//ውሎ// "ህክምና የማጥናቴ ምክንያት እናቴ ሁሌ ስለምትታመም ነበር..." ዶ/ር አከዛ ጠዓመ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 211,879

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@MulugetaSeyifu
@MulugetaSeyifu 7 ай бұрын
መደነቅ ያለበት ዶክተር ነው ክብር ይገባዋል ።
@wer1715
@wer1715 7 ай бұрын
"ባልና ሚስት መሀል ስለሄድኩ ይቅርታ" ጨዋ ያሳደገሽ ምርጥ ሰው ሉላ ገዙ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 7 ай бұрын
የሚገርም አመለካከትና ፅናት እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥክ ወደ እያሡ በርሐ የመምሠል አዝማምያ አለው ተባረክ
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 7 ай бұрын
እንዲህ ያሉ ደክተሮች ክብር ይገባቸዋል።
@SintayehuMeseret
@SintayehuMeseret 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር ሙሉ እውነት። ዶክተር እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ።🙏
@Letish190
@Letish190 7 ай бұрын
I shared my childhood with Dr. Akeza and our families were very closed. I am so blessed to call him my brother. He also plays Kirar. Ask him to play and not only in medicine, also got hidden talent, kirar. I am so proud him to get where he is. Our parents died of a simply lack of medicines. I am so glad to meet Baranbarads Teame before he past away . He remembered at that age. Well done my brother. Thank you for sharing your stories.
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 7 ай бұрын
ዶር እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ስራህንም ቤተሰብህንም ይባርክልህ በዚህ ዘመን በድህነት አገር ያስተማረችዉ ተመልሶ አገርንና ህዝብን ማገልገል መባረክ ነዉ በተለያየ ምክንያት በዉጭ ያሉ ሙያ ያላቸቸዉንም እግዚአብሄር ወደ ሀገር መልሷቸቸዉ ከዉጭ አገር የበለጠ ኑሮ እየኖሩ አገርና ህዝብን ለማገልገል ያብቃቸቸዉ አንተና ቤተሰብህ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ። እግዚአብሄር ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን።
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 7 ай бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ድሀን የማይንቅ ሀኪም ያስፈልጋታል ሀገራችን
@derejenegatu151
@derejenegatu151 7 ай бұрын
Big respect doctor for you ስንቱ ነው አገር ከሌላት ላይ ቀንሳ አስተምራው አሜሪካ ገብቶ አገሩን እረሰቶ የራሱን ሕይወትና ኖሮ ሲያሯሩጥ የሚኖረው የባስ ብሎ ምንም ላልሰራላት አገር ጠንቅ ሆኖ የምናየው።
@KelebeAbebe-p6c
@KelebeAbebe-p6c 7 ай бұрын
😊
@ethiopiananimalvidio
@ethiopiananimalvidio 7 ай бұрын
ከብት..ለሀኪም ስንት እንደሚከፈል ሳታቅ
@martabelete8607
@martabelete8607 7 ай бұрын
ጌታ ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ለሀገራችን ትልቅ በረከት ነህ የነካኸው ሁሉ ይፈወስ ❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 7 ай бұрын
ተመስገን፡ እነዚህ፡ ዶክተሮች፡ አገራችን፡ ላይ፡ ስለሚሰሩ። ዋጋው፡ ያስፈራልና፡ ድሆችን፡ አስቡ።
@TheUnbroken-m4u
@TheUnbroken-m4u 7 ай бұрын
አገር ወዳድነት በተግባር።ዶር እድሜና ጤና ይስጥህ።ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን።በሄድክበት እግዚአብሄር ይከተልህ።
@hassetdino7413
@hassetdino7413 6 ай бұрын
የእውነት ከዘር ከረጢት ወጥቶ ምቾትን ትቶ ሀገርን ለማገልገል መሰጠት መታደል ነው በጣም ብዙ ምስጋና ክብር አለን !!!
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 6 ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያ ነህ ረዥም እድሜ ከጤና ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@timirtcom
@timirtcom 7 ай бұрын
የዶ/ር አከ ብርታትና የሚስቱን አስተዋይነት/ቀኝ እጅነት ደስ ይላል
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 7 ай бұрын
ዋውውውው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ዶክተር
@MebrahtomGebru-dc7sn
@MebrahtomGebru-dc7sn 7 ай бұрын
Doctor Akeza Jigna........., God bless him and his wife!!!
@TamratKidane-l3h
@TamratKidane-l3h 7 ай бұрын
ዶ/ር አገርህ ላይ ኢንቨስት ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው። ስንቶቹ ሀገራቸውን አሜሪካን ከገቡ በዋላ ክደውናል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Martha..234
@Martha..234 7 ай бұрын
Well done Doc and the respect he gave to his wife ❤.
@Lguama
@Lguama 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ
@FifiAdmase
@FifiAdmase 7 ай бұрын
በጣም ጐበዝ ሃገር ወዳድ ዶክተር ነው
@brtukan8684
@brtukan8684 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ በጣምጥሩ ሀኪምነው❤️❤️❤️🙏🙏
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 7 ай бұрын
ደስ የሚል Story ነው
@abiniyam
@abiniyam 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ህክምና ነው የሚሰጡት ለጨጋራ ህመሜ ፍቱን መፍትሄ ሰጥተውኛል።
@Minime710
@Minime710 7 ай бұрын
Mene adereguleke? I’m sick too.
@munamunaabax-hl8ch
@munamunaabax-hl8ch 7 ай бұрын
misitun yemiyakebir bali betam kibir yigebawali tebarek dr aenite tilik sew nehi balebatu degimo betam konjo eina bilih sat nati tebareki eihita
@emagag8161
@emagag8161 7 ай бұрын
ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገራችን በፍጥነት ወደኋላ እንድትሄድ ያደረገው መጥፎ እና ኋላ ቀር የሆነው የዘረኛ ገዡና አገዛዝ(system) ነው፣ ኢትዮጵያ ብዙ ወርቅ የሆኑ የተማሩ ሰዎች (ሃብት) ባለቤት ነበረች አሁንም ነች. ሃብታችንን በሚገባ እንድንጠቀም ክፋውን የዘረኛ አረም (the spirit of evil) በጋራ እና በዓንድነት ነቅለን በሰላምና በእኩልነት በወንድማማችነት መርህ "ሀ" ብለን እንጀምር ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ክብሯ በፍጥነት ትመለስ❤❤
@shgitu
@shgitu 7 ай бұрын
ዶክተር እግዛብሔር ይጠብቅህ
@martatiga6552
@martatiga6552 7 ай бұрын
respect doc and his wife❤ ሉላ ግን ደስ ስትይ❤
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 7 ай бұрын
What a man❤ of commitment
@girmanega
@girmanega 7 ай бұрын
Great Respect Doc....real as it is!
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 7 ай бұрын
ልትመሰገኑ ይገባል የዶክተርነት ስራ ቀላል አይደለም❤❤❤
@mickeydi
@mickeydi 7 ай бұрын
የሰው ሐገር ላላችሁ ሀኪሞች ወይም ሌላ ሙያ ያላችሁ ሀገራችሁ ገብታችሁ አምሮባችሁ ኦርጋኒክ ምግብ እየበላችሁ በማይጠገበው የኢትዮጵያ አየር እየተዝናናችሁ ከአክባሪ ህዝባችሁ ጋር ሀገራችሁ ላይ ባህላችሁን ሐይማኖታችሁን እየተከታተላችሁ የኢትዮጵያን ውለታ ተከፍሉ ዘንድ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ሁሉም በሀገር ላይ ያምራል ተመለሱ እላለሁ💚💛❤️🇪🇹🙏
@mekdeslakachew9695
@mekdeslakachew9695 7 ай бұрын
Dr I respect u and I proud of u bc u r my doctor
@emmy1365
@emmy1365 7 ай бұрын
What a program😍 Many blessing!!🙏
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 7 ай бұрын
እባካቹህ ኢቢኤስ ስሙን በትክክል ጻፉት፡ ዶክተር #ኣኸዛ #ጠዓመ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የማከብርህ አገርህን ህዝብህን ለመረዳት የገባህውን ቃል ኪዳን አለመዘንግትህ በጣም ይደነቃል ለጥቅምህ ሳይሆን ለእውነት ህዝቡ ያስተማረህ ተስፋ የጣለብህን አለረሳህም ብዙ ግዜ ለትምህርት ተልከው ሲቀሩ በጣም ያሳዝናል በተለይ ዶክተር መታገዝ ያለብትን ሰው መክዳት ልብ ይሰብራል ነጮች ተምረው ለመጀመሪያ ድሀ አገሮች በነፃ ያገለግላሉ ዶክተር ስራህን ቤተስብህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@AbdulshahidMohammed
@AbdulshahidMohammed 7 ай бұрын
I have a dreams to make change in medical works you show me my dreams Thank you
@arefainealem9233
@arefainealem9233 7 ай бұрын
Wish you all the best for you
@melatbaye4086
@melatbaye4086 7 ай бұрын
Thank you everybody for this lovely comments
@ETAA267
@ETAA267 7 ай бұрын
I Know Samaritan surgical center for more than 5 years they are very best, really Thank you
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 7 ай бұрын
Wow እግዚአብሔር ይብርክችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 7 ай бұрын
ስለ ዘቕረብክሞ ነመስግን
@AfricaTour-ux1hm
@AfricaTour-ux1hm 7 ай бұрын
Wow so much good ❤❤ God bless you and your family ❤❤❤
@amachampion15
@amachampion15 7 ай бұрын
Great job our hero I am proud of you big respect
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 6 ай бұрын
Wow wonderful God Blessed.
@assefahirpo4041
@assefahirpo4041 7 ай бұрын
Great Respect Doc .thanks you Doc........
@eyerusm721
@eyerusm721 7 ай бұрын
I don't have enough word to thank you . Dr just God bless you more and more 🙏
@AhmedMohammed-fd4ij
@AhmedMohammed-fd4ij 7 ай бұрын
His confidence tell his journey!!!🎉🎉🎉
@samuelabera7395
@samuelabera7395 7 ай бұрын
Dr.., good job
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 ай бұрын
አገሬ እንድመለስ ከሚያበረቱኝ ሰዎች መሃል ሆነዋል ዶክተር :: ስዴት በቃኝ! ሰው ሳይረዳኝ አገሬ ኢትዮጵያዬ ከነ መሪዋ እየናፈቁኝ ነው እየፈጋሁ ያለሁት!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 ай бұрын
መሪህ በሰው ደም ደልቦልሃል ሄደህ እየው 😏
@salomonkidane
@salomonkidane 7 ай бұрын
Very grrat viskonary ood man and wife ebs thank6ou
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 7 ай бұрын
keep it as it is and do further.
@emamushyoutuber
@emamushyoutuber 7 ай бұрын
10ks doc for your service
@AbdulhafizAsrar
@AbdulhafizAsrar 7 ай бұрын
ጀግና
@senushikore7663
@senushikore7663 7 ай бұрын
Ethiopia & hezebochewa bedegagu, beyewahochu & betru ejoche yawedekate🙏🙏Kalefew 33 Amete meate telatoche yawetate! Love & Respect 👉🇧🇯🇧🇯🇪🇷🇪🇷
@ETAA267
@ETAA267 7 ай бұрын
No More Place for Sha'abeya here.
@ዒሳወዲዓሰብ
@ዒሳወዲዓሰብ 7 ай бұрын
AMC በጣም ውድ ነው።ለሀብታሞች የተከፈተ ሆስፒታል ነው።
@davefitsum8006
@davefitsum8006 7 ай бұрын
Tebatay jegna wed tigray
@fmayt7975
@fmayt7975 7 ай бұрын
Well done doctor❤️
@selamsol8865
@selamsol8865 7 ай бұрын
Mistiyew des sitill Wetira new mitastenagidat 😍
@antenehtadele6423
@antenehtadele6423 7 ай бұрын
wow dess mil sew nw Doc
@rahwatewolde793
@rahwatewolde793 7 ай бұрын
Wonderfull it's very nice 🎉🎉🎉🎉 God bless you doctor 💊💊💊💊
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 7 ай бұрын
ዋው ገራሚ ዕድሜ ከጤና ይስጦት ዶክተርየ ❣️🙏🙏🙏
@yetarik_mender
@yetarik_mender 7 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይሰትልን
@desb8971
@desb8971 7 ай бұрын
Most Ethiopian medical centers focus on their profit rather than providing quality medical service to the people Hope this will get answer
@Dr.alimelka8
@Dr.alimelka8 7 ай бұрын
Smart doctor
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 7 ай бұрын
ዋውውውው ❤❤
@wutikidist
@wutikidist 7 ай бұрын
❤❤❤ Egzabher yimesgen
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 7 ай бұрын
All eyes on Jesus Christ who died on the cross for our sin ❤
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 7 ай бұрын
ጥሩ ሀኪም ነው አደንቃዋለሁ ግን እሰከ መቼ ድረስ ነው የነርስ ሙያ በቀን 2 ሰአት በሚሰራ ሀኪም ይሸፈናል እ ነረስ እኮ ለአንድ ጤና ተቆም ዋና መሰረት የሆነ ሙያ ነው ህመምተኛ ሙሉ 24 ሰአት ሲከታተል እና መድሀኒት ሲሰት ውሎ አድሮ የሚኖር ምንም ነገር ያልተመሰከረለት ሙያ ግን በአንዳንድ ምላሳም ሀኪም ተሸፍኖ እዬኖር ያለ ሙያ ነው ግን እሰከ መቼ ? አንድ ታካሚ ድኖ የሚወጣው ሙሉ 24 ሰአት ተከታትሎ ምግብ እና መድሀኒት ሰጥቶ መገላበጥ ካልቻለ አገላብጦ የሚያክም የሙያ አይነት ነው ግን ሁሉም ኢትዮጺያው በአይናችሁ እያያችሂ እንዴት የነረስ እውቅና መስጠት አቃታችሁ ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 7 ай бұрын
ትክክል ብዙ ጊዜ ሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ምንም እውቅና እንደማይሰጣቸው ሁሉ የነርስም ስም አይነሳም
@amsalenigussie5630
@amsalenigussie5630 7 ай бұрын
Ewunt nw eko
@VORT3XISCOOL
@VORT3XISCOOL 7 ай бұрын
Good job 👏 👍
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s 7 ай бұрын
Any work for doctor please
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 6 ай бұрын
ሉላ በጣም ስርአት ያለሽ ድንቅ የቴሌቪዥን አቅራቢ አለባበስሽ ስርአትሽ እምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች ምንልበልሽ 90% I love watching your shows but I have one thing to say to you በዚህ program ብቻ 6ወይም 7 ግዜ ተቀምጠሻል አንድም ግዜ ዶክተሩ ተቀመጭ ሳይልሽ ዝምብለሽ ዝርፍጥ ብለሻል አንቺን የመሰለ ጨዋ ሰው እንደዛ ማድረግ ትንሽ quality ሽን ያወርድብሻል እንደዘወትር ተከታታይሽ ይሄንን ነገር ካንቺ ማየትአልፈልግም next time don’t do it እንግዶችሽ እባክሽ ተቀመጭ እስከሚሉሽ ዝም ብለሽ ዝርፍጥ አትበይ ምክሬ ነው ይመችሽ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 7 ай бұрын
ስው የአፉን ፍሬ ይበላል የተባለው እውነት ነው::
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 7 ай бұрын
Jagina wedi Tigray ❤❤❤❤
@davedavdo
@davedavdo 7 ай бұрын
ጀግና ዶክተር ከተሻለ አገር አገርህን ለማገልገል መመለስ የሚገርም ነው
@yidnekachewsalilew5795
@yidnekachewsalilew5795 6 ай бұрын
Habbibi come to #Tafo
@Zelazella1
@Zelazella1 7 ай бұрын
//ውሎ// "ህክምና የማጥናቴ ምክንያት እናቴ ሁሌ ስለምትታመም ነበር..." ዶ/ር አከዛ ጠዓመ //በእሁድን በኢቢኤስ// ebstv ebs ethiopia addis ababa
@selamawittessema2376
@selamawittessema2376 7 ай бұрын
Mirt wilo kemirt sew gar
@charene06tabaranzaechor16
@charene06tabaranzaechor16 7 ай бұрын
Betam des yeml nw le hgeracthn telk lweten yemiyasye nw
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
ህወሃት በስልጣን ላይ እያሉ ብዙ ዘፋኞች አርቲስቶች ባለሃብቶች እንዲሁም ውጪ አገር በመላክ ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን እንዲይዙ አድርጏል ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው
@LeulTewdors-i3k
@LeulTewdors-i3k 7 ай бұрын
Gotu see you ምንማለት ነው
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 7 ай бұрын
Good to see you= አንተን/ቺን ማየት ጥሩ ነው
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 7 ай бұрын
ሊያዬ የት ሄደች
@haftomkahsay-xh3fl
@haftomkahsay-xh3fl 7 ай бұрын
እንደዚ ኣይነት ሰው ነው ሚያስፈልጋት ኢትዮጵያ ። በነዚ እየለማች በሌሎች እየወደመች nuteral ሁና እየቀጠለች ነው።
@EphraimLife
@EphraimLife 7 ай бұрын
🙌🙌🙌♦️♦️♦️
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 7 ай бұрын
Stess managment
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 7 ай бұрын
#ሓባሪ
@selamdesalegn
@selamdesalegn 7 ай бұрын
Am I the first one to leave a comment?
@FrezerAddis
@FrezerAddis 7 ай бұрын
Really congratulations
@ebbawaqshum2550
@ebbawaqshum2550 4 ай бұрын
Let me ask you a question doc. So you said that you became a doctor to avenge your mother's death because of inaccess to medical center. So do you think some poor mother in the tigray region will be able to access your medical centers today??
@romantola5947
@romantola5947 7 ай бұрын
Ebs ye Ethiopia birani new
@romantola5947
@romantola5947 7 ай бұрын
2tanya comment kadubai kamadama kushinaa 🫕🫕👌
@romantola5947
@romantola5947 7 ай бұрын
Lula konjoooooo seti Ethiopia nesh uppaaaaaa
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
ይመስላችሁዋል ይህ ሁሉ ድርጅት ከውጪ ካምፓኒ ጋር ተጋግዞ የተመሰረተ ❓ራሱን ሲያስተዋውቅ እንኳን በግርድፉ ነው ምክንያቱም እውነታውን ለመሸፈን
@efrem345
@efrem345 7 ай бұрын
beselami newu ??🙄
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 7 ай бұрын
❤❤
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 7 ай бұрын
Habari has two meaning that is all tigrga language
@senushikore7663
@senushikore7663 7 ай бұрын
😂😂😂😂 yes ye medere negere yemeselale! Ethiopiaye kekefoche yawetate! teru lemisera & lesew helina lemaygoda degemo yawe Kee Egeziabehare newe yemiyagegnute yelalu yagereye sewe!
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 7 ай бұрын
​@@senushikore7663ምናለ እንደዛ መሪሽ ኢሳያስ አፈወርቂ ባትዘባርቂ ። አለቦታሽ ነው የተገኘሽው 😅
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 7 ай бұрын
Jagina
@KidistSeyfe
@KidistSeyfe 7 ай бұрын
Edm ketmagar
@siaw5419
@siaw5419 7 ай бұрын
የት ሰፈር ነዉ??
@kusokom
@kusokom 7 ай бұрын
CCD legetafo
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 7 ай бұрын
BZUWOCH BEKMNA SAYDNU HYWETACHEW YALEFUT ENDEZIH TNQAQA BALEW YEHKMNA SRA BALEMEKAHADU NEAW>!!!!
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 7 ай бұрын
Stess management
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 134 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН