ውሎ ከጠንካራዋ ሴት የከተማ ገበሬ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 190,964

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 714
@janetmascake6727
@janetmascake6727 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ሙሉ ሴት የልጆች እናት የመንፈስ እርጋታ ታታሪ ሴት መልከ መልካም ሴት እንደዚች አይነት ሴት ለቤተሰቦችሽም ለልጆችሽም ለአገርሽም ትልቅ ኩራት ነሽ
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 3 жыл бұрын
ስረአት ➛ስራ ወዳድነት ➛እናትነት ➛ሙያ➛ጥንካሬ ➛ዉበት # እጅግ የሚገርም ተምሳሌታዊ ስብእና !
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትል ሰው እንዲህ ሰርቶ ያድጋል ሌላው የሰውን ላብ ያወድማል አይ እቺ ምድር
@queenzuzu710
@queenzuzu710 3 жыл бұрын
I don't say masha allaah dear?
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@mamijimma5414 ye selabi lij slalhonche naw. Ya Abbageda lij nat
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ናት
@hfifj2228
@hfifj2228 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ጠንካሬ ሴት ነሽ ሰው መጀመሪያ እግዚአብሔር አመስግኑ ስራ ሲጀምር ኹሉም ውብ ይሆናል በጣም ጥሩ ት.ት ነው ተባረኪልኝ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
አሜን 🇪🇷
@tadla8200
@tadla8200 3 жыл бұрын
ጀግናሴት ክርስቲያን ጧት ለእ ግዚአብሔር ግዜከሰጠ ስኬታማ ነው እህቴ ጀግናነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
😂
@bezymena8694
@bezymena8694 3 жыл бұрын
የዚህ አይነት እርጋታ ነው የሴት ልጅ ትክክለኛ ስብእና😍😍 tiktok ላይ የሚወዛወዙትን ሴቶች እሷን እያሳዩ ነበር መግረፍ
@AmmarAmmar-xl7pq
@AmmarAmmar-xl7pq 3 жыл бұрын
Kkkkk
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣👍👍
@firdos4354
@firdos4354 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@medinawol8859
@medinawol8859 3 жыл бұрын
ክክ ዉነት ነዉ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ 3 жыл бұрын
ዋዉ ሙያ መልክ ስነስርዓት እምነት ፐ ነዉ 👌👌👌
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
That’s how my people are. Oromo is chewa
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ስታምር በማርያም ❤
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo set endeza nat
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ከአማራ እውቀት ያለው አንድ አምጣ
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 3 жыл бұрын
ዋአዉ የምር ሴት ምርጥ እናት ጀግና ሴት እግዚአብሔር የጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
Beautiful and strong Oromo woman, stay loved and blessed.
@mercym1733
@mercym1733 3 жыл бұрын
Eree please oromo Amhara menamn ezih aydebrem
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@mercym1733 she is Oromo. ቅናት limdachu naw. Shermuta zim bey
@tesfayetadeg1594
@tesfayetadeg1594 3 жыл бұрын
Bezeregnt suse setetemed degmo endezih new metegemaw esewa hayimanotegna hagerewan wedad Ethiopiawe nat lezihme new egziabhr yaberetat
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ብለህ ሀብተህ አዳምጥ
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@tesfayetadeg1594 Oromo birtu naw አማራ ሴት ናት ደካማ ቅንዝራን ምትነግድበት።
@melikmike2898
@melikmike2898 3 жыл бұрын
this is real and proud Oromo Woman that we used to know...absolutely gorgeous and intelligent yanchi ayinetun yabizalin #RESPECT
@zufantessema1023
@zufantessema1023 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከደርባባነት ጋር ከሞያ ጋር እጅሽ ይባረክ ለብዙ ሴት ምሳሌ ነሽ
@africaspeaks7227
@africaspeaks7227 3 жыл бұрын
I'm at a loss for words to express my appreciation for the programme that provided me with the opportunity to meet a young female farmer. It's been a lifelong dream of mine, and now I get to share it with my pals. and your food looks excellent, yummy....
@ዘምዘምሁሴን
@ዘምዘምሁሴን 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሴት በዛ ላይ ሙያ ፀባዩዋ በርቺ ያንቺ አይነቱን ያብዛልን
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 3 жыл бұрын
ክክክ ኦሮሞ ነው ያልሺው
@ዘምዘምሁሴን
@ዘምዘምሁሴን 3 жыл бұрын
@@የአሳምነውልጅከወሎ አወ ምክንያቱም ልጅቷ ኦሮሞ ናት መጥፎ ነገር አይተሽባታል መልካሞችን ሳይ እደሰታለሁ
@aba8724
@aba8724 3 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅርያሸንፋል-ፀ4ጀ
@ፍቅርያሸንፋል-ፀ4ጀ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ኦሮሞ የሚታወቀው በክፋት ነው ይቺ ግን ምርጥ ናት
@አለምአለም-ቸ1ገ
@አለምአለም-ቸ1ገ 3 жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
አሁን ለዚህች ልጂ የወተት ማለቢያ ገዝቶ ቢሰጣት ትልቅ ብርታት ነው። የኔ ጀግና።።
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo እርዳታ ልመና ባህላችን አይደለም። ቅን ህዝብ አለን የሚያስፈልጋትን የሚያረግ።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 እግዚአብሔር ይገስፅህ
@meharizeru332
@meharizeru332 3 жыл бұрын
ስታምር ደስ የምትል ሙሉ ሴት, የልጆች እናት, የመንፈስ እርጋታ, ታታሪ ሴት ,መልከ መልካም ሴት እግዚአብሔር የጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ!
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ሴት ከውበትና ፀባይ ጋር ልጆችሽንም እግዚአብሄር ለበረከት ያድርግልሽ ሊያዬ አንቺም ተባረኪ እንደንዚህ አይነት እንቁዎችን ስለምታቀርቢልን ኢትዮጵያ የብዙ ጀግኖች በተለያየ ዘርፍ ሀገር ናት በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛልን ሊያዬ ወድሻለሁ አንቺም ከድንቆች ውስጥ አንዷ ነሽ በርቺ 👍❤️
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo nat ye Abaagedhaa lij
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 3 жыл бұрын
You’re the proverb 31 woman. God bless you and everything in your life.
@zeru6030
@zeru6030 3 жыл бұрын
Those exist! I thought they were unicorns
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለካ ሁሉንም አሟልቶ ይሰጣል ተመስገን አምላኬ 😍🙏🙏
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ 3 жыл бұрын
ውበት ሙያ ጥንካሬ ርጋታ ሁሉን አሟለቶ ነው የሰጠሽ ማሻ አላህ
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromouma endhe naw. Chewa Weldo chewa syasadige
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 ኦሮሞ ምናምን እያልን በዘር ባንከፋፈል ጡሩ ነው ሁላችንም አፈር ነንን ኦረሞኛ አማረኛ ትግረኛ አፋር ይኸ ቆንቋ መግባቢያ ነው እንጅ ዘር አደለም ዘራች ሁላችንም የአደም ልጆች ነንን ከወርቅ የተሰራ ከብር የተሰራ ሰው የለም አሁሉም ሰው አፈር ነው ሁሉም ሰው ሞት ቀማሽ ነው ።
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
ውበት እምነት ጥንካሬ ሁሉነገር ጀግናዬ የኔ ባለማህተብ
@hilt9788
@hilt9788 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ የሁሉንም ባህል ስታሳዩ እትዮጵያዊነትን እያስተማራቹ ነው
@miykotewelde7224
@miykotewelde7224 3 жыл бұрын
Lele
@eskedarabera6118
@eskedarabera6118 3 жыл бұрын
Ethiopian women not only beauty but they are talented ,hard workes ,great Mother and wife
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo women! You won’t be finding these look in Gojam or Gonder! Maybe Wello because they have Oromo blood! This quality is my peoples and peoples only! Thank God I’m Oromo!
@alemkasa8770
@alemkasa8770 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220ተክላይ ብሎ ኦሮሞ 🤣 እንደ ነገረኛ ሴት ስታቀሳስሩ ዘምን አለፋችሁ።
@eriwood6056
@eriwood6056 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 teklay ብሎ ኦሮሞ ክኽክክክክ ኣይ ጁንታ ክኽክክክክ
@eskedarabera6118
@eskedarabera6118 3 жыл бұрын
Wrong all ethiopian women are great stop divistion please letã talk ethiopia
@eriwood6056
@eriwood6056 3 жыл бұрын
@@eskedarabera6118 ትግሬ ነው
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 3 жыл бұрын
በጣሞ በጣም ጠካራ ሴት ስራወዳድ ስነምግባሯ ስነስራቷ በጣም ጨዋ ሴት ፈጣሪ ቤተሠብችሽን ልጆችሽን አቻንም ጤና ፈጤና እድሜ ይስጥሽ የኔቆጆ በጣም ትምርት ሰጪነሽ 💋💋💋💋🍓🍓🍓🍓🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 3 жыл бұрын
እደዚ ጠካራ እናቶችን ያብዛልን ጀግና ብዬሻለው
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@riseandshine7960
@riseandshine7960 3 жыл бұрын
ሙያ ከውበት ጋር
@zeudwmamo7826
@zeudwmamo7826 3 жыл бұрын
ሙያ ከእሚነት ጋሪ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
ትክክል ዉበት ከሙያጋ አላህ አድሏታል 🌹🌹🌹🌹🌹
@tsigeteka3929
@tsigeteka3929 3 жыл бұрын
99
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@zeudwmamo7826 muya kemanenet ga. Oromo endhe naw. Ye chewa zer
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
I agree 👍💯
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነቶቹን ይቺ ሀገር አብዝታ ትሻለች ተባረኪ መልካም ምሳሌ ጀግና ብየሻለው
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@zackmack7145
@zackmack7145 3 жыл бұрын
Wow-what a calm woman. God bless you and your kids. Liya You are really great Host to thank you Liya for your show
@zoyacell6789
@zoyacell6789 3 жыл бұрын
የኦሮሞ ጀግና ሴት ነሽ በርች የኔ ቆንጆ ሺህ አመት ኑር ልኝ አኮረሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👏👏👏👏
@bebyalex4235
@bebyalex4235 3 жыл бұрын
ኢትዩጽያዊ ናት
@y.5206
@y.5206 3 жыл бұрын
@@bebyalex4235 👍👍👍
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@y.5206 Anchi ቅንዝራም ye shermuta zer Ke Oromo set ga mefokaker jemerachu demo?
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@bebyalex4235 she is Oromo Ye Abaagedhaa lij. Endenante lijoche ሀለሌ aydelchem
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ታታሪ ስርአት ያለሽ ረጋ ያልሽ ነሽ ደስ ስትይ በማርያም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን በርቺልን
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ ሴት፣ድንቅ ስራ ታታሪ፣ ጨዋ፣ ሀይማኖተኛ በጠቅላይ ምኑን ልንገርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ በርቺ ኑሮ ተሳክቶልሻል!!
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 жыл бұрын
ውይ እረጋ ያለች ሴት ደስ ትላለች በዛላይ ለስራ ያላት ፍቅር በዛላይ በሁለት ከብት ተነስታ እንደዚህ ብዙ መሆናቸው በርቺ ሊያ የአንቺን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው በርቺ
@Alem1985
@Alem1985 3 жыл бұрын
She is so calm and hardworker
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
It’s called being Oromo
@abebalema4080
@abebalema4080 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 it s called being human
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 Oromos are humble and Honorable people.
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
@@abebalema4080 Not all human beings are the same. But majority Oromos that I have met are very humble and kind people.
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@sahra4091 yes they are. Beautiful and our land is heaven like! That’s why komches are jealous of us
@romanrobi3645
@romanrobi3645 3 жыл бұрын
This lady is truly amazing. The problem in Ethiopia is, they prefer Chinese and Indian to be the owners of the land, they don't support Ethiopians. She really need to big encouragement and support. Bravo 👏👏👏👏
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
I’m our area the problems are komche Amharas , they can’t stop immigrating to us
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትችን ውበታችን!በውጪ አለም የምንኖረውም ኢትዮጵያዊነታችን አይለቀንም አንለቀውም ከምንም በምንም አስመስለን የምንበላው,የምንጠጣው ሥነጥበብ,ሥነምግባራችን ,ከቤት ማስጌጣችን ጀምሮ አቀማመጣችን ሁሉ በኢትዮጵያ Style ነው አስመስለን ሁላችንም ኢትዮጵያን በውጩ አለም የምንኖረው ኢትዮጵያዊነት ውበታችን ስለ ሆነ ነው! አገሪ ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ!🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Demo Amhara yehen migib yebekal? Kibe alachu? Wetets keyet ametachu?
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 3 жыл бұрын
All Ethiopian have to know how my oromo people is cute,gentele and energetic. .
@flagotgrum1221
@flagotgrum1221 3 жыл бұрын
We Ethiopians are oromos too 😍 no need to mention that we know ourselves .And all Ethiopians are beautiful 😍😍😍
@amykussa7270
@amykussa7270 3 жыл бұрын
You are right
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 3 жыл бұрын
አንዱንም አላጎደለብሽም ፈጣሪ ሲፈጥርሽ ውበትን እርጋታን ጥንካሬን የተለየ ችሎታን ሁሉን ሰቶሻል አንቺም ተጠቅመሽበታልና የልፍትሽን ሁሉ በእጥፍ ነው የምታወኚው በርቺ
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo silhonche naw
@Daniel-oz5ln
@Daniel-oz5ln 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትሁትና ባህሏን አክባሪ ታታሪ ኢትዮጵያዊ እመቤት ናት::
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 3 жыл бұрын
አንበሳ ነሽ በርቺ እህቴ ወደትዝታ ወሰድሽኝ እኔም ነበሩኝ እወዳቸው ነበር ቋንቋም እንግባባ ነበር ስስማቸው ይስሙኝ ነበር በረት ስገባ ሰላም ስላቸው ባንገታቸው በምላሳቸው ይመልሱልኛል አንዷ በቀን 25 ሊትር ይሰጡኝ ነበር በሁለት ጀምሬ በረት ሙሉ ሆኑ ባለ 6 ጡትም ከነልጆቿ ነበሩኝ ግን ጡታቸውን ጥቃቄ አርጊላቸው ምክንያቱም ባለ ትርፍ ጡቶች ጡታቸውን ለመታመም ቅርብ ናቸው እርሻም ደርቤ አርስ ነበር እህል አመርታለሁ መጨረሻ ላይ ከዚህ ሁሉ ሲሳይ ወጣሁ ምክንያቱም የዲሰክ ታማሚ ሆንኩ እራስሽን ጠብቂ ተንከባከቢ ፈጣሪ ከነናቱ አይለዩሽ አድንቄሻለሁ ጭራቸውን በገመድ ከእግራቸው ጋር ሸብ አርጊ በይ የኔ ትዝታ ሰላም ሁኝል ።
@lukej2891
@lukej2891 3 жыл бұрын
ሙያ ከስነ ምግባር ፣ ከውበት እና ከጠንካራ ሴትነት ጋር ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ቅድስቴ ጀግና ነሽ። እግዚአብሔር አምላክ ሙያሽን ቤተሰብሽ ከብቶችሽ ይጠብቅልሽ። አስደምመሽኛል። ከተማ ለከተማ እረቃንዋን ተገላልጣ ሜዳውን ከምታካልል የዘመኑ ሴት አንቺ በስንት ጣእምሽ በርቺለኝ ጀግናዬ!! ቅድስትዬ ለወንድም አርአያ ነሽ።
@mekdescanal
@mekdescanal 3 жыл бұрын
እንዴት ያለሽ ዉብ ሴት ነሽ እርጋታሽ ፡ ጉብዝናሽ የብዙ ጥምር ባለሙያ ፡ እናትነት፡ ታታሪነት... ትልቅ ተምሳሌት ነሽ👌💐 እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ 💜
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
Beautiful Oromo Queen 👑 🇪🇹
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo ❤️
@እኔማነኝ-ሠ5ከ
@እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 жыл бұрын
ታድለሽ የተባረክሽ ቀንሽን በበረከት የምትጀምሪ ምርጥ ሴት💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
❤️ 🖤 🤍 Oromo mehon metadel naw
@እኔማነኝ-ሠ5ከ
@እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 የዘረኛ ኮሜንት
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 3 жыл бұрын
@@እኔማነኝ-ሠ5ከ በጣም የሚገርም ነው በየኮሜንቱ ስራ እዳለ እደዚሁ እያለ መልሷል በዘረኝነት መርዝ የተያዘ ሰው ነው ገረመኝ አላህ ቀልብህን ያስተካክለው
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 ዘርህ ቀብር ላይ ሲያድንህ ታያለህ. በጣም የምታሳዝን መሀይም ነህ.
@helenabraham3012
@helenabraham3012 3 жыл бұрын
ወይ በጣም ጠንካራ ሴት ሁሉም ነገርሽ ሙሉነው በጣም ደስ የምትይ እንዴት እንደወደድኩሽ
@raheel368
@raheel368 3 жыл бұрын
Waqayyo siha ebbisu dhugaa❤
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Ijoleen tenyaa bayee bebredenn. Waqaanon baghaa Oromo nugodhee
@Mercy1916
@Mercy1916 3 жыл бұрын
በመድሀንያለም ስም ጌታን ማማሯ ስርዓቷ ሀይማኖቷ አፌን አስከፋተኝ ባህሏ ስራዋ እሚገርም ነው ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ፈጣሪ ቆንጅዬ
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Ye Abbageda lij endhe naw.
@Satoshidream
@Satoshidream 3 жыл бұрын
God bless you and your beautiful family. You are doing a great job. Very inspiring.
@semeretdemese9164
@semeretdemese9164 3 жыл бұрын
እናትነት, ሙያ, ባህል, አክብሮት, ውበት, እርጋታ, ጎበዝ አስተማሪ ሴት 👏👏👍
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
ደስ ስትል ደርባባዬ 💐💐💐💐🌹🌹🌹😍😍😍😍😍
@aagg1710
@aagg1710 3 жыл бұрын
ሙሉ ሴት ማለት እዚህ አየሁ የሴት ውሀ ልክ ማመን እስከሚያቅተኝ ❤🙏
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Because she is Oromo. Amhara set ye shermuta weha lik naw
@habkiros4881
@habkiros4881 3 жыл бұрын
The best from ebs ladies, great personality
@missnagewo1630
@missnagewo1630 3 жыл бұрын
ሰው ከምንም በላይ እግዚአብሔርን አመስግነው ወደ ስራው ሲሄድ እንዴት ደስ ያላል ለ ኢትዮጵያን ሴች ምሳሌ የምት ሆን ጄግና እና ጠንካራ ውብ ሴት እንዴት እንደ ኮራውብሽ እግዚአብሔር ሁሉንም አድሎሻል ከሙያዉም ከቁንጅናውም ውብ ቤተሰብ አሉሽ ❤️
@hailemichaeltadesse5686
@hailemichaeltadesse5686 3 жыл бұрын
She is so kind, strong, descent, respectful Ethiopian women.
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
That’s the quality of an Oromo women!
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
You can’t find it in Gojam Gonder Wello, ለወንድ እግር ለመክፈት የተፈጠሩ ሀለሌ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 what is wrong with you😂😂 in every comments you keep saying orromo yes she is so what? We all know that she say she born in . Shewa orommiya ❗️❗️ this is who she is she don't need your additional toxic explanation ❗️
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 I’m sorry you’re hurt bye we are proud of our identity because we know who our dad is. We are not rootless like the komches
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@teklaybayre1220 i don't think you konw what you toking you are 😷😷sick
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 3 жыл бұрын
ዋውውውው የሴት ጅግና በየሻለሁ እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይባርክሽ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት ጠንካራ ዉብ ቆንጆ ጀግና ሴት የውነት በጣም ተመስጬ ነበር የሴት ተምሳሌት ናት እርጋታ ውበት ታታሪ ....💚💛❤️
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Awo Oromo endezhe naw ❤️ 🖤 🤍
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
በእመብርሃን የመንፈስ ቅናት ያዘኝ እምነት እርጋታ ብርታት ሙያ ሁሉ አንድ ቤት ይህ ትልቅ ስጦታ ነው
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 3 жыл бұрын
ሊያዬ ሳቅሽ እራሱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤❤
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 3 жыл бұрын
ሁለት ማማሮች ደስ ስትሉ በእውነት💅💅
@MakmanM9724
@MakmanM9724 Жыл бұрын
ደስ የሚል ስብዕና ፣እርጋታ፣ስነምግባር በጣም ደስ ይላል።
@naimaahiya
@naimaahiya 3 жыл бұрын
አቤት ኦሮሙማ ❤🌳❤ዝም ብላችሁ እኮ ኦሮሞ titalachu እንጂ ኦሮሞ ኩሩ እዝብ ነው ❤behalachin አቤት እንኩዋን ኦሮሞ ሆንኩ ዋላሂ I'm proud of u
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 3 жыл бұрын
ሰፉን ያለሽ ያባገዳ ልጅ። ባዬ ሲንጃለዳ ❤❤❤
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Being an Oromo is a blessing
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
መቀመጥ ነው የሚያደክመኝ አልሽ እንደኔው ነሽ የኔ እህት መቀመጥ መቆመጥ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ እድሜ ና ጤና ላንቺና ለቤተሰብሽ ጨዎ ጨዎ ያሳደገሽ ጉልበትሽ ይባረክ🙏
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Chewa ye Oromo lij nat
@rrrrtube400
@rrrrtube400 3 жыл бұрын
Jabaadhu bareeduu koo koo ijoolee kee rabbiin bakka guddaan sif ha gahu . Anilee akkakee taun hawwa .
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
Wowww"ታዲላ እህቶቼ ሁሉም ዳንቴል አልጋ ልብስ ሲሰሩ በጣም ጎበዝናቸው እኔ ግን ምንምነገር አልችልም እናቴም በጣም ጎበዝናት እኔ ግን ክሮሽ እራሱ እዴት እንዳምያዝ እራሱ አላአቅም እናስለምድሽ ሲሉኝ እሽ አልላቾዉም ወይ አላማወቅ አሁን ቆጨኝ 🙆‍♀️🙆‍♀️
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 3 жыл бұрын
ሰነፍ
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 3 жыл бұрын
ደጋግመሽ ሞክሪ በጣም ቀላል ነው
@user-ru2ut4ur7y
@user-ru2ut4ur7y 3 жыл бұрын
የስራ ጥንካሬዋ እንዳለ ሆኖ እርጋታዋ ዋው ናት ለና ለሴቶች አራያ ነሽ በጣም ነው ደስ ምትለው በርቺ
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo endezhe naw
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የሴቶች አርያ እህት ጎብዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እከነቤተሰብሽ ማነው እደኔ ሰው ተለውጦ ሲያይ ደስ የሚለው 😍
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 3 жыл бұрын
እዉነት ቀል ዬለኝም ጥሩ ትምህርትና እንወስዳለን
@cheguvera7234
@cheguvera7234 3 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ድንቅ እናት ነች። በርቺ ለብዙ ሴቶች አርአያ መሆን ትቺያለሽ። በርቺ።
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo endeza naw
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ሊዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ ማሻአላህ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ጠካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እራሱ ሰላም ይሰጣል
@nathanaelabera8889
@nathanaelabera8889 3 жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ስራ ወዳድነት በጣም የምትደነቅ ሴት ናት!
@saratube1623
@saratube1623 3 жыл бұрын
Bareduu shawaa toooo jabadhuu🥰🥰🥰🥰
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Beautiful young and decent religious woman, stay blessed wt ur family! .
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
አቤት እርጋታ ስርሀትሽ ውበትሽ አምላክ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል የሴት ጀግና ብዬሻለው ሌሎች እህቶቼም በርቱ💓💓💓👏👍
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
How Oromos are raised
@lucy_love4113
@lucy_love4113 3 жыл бұрын
Wow amazing woman. She's a complete package. 👏👏👏👍🏽👍🏽
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስነስዕራቷ እርጋታዋ ደስ ሲል !!!! በርችልኝ የኔ እናት❤
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 3 жыл бұрын
ታምሪየሽ አይገልፀውም ማሻአላህ
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@munaamin1645
@munaamin1645 3 жыл бұрын
Waaaaan ofiiiiko jabadhuu❤💚❤😍😍😍😍😍
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 3 жыл бұрын
ምርጥ ሁሉን አማልቶ የሰጣት ጀግና ሴት
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
Men ayenet jegna set nat beza lay konjo wow mashaallah 😍😍😍
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromtitii is like that
@sosiyemaryamlej5025
@sosiyemaryamlej5025 3 жыл бұрын
ምንድነው መጠቃት ሊያዬ አሳቅሽኝ ብርቱ ሴት ነሽ
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ጀግና ግብርና ስራ በጣም የምወደው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፡ስታምሪ እርጋታሽ ሙያሽ መታደል ነው
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo nat leza naw
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
ላንቺ አይነት ለልጆችዎ ጥሩ እናት ታታሪ ሰራተኛ አይማኖት ባህል ቁዎንቁዎን የምታከብር ለተተኪው ትውልድ ጥሩ አርያ ለሆነች እህታችን ለስራ የሚያግዛት ትልቅ መኪና የማለቢያ ና የችዝ ማውጫ ማሽን የከብቶች መዳኒት የፅዳት እና ያትክልት እቃሆችን ብንረዳት ነገ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የስራ እድልን የምትፈጥር ያገራችንን የንሮ ውድነትን የምታቃልል ትሆናለች
@berhanberhan9156
@berhanberhan9156 3 жыл бұрын
ዋዉ አበሰነሽ ጀግና በርችልን ጠከረሰዉነሽ እድሜሽንየርዝምልን ስረትነትሽ እረሱመተደልነዉ እግዚአቤሔርይመስገን ሰላምሽ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 жыл бұрын
የውብዳር ብዬሻለው💚💛❤️
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Call her Sabontuu Oromo ❤️ 🖤 🤍
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Or intalaa Abbageda
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
እያማረሽ ይቅር
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
ሁፈይ በቃ እኔ የምወደዳት ሴት ቆንጆ እረጋ ያለች ጨዎ አይማኖተኛ ባለሙያ ታታሪ ሰራተኛ ተባረኪ
@fruitfulliyu9409
@fruitfulliyu9409 3 жыл бұрын
She is an amazing women and example of Ethiopia!!
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 3 жыл бұрын
ሁሉም የሰጠሽ ፈጣሪ ከውበት ምን ቀረሽ እግዚአብሔር እድሜ ጽስጥሽ
@hashtag4675
@hashtag4675 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ምትል ሴት ናት ውበት ከእርጋታ ጋር
@abebehaile1991
@abebehaile1991 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና ወደ ኬንያ አምልጦ የገባው የ ህውሃት ጦር ጉዳይ እና 7 ሰበር ዜናዎች ዘገባው የ CNN AMHARIC ነው 👇 kzbin.info/www/bejne/bXrKZZ14mq6Jqck
@teklaybayre1220
@teklaybayre1220 3 жыл бұрын
Oromo yasadegat chewa nat
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
I’m proud of you 👍👍👍
@saragirma5196
@saragirma5196 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ለአሷ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@millamedia2053
@millamedia2053 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝሽ
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 3 жыл бұрын
Baarredduu koo ❤❤❤
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በተለይ በባእድ ሀገር ለሚንገላቱ እህቶቻችን ምሳሌና አርአያ ትሆኛለሽ
@loevatube3621
@loevatube3621 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ በጣም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰሪ ይርዳሽ በርቺልኝ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 3 жыл бұрын
ልዉል እግዚአብሔር ልጆችሽንም ያሳድግልሽ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምትደነቅ ነች❤❤❤❤😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 3 жыл бұрын
ምን ልስራ ስል ነበር ቦታ ካገኝሁ ይህን ነው እምስራው ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዋው ለበምዐ ሴት በለሙያ ሴትዐየምታምረ ባህልሸን ደምታከብረ ጀግና አንበሳ የአሮምን አዳ የምታክብሪ ክብር የገበሻል ። Berdu Entle Ormo baye Senhlda Shege war you et So Smaett beyty webtya Ethyiopya
@pac4894
@pac4894 3 жыл бұрын
ምን ያህል የታድሉ ናቸው እንዲህ ውብና የተማረች ሴቶችን ያግብ ውንዶች ፈጣሪ ትዳር ሲሰጥህ እንዲህ ነው
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
ሙያ ብሎ ዝም ነው ሁሉንም አሟልቶ ነው የሰቶሽ የኔ ቆጆ በርች በጣም ደስ ይላል
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
ሁሉንም ያሟላ ውበት የሚገርም እጅግ በጣም
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 3 жыл бұрын
እርጋታ ውበት ሞያ ሙሉ ሴት። ሊያም ጎበዝ ጋዜጠኛ
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 219 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 530 М.
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 44 МЛН
10 ኪሎ ግራም የሚመዝነው  -  የ29 ዓመቱ ወጣት
6:09
Fana Television
Рет қаралды 4,7 М.
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 197 М.
Конец просто огонь 🔥
0:17
Radima_ kac
Рет қаралды 4,1 МЛН
Cats Reflexes 💀🗿
0:26
Midov
Рет қаралды 32 МЛН