KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእውነት ያፈቀሩ ሰዎች ላይ የሚታዩ 6 ምልክቶች/6 signs of people who are truly in love
29:21
ከሌሎች ሴቶች ሁሉ እንድትበልጪበት ማድረግ ያለብሽ ወሳኝ ነገር
13:02
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
FOREVER BUNNY
00:14
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
ሊያገባሽ ከፈለገ የሚያሳይሽ ምልክቶች
Рет қаралды 5,034
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
FREZER FKADU
Күн бұрын
Пікірлер: 50
@YizanAnemut
29 күн бұрын
የምር እንዳተ ያለ ጥሩ ሰው ቢኖር መካሪያችን ሺ አመት ኑርልን ፍሬዘር መቸም ምክርክን እንዳታቋርጥብን በጭፍን የምንሄደውን እንድናይ እረድከናል በጣም እንወድካለን እናገብርካለን ❤❤❤❤❤
@kingkobra5300
Ай бұрын
አቤቱ እደፍቃድህ ይሁንልኝ። ወይኩን ፍቃድከ። 🙏🌺
@jehshsnsnsnsns2671
Ай бұрын
ይሰማል እውነት ነው ካጄት ካለቀሱ እባይገድም ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HusenendressFetaw
5 сағат бұрын
ጀግና
@mesertmeret2696
Ай бұрын
እናመሠግናለን ሶሰተኛው ሀሳብ ተመችቶኛል ❤🙏
@uaeuae4902
Ай бұрын
ሰላም ወድማችን እዴት ቆይህልን በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሼር ላይክ አርጉ ቅመሞች ❤❤
@VkVn-z2j
Ай бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉
@FunnyAnteater-gl9ig
24 күн бұрын
እዉነትክ ነዉ ወድማችን በርታ ❤❤❤❤
@bizu831
Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ፍሬ ወንድማችን❤❤ ❤ኑርልን
@HAyatSeid-xf9qp
Ай бұрын
Betam tru mkrnewu amesegnalehu Brather❤❤❤❤
@HyatDmakhg-kz8zk
Ай бұрын
እውነት ለመናገር ሁሉም ነገር ትክክል ነው
@Sadae-v4b
Ай бұрын
ወላሂ በደብነው እማዳምጠው በርታልን
@seidomar-d8t
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MunaKonju
Ай бұрын
ትክክል ብለሀል የዛሬው ቪድዮ ስለኛ የሰራሀው መሰለኝ የእዉነት አሁን ያነሰሀቸውን ነጥቦች ሁሉ ያደርጋቸዋል ግን አንዳንዴ ተክስት ወይም ደውሎልኝ ቶሎ ካልመለስኩለት በጣም እንጣላለን ምክንያቴን ብነግረዉ ሁላ ስለመትፈልግኝ ነዉ ይለኛል እኔ ደሞ ምክንያት ይመስለኝና የመጨረሻ ዉሳኔ ስወስን ይመለስና በይቅርታ ያሸንፈኛል በተረፈ ያነሰሀቸዉ ነጥቦች ሁሉ እሱ ላይ አያቸዋለሁ በቃ ጠበቅ አርጌ ልያዘዉ😊 አላህ እስከመጨረሻዉ ያሳምርልሽ በሉኝ ❤
@RihnaHassen
Ай бұрын
በቀን፣በቀን የመገናኝት ልም ካላችሁ አድሰ ነገር ሰታመጭ ይበሳጫል።ሰለለመደበት እኔም እንደዛ ነኝ አሁን ቢዚ ነኝ ሲል አልርዳዉም ካልመለሰልኝ ቀጥታ መሰመር ምልክት አደርጋለሁ።ገብቶ ይመልሳል በዛ ላይ ሰራዉ አሰቸጋሪ ነዉ
@MunaKonju
Ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን ❤
@abitube-b5t
Ай бұрын
wandime enem yante mikir yasfaligegnali ebaki malisign ba telgiram pils❤❤
@KalyeMola
3 күн бұрын
ፍሬእንዴት ነህማታ ላይ ሁሌ ይደውላል፣የነገ ሀሳቡንእኔን አካቶ ነው የሚያወራው ፣መች እንደማገባ ይጠይቀኛልነገርግንይሄሰው የምሩን ያገባኛል?
@Gnber
Ай бұрын
ወንድማችን እውነትክ ነው የኔው ግን ቀንም ማታም አይመቸኝም ይላል እኔ ግን ቀን ካልተመቸክ ማታ አውራኝ እለዋለሁ እሱ ግን ማታም ከቤተሰቦቹ ጋር ነኝ ይላል እሺ ምን ይሻለኛል
@LemlemAbrha-k1z
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንግርማ
Ай бұрын
ፍሬ እዴት አመሸክ ወንድ በጣም እናመሰግናለን
@Sadae-v4b
Ай бұрын
አወ ወላሂ የኔእራሡ አድምቀን እራሡ አውቆ ቴክስት አያደርግልኝም በድምፅ ብቻነው እምናወራው ያንኑም አብዛሀኛውን ጊዜ እኔነኝ እምደውልለት ለምድነው ቴክስት እማታስቀምጥልኝ በማይመችምኝ ጊዜ ስለው ቴክስት ማድረግ አልወድም ይለኛል😭😭😭
@TamimaMohamed-cn5jw
Ай бұрын
ይሄንን ተይዉ እህቴ ልንገርሺ ወንዲ ልጂ ፈልጎ እጂ ተፈልጎ አይሆንም ስለዚህ አንች ቦታ አትስጭዉ እሡ ብቻ ነዉዴ ወንዲ ያለዉ ያኔ ስለምትወጂዉ ሊሆን ይችላል ግን እሡ ማነዉ ቴክስት የማይመልሠዉ ወላሂ እንኳን ቴክስት አለመመለስ ደዉሎ ራሡ ግዴታ ነዉ የማነሳዉ አብሺሪ
@masssei
Ай бұрын
ያልከው ሁሉ ልክ ነው፡፡ግን?አሥመሣዬቹሥ እደት እንወቃቸው የምናየም የምንሰማው የትዳር ፍላጎት እዳላቸው ካሣዩ በሀላ በእጃቸው ያደርጉና ወደትዳሩ አለም ተገባን ቡሀላ ሌላሠው ይሆናሉ ብቻ ከባድነው ፡፡ድስጡ ሲገኝ ክዳኑ ይጠፉል
@Sadae-v4b
Ай бұрын
ወዶች እስኪተማሩ
@diborahdiborah2639
Ай бұрын
አጃኢብ ነው❤❤
@የልፋል
Ай бұрын
8 አማት ጠብቄ ከመገባው ብቀሪስ
@Zentalmlegese
Ай бұрын
Hi
@LetinaAlemseged
Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@medimamp1119
Ай бұрын
ወንድሜ አድ ጥያቄነበርኝ. እኔ አንድ በጣም እማፈቅረኝ ልጂነበር እና. እኔግን እወድዋለሁጂ አላፈቅረዉም. ሁልጊዜ ፈቅሩን ይገልፅልኛል. እና ከተዋወቅን 5 አመታችን ነዉ. እሱ ተይዞ ገባ ሀገር. እኔግን. በስደት ነዉ ያለሁት. በተሰብ አግባ ይለዋል. እሱግን. አለችኝ እመወዳት ነዉ. ያላቸዉ. በተሰቦቸን ነገራቸዉ ይተዋወቃሉ. ቅርብ ስለሆነ. ምንም ባደርገዉ. የኔጥፈት እኳ ቢሆን. ይቅርታ ይጠይቃል. እዳጣሽ አልፈልም ይለኛል. በእድሜ. 1 አመት እበልጠዋለሁ. ስለዚህ ቅር አለኝ. ምን ትመክረኛለህ. አስረዘምኩ በጣም ይቅርት.
@ስአዲውሎየ
Ай бұрын
ምችግርአለውልጁውጡሩከሆነ1አመትእኮምንምአይደለምሴትልጂየምትወደውንሳይሆንየሚወዳትነውማግባትያለባት
@Sadae-v4b
Ай бұрын
ውድ እሚውድሽ ከሆነ እዳያልፍሽ ምንም ችግርየለውም ሀቢቢቲ ሴትልጂ እሚወዳትን ነውማግባት ያለባት
@medimamp1119
Ай бұрын
ኢሽአላህ
@تمر-س2ص
14 күн бұрын
ያገባሁ ሳልወደው ነበር እና አሁን ዋጋ አሰከፈለኝ ማለት እሚወደኝንትቸ እናማ እሚወዲሺን አግቢ እህቴ አሁን እኔ መታ ምንገድ ላይ ነኝ😢 የምር ያለሁት በሰደትያገባሁት በኦላይን ግራ ገባኝ እሚወደኝ አለ እምወደው አለ እና ወራለን ምን ትመኩሩኝ አላችሁ እህቶቸ@@medimamp1119
@የልፋል
Ай бұрын
እኔስ አሰነባትኩት 😂😂😂😂 ብቻኝነት አይገድለኝ ምን አስጫነቃኝ
@merima7930
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@TamimaMohamed-cn5jw
Ай бұрын
ባሁኑ ስአት ወንዱም ሴቱም አንዲ ሆኖል በተለይ ወ :: :: ?? ሀላስ ማአሰላማ
@ማህሌትአድሴ
Ай бұрын
ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን ተቶሎ አታወራም ትደጋግማለህ ቀልጠፍ አርገው እኛ በሰደት የምንኖርው ሰአት የለንም ሰራ
@AssAUWU
Ай бұрын
አወ ስአት ቀንስልን በተረፌ ኑርልን
@ahmadqudah3766
Ай бұрын
ትክክል😊😊
@سعادهسعاده-غ2ه
Ай бұрын
ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን አጠር ያለች ቢዲዬ አዲርጋት።
@Zeynbzeynbe
Ай бұрын
የኔ ወድም በጣም ነው የልቤን ምታወራው ኑርልን ክበርልን❤❤❤❤
@eframetilhune246
26 күн бұрын
ስታስተምር አታንዛዛዉ
@TamimaMohamed-cn5jw
Ай бұрын
ኧረ ወንዶች ልብ ግዙ ይህ ሁሉ ት/ ት ላንተነዉ እሺ ስማ ሠምተህ አታፍስስ 😂😂😂😂
@Grmawit-ms2kl
Ай бұрын
Amesegnalew gn bemn lagegnh benatk ltamakregn afelgalew🙏🙏
@Sarina-t2r
Ай бұрын
@FREZER FKADU blesh telegram lay tagegiwalesh beza mawrat techeyalesh
@رحمةسيد-ج7ه
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@Yosebeny
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
29:21
የእውነት ያፈቀሩ ሰዎች ላይ የሚታዩ 6 ምልክቶች/6 signs of people who are truly in love
FREZER FKADU
Рет қаралды 37 М.
13:02
ከሌሎች ሴቶች ሁሉ እንድትበልጪበት ማድረግ ያለብሽ ወሳኝ ነገር
FREZER FKADU
Рет қаралды 44 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 35 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 74 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
42:11
ፍቅረኛሽን ከማግባትሽ በፊት የግድ መጠየቅ ያለብሽ 10ጥያቄዎችና የሚያፈቅርሽ ሊያገባሽ የሚፈልግ ከሆነ የምታዪበት 5 ምልክቶች
FREZER FKADU
Рет қаралды 79 М.
22:54
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
Ahadu podcast
Рет қаралды 70 М.
1:36:44
በአንዴ ሁለት ሴቶች አወራ ነበር ከሁለቱም ጋር የፍቅር ስሜት ተሰምቶኝ ነበር ማንን መምረጥ እንዳለብኝ ተቸግሬ ነበር
FREZER FKADU
Рет қаралды 8 М.
10:57
ወንድ ልጅ ሳይገርሽ እንዳፈቀረሽ እንደት ታውቅያለሽ ቀለል ያሉ ምልክቶች
Abeba media
Рет қаралды 45 М.
20:34
ማዘር ከሀረር የልጅነት ፎቶዬን ልካልኝ ለካ...የኔን በቅናሽ 3.2 ሚሊዮን 😂🤣😁ሳምንቱ ላይ የተከሰቱ አዳዲስ ጉዳዮች... Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 15 М.
21:27
ሊያገባሽ የሚፈልግ ወንድ የሚያሳይሽ 2ወሳኝ ምልክቶች
FREZER FKADU
Рет қаралды 87 М.
40:55
ሞኝ አትሁኑ፤ ራሳችሁን ብቻ አድኑ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 11 М.
7:48
ችላ ያለሽን ወንድ ትኩረት መሳብ ትፈልጊያለሽ ?
አንቀልባ - Ankelba entertainment
Рет қаралды 27 М.
21:19
ወንድ ስለ ሴት ያለው የወሲብ አመለካከት
FREZER FKADU
Рет қаралды 3,7 М.
14:39
እየወደደሽ ፍቅሩን ሲደብቅ የምታውቂባቸው 12 ነጥቦች። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 32 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН