያ// ጸወታ ቸልሲ ክስረዝ ነይርዎ // ኲሉ ነገር ከቢድ'ዩ ኢልዎ ኣሞሪም
DEHAY TV
Рет қаралды 12 М.
33:30
ማንቸስተር ዩናይትድ 0-3 ቦርንመዝ ፦ በአዲሱ አሰልጣኝ ሥር የከፋው ሽንፈት!
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 14 М.
30:11
ዩናይትድን ሁለት ጊዜ የመታው መብረቅ በርንመዝ !የሊቨርፑል የጎል ናዳ በስፐርስ ! ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ሲጥል !
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 6 М.
11:14
ብኩን አጥቂ፣ ክፍት ተከላካይ | Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 14 М.
26:28
እውነተኛ ቀውስ ውስጥ የገባው ሲቲ:: አርሰናል ለደጋፊውቹ ከገና በፊት ያበረከተው የድል ስጦታ
HD Sport
Рет қаралды 9 М.
27:19
የእለተ ሰኞ አመሻሽ ስፖርታዊ ዜናዎች ታህሳስ 14 - 2017 | Addis sport
Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Рет қаралды 762
14:49
ምህረት የለሹ ሊቨርፑል ፡የአርኖልድ ፓሶች፣ የሶቦዝላይ ጭንቅላትና አጥቂዎቹ
Abel Jebessa - official
Рет қаралды 93
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.