ሎሚ የሚወረውርልኝን ሰው እየጠበቅኩ ድንገት ተጠለፍኩ።

  Рет қаралды 174,571

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ለእኔ በአል ማለት ቅቤ መቀባት ነው።

Пікірлер: 124
@lemlembrhanu3660
@lemlembrhanu3660 Жыл бұрын
ገኒዬ በጣም በጣም ነዉ ምወዳቹ አንቺን ሳይ ብዙ ልጆች መውለድ እመኛለሁ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 Жыл бұрын
አረ ገኒዬ ልጅሽን ማህደር አሰፋን አቅርቢልን
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ልጅሽ🙄🙄🙄
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
ልጇ ነችዴ እህቴ ከመቸ ወዲህ
@haregtsega8800
@haregtsega8800 Жыл бұрын
ገኒ በናትሽ ሳቅ አታብዙ እንግዳም ስትጋብዢ ብዙ ሳቅ አታብዢ ፕሮግራምሽን ተራ ያደርገዋል በተለይ የከተራዋ እንግዳሽ በቃ እሰከሚሰለች ነው ስትስቁ የነበረው ሳቅ ደስ ይላል ግ እጅግ በጣም በዛ ከልጆችሽ ጋር ያለሽ ፕሮግራ በጣም ደስ ይላል ግን የምትሉት በደንብ አይሰማም አትደማመጡም ጫጫታ ይበዛል ቁም ነገር ገጠመኝ ያላችውን ነገር ስታወሩ ካስጨረሳችው በኋላ ሳቂ ሰው ከናንተ መስማት ማወቅ መማር የሚፈልገው ነገር አለ ግን በጣም ስትንጫጩ ሳይሰማ ይቀራል አድማጭም ይሰለቻል እኔ በራሴ የተሰማኝን ነው የነገርኳችው ተቀይማችሁኝ ከሆነም ይቅርታ!!
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
@@haregtsega8800 በሳቅ የሚቀናው ሴጣን ብቻ ነው ለቅሶ ብቻ አይሁን እንጂ ስትሰቅ ውላ ትደር አትሰለችም😍😍💃
@unsgerag1893
@unsgerag1893 Жыл бұрын
@@haregtsega8800 +
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
ገኒ አከብርሻለሁ። ነገር ግን እነዲህ ግማሽ ራቁቷን ሆና በጣም አምሮብሻል ስትያት ተዘብኩሽ። ቢቻል ከቀረጻ በፊት አለባበሷን እንድታስተካክል ብታደርጊ ጥሩ ነበር። ልጅሽ እንደዚህ ብትለብስ ምን ይሰማሻል?
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 9 ай бұрын
አለመውለቁ አይምወይ 😢
@mulatunegash
@mulatunegash 8 ай бұрын
Mn agbachu Koy
@thouibatouiba2347
@thouibatouiba2347 Жыл бұрын
ይችን አርቲስት ከልጂነቱዋ ጀምሮ የምትሰራው ፊልም በጣም ነው የምወድላት ግን ምን ጊዜ አደገች
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Жыл бұрын
መዳበሪያ አገኝች ክታች የሚኮተኩት ካለ እማያድግ ነገረ የለም
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
የማያድግ የለም እኮ የሰራቻቸው የቆዩ ናቸው
@MelkamkenGedef
@MelkamkenGedef Жыл бұрын
ገንዬ በጣም እወድሻለው አከብርሻለው።!!!ለልጆችሽ1000 አመት ኑሪላቸው።
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
አስተያየት ለመስጠትም እኮ ተሳቀቅን ተቸገርን በዚህ ባህልና ሃይማኖትን በሚመጥን መልኩ መልበስ ፋራነት እስኪመስል ድረስ አብዛኛው ስለተራቆተ አሁን የአንቺ ደረት ብንል... ከቲክቶክ ጋጠወጦች አንጻር አንቺ ተሸፋፍነሻል ኸረ እንደውም ታፍነሻል😀ቆንጆጆጆ ነሽ በጣም! ግን ደረትሽን ሸፍኝ የእኔ ቆንጆ! መራቆት ፋሽንም ስልጣኔም ውበትም አይደለም! ይቅርታ አድርጉልኝና በፋሽን ስም የምትራቆቱ ሴቶች ለራስችሁም ለቤተሰባችሁም ክብር ባይኖራችሁ እንኳን ለአሰራችሁት ማኅተም ለክቡር መስቀሉ ክብር ይኑራችሁ ሃይማኖታችሁን አታስነቅፉ!!! ትውልድ አታጥፉ !!! በተለይ "ታዋቂ ነን" የምትሉ የሚዲያ ወጣቶች ኃላፊነት ይሰማችሁ!
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Жыл бұрын
በትክክል. እምነትኮ ታላቅ ነው. ለአሰሩት ማህተብ ምናለ ክብር ቢሰጡ. ሁሉም ነገር አምራ ደረቷን ጣለች. ሴት ልጂ ተራቁታ እደት ትሄዳለች ውይይይ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ኸር እዳዉም ታፍነሻል 😂😂😂
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
አይበርዳትምእዴ
@hagereet9623
@hagereet9623 Жыл бұрын
በትወናዋ በጣም ነበር ምወዳት እቺን ልጅ የሚሰጣትን ካራክተር ሆና ነው ምትሰራው ዛሬ ደሞ ስታወራም ወደድኳት ግን መች አድጋ ነው ያገባችው 😳
@Praise-k1u
@Praise-k1u Жыл бұрын
ሰለ መባ ለማውራት ቤተክርሰቲያን ወሰጥ መንፈሰቅዱሰ ቀረበን ብለው ይወድቃሉ ብሎ የሰውን እምነት ማንቁአሸሸ ተገቢ አይደለም ሰለመባ ለማውራት ምንድነው ምንም ግንኙነት የሌለውን ምን አሰነሳሸ ማሾፍሸ ባልሆነ ሀይማኖቱ እኮ የተከበረ ነው ። ሌላ ጊዜ ገጠመኝሸን ለማውራት ትርፍ የሆነ ቃል እምነትን በማንቁአሸሸ አይሁን ዋጋ ያሰከፍልሻል ። ፍሬ ሀሳቡ ተናገሪ እንጂ ይወድቃሉ ይነሳሉ ብሎ ማውራት አያሰፈልግም። ገኒም ብትሆኚ ከእንደዚህ አይነት የወረደ ወሬ እራቂ ፣ ዝቅ ያደርግሻል ።
@yeabe4908
@yeabe4908 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Жыл бұрын
እረ እንዲያው በየጥያቅው የሀይማኖት ነገር ሲወራ መከባበር ቢኖር እዛም እግዚአብሔር እዚህም እግዚአብሔር እንዲያው እረ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን ለኔ በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነሽ በጣም እውድሻለው አድናቂሽምነኝ።
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
አይ ገኒዬዬ ትለያለሽ ወላሂ የምታቀርቢው እግዳወች የተለዩ ናቸው 💜💜
@zenebechtulu2167
@zenebechtulu2167 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ትላላችሁ
@kenean1915
@kenean1915 Жыл бұрын
ገንሽ እንካን አደረሳችው የኔ ውብ ጨዋታችው ምርጥ ነው እናመሰግናለን♥♥♥♥♥
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
እዳው የሀገር ልብሱን አታበላሹት ምናለ ለአመትባል እኮ ገላችሁን ብሸፍነው ሁሌ የተላጠ ሙዝ ኤጭ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
ቆንጆ ሞጋቾች ላይ ነው በደንብ የማቅሽ እና አደረች አራዳ ላይ❤❤❤ ቀጣይ ይለቅ
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
ሞጋቾች ላይ ያለችው አይደለችም
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Жыл бұрын
@@abrehamtsegaye9041 ነች ታሪክ ሆና የምሰራዋ
@tafergtsadik4710
@tafergtsadik4710 Жыл бұрын
ሞጋቾች ላይ የምሠራው አይደለችም
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
@@ffghfghh9615 በፍፁም ሞጋቾች ላይ የለችም እሷ አይደለችም
@mahdertedila2927
@mahdertedila2927 Жыл бұрын
@@ffghfghh9615 አትከራከር አይደለችም
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ Жыл бұрын
ገኒየ እናመሰግናለን በጣም የምወዳትልጅ
@abigiyatadewos
@abigiyatadewos Жыл бұрын
ጌታ ቤት እኮ ነው የሄደችው አሁን ይሄ ጥያቄ ነው?ባይሆን ገጠመኝ ብትናገር ይሁን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ገንዬ ቆንጆዋ ስታምሪ
@ruthadugna1654
@ruthadugna1654 Жыл бұрын
ገኒ ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል እኮ የልጅቷ ሀበሻ ቀሚስ ግን ምንድነው ሊወልቅ ነው ደግሞ የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ እያለች አንችም ዝም አልሻት ገኒዬ አክባሪሽ ነኝ.
@ፀዳለማሪያምዮቱብ
@ፀዳለማሪያምዮቱብ Жыл бұрын
ፋሽን መሆኑ ነዋ😂😂😂
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እና ትቆጣት እንዴ ሆ አለባበሷ መብቷ ነው እኮ
@qsub9807
@qsub9807 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ግንእንደዚህ ያለ ልብስ ባይሰራስ?
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 8 ай бұрын
ይገርማል፣ ማንነታችንን ለማጥፋት የሚደረግ ወይ ሴራ ነው አሊያም የአዘጋጇ ጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት ነው።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
በጣም የሞዳት አርቲስት ትልቅ ሰው ሆነች የኔ ቆንጆ ገኒዬ እናመሰግናለን ሉሲዬን ስላቀረብሽልን
@ezraawoke4014
@ezraawoke4014 Жыл бұрын
እንዴት ነው በዚህ ልብስ (ጃፖኒ) ጥምቀት የሚኬደው (እራት ወይም ሰርግ) ብትል ይመስላል::
@FevenMHunde
@FevenMHunde Жыл бұрын
Geni, I like your show but when you talk about others religion it's nice to be respectful. What we talk and how we talk shows our personality. "Tearing others down won't elevate you. It only reveals your own insecurities."
@biruktawitbirhanu7750
@biruktawitbirhanu7750 11 ай бұрын
👍
@nunu7353
@nunu7353 6 ай бұрын
Genet tebyew lehaimnotem yehun leleloche beheroche kiber yelatem. Lenegeru what do we expect from uneducated person. Genet tawaki enji awaki aydelechem
@belaabera9490
@belaabera9490 Жыл бұрын
Gani respect protestant religion shame on you
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገንዬዬ እንኳን አብሮ አደረስን ገንዬዬ
@saraatyubia2036
@saraatyubia2036 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 9 ай бұрын
ገኒየ ስወድሽ የኔ መልከ መልካም እናት 😍😍
@Zelalem000
@Zelalem000 Жыл бұрын
እኔ ቀንቼም አላውቅምበአንቺ ቤተሰብ ግን በጣም ነው የቀናሁት ታድላችሁ ኦርጋኒክ ሪያሊቲ ሾ እድሜ ይስጣችሁ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
አለባበስሽ ያምራል ያልሽው እውነትሽን እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ለዚህች ታዳጊ ልጅ እውነቱን ብትነግሪያት መልካም ነው ምክንያቱም ከደረቷ ወርዶ ጡቷ ሊታይ ምን ቀረው? የሐበሻ ቀሚስ ትከሻላይ ሲያርፍ እንጂ እነደዚህ ሲገላለጥ የሐበሻ ቀሚስነቱን ግርማ ሞገሱንያጠፋዋል።
@misganatesfaye1877
@misganatesfaye1877 Жыл бұрын
Protestant church mehedi tiyake lihon aychilim tebabinet kalihone
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ገንዬ የኔ ዉዴ በጣም ነው የምወድሽ 🥰
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ቆንጆ አበሻ ቀሚስ ነበር፣ አንገቱ ላይ በጣም ግልጥልጥ ባይል...🤔 ያው የወጣቱ ፋሽን ነው ይሁን።
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 Жыл бұрын
ገንዬ እንኳን አደረሰሽ ሁሌ ሳቂልኝ
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 Жыл бұрын
ወ/ሮ ገነት ሰነ ስረዓትሽን ብትይዢ ጥሩ ነው ትልቅ ሰው አይደለሽ?
@hidayailyas3303
@hidayailyas3303 Жыл бұрын
Yamshal ende
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Kidist minnekash tekotash?
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Gen menale hayemanot bota enkuan deretachenen beshefen esti yeteghaw betekereseteyan nat raqut hiji yalechesh bezalaye egelgay negh belesh
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
አይገርምም ሃይምኖት ማስነቀፍ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በስላም አደረሳቹ ውዶቼ በዚሁ ኑ ጎራ በሉ አደራ🙏😍
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Жыл бұрын
Salamish yibzalen wude
@koki-kr6vf
@koki-kr6vf Жыл бұрын
betam mwedat sew new yametashlgn Genye Thanks
@besu6429
@besu6429 Жыл бұрын
ቸርች ብትሄድ ችግር አለው? የሚመለከው እግዚአብሔር ነው
@tafergtsadik4710
@tafergtsadik4710 Жыл бұрын
እሚመለከው እግዝያብሔር እንዳልሆነ ታውቁታላችሁ
@YoditFekadu-yi9rp
@YoditFekadu-yi9rp Жыл бұрын
Beteley yaleshebeten haimanot batasedebi tiru nebere. Alebabesh yemiaskeberesh aydelem. Wolde shem kehone lelejocheshem leleloch lejochem metfo areaya meho. new. Yemidia meskot lay mewutat eko leyu sew ayadergm. Senemigbar new yemiyaskebrew. Minale bitiseletnu? Yasafral
@medihabtom3024
@medihabtom3024 Жыл бұрын
ወይይይ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ገኒዬ የምወዳችሁ❤❤
@tsegafekadutt9778
@tsegafekadutt9778 Жыл бұрын
Lusiy yeni conjo enkewan fetari eredash
@comceil6353
@comceil6353 Жыл бұрын
ዋውእወድሻለሁገኒየ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችው
@ሰላምለኢትዮጵያውያን
@ሰላምለኢትዮጵያውያን Жыл бұрын
ቲጂን አቅርቢልን
@MekdiWud
@MekdiWud 9 ай бұрын
Geni endet new lawerash yemchilahu
@bintbababintbaba2106
@bintbababintbaba2106 Жыл бұрын
Mahder asefa tkreb 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
Mechay, naw adgshe letdare, yerdshew?🤭
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን ሎሚ ይወረወርልኛል እንደ ፈጣሪ ፈቃድ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 4 ай бұрын
Selam tesfayen akerblgne
@FunnyDragon-uh2st
@FunnyDragon-uh2st 6 ай бұрын
ደግሞ ስታምር
@haymanotgashawu
@haymanotgashawu Жыл бұрын
አድናቆት ይድረሳችሁ ግን ጥፍር እና የቤቴክርሲቲያን አገልግሎት ቢያንስ ቢያጥድ የተጋባዥ
@werkaferahugadisa
@werkaferahugadisa Жыл бұрын
ገኒዬ በጣም እወድሻለሁ
@ayaanabdala9765
@ayaanabdala9765 Жыл бұрын
የችለጅ ፊለም አለህ
@aster8172
@aster8172 Жыл бұрын
Geni serate perostant mnamn atbeyi sirashin bicha seri
@lubebedru6447
@lubebedru6447 Жыл бұрын
ገኒ ስወድሽ እኮ በርቺልኝ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሸ
@ruthadugna1654
@ruthadugna1654 Жыл бұрын
ገኒ ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል የልጅቷ ሀበሻ ቀሚስ ግን ምንድነው ሊወልቅ ነው ደግሞ የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ እያለች አንችም ዝም አልሻት ገኒዬ አክባሪሽ ነኝ.
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 9 ай бұрын
አስታወሥኩሽ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
እቺ ልጅ ትንሽ ነው የምትመስለው
@tube-tw6qg
@tube-tw6qg Жыл бұрын
ገኒ ቲጂ ምነው ጠፋች አቅርቢልን
@kenankenan4468
@kenankenan4468 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው እየወደቀ ኔው እኔ የመሰለኝ መንፈስ ክዱስ ሚና ምን ምን ልትይ ፈልገሽ ኔው ነጫ ጭባ እናንቴ ጋ እንደሆነ ሚወድቀዉ ቤ ቢራ ሰክሮ ኔው ካላወክሽ ልንገርሽ ብዬ ኔው ምን ትመስላለች አይንሽ ይጥፋ ባለጌ
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 9 ай бұрын
ስድብ ምን ያደርጋል? በጨዋነት ምክር መስጠት ይሻላል።
@serawittesfaye9937
@serawittesfaye9937 8 ай бұрын
tiru program new gin haymot yale migbar yemote new ena lesew mesenakeya kemehonim erasachinin enitebik
@nigistadugne8704
@nigistadugne8704 Жыл бұрын
Woooooooooooow yimechechu
@زهرهحبشي-خ5ح
@زهرهحبشي-خ5ح 11 ай бұрын
ወይኔ ስወዳት የእውነት 😍😍
@tizezewwase-pk7fl
@tizezewwase-pk7fl Жыл бұрын
ገኒ ቆንጆ ግን እንግዳሺ አቤት ታክሻና ቀሚስ አለባበስ ደግሞ ቁማ ስጨፍር ከሁለታቹሀሰ ልዮነቱን ስታዮት ምን ተሰማቹህ
@elsagetu6412
@elsagetu6412 Жыл бұрын
Geniyaaa eseti bawerash des yelegnel endate nw lawerash mechelew
@abdiirahameto3601
@abdiirahameto3601 Жыл бұрын
Geniye enikuan aderesesh yena wud betam newu yemiwedish
@fayroz7658
@fayroz7658 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ስረአት ከአለባበስ ይጀምራል ምናለ ልብሱን ብስረአት ለብሰሽው እኛም ደስ እያለን ብናይ 😡
@edumt2039
@edumt2039 Жыл бұрын
Specially when you lost a mother. You don't need eyelash and open dress.
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ውዶች እንኳን አደረሳችሁ
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 Жыл бұрын
ለመስማት ጉዋጉቼ ነበር ግን........
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 Жыл бұрын
ትንሺ ዝቅ ብታደርጊው አይሻልሺም እጏጉል የሆነ አለባበስ ነው ከትክሻሽ ይልቅ የሚታይ ነገር ካለሽ ወድታች ወረድ አድርጊው አር በስመአብ ባልሽስ የሚስቱ ገላ ከአለም ህዝብ ጋር የሚጋራ .. አይ ስልጣኔ
@weyinishetweyinishet
@weyinishetweyinishet Жыл бұрын
ጠባብ ነሽ ገነት ተብየዋ ያኘዉስ ቤተክርስቲያን አይደለም ጨለማ ዉስጥ ነው ያለሹ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ምን ልታረጊ ሄድሽ ማለት ምንድነው ጥፋቱ??
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs Жыл бұрын
አይ የኔ ናት ጨለማውስ ያንቺ ነው እመብርሃን ትግለጥልሽ!
@KdusanZeru-xb7uq
@KdusanZeru-xb7uq Жыл бұрын
ስወዲሺእኮ❤❤❤❤❤
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 Жыл бұрын
የሚገርም ነው የአለም መድሀኒት አዳኝሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን ትልቅ ቀን በቅቤ ተግማምተሽ ታከብሪዋለሽ ምን የሚሉት አይነስውርነት ነው?
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ መቼም ወር ከምናምን ጀምሮ ፆም ላይ እንደሚኮን ታውቂያለሽ ታድያ ፆም ሲፈታ ቅቤ ብትቀባ ምን ችግር አለው ጌታ ተግማምተሻል ልደቴን አታክብሪ ይላታል እንዴ?
@tsegeshetaleme9287
@tsegeshetaleme9287 Жыл бұрын
የተግማማ ኮሜንት
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ወይኔ ይቺ ልጅ😍
@lindunazu242
@lindunazu242 Жыл бұрын
Ande alech ande tefta lech ako btmeles
@meseretgebre5744
@meseretgebre5744 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
ምን ዝም ብለው ያስካካሉ ? አልገባኝም
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rozinasakin3257
@rozinasakin3257 Жыл бұрын
Part 2
@tereftumiso9131
@tereftumiso9131 Жыл бұрын
Albabseshi des aylm ehet
@hagoswelday381
@hagoswelday381 Жыл бұрын
Are ngeryat aydelem kotelks
@lindaha2016
@lindaha2016 Жыл бұрын
Er betam des mitel lij nat Lucy konjyee
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Жыл бұрын
ቀረፃው ምንድን ነው
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
endeat?
@zizuworku1705
@zizuworku1705 Жыл бұрын
Cd neger nw ymtnorw
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ባል የለኝም ብል ወረፋዉን አልችለዉም::ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...
1:00:30
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 34 М.
#miskinochu l ማዘር ሳይሰሙ ላድንህ እፈልጋለው l
14:18
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 8 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 531 М.
ምን አይነት ሰዉ ነሽ
13:30
Yetenb Tube⚛️የተንቢ
Рет қаралды 7 М.
Strong tree🌲
0:34
스쿠킹 SQUKING
Рет қаралды 14 МЛН
СААША И УРОКИ 🤣 #юмор #школа #а4
0:18
SAASHA
Рет қаралды 2,4 МЛН
Эта Мама Уморительна 😂
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,4 МЛН