ውሎ አዳር፡- ማሽላ፣ ቦለቄ እና ሞሪንጋ በአንድ ተዋህደው በበኔ እናቶች ምሳችን ነው

  Рет қаралды 64,183

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер
@MenorDeg-x9r
@MenorDeg-x9r 9 ай бұрын
ታድለው ከምንም የፀዱ ሰላማዊ ህዝብ ደስ ይላሉ ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
Betam tadelew❤❤❤
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 8 ай бұрын
አረ ቢስሚላህ አይባልም
@friotkafeni765
@friotkafeni765 Ай бұрын
Ewant new
@RoziNure
@RoziNure Ай бұрын
በጣም ደሞ እንግዳ ሲያከብሩ ፀባይ አላቸዉ❤
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 9 ай бұрын
መሬቱ እንዴት ያምራል በማርያም ኢትዮጵያ እኮ ሀብታም ሀገር ነች
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 9 ай бұрын
ሥደተኞችእህትወድሞቼ አበረታቱኝ
@محمدمقدم-ه7غ
@محمدمقدم-ه7غ Ай бұрын
❤❤❤❤
@hayatakel8421
@hayatakel8421 9 ай бұрын
የራያን ባህል ታሳየን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 ай бұрын
ምነው።አይ እህቴ መቸ ሠላም አለና በሰላሙ ጊዜማ።እስከ።ትግራይ ሂዳለች ቀሚሴም ሂዳ ወይም ሞቃመጥታለች አሁንማ ምንሰላምአለ😢
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 4 ай бұрын
👍👍
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 4 ай бұрын
እኔም❤
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
የሚገር ነዉ የህሁሉ ባህል አናዉቀም ነበር ኢትዮጵያ ሁነን መገን ኢትዮጵያ ዊያ ጉዳሽ ብዛቱ እናቴ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 9 ай бұрын
አስካልዬ ሀገራችንን በደንብ ሰለምታሳይን በጣም ወድሻለሁ አከብርሻለሁ ነፍፍፍፍ😮 አመት ኑሪልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 9 ай бұрын
አስኩ እዉነት አንች ባኖሪ ኢትዮጵያን እንዲ ማን ያሳየናል ተባረኪ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 9 ай бұрын
ምኞቴ እንደዚህ አይነት ቦታ መኖር ሰው ንፁህ አየሩ ንፁህ መታደል ነው ለሀገሬ ሰላም አምጣልን ምድራዊ ገነት❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 ай бұрын
😮😮😮 ወላሂ ይችን እቁ ሴት አለማድነቅ ንፍግነት ነው እዚህ ቦታ ለመድረስ የከፈለችውን ዋጋ መሳብ አይከብድም ምስጋና ሲያንሳት ነው በውነቱ ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ መልኳ እናቴን ስለምትመስለኝ በዘወትር እከታተላታለሁ ሳያት እናቴን ያየሁ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤ ቃል ቢያጥረኝም በርች ኑሪልን
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ 9 ай бұрын
ሰላም አስካል ደስ የሚሉ ባህሎችን ታስተዋውቂያለሽ የውሎ አዳር ድምቀትነሽ❤ ሳስበው ባህላችን አድካሚ መሆኑን ነው በተለይ ወደ ደቡብ ያሉት ሀመርም የመሳሰሉትን ስመለከት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እምከታተለሽ ከUSA ነው ትውልደ ወሎነው በርች
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወሎም ብቅ እላለሁ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ያሁኑን ኑሮማ እናተናችሁ ያወቃችሁበት ዘይት የለ ሽንኩርት ቅመም
@Hayatyaambasala
@Hayatyaambasala 5 ай бұрын
😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😂😂 እረ አላባበሳቸው 😢😢
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ormooapss442
@ormooapss442 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የሚገርም ባህል ነው ወደ ራያ አገራችን ብቅ በይ የሁሉም ባህል ይለያል ❤❤❤ አገሬ እገባለሁ ስንገባ ትመጫለሽ ውድ እህታችን 🌹🌹🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ደስይለኛል አመሰግናለሁ
@ormooapss442
@ormooapss442 9 ай бұрын
@@askaletesfaye5916 🥰❤️🥰❤️
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
እጀራ አይበሉም ማለትነወ ሚስኪኖች ወፍጮ በጃቸዉነወ ለባላቸዉ ያላቸዉ ክብር ደስ ይላል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 9 ай бұрын
አይ ሀገሬ አልነጋ አለሽ ጨለማው ወለጋ 😢😢😢የገጠር ልጅነኝ እንዘራ ነበር ስኳር ድንች ፣አንጮቴ ፣ቦለቄ ፣ጎመን ፣ዱባ❤❤አላህ ይፈደን በስ 😢😢😢እስካለች ግርም የምትኝ ባንዴ የምትመሳሰው ነገር ❤ገጠር ይመጡ ነበር የከተማ ዘመዶች ግን አንዳች አይሆኑም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sarahusen8675
@sarahusen8675 9 ай бұрын
ሁሉም ብሔርብሔረሰብ አለባበስ አመጋገብ ልዩነት እንዳላቸው ሳይጠፋችሁ ቀርቶ አደለም ይሄ ሁሉ ኮሜንት ልብሳቸው ልብሳቸው የምትሉት እነሱስ የራሳቸውን ባህል እየኖሩ ያላሉት እናንተስ አላችሁ አደለ የውጪ የነጮች ባህል ይዛችሁ ራቆታችሁን የተሰነጣጠቀ የምትለብሱ ምን እንበላችሁ እናንተ ምዕራብያውያን እያያችሁ ቫላንታይን ገና ዛፍ ምናምናምን እያላችሁ ሰይጣናዊ ስራን የምታራምዱትን ምን እናርጋችሁ ንገሩን እስኪ 😢😢
@etwrfg1105
@etwrfg1105 Ай бұрын
ሳህ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 9 ай бұрын
አስኩየ ስወድሽ እህቴ የኔ ፀባየ ሠናይ ያለመድሽዉን ምግብ ስቀምሽ ራሡ ፊትሽኳ ለወጥ አይልም ስቀሽ ተጫዉተሽ ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kalu8560
@kalu8560 9 ай бұрын
ዋው ገጠር ንፅሁይ ምንም ይለለበት እነርሱን በሆንኩ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 9 ай бұрын
አሱኩ ታድለሽ ኢትዮጵያ በደንብ አይተሻል❤❤❤❤❤
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 Ай бұрын
እህሉን ሞተር ስለማይበለው ነውንጉልበተኛ የሆኑት ታድለው የጥይት ድምጥ አይሰሙ❤❤❤❤😢😢😢😢
@sitrazee13
@sitrazee13 9 ай бұрын
ሲያምር እኮ እናመሰግናለን አስካልዬ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ለምነች
@sus2475
@sus2475 9 ай бұрын
ግቢው ሰፊ ቤት ስወድ ወላሂ በአሁኑሰአትግን እየበጣጠሱ እየሸጡ መዞሪያም የለ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ አለባበሳችው ቂታችሁን እያሣያችሁ 😢😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 9 ай бұрын
እውይይይይ ደስ ሲሉ አገራችን ወርቅ ለምለም መልካችን ዥንጉርጉር ቋንቋችን ብዛቱ ግን ምን ግዜም እንዋደዳለን እንከባበራለን :: አስኩዬ አገሬን ሁሌ ባንቺ ስለማየው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እህታችን እናቶችም በራቸውን ጏዳቸውን ከፍተው ስለአሳዩን እግዚአብሔር ምድራቸውን ልጆቻቸውን ቤታቸውን ብርክ ያድርግልን:: እህቴ ስላሳየሽን እናመሰግናለን::🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ejighayewejige4233
@ejighayewejige4233 Ай бұрын
ታድለሽ የሚገርም ፍቅር ናቸው ጀግና ነሽ
@belletdemssie9558
@belletdemssie9558 9 ай бұрын
እማማ ኢትዮጲያየ ሰላምሽ ይመለስ እግዚአብሄር ሆይ ሰላምን አምጣልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 9 ай бұрын
በጣምነው የታስቂኝ እደባህላቸው ተከትለሽ
@MmMm-fc3oy
@MmMm-fc3oy 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ናት
@amenamohammed115
@amenamohammed115 9 ай бұрын
የኔ እንቁ ስወድሽ እኮ በርችልኝ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@jamila3850
@jamila3850 9 ай бұрын
እናቶቺ ጀግና ብቻአይገልጻቸውም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 9 ай бұрын
አስካልየ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ ሀገራችን ስለምታሳይን እናመሰግናለን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አኔም አመሰግናለሁ
@eman8927
@eman8927 9 ай бұрын
አገሩ ያምራል ❤❤❤❤አለባበሳቸው እሩብ ጉዳይ ለረቁት 😂😂😂😂😂
@فاطومافاطوما-ه1ب
@فاطومافاطوما-ه1ب Ай бұрын
😂😂
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አለባበሳቸው 😢😢
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc Ай бұрын
🤣🤣🤣🤭🤭
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Ай бұрын
😂😂😂😂
@kidanabera5960
@kidanabera5960 9 ай бұрын
ሀገሩ በጣም ደስስ ይላል ለምለም ነው የልቡሱ ነገር ግን🤔
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ አለባበሳቸው አጅብ😢😢
@AliAhmed-yw6rt
@AliAhmed-yw6rt Ай бұрын
ክክክ ልብሱ አጅምብ ነዉ
@AliAhmed-yw6rt
@AliAhmed-yw6rt Ай бұрын
አገሩ መሻላህ ንጡህ አየር
@sedetegewa
@sedetegewa 9 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ
@فاطومافاطوما-ه1ب
@فاطومافاطوما-ه1ب Ай бұрын
የምንድን ቢሄር ነው ይሄ ያረቢ ደኪልክ ልብሳቸው ምን ጉድ ነው አስካለች የምር ጀግናናት እደዚህ አይነት ሰወች ስር አምና መሄዷ
@Tayiba4821
@Tayiba4821 Ай бұрын
እነዚህ ሰወች እንዳንቺ በጥላቻ አልተበከሉም እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ እነሱጋ ነዉ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
እዚህ አካባቢ ወፍጮ እተክላለሁ ኢንሻአላህ
@ወሎላይጠብቀኝ
@ወሎላይጠብቀኝ Ай бұрын
ለማሠፈጨትአለሁ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 9 ай бұрын
እኔም ከነዚጋር ነው ያደኩት ዊ ያላቸው ፍቅር 100%ንፁህ ነው።
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ Ай бұрын
ግን ሲታዩ ሲያሳዝኑ አጀት ይበላሉ
@senaytabadi-kf5tx
@senaytabadi-kf5tx Ай бұрын
ወየኔየ ወፍጫ ቤትም አሆድም በቃ የድሮ ንሮ እየኖሩት ነዉ ግን ይሻላል እኛ ዘመናዊ ልንከትል ንሮ አመላም ብሎን ስደት አለን
@ZaraKhan-j7v
@ZaraKhan-j7v 9 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወሎ ብርሃን እደምተጅተሥፍ አለኝ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 9 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂 አስኩዬ ሁሌም ታስቂኛለሽ።😂😂😂❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@boucherotsabine8476
@boucherotsabine8476 2 ай бұрын
Notre pays est magnifique avec tous ces tradition différentes, merci beaucoup, soyons solidaires,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arabia1239
@arabia1239 9 ай бұрын
ሡብሀንአላሕ ሲያምር
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 ай бұрын
❤❤❤ውብ የሆነ ነገር ነው ሁሉም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 ай бұрын
አጥራቸውሁሉነገር፡ደሥይላልየተመርቀሀገር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tgay5642
@tgay5642 9 ай бұрын
አይ የባላችን ለኛም ክብር ቢኖረን
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d Ай бұрын
ወይኔ ግቢው ሲያምር ፅዳቱ
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ 8 ай бұрын
ባህላችን አይጠገብም በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በምትሄጂበት በዚህ አጋጣሚ ለሚጠጡት ውሃ የተሻለ የሚያገኙበት መንገድ መንግስት እንዳላቸው እላለሁ❤
@haethio8005
@haethio8005 9 ай бұрын
Asekueya yan adebare egezabhare yetabekeshe
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
ጎበዝ እኮ ነሺ ተመሣሥለሺ ማደር ትችያለሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed Ай бұрын
እኛ አለን አድል ፎቅና ምድር እንሠራለን ብለን የመጣን ምነ እንደነሡ ባረገኝ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Ай бұрын
ኧረ በአላህ የናፍጣ ወፍጮ እሚተክልላቸው ባገኙ የነ ሚስኪኖች
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ በደብ ሳናቀው የሰው ሀገር ላይ ተጠልጥለን ቀረን ሀገራችን ሠላም ሁኚልን
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ Ай бұрын
ዋው ጠለነኛ ምግብ
@ramadan1707
@ramadan1707 8 ай бұрын
በጣም ደስ ሲሉ ሰላም ያለበት ቦታ ነበር የናፈቀኝ የጸዳውም ሰላምም ያገኙት አማራ ጎሬቤት ስለሌለ ነው ታድለው ይመቻቺ ፍትህ ሐኦሮሞ ለትግሬው ለሽናሻ ለጉምዝ ሐአገው ለቅማንት ሐወለየው ለአፋሩ እኛ ከአማራ ጉርብትና ስላለን ት ዘላለም ስቃይ እምንበላው ፈጣሪ ተመልከተን እባክህ
@menamogesmenamoges
@menamogesmenamoges 7 ай бұрын
min aynet yetebelashe ayemro new yalesh eski kezeregninet wiche denez
@BilalBareka
@BilalBareka Ай бұрын
ደስ ያሚሉ ናቸው ❤❤❤
@GetachewYehualashet-f9v
@GetachewYehualashet-f9v Ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 9 ай бұрын
ደስስስስ ሲል አረጓደዉ
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 9 ай бұрын
አስኩዬ፡ሰለም ቢያላው፡ፖሮግራሙን በጠም፡እዎዳዋላሁ በርቺ እዎድሻላሁ እህቴ አይዞሽ በነገራችን ለይ፡አንድ ሴቲዎ፡ቦርጫም ነትያሴት ቦርጫም፡አያምርም ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kalu8560
@kalu8560 9 ай бұрын
የማዳም ድረስት ልሳ ይሆናል ጅላጅል
@NejatHussen-w2z
@NejatHussen-w2z 9 ай бұрын
ማሻአላህ ከብቶቹ ሲያምሩ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ የሰወቹ አለባበሳቸው😢😢
@مريمجديد-ه7ج
@مريمجديد-ه7ج 9 ай бұрын
የአፋር ቆንጆዎች ፀጉራቸው ያምራል ቅልል ያለች ሂዎት ናት እሚኖሩት
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 9 ай бұрын
አፋር አይደሉም
@مريمجديد-ه7ج
@مريمجديد-ه7ج 9 ай бұрын
@@Maryam-mm7mf መስለውኝ ነው እና የት ናቸው
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 9 ай бұрын
@@مريمجديد-ه7ج ሀመር ናቸው
@LailaAl-e5d
@LailaAl-e5d Ай бұрын
ዘር የለ በሀይማኖት የለ ንፁህ ኢትጺያዊይ ሰላም ናሪ እህህህህ አለንጂ እኛ😢😢😢
@zinet2542
@zinet2542 Ай бұрын
ልብሡ ከኋላ ቆንጆ የበግላት
@emann7734
@emann7734 7 ай бұрын
እህት አስካለ በየምትሄጅበት አካባቢ የቁም ምድጃን እንዲሰሩ ብትመክሪ ትንሽ ድካማቸውን ቢያቀል
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 9 ай бұрын
Askaliye berchi yene konjo🎉🎉🎉❤❤❤
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 9 күн бұрын
ይሄ ነው ጠቃሚ ምግብ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 9 ай бұрын
ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Ай бұрын
ልብዙ ይደብራል ከሀላ እዴ በግ ላት😂😂በተረፈ ደስ ይላል ሁሉ ነገር
@tesfayeassefa2020
@tesfayeassefa2020 Ай бұрын
I really do enjoy it so beautiful
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 9 ай бұрын
አስቶርጓማ ደስ ትላለች❤❤❤❤
@Emuztewahdo
@Emuztewahdo Ай бұрын
ታድለው ንፁሕ ልብ ያላቸው ሕዝቦች
@MeriMTube
@MeriMTube 9 ай бұрын
ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገን በሰደትእምትገኙበሰላምለሀገርያብቃን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 9 ай бұрын
Asikuye inkon dena metashi❤🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 9 ай бұрын
የልብሱ ነገር አይወራ እንደ ከብት ጅራት እየተወዛወዘ 😂😂😂😂😂😂
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 ай бұрын
ክክክ
@ቃልዬ-ጐ9ከ
@ቃልዬ-ጐ9ከ Ай бұрын
ወዮው 😂😂😂😁😁😁
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 Ай бұрын
ክክክክ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 Ай бұрын
ግን አለባበሣቸው ይደብራል
@ቃልዬ-ጐ9ከ
@ቃልዬ-ጐ9ከ Ай бұрын
ዋው 🎉🎉🎉
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 9 ай бұрын
አረልብሱ እዳያደናቅፈሺ ከኃላ የበግላት ይመሰላል
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😂😂😂 አለባበሳቸው 😢😢
@mezmur6614
@mezmur6614 Ай бұрын
Askal ye. I have one comment. Can you please add a map at the beginning of your show so we know exactly where these tribes are located. We always wonder which area they are. Generally you mention the kebele , wereda etc. but for those of us that are not familiar with that a map would help.
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 4 ай бұрын
ያረቢ በዚህ ዘመን በጅ መፍጨት
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
የባሠው አለባበሳቸው😢😢
@tebarekmathwos-nl8ce
@tebarekmathwos-nl8ce 9 ай бұрын
አስካለ ተስፋዬ እንኳን ወደ ቀድሞ ሥራሽ ተመለስሽ ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@HgHv-p7p
@HgHv-p7p 9 ай бұрын
ተጨረሰውስ
@babuabush6590
@babuabush6590 9 ай бұрын
እስካለ ምርጥዬ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 5 ай бұрын
Wow ❤ siyamir
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Ай бұрын
እኔማ እዚያ አብይ አህመድ ጋ ጉርቤት ሁኔ ከምሞት ወደነዚህ ጋ እሄዳለሁ ❤
@גנטלמה
@גנטלמה 9 ай бұрын
Betam beleh Ethiopiawi nachew kuskusen seru malet new kemashelaw denkoch nachihu
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Ай бұрын
አስኩየ ወሎ አመጭም እኔጋገር ስመጣ እደቼሩ ፍቃድ ከኔቤት መተሽ እድታስታወውቄልን ባሕል❤❤❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 9 ай бұрын
Very healthy organic life wwwwwwww❤
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade 9 ай бұрын
ethionpina Wow❤❤❤
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 9 ай бұрын
እራሳችን አንድት ምግብና አመጋገብንና አኗኗር ገና ናን መለት ነው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 9 ай бұрын
የልብሱ ከኃላ የተጠለጠለው እግራቸውን አያቆስላቸውም ግን
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g Ай бұрын
😂😂😂😂
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
አስካለ እስኪ ሀረር ጌ ጉርሱም ወያበሬ ሄደሽ አሳያን እባክሽ
@SEMIRASEID-vs2sx
@SEMIRASEID-vs2sx 9 ай бұрын
የልብሱነገር ዉይ 😅
@HgHv-p7p
@HgHv-p7p 9 ай бұрын
አይ አገሬ
@tgay5642
@tgay5642 9 ай бұрын
ስፌት የላችዉም መጠጫም ሁሉም ነገር ቅል ነዉ
@emann7734
@emann7734 7 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ዝንጥ ብለው ህ 😍
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v Ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል ግን ዘጋዳ ባይሆን እኔም እሠራው ነበር እዚህ ዘጋዳ ግን አልወዲም
@zinashtesfaye3175
@zinashtesfaye3175 Ай бұрын
አስክዬ ስወድሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛእንኳን ሰላም መጠቀም ሽ💚💛❤😘❤ እረስሽ ጠብቂ ሰዉነት የማይቀበለዉ ነገር ለሰዉብለሽ አትመገቢ እራሽ ጤናሽ ጠብቂ እህታችን እንወድሽ አለ ኢትዮጵያ ዊነት ዉበት ኩራት ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሺ አመሰግናለሁ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ Ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኝእና ዱሮ የባሪያ ንግድ በሚሉበት ግዜ ከነዝህ ይሆንዴ እሚያመጡዋቸው
@mrramesha3328
@mrramesha3328 9 ай бұрын
Wowo
@Qemarahmad
@Qemarahmad Ай бұрын
ልብሱግን እደትነው ግራገባኘ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😢😢
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 61 М.
Мама Коли | мама будет против  #shorts
0:57
Смеемся вместе
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЭРИНИ ДАХШАТ УРДИ😱
0:11
NEGATIV UZ
Рет қаралды 8 МЛН