KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮአዳን (ክፍል 49)
54:34
Ramadan Special | Surah Al Mulk سورة الملك | Relaxing Heart Touching Recitation | Zikrullah TV
3:27:40
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
It’s all not real
00:15
አፍላ ፍቅር 82 - School life /ስኩል ላይፍ/
Рет қаралды 310,115
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 375 М.
Liyu cinema
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@ታምርዲቻየጦና
Күн бұрын
የቹቹ አድንቅዮች 👍👍
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😢
@SeidJemal-t8x
Күн бұрын
@@Genzeb-m8uከሁሉም መደመር አይሰለችሽም
@ZamzamMohammed-r3d
Күн бұрын
@@Genzeb-m8uደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@ታምርዲቻየጦና
Күн бұрын
ምን ችግር አለው 😂😂😂@@SeidJemal-t8x
@nasranasra-g6p
17 сағат бұрын
❤❤❤❤
@MastewalMelis
Күн бұрын
.ቀስቴ በናትህ አንዴ ላስቸግርህያችን ፀጋን በጥፊ አጠናግርልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ስደተኛዋነኝ-ጐ6ዸ
Күн бұрын
የተመቸኝኮመት😂😂😂😂😂😂
@ughv4928
Күн бұрын
ኢ ወላህ😂😂
@HimaSar-p3s
Күн бұрын
😂😂ክክክክክክ
@uadh7751
Күн бұрын
😂😂😂😂
@HawiBoru-s4h
Күн бұрын
Ewunt yene hasb naw ye komastshiwu
@sntaysamriye6132
Күн бұрын
የፀጋ ሴራ ይጋለጥ የምትሉ👍👍 አቃጥላ ደፋችኝ እኮ😢
@ካሳሁን-ደ5ኘ
Күн бұрын
ፀጋን በናታችሁ አሶጡ ወይፀባዋን ትለዉጥ
@sadikkadit
Күн бұрын
እንደውም የጸጋ ሴራ በጣም ነው ደስ የሚለው
@aneenajman2674
Күн бұрын
ይገለጥ በየሱስም
@ካሳሁን-ደ5ኘ
Күн бұрын
@aneenajman2674 አጋልጡልን ፀጋን ለፊልሙያለንን ጉጉት ቀን ሳለች የምር
@MahiBaba-k5e
Күн бұрын
Ene rasu
@DemeEnyew
Күн бұрын
ይሄን ድራማ የምታዩ ሁሉ እንደፊዮሪ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ። አሜን በሉ🙏🙏🙏🙏
@nasranasra-g6p
17 сағат бұрын
❤❤❤
@NamhAlkaldi
8 сағат бұрын
Amin
@KebromBata
7 сағат бұрын
አሜን አብሮ ይስጥልን ትልቁ ምኞቴ ነው 🙏🏻
@nebilatube5713
Күн бұрын
ወይኔ ደባሪት እና አቡሻ ዘና ፈታ አረጉኝ😂😂
@miftahabdu-v9y
Күн бұрын
እናታችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ
@ጂጂብቸኛዋ
Күн бұрын
አሚን❤❤
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
Күн бұрын
አሚንያርብ ተኔቀንሦእሦትኑርልኚ ዳግንየሚጣየናት
@zdwollyewa6601
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@WgcchsWhhvhh
Күн бұрын
Amn
@AarAar-hh6sd
Күн бұрын
አሚን ያረብ እናቴ የኔ ብቻ እናት አይደልቸመሸ የልጆችም እናት ናት ሽመት ይኖርልን❤
@የአቤልነኝ
Күн бұрын
ልደታ ማርያም ሀሳባችሁን ሁሉ ታሳካላችሁ❤❤❤
@EmuEMU-f6g
Күн бұрын
አሚን
@TsionGetachew-i7k
Күн бұрын
ሀሳባችንንም የሚያቅም ሆነ የሚያሳካ ኢየሱስ ብቻ ነው
@GgGg-eu5xb
Күн бұрын
አሜን😊
@Mariam-bw7fz
Күн бұрын
አሚንንንንን
@BurtkanAsiri
Күн бұрын
አሜን
@AbdulBedewi
Күн бұрын
አቦ ያላሰባቹት በረከት እቤታቹው በዚ ምሸት ኢግባላቹው አሚን በሉው
@EeEe-gm5qm
Күн бұрын
አሜን😢😢😢
@GGsgh-v8k
Күн бұрын
አሜን🎉
@furiduri8440
Күн бұрын
አሚን ያርብ🎉🎉🎉🎉
@tofikreduwan7436
Күн бұрын
ኣሚንን
@SofiaSofia-t9s
Күн бұрын
አሚን❤❤❤❤
@Maregu-ti1hb
Күн бұрын
ፊዮሪ ትመቸኛለች ለምትሉ ❤❤❤❤❤
@BiftuGemechu-i5q
Күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት❤❤❤
@Mathina-bo2cw
18 сағат бұрын
በጣምነዉ እምታሳዝነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@نجاةشريف-ع1م
10 сағат бұрын
ቢሩክ ነ ፊዮር አንድ ለይ ቢዮኑ ፊልልሙ የሚራል
@kalkidan-t3j
2 сағат бұрын
ላ ብሩኩና ሐና ናቸው አብረው መቀጠል ያለባቸው @@نجاةشريف-ع1م
@girmahailu870
Күн бұрын
ጊሊያድን ና ጸጋን ፈጣሪ ከዚህ ድራማ አስወግድልን ጉሉ አሚን
@csi1023
Күн бұрын
ሚኪ እና አቡሻ እንዴት እንደምዎዳቸው እኮ የድራማው ድምቀች🎉🎉❤❤❤😊🎉ፊዎሪ ሁሉም እንዳቺ ሰውን ቢያፈቅር😢😊
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@DASOMadamo
Күн бұрын
Bafsumi turu ayedlame kmitafkr yemyafkrsh yestshe
@VgCc-u3q
16 сағат бұрын
ጊሊያድይድፍህህ
@kidistkidy1914
Күн бұрын
ከፍቶኛል ብር በጣም አስፈልጎኛል እኔ ደግሞ የለኝም ፈጣሪ ይርዳሺ በሉኝ😢😢😢😢
@ddesiy6325
Күн бұрын
አይዞሽ ሁላችነም ነን
@Woubnesh
Күн бұрын
ኣይዞሽ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ❤😢
@GenetSaudi
Күн бұрын
አይዞሽ እህት❤❤❤❤❤❤
@SaraayeleKebede
Күн бұрын
አይዞሽ
@weynyeLove
Күн бұрын
አይዞሺ እማ😢❤
@MogesTades-wz7vt
Күн бұрын
😂😂 እረ ደባሪት እና አቡሽ በሳቅ የምር አፍላ ፍቅር ይለያል😂
@محمداحمد-ض5ع3ي
Күн бұрын
ኧረ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂 ውይ ደባሪት😂😂😂
@Firk-s7r
Күн бұрын
😂😂😂😂
@SamiSameerA-m3b
Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bezinajofte
Күн бұрын
😂😂😂
@zuzubintbaba-ut4lk
Күн бұрын
😂😂😂
@EmanAdem-e8z
Күн бұрын
ሂዋንና አቡሻ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ZahraFatemah
Күн бұрын
እኔም 😂😂😂😂😂
@NEIMAKEDERHALABA
Күн бұрын
ፀገን የምጠለ ብቻ👍👍👍👍👍
@نجاةشريف-ع1م
10 сағат бұрын
እኔ አቃጥለ ልደፈኝ ነዉ ይድት
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
Күн бұрын
ሀኒቾ በጣም አምሮብታል ❤❤❤❤በዚው ቀጥይበት
@SayatErtebie
Күн бұрын
እኔም ገርሞኛል ፀጉሮን ተሰርታለች
@FeyineBekele-i3v
Күн бұрын
Awo bakachu amerbotal
@natifiker8336
Күн бұрын
Hule btsera 😂bay negn
@danielholiday9517
Күн бұрын
Ye hanicho tinishi qiri alanyi nagari binori iska ahunimi gilyadini mamani alaqomachimi
@Uuhhhggghh
Күн бұрын
ያሬድና ቤዛ አንድለይ ይሁኑ ምትሉ♥️♥️👍 like🎉🎉🎉🎉
@lawaytarko2448
Күн бұрын
ዛሬ እናታችን ልደታ ማርያም ናት እረዴት በረከቷ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን ሰላም ለሀገራችን ስደተኞችንም የእረፍት እንጀራችን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MMeq-su7vl
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@سبحانالله-ز4ظ6ج
Күн бұрын
አሜን🎉
@Ahmed-h8f5r
Күн бұрын
አሜን
@SayatErtebie
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማሪያምልጅ-በ6ፀ
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahelshiferaw758
Күн бұрын
ታምኑኛላችሁ በ5 ቀን ውስጥ ነው ከክፍል 1 ጀምሪ 82 የደረስኩት ታዲያ 👍👍👍 አይገባኝም
@dagm9124
10 сағат бұрын
You're just sra fet you need help
@GTime-t5i
Күн бұрын
አፍለፍቅር እጅ እጅ እጅ አያለነዉ ለኔብቸነዉ ዎይ ለናቴምነዉ በፀገምክነት ታቀጠልኩ😂😂😂
@Uesd680
Күн бұрын
ጊሌድም ፀጋም አስጠሉኝ😂😂
@አለምዘጠኝነው
Күн бұрын
አይገርምም እኔም በፀጋ ምክንያት
@RashfordREmu
19 сағат бұрын
አንቺነሽ፡ እጅእጅ ያልሽው!
@ElyasTekeba
15 сағат бұрын
it is not true life
@RedatYohans
13 сағат бұрын
👎👎👎👎
@mikaelmulugeta7590
Күн бұрын
ይሔን ድራማ የምትከታተሉ ሁሉ ያልታሰበውን እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😮
@GmialFiop
Күн бұрын
አሚንንን
@Dodi-q4o
Күн бұрын
Amin🤲
@حياهمحمد-ح1ن
Күн бұрын
አሚንአሚን ❤❤❤
@SDAKE-uj1eh
Күн бұрын
❤
@AsAs-ur9x
Күн бұрын
የዚህ ተከታዮች በሙሉ ደንግል ማሪያም የልባችሁን ትሙላላችሁ❤❤
@EeEe-gm5qm
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@MewadedDarbe
Күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@አወክርስቲያንነኝ
Күн бұрын
አሜን
@SebleNugusu
Күн бұрын
Amen yeniwud wendm
@Beseebum
10 сағат бұрын
አሜን
@MireMari
Күн бұрын
እሄ ኮሜንት እምታነቡ ሁላቹ ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቃቹ ኣሜንን❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@natitilah
Күн бұрын
ጦርነት ይበቃል ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@CetyMASTAWAD
Күн бұрын
ጊልያድና ፀጋ ይዉጡልን
@sayedAhmada-ue9kn
Күн бұрын
አረበሳቅ😂😂😂አቡሽና ሄዋ😂😂😂😂
@AykalJmal
Күн бұрын
ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@HalimaMuhmmed
Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@enducation1
Күн бұрын
bvncccccccccccccccccc
@sayedAhmada-ue9kn
Күн бұрын
@@AykalJmal ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጉኝ
@Uesd680
Күн бұрын
ነፈርኩኝ 😂😂😂
@KsaKsa-x6s
Күн бұрын
ተኀሣሥ 1 ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለደታ ማርያም እንኳን አደረሳቹሁ የሰላም የፍቅር ወር ያድርግልን!አሜን ፫ በሉ❤
@حياهحياه-خ8ن
Күн бұрын
አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏
@سبحانالله-ز4ظ6ج
Күн бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sara-j6j6d
Күн бұрын
Amen❤❤❤
@Ssseni-z1p
Күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤😊
@HxhfUrge
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MtkSpd-yq9id
Күн бұрын
ፀጋን የሚጠላ በላይክ 👍👍
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@D.Ephraim
Күн бұрын
ፊልም እኮ ነው 😂😂
@muluken-q5d
Күн бұрын
ኧረ ጥላት ምን አረገች 😂😂😂
@MunthaMuntha-vq9pw
Күн бұрын
ኧረፀጋን ማየት አስጠላኝ እህህህ😕😕😳😳😂😂😂
@Hdhdddf-r9i
Күн бұрын
እኔ በጣምነው እምታናድደኝ
@KamilatAhmed
Күн бұрын
ቆይ ግን እኔየምፅፈው አይታያቹም የማዳም ቅሞሞች 😢 ላይክ አርጉኝ
@SelamSeli-e3t
20 сағат бұрын
ፀጋ ይች መሰሪ አስመሳይ ክፉ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን 😢
@LuLuSee-u6d
Күн бұрын
ፀጋ አብዛቸው አሁንስ የሚል እህ 🙄👍👍
@AsAs-rs1me
Күн бұрын
እኮ በዛ
@DhdDgd-h5f
Күн бұрын
ፀጋን ባገኛት በጥፊ አጠናግራታለሁ የሚል👍 ይቺ አስመሳይ ከነ ቤዛ መሀል ውጪ😂😂
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😮
@MunthaMuntha-vq9pw
Күн бұрын
እህህህ ፀጋንማየት አስጠላኝ😕😂😳
@uadsfdd7491
Күн бұрын
የብሩኬና የሀናአዲናቂወች 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ZabeebaZoze
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sarasara-rr8rc
Күн бұрын
ፀጋ ፀጋ የምትሉት ድራማው ድምቀት የሚኖረው እኮ አንዳድ በጥባጭ ሲኖር እኮ ነው እደውም ድምቀት ነው የሆነችው❤❤
@MekdesAlemu-z2p
Күн бұрын
Ewinet new 😊
@ሄሩጓልራያኣላማጣ
Күн бұрын
ሚኪና አቡሻ የኔ ውዶች የድራማው ድምቀት❤
@TamereTamere-q3z
Күн бұрын
ወላሂ በሣቅ😂😂😂አቡሽና ደባሪት ሢያሥቁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሳሚme40
Күн бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ነው የያዘኝ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hewotawoke2765
Күн бұрын
አሜን❤❤❤
@Nebil_tube
Күн бұрын
😂😂
@Elsa-x3r
Күн бұрын
አራ ዎይኔ 😂😂😂😂
@SuusiyyeeKiyaar
Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@EthioPia-fs3ge
Күн бұрын
ታያ እዝህ ምን ትሰሪያለሽ
@ZerihunGetu-p5p
Күн бұрын
የ ኢትዮጵያን ፊልም ቴገምቶ መጭራሻዉ ይታወቃል እሄ ግን ምንም መጨረሻዉ አይታወቅም ❤❤❤❤🙏
@lemlemdiriba7200
Күн бұрын
እየተሟዘዘ እያስጠላ ነው
@jematube
3 сағат бұрын
በቤዛ ፍቅር ያሬድ ብቻ ሳይሆን እኔም ተቸነፍኩ❤😂
@meccam2106
Күн бұрын
ደባሪት ተተደናበረች ቆይታ ነበር😂😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ተገኚች
@PopzMichael
Күн бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ ላፍላ ፍቅር እሢ ኮሜት ግጩኝ😂😢😢
@AsKing-v5v
Күн бұрын
😂😂 yishalal
@MunthaMuntha-vq9pw
Күн бұрын
😂😂😂😂
@Maya-i8x8m
Күн бұрын
Gechit😂
@Abav1221Asbshavnsox
Күн бұрын
ግጭት 😂😂😂😂
@BilalSed-e4e
Күн бұрын
የቆመ ባቡር ይግጭሽ/ህ 😅😅😅
@ገነትየማርያምልጂ
Күн бұрын
አሁንስ የሀናና የብሩክ ፍቅር አስጠላኝ ፊወሬ እና ብሩክ ይጣመሩ የምትሉ ላይ ገጭ
@WorknshFikir
Күн бұрын
ለምን
@Selwa-q2s
Күн бұрын
ውይ በምን እድላችን
@BiftuGemechu-i5q
Күн бұрын
መጣመራቸው አይቀርም ጠብቁ ፊዮሪ የብሩኬ ናት❤❤❤
@WorknshFikir
Күн бұрын
አይሆንም
@sifenshume7726
Күн бұрын
አዎ ፍዮሪ የብሩኬ ትሆናለች መጨረሻው ላይ ሃና ደግሞ የግልያድ 😂
@MahemmedAli-p3b
Күн бұрын
ለኮሚንት ዛሬ የመጀመሬያየ ነው እሰቴ ፍቅራቺሁን አሳዩኝ❤ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን😢
@HsHs-uj5lh
Күн бұрын
ሀኒቾ ዛሬ የጠኩርሺን እሰታይል ሰለቀየርሺ ደሰብሎኛል አምሮብሻል❤❤❤
@Daisy12345e
Күн бұрын
እኔም አስቤ 😂😂
@ሀምደቱቲዩብ
Күн бұрын
ወድምእህቶቸ ወቶ ከመቅረት ይፈብቃችሁ አሜንበሉ🇪🇹👍👍
@خديجهموسى-س7خ
11 сағат бұрын
አሚንንን❤❤❤❤
@AminaAmina-f8t
3 сағат бұрын
አሜን፡የረብ
@Jneesum
Күн бұрын
ቆያችሁብንኮ😢 ፀጋ ብታቃጥለኝም ማየቴን አልተውም😔
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
Күн бұрын
እንደ እኔ በፀጋ ጨጓራውን የተላጠ አለ ኡፍፍፍ በlike ጠይቁኝ👍👍👍
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@FgFy-t2s
Күн бұрын
እኔ
@kathijakathija9035
Күн бұрын
አለሁልሽ እኔም ክክክክክ
@sameeramohammed-h4h
Күн бұрын
ፊወሪብቻ ናትየምታሳዝነኝ😢😢😢 ኧረያሬድ ንቃ ኤጭበዛ😂
@ghgdfgu
Күн бұрын
ወይኔ ሄዋን እና አብሻ በሳቅ😅😅😅😅🎉
@TeshomeHunde-i8l
6 сағат бұрын
❤❤❤ግን ፋጣሪ ለሁሉም ሴቶች የፀጋ ባህሪ አይስጥ 😂😂😂
@ሄለንየናቷ
Күн бұрын
እንኳን ለእናታቺንቅድስት ልደታ ማርያም አደረሳቺሁ ወሩን የሰላም እና የፍቅር ታርግልን❤🎉
@Sara-k8o8o
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Yeneetu
Күн бұрын
አሜን
@Taybah-b4z
Күн бұрын
አደኛ ነኚ😂😢 እናም ወዶቸ የሀና አይነት ገጥሞኛል ሁለት አፍቀርኩ እዳሰደቡኚ መከሩኚ ሚስኪን እህታቸሁ ነኚ 😢😢😢💔💔
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
ኧረአንዱን ምረጭ ሳይመሸ😔
@MekdesAdeboMaki
Күн бұрын
ህጂ ታሬ ጋር 😅😅
@Emaa623
Күн бұрын
ይህ ፍቅር አደለም ስሜት ነው ንቂ😅😢
@DASOMadamo
Күн бұрын
Yèmtiwogwune say sayhoni yemiwodshen mirach mareee ancestors yemitwogwu 1kan toshe hidale
@Sedai-k2f
Күн бұрын
Awe😂😂😂😂@@MekdesAdeboMaki
@HaykelMuhamed-c7f
Күн бұрын
😂😂😂አይደባሪት በሳቅ እንቧበይልኚ 😂😂😂😂
@getasewzurie3285
Күн бұрын
ብሩክ የምትገበው ፊዮሪ ብቻ ነች ሃና ብልፅግና ነች😂
@SaadaSaada-qr4bm
Күн бұрын
👍👍👍
@Igif8fUf7f8g
Күн бұрын
ኧረ ኡኡኡ ይች. ፀጋ. እምትባል. ሤትዮ. አቃጥላ ደፋችንኮ ከመሠሎችሺ. ፈጣሪ ይጠብቀን. 😢😢😢😢😢😢😢
@KshSso-k7t
Күн бұрын
ኤጭ ፀጋ ምንም ፊልም ቢሆን አበዛሽዉ 😂😂😮 በቃ ማየቴ አቆማለሁ
@FatiyaBelilo
Күн бұрын
ፀጊነ ጊልየድ በጣም ነው ምየስጠልኝ ነገረኘ ነቸዉ😂😂😂
@IrEir-n3x
Күн бұрын
ወይ ጊሊያድ እና ፀጋን አስወጡልን እዴ ጨጓራችን እኮ ተላጠ😢
@JfvHrhf
Күн бұрын
አወ ከምር😢
@JfvHrhf
Күн бұрын
😢😢😢😢
@aminawollotube2542
Күн бұрын
😂😂😂
@kathijakathija9035
Күн бұрын
ክክክ
@rabigodana
Күн бұрын
I never laugh before the way today I laughed to mike and bochora they are too hilarious ❤❤
@ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ
10 сағат бұрын
ሀቾ ዛሬ በጣም አምሮብታል የፀጉረዋ ሁለ ጨብረረ ነበር ዛሬ ግን ዋው😂😂😂😂❤እንደ ዛሬ ስቅ አላቅም የአቡሻ እና የህዋን ጭፈራ 😂😂😂😂😂😂😂
@ZHYUDR
Күн бұрын
የሄርሜላን ጋርድ ቦብ ይልቀቅበት😂😂😂😂እረ አቡሻ በሳቅ ሆደ ቆሠለ😂😂😂
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😊
@ZHYUDR
Күн бұрын
@Genzeb-m8u ወየ ደመርኩሽ
@RyhgdFijffh
Күн бұрын
እናታቺሁ ሺ ዓመት ትኑርላቺሁ
@zdwollyewa6601
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Dodi-q4o
Күн бұрын
Amin🤲
@حياهمحمد-ح1ن
Күн бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤
@ገነተቷደሠ
Күн бұрын
አሜን❤
@Mነኝየእናቴከርታታ
Күн бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲😥❤️❤️❤️
@foziya-ng3nz
Күн бұрын
አረ ሄዋን ዛሬ ከማይሆን ሰው ነው የገጠምሽው አረ ወዮ ደግ አደረጓችሁ የምር ጠገብሽ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Dobanathyopaia
Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@myiphone7674
Күн бұрын
ዛሬ ቹቻ ለያሬድ በግልፅ ባይሆንም በቅኔ የነገረችው ነገር አስደስቶኛል🥰🥰🥰ፀጋ እና ሄለን በቅርቡ ጉዳችሁ ይገለጣል ጠብቁ እናንተ ሰይጣኖች😏😏😏😏
@አጥነፍ
6 сағат бұрын
ኸራ ፀጋ ደም ግፍቴን እያጨማርችልኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
Күн бұрын
ተሎ ተሎ ባለመልቀቃችሁ ተበለጣችሁ እኮ ሀረግ ድራማ እየበለጣችሁ ነው😢😢
@fifet
Күн бұрын
እረ ተዉ ቆይእኔመቸነዉ አደኛ ሁኘ የምኮምተዉ ተረጋጋጉ በህግ ለነገሩ ህግየለ😅😅😅
@EeEe-gm5qm
Күн бұрын
😂😂
@FafiKemal-m2m
Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Habilen365
Күн бұрын
አረ መቼ ነው አንደኛ የምኮምተው😂😂
@EkramHussen-l5e
Күн бұрын
ወይኔ የዛሬዉ ይለያል🥰ቹቻዬ የኔ የዋህ😢 አቡሻና ደባሪት በሳቅ😹😹😹
@KsaKsa-xf7kt
Күн бұрын
ፀጋን ምትጠሉ ሰዎች ጤና ነቹዉ
@bitybity4949
Күн бұрын
😂😂😂😂😂ታማሚ ሆነናል በንዴት
@KsaKsa-xf7kt
23 сағат бұрын
@bitybity4949 ስህተት ነዉ ተመለሱ የተሰጠት ሜሽን ነዉ
@GfyhgfFuruudy
Күн бұрын
ቹቻቼ አሰዘንሺኝ😢😢😢😢😢😢
@ComCeil-l3k
Күн бұрын
swodachu🎉🎉🎉
@BiftuGemechu-i5q
Күн бұрын
በጣም ታሳዝናለች😢😢😢
@MranAlzahra
Күн бұрын
ኧረቹቹ፡የራሣቸዉ፡ጉዳይ፡ቤዛና፡ሄለን ዝምባያቸዉ፡ቀሥቴ፡አለልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂ፀጋንአበርክከሽ፡ግረፊያት፡😂😂😂😂😂
@WgcchsWhhvhh
Күн бұрын
😁😁😁😁😁👍👍
@rgfg336
Күн бұрын
ስላቆያችሁ ከፍቶኝ ነበር እንኳን በደህና መጣችሁ😂😂
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😮
@sifenshume7726
Күн бұрын
ክክክክክ ደንባሪት እና አቡሻ በሳቅ 😂😂ወይ ሔርሜላ ሰራችላችሁ 😂😅ቹቻ ይችን ፀጋ አንዴ ውቀጫት እና እነ በዛን ይቅርታ ጠይቃት 😂
@BizoyeEth
9 сағат бұрын
ሽንቴ መጣ አላለችም ኣይ ሄዋን😂😂😂😂😂😂😂
@sssssssss619
Күн бұрын
ኧረ መቸ ነው ፀጋ የማትኖርበት😔 ማየቴን እዳልተወው ሌሎቹ ይናፍቁኛል
@Nebil_tube
Күн бұрын
Ramadan is coming Alhamdulillah ❤🎉
@hhhgcCcxbn
Күн бұрын
Alhadulillah❤
@qatarqatar-uq7oh
Күн бұрын
Inshallah yarbii ❤
@sumeya-endris
11 сағат бұрын
❤
@ZyadaMtku
2 сағат бұрын
Inshalah
@Zahra83Zahra
Күн бұрын
አፍላወች ማነው እንደኔ ሠፍ ብሎ እሚጠብቀው
@Yonas-p4t
3 сағат бұрын
እረደባሪትእናአቡሻ አፍላፍቅ ከአንጀምሮ ዛሬብቻአሣቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MageMage-qg7ve
Күн бұрын
ወይኔ ዳንበረት እንዳዛሬ ስቄም አለቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን ይች ፀጋ የምሉወት ጉድ
@SeadaAumer
Күн бұрын
የዛሬው ዴሞ😂😂😂😂😂😂ይለያል አይ ዴባሪት😅😅😅
@AmiinaAdem
Күн бұрын
የቤዛ ድርቅና የሚያናደዉ
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ😢
@SaraSara-oh2cp
Күн бұрын
bezi abezashi😂😮
@SemiraGetahun
Күн бұрын
@@Genzeb-m8uእንደማመር
@EklasEklas-p4m
Күн бұрын
እኔ🤮🤮🤮
@አወክርስቲያንነኝ
Күн бұрын
አስጠላች የምር
@HawaYimem
2 сағат бұрын
እረ ወየው አቡሽና ሄዋን በሳቅ ገዴሉኝ😂😂😂😂😂😂
@NahomTadesse-q3r
8 сағат бұрын
ጸጋን የግራ ጥፊ ምታት😂😂😂😂😂😂😂
@LopapAadsf
Күн бұрын
ዛሬወግደርሶኛል አደኛነኝ😂😂😂
@IkuAbdullah
Күн бұрын
አብሻ ና ሄዋን እስቲ ፈታ ያረጋቹህ😂
@Zade-h7p
Күн бұрын
ፀጊ ጮጋራዬን ያምልጣኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😮 እዳኔ ያምታናዳው ብቻ ለይክ😢😢😂😂😂😂😂😂
@Sefadinyoutubeልጅሰይፋዲንቱ
Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Samira-lw1ch
9 сағат бұрын
ጊሊያድ ፀጋ ዳኒ ዘጋቹሁኝ እይይ ለማን አጡልን እንጅ ነቅ ነቅ😂
@ሪሀናytb
6 сағат бұрын
የሄዋን ጭፈራ ተመቸኝ😅😅😅😅
@ElfSa-h4v
Күн бұрын
ሚኪሻ የኔ የሳቄ ምንጭ ንግግሩን ስወድለት ❤ ህፃነ ቂርቆስ ምን ይሳንሃል 🙏🙏🙏🥰
@نجاةشريف-ع1م
10 сағат бұрын
😂😂😂😂
@SeadaAli-o1g
Күн бұрын
ፌወሪ የኔ ሚስኪን ስወድሽ ወላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይ ስቀይ ፍቅር ብሎ ነገር❤❤❤
@Genzeb-m8u
Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ስአዳነኝየመርሳዋ
Күн бұрын
😢😢😢ማርሽእኮ ናት
@Habetyhabety
Күн бұрын
ጥሩ ነው የትወና ብቃት እደጉ ጎበዞች ግን አይንዛዛ ጸጋን አንዳንደ አሳፍሩልን 😂
@Keiryagerba
10 сағат бұрын
የዛሬውማ በጣም ያበደ ነው ቹቻዬ ነቅታለች 🎉ሃና ፅናቱን ይስጥሽ።😊
@RabiaHussen-zb4oq
4 сағат бұрын
ወይኔ ፊወሪ የኔውድ 🥺🥺🥺
@Rahma-kf4fe
Күн бұрын
ኧረ ዳኒ እደት ላገናኛቸው ስል ተገናኝተው ይጠብቁኝ አላለም😂😂😂😂
@ስአዳነኝየመርሳዋ
Күн бұрын
ደሞ እኮ ደስ ስሉ❤❤❤
@BiftuGemechu-i5q
Күн бұрын
😂😂😂ስራው ቀሎለት ነዋ እንኳንም አብረው ታዩ ደስ ብሎኛል
@Rahma-kf4fe
Күн бұрын
@BiftuGemechu-i5q ክክክክክ እኔም
@InnocentLeopardSeal-uq7up
Күн бұрын
ወይ ፊወሪ ላንቺ ስል ነው ይህን ድራማ ማየው😢
@SaadaSaada-qr4bm
16 сағат бұрын
እኔም 😢😢😢❤❤❤ያለሷአይጥመኝም
@JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
Күн бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹሁ ኢንሻ አላህ 😘😘🥰🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@siti-kk9sl
Күн бұрын
አሚንንንንን😢😢
@HayatTatrg
Күн бұрын
አላልሽም 🤨😂
@ZyadaMtku
2 сағат бұрын
Amin yareb
@shyowma
Күн бұрын
እረ ዮአዳኔ ይለቀቅ የምትሉ❤❤❤
@shalushalu8859
8 сағат бұрын
በፍቅር የተጥለፈለፈ ድራማ😂🙈😁 ፍወሪየ ቹቻየ❤💖🌹
@ZewduAnagaw
Күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ድናመጣጁህ በጣም እይጥፋጁህነው ሁሌም ኑሩልይ ወንድሞጄ እህቶጄ አሜን ❤❤❤ ።
54:34
ዮአዳን (ክፍል 49)
ለዛ
Рет қаралды 338 М.
3:27:40
Ramadan Special | Surah Al Mulk سورة الملك | Relaxing Heart Touching Recitation | Zikrullah TV
Zikrullah TV
Рет қаралды 4 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 11 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 101 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
9:13
September 4, 2024
Webenish Tamire
Рет қаралды 8 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
26:41
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 34)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 148 М.
19:46
የትግራይ ሰራዊት ወደ መከላከያ?፣ ዐቢይና ሀሰን መሃመድ ተስማሙ፣ የኮ/ል ደመቀ ሚሊሻና ነፃነት፣ “ኢሳያስ ቀጣዩ አሳድ ነው”አምባሳደሩ፣ ጄኔራሎች ስለፋኖ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 11 М.
2:48
ተደባዳቢ አይደለሁም
ረከቦት ሚዲያ(Rekebot Media)
Рет қаралды 26 М.
25:34
አታስፈልገኝም ልጄን መርጫለው💔🥹
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 64 М.
52:49
አፍላ ፍቅር 78 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 466 М.
18:15
ፍቅረኛዬ ናት❤️//እሱን ማጣት አለፈልግም//ተጣሉ😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 42 М.
3:48:29
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 229 М.
1:23:11
حصريا .. فيلم قصة حياة الامام البخاري | Imam Bukhary’s Life Story
Cartoonile
Рет қаралды 12 МЛН
0:26
Ai sẽ ghép được trái tim với Bạch Tuyết #funny #Short #Cosplay
Joker Fun
Рет қаралды 10 МЛН
0:26
Ai sẽ ghép được trái tim với Bạch Tuyết #funny #Short #Cosplay
Joker Fun
Рет қаралды 10 МЛН
0:30
Strongest family..💀 #blowup #foryou #funny #oktor #motivation #motivational #gym #shorts
OKTOR
Рет қаралды 16 МЛН
0:43
Угар 🤣 Аня Дима Тео #аняищук #димасблог
Аня Ищук и Димасблог фан канал
Рет қаралды 3,8 МЛН
1:00
Монашки по очереди используют глухого садовника #кино #сериал #shorts
bigboimovies
Рет қаралды 8 МЛН
0:29
Crazy king guard #horse #royalhorseguard #buckinghampalace #horseguard #tourist
Uk vedio
Рет қаралды 32 МЛН
0:15
Молодой духовитый пацан нокаутировал борзого мужика
Драка
Рет қаралды 1,8 МЛН