ፀሎት_ክፍል አንድ_እንዴት ለፀሎት መትጋት ይቻላል? ድንቅ ትምህርት ፓስተር ጌቱ አያሌው Tslot_Pastor Getu /YHBC Tube/

  Рет қаралды 290,567

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 517
@hirutmogesofficial3057
@hirutmogesofficial3057 2 жыл бұрын
አሜን ፀሎት የሀይማኖት ስርዓት መፈፀሚያ ሳይሆን ከህያው አምላክ ጋር በህያው መንፈስ መገናኘት ማለት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዳዲ🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
❤❤
@YaredMale
@YaredMale 4 ай бұрын
አሜን
@kidusdereje8068
@kidusdereje8068 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት አቁዋም ያለው አባት ወደ ፀሎት ተመለስን!
@kenenitefera1600
@kenenitefera1600 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቅቅ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
❤❤
@BayanJordanBayan
@BayanJordanBayan 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🎉
@bunikefila9423
@bunikefila9423 2 жыл бұрын
አሜን ብርሃንን የሚገልጥ ፀሎት መፀለይ የሚያስችል የጌታ ፀጋ ይጨምርልን በእውነት !!!
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ርር
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 6 ай бұрын
የኔ አስተማሪ አባት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጻሜ ያማረ ይሁን ጌታ የማታ እንጀራ ያሳምርክ አባቴ 😢😢😢😢ጌታ ሆይ የጸሎት ኃይል ስጠኝ 🤲🤲🤲🤲🤲😭🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@wubitayele1580
@wubitayele1580 Жыл бұрын
አሜን❤
@tsigeredabelete3055
@tsigeredabelete3055 2 жыл бұрын
ፖስተር ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልህ።በብዙ ተባረክልን🙏🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ይህ ስብከት ከተሰበከ አመት አልፏል ዛሬ ሳዳምጠዉ የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቻለሁ ጌታ ተናግሮኛል። ደስ ብሎኝ ነዉ ያዳመጥኩት ፓስተር ጌቱ እግዚአብሔር ይባርኮዎት በእዉነት
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ጌታ ያብዛልን እደዚህ አይነት አባቶችን
@نوالالكعبي-د8ه
@نوالالكعبي-د8ه 5 ай бұрын
Geta Absito yibarikot
@ShagituShagitu-z9i
@ShagituShagitu-z9i 7 күн бұрын
አሜን፡አሜን፡ጌታ፡አምለክ፡ዘማንህን፡ይበራክ፡ዬኔ፡አበት፡❤❤❤❤❤❤
@lemlemdesalegn83
@lemlemdesalegn83 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኛ እንቁ አስተማር አባት ሙሉ ጤና ሰላም ጸጋ ደስታ የጸሎት ኃይል ይጨምር 😢❤
@degedege8579
@degedege8579 2 жыл бұрын
ፓ/ር የእግ/ር ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@Maskaram-lr2ct
@Maskaram-lr2ct Жыл бұрын
Abatee getaa yesus idimee naaxena yexi ❤🎉❤🎉❤
@mihrettimotiosmihre9593
@mihrettimotiosmihre9593 2 жыл бұрын
ዋው ባስተርዬ ጌታ ኢየሱስ እድሜ ዘላለምህን ይባርክህ ሽበት ሽምግልናህ ያማረ ይሁን!!
@Libelibe-dx5rs
@Libelibe-dx5rs Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameen
@Hiphone-o6z
@Hiphone-o6z 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አየሱስ ያድናል አየሱስ ገታአ ነው 😭
@AtinafuAbaro
@AtinafuAbaro 5 ай бұрын
እየጠፋ ያለውን ቁልፍ ስላሳዬን ጌታ ጸጋ ያብዛሎ ረዥም ዕሜም ይስጦዎት።
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Жыл бұрын
ነፍሴ ተመለሺ እግዚአብሔር ን አክብሪ ፅንተሽ ፅልይ።
@fairypitta9663
@fairypitta9663 4 ай бұрын
ፓሰተር ጌቱ በገታ ፍቅር በጣም እወዶታለሁ የቴቀባዉን ድምፆን ስሰማ ገታን አመሰግናለሁ እድሜና ጠናን እመኝሎታለሁ🎉
@AjuAju-v6l
@AjuAju-v6l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተበረክ እንደዝህ አበት ስላ ሰጣሀ እናመሰግነሌን አሜን
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 Ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ
@hamarohaiso6128
@hamarohaiso6128 2 ай бұрын
ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነት መምህር ያብዛልን 🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 2 жыл бұрын
አሜን ኣሜን ። ዋው ተባረኽ ፓስተር ጸጋ ያብዛልህ።
@belaymulachew6028
@belaymulachew6028 2 жыл бұрын
አባታችን ፓስተር ጌቱ እና እናታችን ንጋት ዛሬም የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆናችሁ በእናንተ እግዚአብሔር ስለምናይ በእውነት ደስ ብሎናል
@Citythefirst12
@Citythefirst12 Ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን🙏🙏🙏አሜን❤❤🙏🙏
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
አሜን የፀሎት ሰው አድርገኝ🙏🙏🙏
@BiniyamSiyum-s5x
@BiniyamSiyum-s5x Ай бұрын
ፀጋዉና እድሜ ያብዛሎት ተባረክ
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ኃይል ስጠን ለመጸላይ አባታችን ተባርኩ❤❤❤❤❤❤
@TsegeDasala
@TsegeDasala 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙇🏼‍♀️🛐አሜን አሜን አሜን አሜን
@Rose-nl9pv
@Rose-nl9pv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዴ ፀልህ ፀጋህ ዪሪደኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 2 жыл бұрын
አሜን ፀሎት ታሬክ ይቀይራል ሃይን ያስታጥቃል
@enatdegaga4441
@enatdegaga4441 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመኖትን ይባርክ ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@SarahSarah-eg7ce
@SarahSarah-eg7ce 4 ай бұрын
አሜን አሜን😭😭😭😭😭አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይባረኮት😭😭ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@salamasalama3342
@salamasalama3342 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ሀይልን ስጣን ለማጽለይ አባታችን በብዙ ጸጋ ታባረኩ ❤️👏👏
@farooqtsnv526
@farooqtsnv526 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@TesfanshTesfanesh-x4o
@TesfanshTesfanesh-x4o 2 ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@3kkatakaskefamilybusinessc713
@3kkatakaskefamilybusinessc713 3 ай бұрын
አሜን ጌታ በመንፈሳዊ በረከቱ አብልጦ ይባርክህ !!!!!
@EzalechAmman
@EzalechAmman 3 ай бұрын
አሜንን አሜንን እግዚአብሔር ይባሪክ አባታችን
@HamoudiFraydi
@HamoudiFraydi 3 ай бұрын
amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️ Amen ❤️🙏🏾 Amen ❤️
@filatebekele5160
@filatebekele5160 Жыл бұрын
❤❤❤ አርበኛ እምነት አባት ፣ረጅም እድሜ ይጨምርላቸው!!
@mirikatmarkos-st4kk
@mirikatmarkos-st4kk 21 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር የልበችን አይን ያብረልን 😢😢 በፀሎት እንድንኖር ❤እኔ ደከመ ነኝ መንፈስ ቅዱስ እርደኝ❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ዘመናችን የባህላቸው አሜን የእኔ ተቀብያለሁ Yes❤❤✅✅💯📖🙏
@senaytsoko7331
@senaytsoko7331 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dibooraa129
@dibooraa129 4 ай бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ጌታ ሆይ እድን ጸልይ ፀጋን አብዛልን አበት እግዝአብሔር❤❤❤❤
@Hiphone-o6z
@Hiphone-o6z 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በየሱስም ይሁንልኝ 😭😭😭😭
@MagieBishaw
@MagieBishaw 5 ай бұрын
አባታችን ጌታ ዘመኖት ይለምልም
@ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ
@ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ፀሎት ለሁሉ ቁልፉ ነው Yesssss 💞💞🙏🙏😍📖✔️🌻🅰️ ፓ/ሪ ታበሪክ በብዙ ፀጋ
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏻🙌🏻🙌🏻የኔ አቤት እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክህ 🙏🏻🤲🏻👌🏻👌🏻
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
አባ የፀሎት ሰዉ አድርገኝ። ካንተ ጋራ መገናኘት እንደምሻ ታዉቃለህ። የኔ ጌታ ለፀሎት ትጉ እንድሆን ታካች ሰዉ እንዳልሆን እርዳኝ።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 4 ай бұрын
አሜን ሁላችንንም ጌታ ይርዳን
@Taj-e8m
@Taj-e8m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ተባረክ የአባቴ ቡሩክ🍇🤲🍇🤲🍇🤲🍇❤🌾❤
@ብርቱካንአየለየጌታደም
@ብርቱካንአየለየጌታደም Жыл бұрын
ዊዉዉዉዉዉዉ ጌታ ሆይ ታባርካ ትልቅ በፀሎት ዉስጥ የተነገረ አለኝ ታባርካ የኔ ጌታ አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ፓሰተር ጌቱ ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይባርካ ታባርካ የዘላለም አምላክ ይባረካ እድሜ ይጨምራልኝ ሕይወት የተባረካ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
አባታችን ፓስተር ጌቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን መላው ቤተሰብህ ይባረክ!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@mihiretaga
@mihiretaga 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💕👍💓💕💕
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን አባታችን ጸጋ በሀይል ይጨመርህ ዘመንህ ይለምለም 😍😍
@aduyeaduye2789
@aduyeaduye2789 7 ай бұрын
አሜንን አሜንንን ክብራ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት ሃሌሉያያያያያ እሰይይይይይይይይይ 📚📚📚📚📖📖📖📖📖❤❤❤❤🍇🍇
@UsumanAman
@UsumanAman 5 ай бұрын
Amen❤❤AMEn tselot hiwot new🎉🎉🎉🎉 getan mayet yemichalew bestelot bicha new lene hule birtat yihulgn
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በረከታቼን ነክ የአባት ጅግና ተባረኪልኝ በብዙ ተባረኪ በብዙ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZobaZoba-n5i
@ZobaZoba-n5i 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen? 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@sarahbelayne5242
@sarahbelayne5242 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ❤️👍🏼አሜን አሜን 🤲
@fruotfruot6480
@fruotfruot6480 5 ай бұрын
amen amen😢amen 😢አሜን አሜን😭😭😭🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 6 ай бұрын
አሜን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን እግዚአብሔር ህባርኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮
@rabincall2859
@rabincall2859 6 ай бұрын
ጸሎት አስፈላጊ ነው አሜንንንንንንንንንንንን
@GebeyawMaru-x1o
@GebeyawMaru-x1o 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን እደዚህ ያለ ስብከት በጠፋበት ግዜ ይህን መስማቴ ደስብሎኞልጌታ ባርካችሁ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@LireEgicho
@LireEgicho 7 ай бұрын
አሜን አሜንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@azebderege5393
@azebderege5393 3 ай бұрын
አሚን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እርዳኘ ለፀሎት አንዲሁም ለመፆም እንድተጋ እርደኘ በየሱሰ ሰም እፀልያለሁ
@tamiratyohannes4989
@tamiratyohannes4989 2 жыл бұрын
Stay blessed!!! Amazing preaching , i have to decide and pray because i know God helps me!!!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
❤❤
@MindwuabWolde
@MindwuabWolde 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ታባረክ ❤❤❤❤❤❤😢
@bantayehuabedhaso7775
@bantayehuabedhaso7775 2 жыл бұрын
ፓሰተር ጌታ ይባረክ
@RomiromiRomiromi-y2l
@RomiromiRomiromi-y2l 5 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@TigistDemise-q4b
@TigistDemise-q4b 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ት ክ ክ ል ነው ግ እግዚአብሄር ይዳን መፈሱን በውስጣችን ይሙላኝ ያድሰን መሻቴ ነው ::
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Жыл бұрын
ጌታ፡እየሱስ፡ይባረክ፡በዚህ፡ዘመን፡የጠፋብን፡ይህ፡ጌታ፡ይድረስልን
@ZawuduAsebe
@ZawuduAsebe 6 ай бұрын
አሜን ፃሎት ከእግዚአብሔር ጋር የምንውራብት ነው ዘምን ይልምልም አባቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@buzuneshergogo8482
@buzuneshergogo8482 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@AseratWoticho
@AseratWoticho 5 ай бұрын
የተባርክ ተፀዕኖ ፈጣሪ ፓ/ር ተባርክ
@taddywobilo4553
@taddywobilo4553 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ይባርክህ
@Aragesh-rz7ej
@Aragesh-rz7ej 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢
@botin6076
@botin6076 6 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate ❤❤🙏🙏yesusi kirstos galatomii umakooo
@HanaA-g9g
@HanaA-g9g 4 ай бұрын
አሜንአሜንከአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NatanNatan-y8e
@NatanNatan-y8e 6 ай бұрын
እኔ ወ/ዊ እሳያሰ ኒኘ ሕያው እግዚአብሔር ኬሳቾ ቤዝ በክፉ መ ዘመን ላይ እግዚአብሔር ጉሉበታች እንድ ሴጠልን ይፀሉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebderege5393
@azebderege5393 3 ай бұрын
እውነት ነው የማይፀልይ ሰው ባዶ ነው በራሴ ህይወት አይቸዋለሁ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ፈጣሪ ይርዳኘ ተግቸ እንድፀልይ እንድፆም በየሱሰ ሰም ይሀ ፀሎት ነው ለኔ
@aberrabeyene2058
@aberrabeyene2058 2 жыл бұрын
Thank u very much Pastor.
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 5 ай бұрын
አሜን ጌታ የፀሎት ጉልበት ይስጠን ድንቅ መልክት ነው እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል የኔ አባት ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 2 жыл бұрын
Pasterya geta yebarch kazh bilay hayil yecamerlh❤❤❤❤❤
@genetmarkose8904
@genetmarkose8904 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርኮት
@wageyowageyotay4736
@wageyowageyotay4736 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ተባረክ አባታችን 🥰🥰🥰
@CoryaFeysa
@CoryaFeysa 8 ай бұрын
ፓስተረ ጌቱ ተባረክ ❤❤❤❤ በኢወነት ❤ አሜን አሜን አሜን ሌለ ቃለ ያላሚ
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን. ¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@TggGghh
@TggGghh 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ቲቴክአሜንአሜን📖✊📖✊📖✊📖✊✊📖✊📖📖💝📖💝📖💝📖💝📖💝📖💝📖💝👈📖👈📖👈📖😊
@pastorhaileasfaw1967
@pastorhaileasfaw1967 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር!!
@adanepetros5974
@adanepetros5974 6 ай бұрын
God bless you , your family, and the church. በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሳናቋርጥ በትጋት እየጸለይን ዉጤታማ ለትውልድ መዳን ለምድራችን ፈውስ እንድንሆን ጸጋወ ይርዳን
@comceil5762
@comceil5762 2 жыл бұрын
Uuuufeee 😭😭Uuuufeee amen amen amen geta igizaberi zemeniki yibareki tsga yabizaliki❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖😢
@A14AA14-tn7vj
@A14AA14-tn7vj 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@elsa9940
@elsa9940 2 жыл бұрын
ጌታ ይርዳን እግዚአብሔር ይባር ካርድ ተባረዉ እግዚአብሔር ይባረክ ፋስተር
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 5 ай бұрын
ፓስተር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉን የዳሰሰ መልክት ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ ..ይህ መልክ😅ትህ አንተ እንካን ወደ ጌታ እንኲን ብትሄድ ለሚሰሙት ሁሉ ወንጌል ነው።
@PetrosDebebe
@PetrosDebebe 5 ай бұрын
አባቶችን እግዚአብሔር ሠላምና ጤና ረጀም ዕድሜ ይሰጥልን።❤❤❤❤
@YaredMale
@YaredMale 4 ай бұрын
አሜን
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Жыл бұрын
እግዚሐቤር ዘመኖትን ይባርክ አድሜ ይጨምርሎት ትምሕርቶቶ ለኔ ነው ተቀብያለው እውነት ነው❤❤❤ ብዙ ይጠቅሙናል
@birukbekele9409
@birukbekele9409 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተርዬ❤️❤️
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq
@SirajmohamedIbrahim
@SirajmohamedIbrahim 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН