LIYA SHOW is live! ​በመቄዶንያ ያሳለፍኩት ደስ የሚል የምሳ ጋብዥያ

  Рет қаралды 46,873

LIYA SHOW

LIYA SHOW

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 7 күн бұрын
ሊቾዬ ይህ መባረክ ነው ቱቱዬ የጥሩ ጋደኛ ምሳሌ ናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@DinkneshMesfin-l9c
@DinkneshMesfin-l9c 7 күн бұрын
ሊያ የዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ ኪዳነምህረት ትጎብኝ ሽ 👌👌🙏🙏❤️❤️❤️♥️♥️♥️
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 8 күн бұрын
እመብርሃን የጎደለሽን ሁሉ ትሙላልሽ ልጅሽን በሞገስ እና በጥበብ ታሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 7 күн бұрын
እንዲህ አይነት ስራ ለልጅ ልጅሽ በረከት ነው!!! ዘመንሽ ይባረክ!!🙏
@astersengal4727
@astersengal4727 8 күн бұрын
ሊያ ጎበዝ እግዝአብሔር ተባረኪ ልጅሽ ታሳድግልሽ የኔ ቆንጆ
@ሶሊያናየአዲስአበባልጅ
@ሶሊያናየአዲስአበባልጅ 8 күн бұрын
ሊቾ እግዚአብሔር አብዝቶ ይሙላልሽ ልጅሽን ኬኩዋን ያሳድግልሽ ብዙ ሁኚ❤❤❤❤😍😍😍😍
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 7 күн бұрын
አንቺ ጀግና ነሸ🙌..... that's why i admired Liya❤️
@BetelhemTrfe
@BetelhemTrfe 7 күн бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረግሽው ሊያዬ የነብስ ስራ ነውና የሰራሽው አንድ ልጅሽን እቅፍ አድርጋ ታሳድግልሽ ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yefekersew24
@yefekersew24 7 күн бұрын
ሊያዬ የኔ ጀግና የምዬ ልጅ ተባረኪልኝ በወጣ ይተካ ኬኳ ትደግልሽ❤
@ኡሚyoutub-o2h
@ኡሚyoutub-o2h 7 күн бұрын
ሊቾ ቁም ነገረኛ ነሽ በብዙ ነገር አይቼሽ አለሁ ብቻአ አላህ የነቶች እነ አባቶች አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Mihretu559
@Mihretu559 8 күн бұрын
በወጣ ይተካልሽ ያላሰብሽውን እንጀራ ጤና ይስጥሽ፣ ልጅሽን ያሳድግልሽ፣ ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤
@RitaGetachew
@RitaGetachew 7 күн бұрын
ሊያዬ በጣም ነው የኮራሁብሽ ኪዳነምህረት ቤትትሽን በበረከት ትሙላልሽ
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 7 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ መልካም ተግባር ለልጅ ልጅ ያልፋል በወጣ ይተካ ተባረኪ ከነጓደኛሽ❤
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 7 күн бұрын
ተባረኪ።ሊያ ልጅሽን ኪዳነምሕረት ታሳድግልሽ ተባረኪ❤❤❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 күн бұрын
ሊቾ ኪዳነምህርት ትጠብቅሽ ኬኳዬን ታሳድግልሽ ትጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤
@eletderash
@eletderash 8 күн бұрын
ጌታ ዘመንሺን ይባርከው ኬኳም ትደግልሺ ሊቾ❤❤❤❤🙏🙏
@ህልሟንናፋቂዋ
@ህልሟንናፋቂዋ 7 күн бұрын
አላህ ይስጥሽ ልጅሽንም አላህ ያስድግልሽ ማጣት አይንካሽ ስጭ እንጅ ተቀባይ አላህ እዳያደርግሽ በረካ ሁኝ እሪዚቅሽን አላህ ያብዛልሽ ምቅኛሽን አላህ ያርቅልሽ ልጅሽን ሽህ ያድርግልሽ አህራችንንም ሰላም ያድርግልን
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 7 күн бұрын
OMG!! i can't stop crying. God bless u Liaye..
@sarakebede9257
@sarakebede9257 7 күн бұрын
ሊቾዬ የልጅ አዎቂ እ/ር በወጣ ይተካልሽ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከክፍ ይጠብቅሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@TeppiworkKochitu
@TeppiworkKochitu 8 күн бұрын
ጎበዝ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ አትረፍርፎ ይስጥሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 күн бұрын
ሊያዬ እግዝያብሔር ይስጥሽ ኬኳን ያሳድግልሽ አንቺንም ጤና እና እድሜ ይስጥሽ።❤❤❤
@አሀቲ_Ahati
@አሀቲ_Ahati 8 күн бұрын
ተባራኪ ሊቾዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤😘😘😘😘
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 7 күн бұрын
ሊቾ እግዚአብሔር በረከቱን ያድልሽ ኬኳን በፀጋ ያሳድግልሽ 🙏❤ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ 🙏
@enanadelele4884
@enanadelele4884 7 күн бұрын
Wow you did good job God bless you and your daughter 🙏 🙏 🙏
@Semay2-p
@Semay2-p 8 күн бұрын
Wouww Good job Liyaya😍😍😍😍😍😍😍Lijeshen yasadgleshe yene emebet
@userd76
@userd76 7 күн бұрын
Liaye,may,god,blessed,you,million,times,sis,more,blessing,liya,show,you,are,abrave,thankyou
@selamaf8711
@selamaf8711 7 күн бұрын
ቱቱዬ እንቺም እግዚያብሄር ይባርክህ ምርጥ ጎደኛ❤
@timarsolomon1121
@timarsolomon1121 8 күн бұрын
አምላክ ዝባረኸኪ ❤❤❤
@samrayaheni952
@samrayaheni952 7 күн бұрын
ተባረኪ ኬኮን ያሳድግልሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የነፍስ ዋጋ ያርግልሽ
@MeskAmbissa
@MeskAmbissa 7 күн бұрын
ሊቾየ የኬኳ እናት ጀግና ተባረኪ ዘርሸ እንደምድር አሸዋ ይብዛልሸ እህቴ ኬኳን የመሰለ መንታ መንታዉን ይስጥሸ ጸጋ ልበሸ ተባረኪ❤❤❤❤
@Martha71
@Martha71 8 күн бұрын
ሊያ ቆንጆ ተባረኪልኝ !!!❤❤❤❤
@ghenetkidane8311
@ghenetkidane8311 8 күн бұрын
ልጅሽን ያሳድግልሽ!!! ❤❤❤
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 7 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰጠሽው ልክ ይስጥሽ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ሊያ 👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 7 күн бұрын
ያደረግሽውን መልካም ስራ በልጅሽ እግዚያብሔር ይክፈልሽ ሊየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eyerusm5965
@eyerusm5965 8 күн бұрын
ጌታ ይበራክሸ ኬኮን ያስድግልሽ
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq 7 күн бұрын
ሊዬ የኔ የልጅ አዋቂ ሁሉ ነገር እሚያምርብሽ ለዛሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😍ኬኩዋዬን ያሳድግልሽ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ 😍🙏በብዙ ተባረኪ በእጥፍ ይጨምርልሽ 😍🙏
@selamabera3575
@selamabera3575 7 күн бұрын
የኔ ቅመም የኬክዋ እናት ተባረኪ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 8 күн бұрын
ሊያዬ ቱቱ ስታምር እግዚያብሄር ይባርካችው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 7 күн бұрын
ተባረኪ ሊዬ ❤❤❤❤
@mistersayed6624
@mistersayed6624 7 күн бұрын
ሊያዬ እግዚአብሔር ልጅሽን ከክፋ አይን ይጠብቃቹ ጌታን አስቀናሽኝ መስጠት እንዴት ደስ እንደሚል ❤
@kidistfanos497
@kidistfanos497 7 күн бұрын
ሊያዬ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ በጤና ትደግልሽ ❤❤❤❤🙏
@YUDITSHMEGEMA
@YUDITSHMEGEMA 7 күн бұрын
Tebarki abzto yebarksh lijeshin yasadejilshi genesis Kongo ❤❤🎉
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 7 күн бұрын
That’s very nice of you.God bless you 🙏
@ethiopia2838
@ethiopia2838 7 күн бұрын
ሊያዬ የምወድሽ በምክንያት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቤትሽ በበረከት ይሙላ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 7 күн бұрын
አላህ የማያልቀዉን ደስታ ሀብተ ይጨምርልሽ በኬኳ ተደሠች❤🎉
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 күн бұрын
ከምንም በላህ አላህ ሂዳያ ይሰጣት😢😢😢😢አለዛ ሁሉ ነገር ዱኒያ ላይ ብቻ ይቀራል😢😢😢😢
@ትርሐስ
@ትርሐስ 7 күн бұрын
🎉🎉መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ሊቾዬ ኪዳነምሕረት የጎደለሽን ትሙላልሽ
@CharbelBoss
@CharbelBoss 7 күн бұрын
ተባረኪ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ብዙዎችን የምትረዳ ታድርግልሽ❤❤❤❤❤
@zuzulij9121
@zuzulij9121 7 күн бұрын
ሊቾ ኪዳነምህረት የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ❤🙏
@Selam-j8v
@Selam-j8v 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ፀጋው ያብዛልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 7 күн бұрын
እግዚአብሔር የጎደለሽን ይሙላልሽ የእናትሽን ነብስ ይማር እመብርሀንን እንደወደድሽ ልጅሽን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለወግ ለማእረግ ታብቃልሽ ቱቱዬ አንቺም ተባረኪ ጎዶሎሽን የዘርያእቆም እመቤት ትሙላልሽ ከልጇ ጋር🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@marthalakew6258
@marthalakew6258 7 күн бұрын
Liya❤❤this is a big Blessing tbarku you and your family ❤❤❤
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ 8 күн бұрын
ዋው ሊያ ዛሬ ወደድኩሽ ለካ ልብ አለሽ ❤❤❤❤❤❤
@aleaiacetaest9132
@aleaiacetaest9132 8 күн бұрын
Lichoye yesew temsalet, yeset emebet! So proud of you ❤️ Keep shining and stay blessed! Lijish, betish, hiwotish birikkkk yibel! 💕 🇪🇹
@MimiShaTube
@MimiShaTube 8 күн бұрын
ሊቾ ጉበዝ በዚው ቀጥይ ተባረኪ ልጅሽ ሺ ያርግልሽ
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 7 күн бұрын
ቱቱዬ የጎደኛ ምሳሌ አይለያችሁ
@helenhelen1294
@helenhelen1294 6 күн бұрын
ሊያዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 7 күн бұрын
እናቴ ክዳንምህረት እኔንም መጥቸ እንደ ሊይ ሽው በረከቱ እዲደርሰኝ ከእነ ልጄ አድርሽኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@SaniMohammed-o7c
@SaniMohammed-o7c 8 күн бұрын
ጎበዝ ሊ 🥰❤️
@addistesfay4447
@addistesfay4447 8 күн бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY yana konjoooooo😊🎉
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ኬኳን ያሳድግልን
@NishanShibru
@NishanShibru 7 күн бұрын
ተባረኪ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥሽ ልጅሽን ባርኮ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
@ramahafrica6269
@ramahafrica6269 7 күн бұрын
በርቺ እህት ሰው መሆን እንደዚ ነው ጎበዝ ተባረኪ
@selamaf8711
@selamaf8711 7 күн бұрын
ለያ ዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ❤
@meronsolomon7983
@meronsolomon7983 7 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም በረከቱን ትጨምርልሽ ደሀ እንዳሰብሽ በጭንቅሸ ቀን ትቅደምልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yohannes1958
@Yohannes1958 7 күн бұрын
ጎበዝ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ
@mesafint001
@mesafint001 7 күн бұрын
ሃይ ሊያየ አንድ ጥያቄ ይሄንን ምሳ ለ500 ሰው ምን ያክል ብር ፈጀብሽ? ለሌሎቻችን እንድናስብበት ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የልጅሽን ማእረግ ያሳይሽ🙏
@marybelete2693
@marybelete2693 7 күн бұрын
እድለኞ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቃል አጣሁልሽ የኔ ጀግኒት
@mezidareza
@mezidareza 7 күн бұрын
ሊቾ ክዳናምህረት ትስጥሺ የልብሽን ማሻት ትፋፅምልሽ ልጅሽን ተሳድግልሽ❤ መስ ኔኝ ከቤሩት
@RewdySeid
@RewdySeid 7 күн бұрын
ሊቾ ኬኳም አድጋ ለሀገር ለወገኗ የምትጠቅም ልጅ ፈጣሪ ያርግልሽ
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 5 күн бұрын
የእዉነት መልካም ሰዉ ነሽ !!
@mulualemtadesse4145
@mulualemtadesse4145 8 күн бұрын
Good job konjo ❤❤
@MeklitTaye-nr3mn
@MeklitTaye-nr3mn 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤እመብርሃን የጎደለሽን ሁሉ ትሙላልሽ❤❤❤❤❤
@טגסטטיאצאו
@טגסטטיאצאו 6 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ ልጀሸን ያሳድግልሸ❤
@EteneshAbebe-u4i
@EteneshAbebe-u4i 7 күн бұрын
እግዚአብሔር በረከት በቤታቹ ያብዛ
@titimichael6337
@titimichael6337 5 күн бұрын
Good job God 👏 bless you and your family .
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 7 күн бұрын
Liya E/Z yibarekesh yihe tilike negere newe le mekodonia yemisa gibeja maderegish chemiro chemiro yisetesh,bego negere maderege E/Z yejishen newe yemisetewe berechi yene ehte😘💕🙏
@Mo00onRouoz
@Mo00onRouoz 7 күн бұрын
Fetari baleshi lay yichmrilshi ehe nw berket malet❤❤❤
@HERMELA3
@HERMELA3 8 күн бұрын
ልባም ነሽ ለካ በወጣሽው ይተካልሽ❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 7 күн бұрын
አግዚአብሔር ይስጥሽ ሊቾዬ ኬካን ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍
@godislovegodislove579
@godislovegodislove579 7 күн бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር አብቶ ይባርክሽ❤❤❤❤
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 7 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 4 күн бұрын
አሜን ልጅሽን ያሳድግልሽ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 7 күн бұрын
ሊችየ እግዚአብሄር ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ።
@selamawitarega3979
@selamawitarega3979 7 күн бұрын
Tebarki abzto yebarkishi lijeshin yasadegalishi yena konjo ❤❤❤❤
@BilenMebratu
@BilenMebratu 7 күн бұрын
Liyaye mtaregiw mtaweriw yemitaftlsh yene konjo behabtlay habt ystsh tebareki hulun legershn new mwedew werishn sayker saksh erasu yleyal kidanemhret yasebshwn tmulalsh yene wde betam wedshalew
@AddisSisay-f3m
@AddisSisay-f3m 7 күн бұрын
ሊያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
@EdenMengsteab
@EdenMengsteab 7 күн бұрын
እግዝአብሔር ይሙላልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 8 күн бұрын
ያስቀናል እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 7 күн бұрын
Egezbehehr yebarekish ❤❤❤
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 8 күн бұрын
Liya: we thank you very much!
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 7 күн бұрын
Wow wowwwwwww❤❤❤❤❤❤❤ began akeberkush 🎉🎉🎉🎉good joob sis❤❤❤❤❤
@mareyamawitsalon8370
@mareyamawitsalon8370 7 күн бұрын
Tebareki betesh be tsega yemula lijesh tedeglesh ❤
@maryaklile7801
@maryaklile7801 7 күн бұрын
Wow Liye you are an amazing women ❤
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 8 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰edmen tenan
@tigistsemere9835
@tigistsemere9835 8 күн бұрын
ሊያየ ፈጣሪ ይባርክሽ
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 7 күн бұрын
ቀጥታ አዛውንቶች ጋር የተናገርሽው ነገር ግን ትክክል አይደለም ለቁም ነገር ሂደሽ ያልሆነ ነገር መናገር ይደብራል እሷን ለመናገር ቦታ መምረጥ ነበረብሽ
@Mihretu559
@Mihretu559 7 күн бұрын
ሂጂ ወደዛ ሉኩስኩስ ምነው እኔ ነኝ ሲሲ አልሽ ቅናተኛ
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 7 күн бұрын
@Mihretu559 ዝም በይ አለቅላቂ ስንት ነው የሚከፈልሽ መልስ ለመስጠት
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 7 күн бұрын
@@Mihretu559 የምትበላው የምግብ ትርፍራፊ ቡሌ ታበላሻለች አይደል
@abentekelly9387
@abentekelly9387 6 күн бұрын
እስቲ ልጠይቅሽ አንቺ ምን ሰርተሻል ??? ለመንቀፍ የሚሮጥ ሰው ደነዝ ሰው ነው
@hannahalayou663
@hannahalayou663 7 күн бұрын
Be blessed Liya, a star
@EdomMulat
@EdomMulat 7 күн бұрын
Licho Egziabhir yebarkesh Duduyan Amelak Yasdglesh❤❤
@tigistb4317
@tigistb4317 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Martha71
@Martha71 8 күн бұрын
ቱቱ ቆንጆ ተባረኪልኝ !!!❤❤❤❤❤
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film
1:42:49
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 823 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН