No video

//ውሎ// “የሚያቃጥለውን ምግብ ስሙን ከአርሰናል ወደ ማንችስተር ልቀይረው ነው"🤣/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 127,492

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 128
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 11 ай бұрын
ወይኔ በእግዚአብሄር እንዴት ደስ ይላል እጅሽ የባረክ እናቴ ትክክለኛ ኢትዮጲያዉይነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ 🙏💓👌
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
ትሪው፡ ላይ፡ እንደተሰበሰቡ፡ ፍቅር፡ ሕዝባችንን ያስተሳስርልን። እጅግ፡ ደስ፡ ይላል፡ እሙዬ።
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 10 ай бұрын
አሜን 🥰🙏🙏🙏
@susutube2726
@susutube2726 11 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህምራቄን አስዋጡኝ ኢንሻአላህ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እና እበላለሁኝ አንች ጋ መጥቸ 😅❤❤
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 11 ай бұрын
በይሥደተኞች በግሩብ እንቅመሠው የጾም ምግብ ሥወድ❤
@webnet700
@webnet700 11 ай бұрын
እኔ ጋ እንበላለን ኢሻአላህ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
​@@mastwalebezabh2349ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
በማርያም አማረኝ 😢ነፍሰጡርነኝ ስደት የሥራውን ይሥጠው 😭ደህና የሐበሻ ምግብ እንኳን አናገኝ መሐላቸው ገብቼ ጥርግርግ አርጌ በበላ😭
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
እኔእናት እኔን አሳዘንሽኝ ማርያምን❤❤❤አይዞሽልኝ እማ የት ነሽ ግን
@sikosil9949
@sikosil9949 11 ай бұрын
የት ነሽ በናትሽ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 11 ай бұрын
Kkkkkk
@seada9875
@seada9875 11 ай бұрын
የኔዉዲ. ትርፍራፊዉም ያምራል ይጣፍጣል ያገራችን ምግብ. ምላዲርግሽ. ከበደ ነዉ የሰዉ ሀገር
@gdggg2692
@gdggg2692 10 ай бұрын
​@@sikosil9949ሳውዲ ነኝ😊
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ቤቶን በበረከት ይጎብኝሎት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
ጐመን በጣም ነዉ ምወደዉ ከስጋ በበለጥ የሀበሻ ጐመን እመርጣለሁ❤❤❤ሲምር
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 11 ай бұрын
ሊያዬ የኔ ቀልጣፉ ባለሞያ ተግባቢ ❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
አይን ያጠግባል ልክ እደነት ቤት እጀወይባረክ❤
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 👏❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
አሜን ❤❤ደምሪኝ እማ በቅንነት
@user-er4nb7ug9v
@user-er4nb7ug9v 11 ай бұрын
አረ ይመችሽ አቦ❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
በርቱ እናታችን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 11 ай бұрын
ዋው አገሬ ትዝ አለኝ
@fgty4821
@fgty4821 11 ай бұрын
ደስ ሲል የናት ቤት ይመስላል❤
@memeaddis7928
@memeaddis7928 11 ай бұрын
አይ ማዘር የልጅ ልጅ አይተው አንቱ ቢባሉ እኮ ክብር ነው እግዚአብሔር ለሰጠዋት እድሜ ደግሞ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን
@ekramekram6901
@ekramekram6901 10 ай бұрын
እኛ ሤቶችኮ አንወድም ለምንድነውግን😅😅😅
@kedamawitgetnet9538
@kedamawitgetnet9538 10 ай бұрын
የስራው ባህሪ ነው። ለመግባባት ነው
@dubairak9638
@dubairak9638 10 ай бұрын
አይገርምም😂😂😂😂😂
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 10 ай бұрын
ያድስ አበባ. ሰው አቱ ሲባሉ አይወዱም😅😅😅😅😅በወሎ ክብር ነው አንቱ
@fhhv1552
@fhhv1552 10 ай бұрын
ጡሩ ሴት ነች ለመቀራረብ ብላ ነው በቀና መንፈስ ተረዱ እደ ቅማል ስተት አትቀመሉ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ጠንካራ እናት❤❤❤
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 11 ай бұрын
ወይኔ ሊያዬ ቁርስም ምሳም ሳትበይ ሄድሽ ወይስ ከካሜራ ጀርባ ቀረበላቹ ደሞ ሲያምር ማሻ አላህ ❤❤
@seblegebre3125
@seblegebre3125 11 ай бұрын
አገራችንን ስላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እግዚአብሔር መአድሽን ያስፉፍልሽ ስራስሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Senaitchernet
@Senaitchernet 10 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 10 ай бұрын
ኣርስናል 😂😂😂😂
@saratube7323
@saratube7323 10 ай бұрын
ዋዉ ኢትጵያዋይናት ከዚህ ላይ አየሁ አንድነታችን አብሩ መብላታችን ደስ ሴል❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
ቢስሚላ ልዩ ነበረ አስጎበጃችሁኝ በተ ባገኘሁ የሀገሬ ምግብ አንደኛ ነው በአለም
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በደንብ ቀጥሉበት።
@Metiwollo5
@Metiwollo5 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@wollo1630
@wollo1630 11 ай бұрын
የኔናት እጅሺ ይባረክ💪
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
እድሜ ጤና
@saadasaada440
@saadasaada440 10 ай бұрын
ዋው ይህ ነው የኛ ባህል ወግ አድነታችን ሊበርታቱ ይገባል ❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 11 ай бұрын
ቁርስ የለም ዛሬ
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 11 ай бұрын
😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
ባይንሽ ጠገብሽ😂😂😂
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww 10 ай бұрын
Ohh my goodness እንዴት ደስ ይላል🙏🏼❤️
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 11 ай бұрын
ደስ ሲል
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 11 ай бұрын
አምዬ ኢትዬጵያ❤❤❤❤❤😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 ай бұрын
ወይኔ ህዝቡ ደስ ሲል🙆😍😍😍😍
@ghghh3547
@ghghh3547 11 ай бұрын
አንቱን ለምን ይፈሩታል ለዚህ እድሜ መድረስ መታደል ነዉ የልጅ ልጅ አዪ እኮ ክብረ ነዉ አትጥሉት ይቀርታ ግን
@fhhv1552
@fhhv1552 10 ай бұрын
ለመቀራረብ ነው በቀና ነገር እይው
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 10 ай бұрын
Emye ethiopia selamshe yebzalge yeha balachen endete dese yelale tebarkuenateye ❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
ስያምር😮
@derebdessan599
@derebdessan599 11 ай бұрын
ዋው በእውነት በጣም ነው ደስስስስ የሚለው
@rabias685
@rabias685 10 ай бұрын
ጀግና እናትእድሜ ከጤናጋር ይስጠወት
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
ሊያዬ፡ ባለሞያ፡ ነሽ! ንግድ፡ በጣም፡ ነው፡ የምጠላው! እምዬ፡ ማድያቷ፡ የእግራ፡ ውፍረት ጤናዋ፡ ያሳስበኛል፤ ግን፡ ገንዘብ፡ አላት!
@danayithabte4733
@danayithabte4733 11 ай бұрын
Tebarki enmetalen enbelalen emuye❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
የእናትቤትነዉ ማሻአላህ
@selam7643
@selam7643 11 ай бұрын
አሁን ይህንን ያየ የገቢዎች ቢሮ ግቡሩን ይጭንብሻል ሰው ሲሠራ አይወዱም ሽያጭ ሙሉ ትርፍ ነው የሚመስላቸው
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 10 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ ሲያምር አስማራችሁኝ የሀገሬን ምግብ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 11 ай бұрын
ማሻላሀገርሠላምይሁት፡ኑሮይርከሥ
@indujed3236
@indujed3236 11 ай бұрын
Wow Betma dass yel yamir Ethiopia fqr nabrku allhe ende yadrgn 🤲👍👍👍👍👍👍
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 11 ай бұрын
😢ተው ግን አታስቀኑኝ😢
@feteynahum7277
@feteynahum7277 10 ай бұрын
We are a family in America Denver Colorado. We always eat on a tray. We never ate separately.
@zewditu1735
@zewditu1735 10 ай бұрын
ሰላም ሊያ በጣም ይስጎመጃል የተባረከ ይሁን ግን ሊያ እንደዚ ደክመሽ ያለ ምሳ
@makeyah7446
@makeyah7446 11 ай бұрын
Fetari yechemerlsh❤❤
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 10 ай бұрын
እሙዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ አለም አቀፉ ትሪ ደሞ ይለያል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 ай бұрын
ማሻአላ ደሥሥ ሢል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 10 ай бұрын
Ejish yibarkih yene enat
@alemeden22
@alemeden22 11 ай бұрын
Ooo woooow this so amazing it reminds me my family...😢this how we eat and now I have a problem eating byslfe because it really really hard for me😢
@yamrotfiseha637
@yamrotfiseha637 10 ай бұрын
በርቺ እናቴ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ ምግቡ በጣም የሚያቃጥል ከሆነ በማንችስተር ይቀየር አቃጥሎ ሊደፋን ነው!!
@milanabood5582
@milanabood5582 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤ ግን አደራ በማንቸስተር እንዳትመጡብን 😢
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 ай бұрын
What a beautiful colorful plate! God bless
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 10 ай бұрын
Hulum bota belamd aref naw waw❤🙏
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 11 ай бұрын
Fetari Rajim idme yistish
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሲያምር ዩተባረከ ይሁን
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 11 ай бұрын
በጣምነው ሚያምረው❤❤❤❤
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 10 ай бұрын
I love Ethiopian food wow 👌🏼🥰💐🥂
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 10 ай бұрын
ጀግናነሽ
@misraburka484
@misraburka484 11 ай бұрын
I’m so surprised because when I was in Ethiopia it was cheaper than this
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 10 ай бұрын
ይህነውኢትዩጵያዊነት እንዲህነውየሚያምረው
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
ዋው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😁
@TizuTelila
@TizuTelila 4 ай бұрын
We are going through these things that I can also do for a few weeks back and forth and you are the only thing that I will be happy with you for you and you to get in the future and I have been working with you for years to get exploits on the way to work with the best of the best and I hope to hear from you again soon and have been in the process with the new job I have the best experience in my career is the best thing that can do for sure how I would go with you guys to help us getting the next one is the best thing that can sessions you to get in there future and I have a look at these two months to see what I want and what I need and I will have a better solution to my situation with you and you to get in the future of my ability and I don't know what I need to do this to make sure I get the best and best of the world of your family and your company is very reliable for next-generation and you will be able for a great asset for your business as a few more and comfortable I am issue best-known format for you too but I'm going to have a great day and I hope you will need have want them to be able and not be the first person to ask about the same thing as the next few days to go through and I don't have to go to make the best of the best and most important things you will want to do with your work is that you can get the wrong one happenings and then I have the right best for you to get exploits this year and I don't want to get into the trouble of being in love weekend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 11 ай бұрын
እኔ በአይኔ የዞርብኝ የኢትዮጵያ ዶሮ ወጥ ነው አገር ስገባ የመጀመራ ስራየ እሱን መብላት ነው 😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
እኔም ዶሮ ወጥ እንዴት እንዳማረኝ😂
@dubairak9638
@dubairak9638 10 ай бұрын
መስራቱላይእደትነሺ😅😅😅😅😅😅
@abaybilal6221
@abaybilal6221 10 ай бұрын
የት ነሽ ሰርቼ ላቀብልሽ ጅዳ ከሆንሽ
@misraburka484
@misraburka484 11 ай бұрын
I love it
@marthamari7459
@marthamari7459 11 ай бұрын
wowwww dase setaluuu
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
ስያምር፡በስመአብ፡ብሉኝ፡ብሉኝ፡ይላል❤
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 10 ай бұрын
መሽአላህደስሲል
@redwave4776
@redwave4776 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 10 ай бұрын
በምንድን ነው ሶሻል ሚዲያ ንገሩኝ
@rozaflower
@rozaflower 10 ай бұрын
.ኧረ አድራሻውን
@kasahuntsegaye1531
@kasahuntsegaye1531 10 ай бұрын
የት ነው አድራሻው ሰፈሩ የምግቤቱ ስም ጠቁሙን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 10 ай бұрын
የት ነው ቦታው????💚💛❤
@ameletafa2612
@ameletafa2612 10 ай бұрын
Egna bate gen eskahun ders betry new yemenbelawe ena des yelale
@WinTW9
@WinTW9 10 ай бұрын
location please
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 10 ай бұрын
ሊያዬ ❤️🥰❤️🥰
@HiwotFikire-tz8pn
@HiwotFikire-tz8pn 2 ай бұрын
Koye botawe yet new
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
ምነው አንድ እንኳን ሊዩን የሚያጎርሳት ይጥፋ ሆዳም ብቻነው የተሰበሰበው ሃሃሃሃሃሃ
@MekyaAyano
@MekyaAyano 11 ай бұрын
Wagaw gin aligebagnim 100 birr kehone sew edti yichemiral ?
@sador1624
@sador1624 11 ай бұрын
Eyandadu sew 100 birr new fikeflehu
@MekyaAyano
@MekyaAyano 11 ай бұрын
@sador1624 edza kehone tiru new .
@milanabood5582
@milanabood5582 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሊ ሪስፔክት
@Hayuti-qp5yx
@Hayuti-qp5yx 11 ай бұрын
❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 10 ай бұрын
እንደትእዳስጎመጀኝ ምግቡ እኔም እድህ ከቤተሰብ ጋር ተሰብስቦ መብላት ናፈቀኝ ብል አፊያ ብያለሁ
@biiftubiiftu8517
@biiftubiiftu8517 11 ай бұрын
Wowooo
@masateta6700
@masateta6700 11 ай бұрын
😍🥰🥰❤️❤️
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-uk1gd2bp5d
@user-uk1gd2bp5d 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abifunny
@abifunny 11 ай бұрын
selam lehulachum geba belachu ጎብኙኝ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 11 ай бұрын
Uff tadlewu edezih tesebsbo meblat edet edenafekeg😏
@bosswoman7393
@bosswoman7393 11 ай бұрын
Antu atebaye alalechem waye gude edama tsega nw😂😂😂😂
@MekyaAyano
@MekyaAyano 11 ай бұрын
Liya achi bila biterat chiger yelewim kekiribet new😊
@meri147
@meri147 10 ай бұрын
Mebalt say honi mayit ersu yategibal
@ammylife9831
@ammylife9831 10 ай бұрын
😋😋😋😋😋😋
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 11 ай бұрын
ቢል አፊያ
@Marta-eb2xy
@Marta-eb2xy 10 ай бұрын
Hi😂😢
@zebeneneway2148
@zebeneneway2148 10 ай бұрын
አድራሻ
@RRuth8852
@RRuth8852 11 ай бұрын
❤❤❤
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 52 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 24 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 83 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 211 М.
የወይባ ጢስ   |   ፋሽንና ውበት   |    ከዕጹብድንቅ ጋር    |    ሀገሬ ቴቪ
37:16
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 39 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН