Liya & Sami live wedding

  Рет қаралды 299,159

AD Pictures

AD Pictures

Күн бұрын

Liya & Sami live wedding

Пікірлер: 271
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
ፈጣሪ አይለያቸው። የዘንድሮ ትዳር በጣም ፀሎት ይፈልጋል። በተለይ እንዲ በአደባባይ ሲታዮ ፈተናው ብዙ ነው።
@senaitgebregeorgis9025
@senaitgebregeorgis9025 Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ።
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሊያዪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣምምም ደስስስ ብሎኛል እ/ር ዘመናችሁን የተቀደሰ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
አስፋው 😂😂ነፃ ወጣ በነገራችን ለይ በጣም ደስ ይላል ሊያዬ
@melatabraham265
@melatabraham265 Жыл бұрын
Liyaye congratulations 🎉🎊🎈🍾 strong woman 👩 I’m proud of her she is amazing 🙏🙏🙏🙏🤱🏽💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾
@adanechtesema9939
@adanechtesema9939 Жыл бұрын
ላዬ እንኮን ደስ አልሽ
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
ሊያ ውዴ የሴት ምሳሌ ከዘመኑ ዮማን ሄር ከተባለው ጅራት የፀዳሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ደሞ ቶሎ ድግም አርጊ ከጀመርሽ አይቀር እኛ ሴቶች እድሜ እሚባል ተራራ አለብን ይሄ መልክት ለናፍቂም ነው ናፍቂም ትድገም የይቢሄስ ድምቀት
@missweyine5739
@missweyine5739 Жыл бұрын
ሌያዬ እግዚአብሔርን ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
የሰርጉ ድምቀት መቅድዬ ናት ሁሉንም ዳንስ በደንብ ደንሳለይ😍😍😍😍😍😍😍
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
ናፍቆት ማለቴ ነው 😂😂😂
@martatolera7065
@martatolera7065 Жыл бұрын
ናፍቆት 👍🤣🥰🥰
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ Жыл бұрын
እመብርሃን የተባረከ ትዳር ታግልሽ የኔ እናት ስለሁሉም እሷ መሪትሁንልሽ❤😘
@genetgeremew7391
@genetgeremew7391 Жыл бұрын
አሜን
@chainaabebe9846
@chainaabebe9846 Жыл бұрын
ሊያዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@maltetadess4033
@maltetadess4033 Жыл бұрын
እንኳን. ደስ ያላችሁ. መልካም. ጋብቻ!!!
@tizitatibebu6798
@tizitatibebu6798 Жыл бұрын
ከወለዱ በሆላ ማግባት ፋሽን ይሆናል አሁን🤔
@Mohawk1982
@Mohawk1982 Жыл бұрын
It's amazing wedding reception, congratulations to both of you. I have noticed you have chosen a perfect Tigrigna wedding song. It's impressive 👏, Dj was playing quite a mix all the exactly wedding song that fits the occasion, even guragege was a great fit for the wedding dance. 💑
@Mohawk1982
@Mohawk1982 Жыл бұрын
Yeah it was amazing and simple wedding reception 😍. EBS girls were dancing quite well, Gal Debesay had quite fun, at times she was the queen dance and Kalkidan had some eskista to get down with the crowd. Oh my favorite artist Mesfine was the best man. Well ✔️
@Oreo98
@Oreo98 Жыл бұрын
Well it’s a wedding so what kind of songs did you think he was gonna play. Wedding songs
@Check675
@Check675 Жыл бұрын
የዘንድሮ ነገር የሚኖሩት በኮንዶሚንየም የሰርጋቸው ፎቶና ቪዲዬ የሚመስለው የንጉሳዊ ቤተሰብ
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
😄😄
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 Жыл бұрын
እርጉዝ አልነበረች😎 እረ ግራ አታግቡን ሠውየው ደሞ ከቤዛ ጋር ያየሁት መሠለኝ 😎😎😎
@bashiribrahim3214
@bashiribrahim3214 Жыл бұрын
Enam endezaw
@born2Bekind
@born2Bekind Жыл бұрын
ተለያይተዋል ቆይተዋል።
@bashiribrahim3214
@bashiribrahim3214 Жыл бұрын
ahun tez alegn ezaw ebs nw misraw ene asfaw yesrubet yebatesb chaweta liy aychewalw
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
BEZA Manat?
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 Жыл бұрын
@@FREEDOM_RT222 ፊልም ምትሠራዋ አጭር ቀይ ናት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እመቤቴ ትዳርሽን ቤታቹን ትባርክ ሊዬ ❤❤ መልካሟ 💝
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማኅተብሽን ስላላወለቅሽ እጅግ ወደድኩሽ
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰርግ ጥሩኝ እስኪ ውይይ ናፈቀኝ እኮ
@yyll553
@yyll553 Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ትላላች እንኳን ደስ አለሽ ለመያዬ ትዳራችው የተባረከ ወረት የሌለብት ይሁንላችው 💃🕺
@tigi273
@tigi273 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
ምስኪን ሽምቅቅ እንዳለች የእርግዝና ጊዜዋን በማሳለፏ ታሳዝነኝ ነበር። ታዋቂ ሰው ቀርቶ ማንም ሴት ሳታገባ ድንገት አርግዞ መታየት በማህበረሰባችን እንዴት አንገት እንደሚያስደፋ የታወቀ ነው። ሁሉም በጊዜው ቢሆን ኖሮ እንዴት ባማረ ነበር አሁንም ሀላፊነት ከሚሰማው ሰው በመውለድሽ እና ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ባልሽንም ይፋ ስላደረግሽ ትዳርም ስለመሰረትሽ የራስሽን እና የቤተሰብሽን ስም ከፍ ስላደረግሽ ጎበዝ ብዬሻለሁ። እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎊
@saraabraham504
@saraabraham504 Жыл бұрын
Ech hala ker astesaseb wedya talut mnew shwa
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
Congura🎊🎉🎈 ልያዬ እና ሳሚ መልካም የትዳር ዘመን 🥰
@born2Bekind
@born2Bekind Жыл бұрын
Congratulations !! Beautiful wedding.
@apka4160
@apka4160 Жыл бұрын
እኔኮ የሊያ ባል አሰፋ መሸሻ ይመስለኝ ነበር
@tube6676
@tube6676 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሊያዬ😍😍
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
ከእርግዝናሽ፣በፍት፣ሰርግሽ፣ብሆን፣ውቤት፣ይኖረው፣ነበር።ክብርም፣ይሆንሽ፣ነበር።ያለፍው፣አልፍል፣ትዳራችሁ፣የተባረከ፣ይሁን።መከባበር፣የሞላበት፣ይሁን።Congratulation 🙏🙏🙏🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ሊያቲ እንኳን ደስ አለሽ እልልልልል🥰🥰🥰🥂🍾 እረ አሰፌቲ የታለየ ጭፈራህ 😂😂 ወዝወዝ እያልክ ስታወዛውዘን ኞረህ 😂😂😂
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Жыл бұрын
ሴቶች ጡታቸው ካልታየ አይሆንም በጣም ታስጠላላቹ
@tenayebufiso9262
@tenayebufiso9262 Жыл бұрын
Congratulations Beautiful wedding 🎉
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሊያዪ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ጊዜ እመኝልሻለሁ የአብርሃም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ
@sbri473
@sbri473 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት አሰፋ መሸሻን አግብታ እርጉዝ ሆኖ አነበር እንዴ አረ ግራ ተጋባሁም🙆
@selamtekeste6923
@selamtekeste6923 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሊያዬ ታምራላችሁ 😘❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ሊያዬ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ የኔ እናት እመብርሃን የደስታ ዘመናትን ትስጥሽ😘😍😘💝
@zemenaydeme5620
@zemenaydeme5620 Жыл бұрын
Congratulations both of you!🎉
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 Жыл бұрын
Congratulations God bless your marriage ❤❤❤
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
Besmab Nafkot .. the hair is ridiculous! Liya-Congratulations!
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ እኮ መቅዲና ናፍቂ ደግሞ በጣም ጎበዞች ናቹ ውድድድድ ድድ
@beteltube4132
@beteltube4132 Жыл бұрын
እንዴ ይህ ሰውዬ እኮ የቤዛዊት መስፍን ባል ነበር?
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
Hoho
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
እ የሰው ባል ነው?
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط ኧረ ያልተጣራ ወሬ ነው
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
@@gedag5658 እሺ ማሬ
@merongeremew8169
@merongeremew8169 Жыл бұрын
Asfaw yishalat neber😊. He seems more caring than her husband in this vidio.
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 Жыл бұрын
ብዙ ሙሽሮችን ስመለከት በሰርጋቸው ቀን ቬሎ ሲለብሱ አንገታቸው ላይ ምንም አይነት ማተብ አያደርጉም ሊያየ ግን ማተብሽ ይበልጥ ጎልተሽ እንድትታይ አድርጎሻል መልካም የትዳር ዘመን
@tesfanshazene4864
@tesfanshazene4864 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ያርግላቹሁ በጣም ታምራላቹሁ
@hadyaeshetu7681
@hadyaeshetu7681 Жыл бұрын
ኧረ ሊያ ምን ሁነሽ ነዉ ከመዉለዲ ሆላ ከማግባትሽ ይሄን ያክል ጭፈራ በጣም አይናዉጣ ነት ነዉ ሤት ልጂ ከመልኳ በላይ መልክ የሚሠጣት አይናፋር ሥትሆን ነዉ
@peaceandlove.
@peaceandlove. Жыл бұрын
ካሁን በፊት ኣግብታ ነበር ኣይደል?
@bettyfasil2204
@bettyfasil2204 Жыл бұрын
Yene konjowoch ebesoch emire nawe yaderegachihulat liyaye yegebatal zemenachihun ende abreham bet yebarkew
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እብደት ባዳባባይ እንደዚህ ተገልጠን ተገልጠን ሌላ ተጋለጥን ጌታ ሆይ የበፍቱን መልስልን
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Жыл бұрын
ሊያ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሆንላችሁ, ሊያዬ እንደሙሽራ መህን አለብሽ ሁሉም ቪዲዬ ላይ ትንሽ መዝለል አበዛሽ , እንደሙሽራ መሆን አለበት, አስተያየት ነው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 Жыл бұрын
ውይይይ ወሬ እኔኮ አስፋው ሲያገባ ወፈረ ሁሉ ብያለሁ አስፋውን ያስለቀሳችሁ እናንተ አልቅሱ አሳሳቾች
@zamzamamin5175
@zamzamamin5175 Жыл бұрын
አላህ የአብረሃምና የሠራ ጋብቻ ያርግላችሁ አማን ውድድር ነው የማረግሸ
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
Liyaye yhen ken setbekew nber enqan des yalish ❤❤❤❤❤❤ytebarke tedar yehunlachehu babynm allah yasadegat ❤❤❤❤
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
አስፋውስ 😄😄😄😄
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
የምንወድሽ ሊያ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
@ועח
@ועח Жыл бұрын
Liyaye congratulations🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞🍸🍸🍸🍸🍸🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ቆይ አስፋው መሸሻስ🙄🙄😂😂😂😂 አልታይ አለኝ😎😎😎
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Жыл бұрын
አለ ግን ግራ አጋቡን ከሱ ጋር ትዳር አልመሰረተችም እንዴ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
ሊያ እንኳን ለዚህ ቀን እደረስሽ መልካም ጋብቻ
@hayimetube
@hayimetube Жыл бұрын
መልካም ትዳር
@Entisar833
@Entisar833 Жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ የቤዛዊት መስፍን ባል አይደል እንዴ?
@Rani-oj3jo
@Rani-oj3jo Жыл бұрын
እኔም መስሎኝ ነበር ነዉ አይደል
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
የትኛው 😂
@Entisar833
@Entisar833 Жыл бұрын
ባልየዉ ነዋ ሳሚ መሰለኝ እሚባለዉ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
@@Entisar833 እእ ከቤዛዊት ጋ ተፋተዋል እንዴ ከተፋቱማ እሱ ይሆናል ደብቀውት ኖረው ዛሬ ያወጡት😂😂😂
@rahelerahel2078
@rahelerahel2078 Жыл бұрын
@@Rani-oj3jo የሆነ ጊዜ ቀለበት ለቤዛ ያደረገው?
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE Жыл бұрын
wowwwww😇😇😍😍😍😍😍😍😍😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇❤❤😍😍❤❤❤❤❤proud of you liyaye😇😇😇😍❤❤❤❤congra..😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤
@askaleneway3447
@askaleneway3447 Жыл бұрын
ናፍቅዬ በርቺ ታምሪያለሽ።
@aliabdulaziz2575
@aliabdulaziz2575 Жыл бұрын
Wow
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላቹዉ መልካም ትደር ድግልትበርክላቹዉ ትደረቹን
@BenjiHall.2
@BenjiHall.2 Жыл бұрын
Enkwane desee yalachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉Liyaye Samiye ❤❤ye Aberehame ena yesara Gabecha yehunelachu❤❤🎉🎉🎉 Congeratulations👏🏾👏🏾Setameru…nice wedding party❤❤
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
የአለም ይሁን! God bless your union .
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ Жыл бұрын
የአብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አለሸ ሊያየ የእኔ ቆንጆ
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube Жыл бұрын
ሊያዬ እንካን ደሥ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ያብርሀምና የሣራ ያርግላቹ ኢቢየሶች ክበሩልን እንካን ደሥ አላቹ በድጋሚ
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
BETEFOL ETHIOPIAN WEMEN GOD BLESS YOU LONG lives 🙏🏻❤️🙏🏻🥂🥂🥂🥂🥂🥂💕💕💕💕💕🙏🏻❤️🙏🏻
@siumshewit6663
@siumshewit6663 Жыл бұрын
Congratulations Shkorinatitttt ❤❤🥰🙏🙏🙏
@ዳንኤልሙላቱ
@ዳንኤልሙላቱ Жыл бұрын
Wishing you all of the love and happiness!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Congratulations Liyaye🍾🥂
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
Amazing weeding 🎉congratulations both 🙏❤️
@buzuneshlema5617
@buzuneshlema5617 Жыл бұрын
Fetsamew yamera gebacha yihun lechu
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 Жыл бұрын
በቅር አይደለም እደ የወለደችው ግልጥ አድረጉልን የሊያ ሰርግ ነወ ወይ
@mahderayalew5836
@mahderayalew5836 Жыл бұрын
Liyaye yene konjo melkam gabcha
@medinadawoud6078
@medinadawoud6078 Жыл бұрын
Liyaye congratulations 🎉
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ሊያ አንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ይሁን የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ የድርግላቹ እልልልል
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ Жыл бұрын
መቅዲ ናፍቆት ቅመሞች ናችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እወይ ስታምሩ ♥️♥️♥️
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ኮሜንት አታጥፉ እንጅ 😂😂😂
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
እኔም ኮሜቴን እየፈለኩ ነው😂😂😂😂
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Asfaw asazenyne lesergwa teterahu lelela dispora siderwat yemilew song...asfaw sorry latem god alelh
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@simretkebede7268
@simretkebede7268 Жыл бұрын
ሊያዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን በጣም ነው ምወድሽ
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
ናፍቆት ትንሽ ቀሚሱን ወረድ አድርገሽ አጥቢያቸው እንጂ
@zinetyimam3484
@zinetyimam3484 Жыл бұрын
Welda nw emtagebaw🤔erguz alneberechi de yihe yemeche nw 🤔🤔🤔
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
Yezare😁
@Kidistkt
@Kidistkt Жыл бұрын
መታደል ነው ወልዶም መዳር..
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Love it serge huly bezih musiqa newe newe mehone yalebet gezy yemiyeqeyerew ....ETHIOPIWINET
@haregabitenat
@haregabitenat Жыл бұрын
ሊያዬ እንኳን ደስስ ያላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@mimo4537
@mimo4537 Жыл бұрын
Guwadegnochesh bedenb chefrew drewshal alsaferushem e/r tidarshen ybark
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 Жыл бұрын
የአስፋው ሚስት ትመስለኝ ነበር
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ለምን እራቁትሽን ሆነሽ አታገቢም ነበር ዝም ብለሽ እኮ ነው
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Жыл бұрын
ኧረ የዛሬ አመት በላይ ሆኖታል አስፉውን አግብታ ነበር ደግሞ ሰሞኑን ነው የወለደች የልጇ ክርስትና መሆን አለበት😳😳😳😳
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
እር ወየው የሰርግ ውጪ ለማስተዋወቅ ነው እንጂ የእውነት አይደል አስፋው ጋር ያማችሀል ግን
@אסתרטגנייה-ת4ד
@אסתרטגנייה-ת4ד Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ሊያ ቆጆ ትዳር ይኑርሽ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
የቆየ ነው የ አሁን ? ማለቴ በቅርብ እንደወለደች ነው የማውቀው
@ሉሉወለየዋ
@ሉሉወለየዋ Жыл бұрын
ልክነሽ ግራ አጋቡን እኮ 😂😂😂😂
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
ያለጋብቻ ልጅ ወልዶ ከዛ በሰርግ መጋባት አይከብድም
@yordistube3715
@yordistube3715 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 🥂🎉🎉🍾
@helentadesse2140
@helentadesse2140 Жыл бұрын
Yemche Areda New Balech Yemchech Gen Aderashen Kota Endatabezebete Yareda lej Chute ena Kuta aywedeme feggeta Yegelu new Negrerechalu
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
የሰርጉ ድምቀት ናፍቆት ማለቴ ነው 😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ደስብሎኛል የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ እወድሻለው
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
liyayeeeee and sami tedarachu yibarek ethiopian besergachu west ayhewat
@amarekasaye1278
@amarekasaye1278 Жыл бұрын
Tegray a sweet music I proud to be Tegray
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha Жыл бұрын
ዘረኛ ውጣ
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 Жыл бұрын
Yerasih kanka des yilal malet zerena aysenim
@amarekasaye1278
@amarekasaye1278 Жыл бұрын
@@Lomi-Wuha fota
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ሊያዬትዳራችሁየአብርሀምናየሳራትዳርያርግላችሁ።ሚጣዬምእድግትበልላችሁ።መልካምትዳርከጤና፣ከፍቅር፣ከአዱኛጋርይሁንላችሁ
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
😂😂😂😂ደራማ ይመሰላል😅
Liya & Sami live wedding
10:52
AD Pictures
Рет қаралды 483 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 78 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የሳም እና ሊሃ ሰርግ ሙሉ ቪዲዮ - Sam and Liha  Full Wedding Video
1:30:22
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 386 М.
ድንክዋን ሰበራ|Luxury Ethiopian Wedding 2024
12:03
Mekdi & DJ
Рет қаралды 1,1 М.
AD Pictures: የናፍቆት ልጅ አስገራሚ ልደት
7:22
johnny video production on Seifu fantahun wedding
3:40
Johnny video production
Рет қаралды 2,2 МЛН
part 1 Teddy & mercy Wedding የ ቴዲ እና ሜርሲ ሰርግ
40:03
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33