LTV SHOW: በሼህ አላሙዲን መታሰር ተጎዳቹ ወይ? (ክፍል 1)

  Рет қаралды 345,741

Gebet’a TV (ገበጣ)

Gebet’a TV (ገበጣ)

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@betendatv7407
@betendatv7407 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዛሬ ምን እንደነካሽ አላውቅም አጠያየቅሽ ትክክል ነው ብዬ አላስብም ። ምክንያቱም እሱ እንደ ማስታወቂያ ባለሙያ መንግስት ይህንን ፕሮጀክት ልሰራ ነው ማስታወቂያ ስራልኝ ሲለው ምን ማድረግ ነበረበት ነው የምትዪው። አሁንም ሌሎች የማስታወቂያ ባለሙያዎች በመንግስት ለሚመጣላቸው ስራ በጥርጣሬ እንዲያዩት ያደርጋልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁኝ። ሰራዊት ህዝብ ዋሸ ማለት አይደለም የዋሹት የመንግስት ባለድርሻ አካላቶች ናቸው እንጂ
@kirubeladamu4760
@kirubeladamu4760 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል። እኔ እስካሁን ቤቲን አደንቃት ነበር። ይህ ኢንተርቪው ግን ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ አሳፋሪ ነው። ትንሽ ትምህርት ያስፈልጋታል።
@yonassamuel1905
@yonassamuel1905 5 жыл бұрын
Good job! Serawit. Even though the questions from the so called journalist was very immatured and unprofesional , you have handled it in a best way. I admire Serawit always, he is the true son of Ethiopia since he has been served his people at home not like the so called Diapers-pora.
@peep5919
@peep5919 5 жыл бұрын
yonas samuel I know right she is so disrespectful he was doing his job
@bizuayehueshetu1331
@bizuayehueshetu1331 5 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ ያለውን በመልካምነት መውሰድ ተገቢ ይመስልኛል….. የምን ነገር ማጣመም ነው… ለወያኔ ሳይሆን ኢትዮጵያን ለሚመራ መንግስት ለሀገሬ እድገት ፊት ቀዳሚ ነበርኩ …. እንደሁም ለልማት እየተባለ ለሌሎች ከምሰራው በታች ነበር የሚከፈለኝ ነው ያለው? አሁን ለምሳሌ አብይን በአብዛኛው ሰው ወዶታል… ነገ አይበለውና አብያችን አስመሳይ ሆኖ ቢገኝ የወደደውን ሁሉ ሊወቀስ ነው ማለት ነው?.. እንደዛ ብሎ ቀለል አድርጎ ማሰብ ነው… የሰውየውን እውቅና በመጠቀም ቀርበው እንደማንኛችንም አታለውታል …. በተረፈ ብዙ ግፍ ይሰሩ እንደነበር ከኢሳቶች እንሰማ እንደነበር እንጂ አብዛኛው ሰው መቼ መጥፎ መሆናቸውን እናውቅ ነበር…. አሁን ገበናቸው ሲጋለጥ እንጂ……እናም ያልደረሰበት ሰው ደግሞ ለሁሉም ሰው መልካም የሆኑ ነው የሚመስለው እናም ይሄ ሰውዬ የተሸወደ እንጂ ሆን ብሎ የሚያደርጉትን ነገር ሁሉ እያወቀ አብሮአቸው የሰራ አይመስልኝም ደግሞም አይደለም በእርግጠኝነት…. እና የሰውን ስም ጥላሸት ከመቀባት መቆጠብ ኢትዮጵያዊነት ባህላችን ነው…. ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 5 жыл бұрын
ከሁሉም አርቲስት ተለይቶ በዚህ ልክ የሚዘለፍበት የዚህ ሰው ጥፋቱ ምንም አልታየኝም።
@sabahadgu6986
@sabahadgu6986 5 жыл бұрын
Great job Serwit!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም
@ameliadesta5057
@ameliadesta5057 5 жыл бұрын
You are so stupid you have no clue of journalism, he is by far more professional
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 5 жыл бұрын
Shame on you እያለ ስላልተሳደበ ካልሆነ በስተቀር እኔም የሰውዬው ጥፋት አልገባኝም። LOL
@azizj8476
@azizj8476 5 жыл бұрын
MULE - ETHIOPIA o
@fetiabdulkadir2009
@fetiabdulkadir2009 5 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ወይ እሱዋ አታምር ወይ ጥያቂዋ አያምር ድርቅ ያለች
@robaayano6987
@robaayano6987 5 жыл бұрын
Aye anche nw yenetarew ዱቄት ነሽ
@Han.2431
@Han.2431 5 жыл бұрын
Feti Abdu ክክክክክክ በጣም የሆነች ቦጌ ልፕስቲካም
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 5 жыл бұрын
Yes kkkkķkkkk
@ndiyandiya9716
@ndiyandiya9716 5 жыл бұрын
እኔማ ተይ የሚላት ቤተሰብ እንኳን የሌላት ልቅ ሴት ትመስለኛለች ትንሽ እንኳን እንደታላቌ ኣስባ ክብር የማትሰጥ ወራዳ ሴት
@sameeramohammad4338
@sameeramohammad4338 5 жыл бұрын
Feti Abdu እዉነትሽን ነዉ በደንብ ልብ ብለሽ አይተሻል
@artificialgamer5438
@artificialgamer5438 5 жыл бұрын
Every advertisement is exaggerated even in western world. This guy should not be blamed for his job. He is not owner of the failed projects. I am not fun of him but it’s not fair to blame him
@ETBeMore
@ETBeMore 5 жыл бұрын
Do you really think western governments use Artist to advertise their program or project? May be in Political campaigns according to their affiliation. People are questioning his integrity & business etiquette, here...
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
The lady is not professional She acting she's in war Is really studios? I don't care about serawit but must be fair and professional Segete
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 жыл бұрын
Girma Dasho thank you you wrote my idea too🙏🙏
@oumer3
@oumer3 5 жыл бұрын
i think serawit fikirie may be focused on business but he could not blamed on TPLF failed political system!
@ETBeMore
@ETBeMore 5 жыл бұрын
@@oumer3 'Focused on business' ...regardless of the interviewer, questionable associations for personal gain should be condemned (especially when Public funds are involved)... Wow, no wonder Ethiopia has become Paradise of opportunistic thieves from Top to bottom of the Society! Sad
@akmelbedru8882
@akmelbedru8882 5 жыл бұрын
ምንም ሳንወሻሽ ብዙ ቦታ ላይ ዝም አሰኝቷታል!! አርቲስትነቱ ጠቅሞታል ዛሬ ተበለጠች!!
@marthaabebe9042
@marthaabebe9042 5 жыл бұрын
Betam tekekele belehal!!!!!!!
@mesaybedru652
@mesaybedru652 5 жыл бұрын
behasabeh esmamalew!!!!!!!!!!!she is not a good journalist!!!!or she not learn journalism and communication!!!i ask she 1 question..... batlham do u know interview techniques???!!!!!!! our country journalist most of them engaged to ze media owners by benefit,family,religion ............... she gating ze opportunist those reasons even though the questions from the so called journalist was very immature and unprofessional , beze agasese behone sewya asbelashene!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@gashtv3856
@gashtv3856 5 жыл бұрын
ማስታወቅያ መስራት ምንም ወያኔ አያስብልም ከ ወያኔ ሆኖ ሰውን እስካላሳሰረ እስካላስገደለ ነጻ የስነጥበብ ሰው ነው።
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
GASH TV that is not true do you know they won’t even let you near them unless you are!! Know the facts before you speak
@gashtv3856
@gashtv3856 5 жыл бұрын
ሻሎም ይህ ሰው ሃብታም ገንዘባም በመሆኑ ብቻ ነው ለዚህ ሁሉ ነገር የተፈረጀው።
@ebefekadu898
@ebefekadu898 5 жыл бұрын
ፖለቲከኛንና ጥሮ አዳሪን ባለመለየት የተቀየመ "ህዝብ" ካለ መጠየቅ ያለበት ህዝቡ ነው። ባለጊዜ ሆነናል ተብሎ ሰርቶ የበላውን ሁሉ ማፋጠጥ ትንሽነት ነው። ጠመንጃ ያዥ በተቀያየረ ቁጥር የሀሳብ ልዩነት ያለው ሁሉ ሰርቶ መብላት እንዲያቆም የሚጠበቅበት ደንቆሮ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ አላየሁም !
@danielabetew1247
@danielabetew1247 5 жыл бұрын
ሰራዊት ጀግና ነህ። ማስታወቂያ መስራት ስራው ነው። በማስታወቂያዎቹ ደሞ የማይደሰት አልነበረም። እኔም አንችም ሌላውም ሰው ዕድሉን ካገኘን ብዙ ብር ተከፍሎት ይሰራል። ቤቲ ድፍረት እንጂ እውቀት የላትም። ስሜታዊነት ይታይባታል። የእኔ ሀሳብ ብቻ ልክ ነው ትላለች። ሙያዊ ስነ ምግባር ይጎድላታል። ሰርአቱ ጠቀመም ጎዳም አገሪቱን ያስተዳደረ መንግስት ነው። አብረው ሲሰሩ የነበሩ ድርጂቶችን ነጣጥሎ አንዱን ብቻ በጥላቻ ማብጠልጠል ድሮም ለውጥ አላመጣም አሁንም አያመጣም። እንደውም ከሰራዊት ይልቅ አብይ እና ገዱ ተጠያቂ ናቸው። እነሱን የማፋጠጥ ግን አቅሙ የለሽም። ቆይ ግን አሁን ኢህአዴግ አይደለም እንዴ አገሪቱን የሚመራው? አመራር እኮ ነው የተቀየረው። አመራሩ ግን የተሻለ ሊሆን ይችላል። እሱነም ጊዜ ሰተን የምናየው ነው። ሳይሳኩ ለቀሩት ስራዎች ማንን ተጠያቂ ማድረግ እንዳለባት እንኳን አታውቅም። ሁሌም አንዱ ሲመጣ የኋለኛውን መብጠልጠል እንጂ በነበረው ስራ ላይ መጨመር አልተለመደም። ከሁሉም በላይ መጪው ባለ ጊዜ ጋዜጠኛ ደግሞ በዐብይ ዘመን ሰው ተሰቅሎ እየሞቱ እንዴት ለውጥ አለ ትያለሽ ብሎ እንደሚያፉጣት የታወቀ ነው። ህወሓትም ደርግ ያሳደገው ሌባ ብሎ ነበር አንችም እያልሽ ነው። ወደ ፊት የማይሔድ ፖለቲካ።
@sosnew4164
@sosnew4164 5 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ በሙያው አገሩን ያገለገል ነው። ልክ ወታደር ለአገሩ እንደሚዋጋው፣ የመንግስት ሰራተኛም በሙያው እንደሚሰራው። የልማት ስራዎቹ ካልተፈፀሙ መጠየቅ ያለበት ፕሮጀክቱን የሚመራው የመንግስት ኃላፊ ነው። አጉል ኮናኝ ሆነን ሙያተኞችን በግብዝነት እየወቀስን በኃሜት ኃጥያት ባንጨማለቅ ጥሩ ነው።
@eyobazeb9271
@eyobazeb9271 5 жыл бұрын
በጣሞ አስጠላች ይቺ ሴትዮ በእውነት
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 5 жыл бұрын
በትክክል እንደዚ ነገሮችን በተን አድርጎ የሚያይ ነው የጠፋው ሰው በጭፍን መፍረድ ይወዳል፡፡
@fikruize
@fikruize 5 жыл бұрын
ጠንጋራ ነገር ነህ ይህ ባለጌ ሰው ነው
@deee8032
@deee8032 5 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ነው ሰውየው እልም ያለ ሌባ ነው የሰው ስራ ሰርቆ እንደራሱ አርጎ ሲቸበችብ የነበረ ሰው ነው
@gs6374
@gs6374 5 жыл бұрын
@@eyobazeb9271 : I know what you feel. Because you are wayane
@berekethagos8369
@berekethagos8369 5 жыл бұрын
Betty you should understand what democracy is . Don`t be my way only , this is part of dectatorship. Serawit is not politician.
@ETBeMore
@ETBeMore 5 жыл бұрын
But he was endorsing Political affiliated services/projects, right? When are you guys start to use your brain and differentiate between 'Business' and 'Political agendas' ...business has etiquettes ...greedy pigs
@523zw910
@523zw910 5 жыл бұрын
Just leba nw!!!
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እንደማስታወቂያ እንጀራው ነው ለምከፈለው ብር ሲል ይሰራዋል ጥያቄሽን ከመለሰልሽ በኃላ ደጋግመሽ ባጠይቂ ይህን የማስታወቂያ ስራ የሰጠውን ድርጅት ብትጠይቂ ሙሉ መልስ ታገኛለሽ ከሰራተኛው ይልቅ አሰሪውን አጠይቂም
@gebruabera8735
@gebruabera8735 5 жыл бұрын
ቤቲ አድናቂሽ ብሆንም ከአድማጭ አስተያየት የማትማሪ ሽልጥ ነሽ። ለምን መሰለሽ ይህ ሰውያ አርቲስት እንጂ የመንግስት ባለስልጣን አይደለም። ስለዚህ ለምን እንደዚህ አልክ ብሎ ደጋግሞ መጠየቅ የሙያ ስነምግባርሽ ያስረግማል። ባይሆን ነጭ ፀጉር እስክታበቅል ድረስ ቢሊኒየር ላደረገችህ ሀገር ምን ሰራህላት ብትይው መፈናፈኛ አልነበረውም።
@tiretatimes5424
@tiretatimes5424 5 жыл бұрын
ዉድ LTV WORLD: LTV SHOW ዩ ቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች Fira Tube ን SUBSCRIBE በማድረግ የ ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ በ Fira Tube እጅግ በጣም አሪፍ አሪፍ መዝናኛ ፕሮግራሞችን እና የተለያዩ ችግሮቻችንን የምንፈታበትን ትምህረት ያገኛሉ
@ያብስራ-መ2ሐ
@ያብስራ-መ2ሐ 5 жыл бұрын
እስቲ ወንድ ከሆንሽ መቀሌ ጎራ በይ እና ዋናዎቹን አፋጭልን 😏😏
@kitumajaleta8785
@kitumajaleta8785 5 жыл бұрын
Getachewu Reda alteyekechem ende? Yezane yet nebersh?
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
Way don't ask Gtashw Or Jawar Like thisI now they will slap you
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
እኮ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 5 жыл бұрын
አስመሳይነቱ ቢያናድደኝም ቤቲ ግን የዛሬ ጥያቄሽ እኝኝኝ ያለ ነው።ማስታወቂያ ስራ ከተባለ አጣፍto ያቀርበዋል። ስራው ነው።አጣፍጦ ባቀረበ ቁጥር ደግሞ ደንበኛ ይበዛለታል። ማስታወቂያው ውሸት ነው ተብሎ መጠየቅ ያለበት ማስታወቂያውን እንዲሰራለት የጠየቀው አካል ነው።
@betendatv7407
@betendatv7407 5 жыл бұрын
በትክክል ዛሬ ልክ አይደለችም
@add.bihone3838
@add.bihone3838 5 жыл бұрын
Yodebiral yanchi tiyake anchi yepoletika parti media new mitseriw woyis gazetegna nesh.eati ende Gazetegna be muyawi senemigbar sirashin siri Gazetegna asedabi min timeslalech
@add.bihone3838
@add.bihone3838 5 жыл бұрын
She is really crazy! What a stupid question is that please be professional.Don’t be arrogant
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 жыл бұрын
Meskeye yosef x
@askualmereja2951
@askualmereja2951 5 жыл бұрын
በትክክል
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
I love the guy because he has stand his ground where most of you have flipped flapping since the the Abiy administration come to power, so please don't try be hateful.
@rachelgirmay1290
@rachelgirmay1290 5 жыл бұрын
You r so right.
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
He is truly a businessman, an Ethiopian citizen he shouldn't be blamed for whatever the previous administration has done good or bad.
@aschalewweldegiyorgis2489
@aschalewweldegiyorgis2489 5 жыл бұрын
ስራሽ ጥሩ ነው ግን አንዳንደ በግድ ሰዋችን ጥፋተኛ ለማድረድ አትሞክሪ please!
@jaferadem4029
@jaferadem4029 5 жыл бұрын
xiyakesh temechegn betiye
@samuelalemayehu2120
@samuelalemayehu2120 5 жыл бұрын
she is representing dr Abiy government bulshit
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 5 жыл бұрын
you yourself stupid, fuck off.4Q and you are the master of bulshit. @@samuelalemayehu2120
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
Srawa newu afato meteyek alemefratan adenkalehu.
@fereheiwotbekele6865
@fereheiwotbekele6865 5 жыл бұрын
why not? we all know he is a liar!
@የእታግዬልጅ
@የእታግዬልጅ 5 жыл бұрын
እችን ልጅ ለምን እንደምትሰድቧት አልገባኝም ማፋጠጧ ነዉ ለኔ አንደኛ ነች ቀጥይበት
@samisabrin6591
@samisabrin6591 5 жыл бұрын
She is looking for trouble, she keeps asking STUPID question? Just ask straight up questions
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
I couldn't understand I think she needs position ?
@rehankhankhan5221
@rehankhankhan5221 5 жыл бұрын
ሰራዊይት ፍቅሬ ትክክል ነህ ስራህን አጣፍጠፍ መስራት አለብህም ይች ነቀዝ እራሷም ከጌታቸዉ ረዳ ጋር ተሸረሙጥ ነበር
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
Omg
@robaayano6987
@robaayano6987 5 жыл бұрын
Shermutan yemeyawek shermuta nw
@semirarab723
@semirarab723 5 жыл бұрын
ቪዲዮውን አይቼ ጨርሸዋለሁ። እውነት ለመናገር ቤቲ ተዘርረሻል። የሚገርመው አልሆንልሽ ሲል አንዱን ጥያቄ ስንቴ ደጋገምሽው። kkkkkkk
@habesha9871
@habesha9871 5 жыл бұрын
Alehonelat sile sayehon seteteyekew beketa alemeles silena wede lila meles sihid new yedegagemechew eseke mechereshaw ayechewalehu
@mickytadu5032
@mickytadu5032 5 жыл бұрын
Tnx
@tsegaberhanu7114
@tsegaberhanu7114 5 жыл бұрын
Banates batam maferya nase
@temesgenberisso9797
@temesgenberisso9797 5 жыл бұрын
Betty your role as a journalist (if you are a professional journalist, which I am not quite sure) should be asking your interviewee his opinion, believe or perspective about the issue but not to impose your perception, public feeling or rumor in the air. It is right/normal to ask your interviewee about the issue stating that "people say about you this and that" but engaging in a biased confrontation is for amateur or a blind hater . Serawit is a seasoned artist, hard worker and famous in his profession. Due to his dedication, commitment, openness to learn and grow, agility etc.. he reached where he is now. Because of his celebrity status the ruling party EPRDF might wanted to use him for their propaganda purpose -such a tactic or strategy is common in the world even in developed countries. Serawit's media promotion organization as a commercial / profit making business if any client comes they negotiate the price and provide the product or services - period. If Serawit made any mistakes, wrongdoings or immoral things challenge him with facts, evidence or even credible information - that is acceptable. Even well known prominent journalist in BBC hardtalk or CNN, they know what their role is and make effort to maintain their neutrality. Please spend much of your time in Journalism ethics, do maximum effort to dig deeper to understand peoples thinking or positions on the issue instead of listening about your feeling/ emotions. Like and dislike whether Dr. Abiy's administration or previous administration including the late PM Meles is any persons' right in a democratic culture. Being respectful for all persons without preference due to their political or ideological thinking is civility, a character demanded from professional person.
@yaredjob9959
@yaredjob9959 5 жыл бұрын
Temesgen Berisso well said my friend. I am shocked on her questions.
@bezam6807
@bezam6807 5 жыл бұрын
She is stupid!!
@queenqueen73
@queenqueen73 5 жыл бұрын
U know, I don't think that she herself knows what she was trying to ask! she's always try to reflect n impose her opinions n perspective to the interviewee which is not allowed in the ethics of journalism. But what impress me z most is where she herself have been before?
@fasilmelkie4570
@fasilmelkie4570 5 жыл бұрын
Well said! She is deluded
@etiospacetube1245
@etiospacetube1245 5 жыл бұрын
You are the example of new generation journalists! Keep it up Betty
@ethiopiawii
@ethiopiawii 5 жыл бұрын
Is she interviewing an artist or the PM minister of Ethiopia? These questions could make more sense if the interviewee was Hailemariam Desalegn.
@tinsae30
@tinsae30 5 жыл бұрын
Serawit Egzabhern you are confidant enough and you give a very good response! Forget about haters! For me you are in the right path!
@ETBeMore
@ETBeMore 5 жыл бұрын
So...according to the 'new Ethiopian culture', integrity & business etiquette are out of the question as long as you make money...Get rich or die trying...wow no wonder everyone from top to bottom are 'Hodams & Lebas' aye ethiopiawenet...no hope
@wondetasew2735
@wondetasew2735 5 жыл бұрын
ይህቺ ሴትዮ ጤነኛ ናት ?ሰራዊት ፍቅሬ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው የሆነ ስራ ከተሰጠው አጣፍጦ ይሰራል !ለምሳሌ ኤል ቲቪን አስተዋውቅ ከተባለ አጣፍጦ ያስተዋውቃል እና ምን ያርግሽ ሄደሽ ጣፋጩን የበሉትን ጠይቂ!
@hevenarefu3787
@hevenarefu3787 5 жыл бұрын
@Wonde Tasew tikikil blehal wendme mangnawim sew bihon yerasu kibr alew respect balew menged enkan alteyekechiwm
@deee8032
@deee8032 5 жыл бұрын
ወጣም ወረደ ሰራዊት ሌባ ነው
@razeeqajimayaarabbi.murada7329
@razeeqajimayaarabbi.murada7329 5 жыл бұрын
Wonde Tasew kkkkkkk
@xinodbz3328
@xinodbz3328 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk, achi merara
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
እሰይ ንገርልኝ ወንዴ።
@ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
@ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 5 жыл бұрын
ወዳጀ ምንም አልክ ምንም የኢትዮጵያ ህዝብ ማን ከጎኑ እንደሆነ በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል መንግስት ይሄዳል ይመጣል ግን ህዝብ ሁሌም አለ ወደፊትም ይኖራል እና ለሆድ ብቻ ሳይሆን ለህሌናችንም ብንኖር መልካም ነው
@zaynab9511
@zaynab9511 5 жыл бұрын
ትክክል መንግስት እና ጡት ይወርዳል የታወቀ ነው 😝
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 5 жыл бұрын
Ewnete new marrrrr
@ahmedinhussen4379
@ahmedinhussen4379 5 жыл бұрын
ጋዜጠኝነት የራሱ የሆነ ስነ ምግባር አለው። አንደኛ ጋዜጠኛ fact እንጂ speculation ይዞ አይሞግትም። The fact is EPRDF was and still is the government; who has a say within it remains a speculation (I mean not officially disclosed). ሁለተኛ ጋዜጠኛ እንግዳውን አይዘልፍም፤ ከፓርቲው ጋር "ተጋብታችሁ" "ዋሽታችሁ" ወዘተ የሚል ድምዳሜ ይዞ ጥያቄ አይጠይቅም።፤ እሱን አይነት ድምዳሜ መስጠት ያለበት ህዝቡ/ተመልካቹ ነው። She seems to be blaming him as if he was proven guilty by a court of law whereas she must have remained neutral and leave the judgement to us, viewers። ሶስተኛ ጋዜጠኛው የጋበዘው እንግዳ ማን እንደሆነና ከእንግዳው ማግኘት የሚፈልገው መረጃ ምን እንደሆነ አስቀድሞ ማወቅ አለበት። He already told her his job was to advertise what was given to him by the client but she remained accusing him he was a liar. መረጃውን ማወጣጣት ካለባትም በብልሀትና በበሳል ጥያቄ ነበር እንጂ በዘለፋ /provoke/ በማድረግ አይደለም። ብቻ ሁኔታዋ ደስ አይልም፤ ሙያዊም አይደለም።
@birhanutesfaye5943
@birhanutesfaye5943 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ወደፊት በሂደት የምታሻሽያቸው ነገሮች ቢኖሩም ጎበዝ በተቻለ አቅም ነፃ ሆነሽ ለመስራት ጥረት ማድረግ ይኖርብሻል
@yenayena8676
@yenayena8676 5 жыл бұрын
ሻይ እየጠጣሁ ምን ብለህ ነው ስትጮህ የነበረው ለውጥ እንዲመጣ ስትለው ትን ብሎኝ ነበር
@redaithmaryam1645
@redaithmaryam1645 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@Shanko12
@Shanko12 5 жыл бұрын
lol
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ethiodj5590
@ethiodj5590 5 жыл бұрын
የእውነት እኔም እኔም
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 5 жыл бұрын
የ30 ደቂቃ ቃለመጠይቅ ለማየት 30 ማስታወቂያ በየ ደቂቃው አለ፡፡ I’m out.
@Info0123
@Info0123 5 жыл бұрын
"ስንጮህለት" አልክ? አንቺ ደግሞ ፕሮፌሽናሊዝምን ተላበሽ ዝም ብለሽ አትመላገጭ። ምልግጥ። እንግዳ ጋብዞ አይገለፈጥም ሀሳቡ ምንም ይሁን ምን? በዛ ላይ ወያኔ ወያኔ አትበይ። መቼም ወያኔን ከኔ በላይ አትጠያቸውም ግን ጋዜጠኛ ሆነሽ ተራ አገላለፅ መጠቀም ክልክል ነው።
@ፅናኤልጎሳዬ
@ፅናኤልጎሳዬ 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ወዳጄ በጣም መንደሬ የሆነ አነጋገረ ነው የምትጠቀመው
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
ቤቲ እኮ በስሜት እንጅ የምትጠይቀው የጋዜጠኛ ለዛ የላትም ገና ይቀራታል 😀😀
@hevenarefu3787
@hevenarefu3787 5 жыл бұрын
ehte ene rasu germagnalech gobez gobez silwat
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
አቢሲንያ ይመር ጋዜጠኛ አይደለችም she got the job my favouritism!!
@ThThTh40
@ThThTh40 5 жыл бұрын
ይህች ደደብ መሀይም ጠያቂ ናት።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 5 жыл бұрын
ቤቲ ፍጹም ስርዓት የሌለሽ እንኳን ለጋዜጠኝነት ለምንም የማትሆኚ በጣም አሳፋሪ ተራ ሰው ነሽ፣ ጋጠወጥ፡፡ ሰራዊት ግን ምርጥ ባለሙያ መሆንህን በማስመስከርህ ልተመሰገን ይገባሀል፡፡
@selmakemal6526
@selmakemal6526 5 жыл бұрын
በ እውነት የ ሰራዊት አድናቂ አልነበርኩም ይህን አይቼ ግን ሰራዊትን አለማድነቅ አልቻልኩም!!! እውነት ትልልቅ አንቱ የተባሉ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የተላበሱ ጋዜጠኞች ባሉባት ሀገር እቺ ጋጠ ወጥ እንዲህ መመፃደቋ ነው ሚያሳዝነኝ !! ደሞ ራሷን እንደ ሃርድ ቶክ ጋዜጠኛ ማየቷ ይብላኝ የዚችን ባለጌ ጥሪ ተቀብሎ እዚህ ወንበር ላይ ለሚቀመጥ:: የገባኝ ነገር በህዝብ እያሳበበች የራሷን የጨለመ ጥያቄ (አስተሳሰብ) "አሉ" እያለች እንደምትረጭ ነው! #respect him good job serawit
@nbnbv4793
@nbnbv4793 5 жыл бұрын
አይ ቤቲ ሥትጮህ አልሠማንም አልሽው ትክክል ብለሻል ማሥታወቂያውን ይሆናል ሥጮህ ነበር ያለው ክክክክክክክክ
@mulatuachenef305
@mulatuachenef305 5 жыл бұрын
betiy mech new eski weyanin lemetal yechohechew
@mestabenezer3620
@mestabenezer3620 5 жыл бұрын
አንዳንዴ ቤቲ የተማሩ ስለምታቀርቢ ተጠንቅቀሽ አውሪ የተማረን ሰው በንግግርሽ አውሪ። ሁሉም ያልፋል
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 5 жыл бұрын
Ene echi lij betam rough nech beza lay betam negative nech
@netsanetsolomonabtew5391
@netsanetsolomonabtew5391 5 жыл бұрын
ቤቲ የምትባለው ጋዜጠኛ አንቺ ለማን ጮኽሽ ነው ሰዎችን አልጮሃቹህም ብለሽ ለማንጏጠጥ የተነሳሽው ??????? ኧረ እስቲ የጋዘጠኝነት ስነምግባር በቅድሚ ተማሪ:: ሰዎቹኮ ዛሬ አንቺ ፊት እድል አግኝተሽ ጠቀመጡ ማለት እኩዮችሽ አይደሉም ስድነትን እንደ ጀግንነት አትይው::
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ 5 жыл бұрын
ይህች ጋዜጠኛ ተልኮ ነው ምትመስለኝ በጥራቃ ነገር ስራ ፈት ጥያቄዋ እራሱ አራባና ቆቦ
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 5 жыл бұрын
I dont know why I always laughing when Bety introduced her self I mean the way....KKKKKKK
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
እንዴ ዋናው የሳቅ ጊዜ እኮ ራሱዋን ስታስተዋውቅ ነው። አንተ ብቻ አይደለህም ለማለት ነው።
@wisdomdefacto9412
@wisdomdefacto9412 5 жыл бұрын
WOW WOW ምርጥና እዉነተኛ ጋዜጠኛ ቤቲ ሁሌም እናከብርሻለን።
@betendatv7407
@betendatv7407 5 жыл бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሐፉን አጠበች እንዳይሆንብሽ። እኔ የህውሃት መርዝ ነኝ ። በርግጥ ህውሃት አጥንታችን ከስክሶታል። ሰራዊት ግን የማስታወቂያ ባለሙያ ነውና አሁንም ለሃገር ይጠቅማል ስራ ቢባል እንቢ ይላል ብዬ አላስብም።
@ማዓርፅጌናይ
@ማዓርፅጌናይ 5 жыл бұрын
ahahahaha
@Tewahedo16
@Tewahedo16 5 жыл бұрын
ከአነጋገርሽ የዕውቀት ጉድለት የአስተዳደግ ችግር እንዳለብሽ ያሳያል::
@kalibali1435
@kalibali1435 5 жыл бұрын
betekekle
@walliretro2644
@walliretro2644 5 жыл бұрын
እኔ የኢትየጵያን አይን ማየት ያሳፍረኝ ነበር ሕሊናም የለዉ አይንም የሌለዉ አሳማ ነዉ ይድፉህ የሕዝብ አምላክ የፍረድብህ
@semirarab723
@semirarab723 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@sdd2381
@sdd2381 5 жыл бұрын
Fesam betiye awakinat lebochi atincacu
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 5 жыл бұрын
Asadagi yebedelat
@fawaz8353
@fawaz8353 5 жыл бұрын
እጭ ስታስጠይ ስርአተ ቢስ ጋጠወጥ የምትችል ከመሰለሽ ይቀርሻል በተለይ ስርአት
@derejemamo7767
@derejemamo7767 5 жыл бұрын
Beti really your are glue more than that of stephen BBC hard talk programmer, please keep it up! Ethiopia needs such glue journalist! please look for others who were the main actors really I proud of you Beti
@mulher4965
@mulher4965 5 жыл бұрын
Anchi chigirish kehiwahit gar new. Yemenider alubaluta yizesh mekirebish yasazinal!!! They're one of the best in Ethiopia to introduce any business.
@tsegaluelyohannes3077
@tsegaluelyohannes3077 5 жыл бұрын
እቺ ነቀዝ ጋዜጠኛ ገለልተኛ መሆን እንዴት አቃታት በበኩሌ ከአደገኛ እባብ ለይቼ አላያትም
@danielabetew1247
@danielabetew1247 5 жыл бұрын
tsegaluel yohannes ትክክል። ስሜታዊና እና የነ ብቻ ልክ ነው የምትል እባብ ነች።
@mikimikiyas2514
@mikimikiyas2514 5 жыл бұрын
ትክክል
@sarakonjo1706
@sarakonjo1706 5 жыл бұрын
setelate yich ebabe
@brektiybrktiy9525
@brektiybrktiy9525 5 жыл бұрын
ሰራዊት አርቲስት ነው ለምን ፖለቲካውስጥ ልዶልቺው ትሞክሪያለሽ
@kassahunmolla805
@kassahunmolla805 5 жыл бұрын
ፖለቲከኛ እኮ ከሆነ ቆየ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 жыл бұрын
ስንቴ ፖለቲከኛ ይሁን ቆየ እኮ ምናልባት ዛሬ አደፋፍኖ ቢያልፈው አንድ ቀን ይጋለጣል በማስታወቂያው ስራው ነው ማጋነን ይችላል ግን ወያኔ ነው
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 5 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ግን አንዱ በጥፊ እንዳይላት ሰጋሁላት ጥያቄዋ በጣም ጠጣር ነው🤔
@nuhamkonjo8056
@nuhamkonjo8056 5 жыл бұрын
Ewnetu new yalechw
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ማለት ነበር ምንዋም ኣይጥም
@tilahunbaiza4155
@tilahunbaiza4155 5 жыл бұрын
እውነት በጥፊ ነበር ማለት ስርአት የላትም
@mhds6659
@mhds6659 5 жыл бұрын
Ere tfi ybekatal bleh new yehonech derek ena gegema nech
@romangebru5846
@romangebru5846 5 жыл бұрын
She doesn't no what she asked.Serawit did his job thati it set🤔
@yeshigrtnet9798
@yeshigrtnet9798 5 жыл бұрын
ኣሁንስ እቺ ልጅ ጋዝ ጋዝ ኣለች ጥያቄዋን ሳይሆን ኣጠያየቃን ክብር የላትም ደስ ያለሽ ጥያቂ ጠይቂ ምናለበት ደስበሚል ሁኔታ ብታቀርቢዉ ሆረር ነዉ ምትመስይዉ
@fasikatekle8506
@fasikatekle8506 5 жыл бұрын
Thank you bety, Serawiten endenwedew seladerkshen, anchi gin min ayent gud nesh, yehonesh fetata.
@neftea7
@neftea7 5 жыл бұрын
በጣም ኣዝናለሁ ስለኢትዮጵያ የግድ ይህ ሰው ወያኔን እንዲረግም ትጥብቃላችሁ ኣብይም በዛን ወቅት ኣላደረገውም ።
@venividivici5900
@venividivici5900 5 жыл бұрын
ደሞዝ ይሙት .... ይሄን ኢንተርቪው ለመስማት ካለኝ ጉጉት የተነሳ ሰሞኑን እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ነበር
@biryamileku9928
@biryamileku9928 5 жыл бұрын
Djangus Roundstone kkkkkkkkkkkk
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 5 жыл бұрын
Weregnakkkk
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ገደልሽኝ
@tenayekassa7183
@tenayekassa7183 5 жыл бұрын
እኔም😆😆😆😆
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
ለእርሱ ቢገባውም ቤቲ ድፍረት እንጅ እውቀት የለሽም ጥያቄ መጠየቅ እኮ አትችይም እንዴ ተመልካቾችሽም ድፍረትሽን እንጅ እውቀትሽን አላስተዋሉም እረ ከጋዜጠኞች ተማሪ እውነት ቤቲየ ድፍረት እንጅ ምንም አይነት ብቃትም እውቀትም የለሽም መልሰሽ ስምተሽው ይሆን አጠያየቅሽን መልሰሽ መላልሰሽ የማይጨበጥ የማይገባ የተወሳሰብ ጥያቄ አይ ሰራዊት ለካ ማስታወቂያችሁን በየቀኑ የምትጫወቱት በጨካኝነትና በራስ ወዳድነት ነው ጨካኞች ናችሁ እውነት
@tics-ethiopia
@tics-ethiopia 5 жыл бұрын
ሰርሽ የሚወደድ ሰው ነው። እንደ ማስታወቂያ ባለሙያ የሚጠበቅትን ነገር ነው ያደረገው። ይች ልጅ ዘባራቂ ነች። አንድ ወቅት የወንጌላዊያን ፓስተሮችና ነብያቶችን ለማሳጣት ትሞክር ነበር። ያም ብዙም አልተሳካላትም። አሁን የወቅቱን ትኩሳት በመጠቀም ታዋቂነትን ለማግኘት እየተራወጠች ያለ ይመስላል።
@alemayehugebru
@alemayehugebru 5 жыл бұрын
As me it is good to come with different approach in the career of journalist. But, you prefer to use leading questions with expected answer as you wish/want during your interview sessions. please, the answer should be judged by the people or the viewers/ watchers of your program to say right or wrong.
@teweldegebrial2925
@teweldegebrial2925 5 жыл бұрын
የዚ ሰው ጥፋት ምንድነው? ለማስታወቅያ ኣይመችም ኣይችልም ከህውሃት ባለው ግንኙነት ብቻ ነው ማስታወቂያ የሚሰራው ነው ምትሉት???
@fikruize
@fikruize 5 жыл бұрын
Te Ad አዎ
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጮሀት ነበር አልሰማንም አለች ወይቤቲ ይምችሽ አለማፈሩ ለለወጡ ስጮህ ነበር ብሎ ቁጭ ህዝብን ይቅታ ጠይቅ ወሬ አታብዛ
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Inastagram lay sitabtalatiyat alneber anchi werenga
@tataethiopia6043
@tataethiopia6043 5 жыл бұрын
ጌታሆይ ያገሬ ህዝብ ግን ምን ሆኖ ነው ተደራጅቶ መሳደብ ተደራጅቶ ማጨብጨብ የሚወደው በፊት በሕዋት ነበር የሚያሳበው አሁን ደሞ በቄሮና በኦነግ ሆኗል ክክክክ እኔምለው ጠላታቹንና ወዳጃቹን እንኳን ለይታቹ የማታውቁ ልክ እንዳዋቂ ሰውን ስትሰድቡና ስትናቆሮ ትኖራላቹ እስኪ መጀመሪያ ኑራችሁን ቀይሩ እንደሰው አስቡ የሚባለው ሁሉ እውነት የሚታየው ሁሉ እውነት አይደለም በዚ ሰአት ሰው የሰውን ስም ለማጥፋት የማይጭረው ጉርጓድ የለም የሆነ ነገር ሲባል ቶሎ አንፍረድ እግዚሀብሄር አይምሮ ሰቶናል የሆነ ነገር ተፈጠረ ሲባል መቼ እንዴት የት ብለን እናጣራ ዝም ብሎ ሰው ስላለ ብቻ ንፋሱ ወደነፈሰበት መንፈስ ተገቢ አይደለም እናስተውል የማንም ተከታይ አንሁን ብዙ ሰዎች ስለጠሉት እኛም መጥላት የለብንም ብዙ ሰዎች ስለወደዱት እኛም መውደድ የለብንም ባይምሮአችን እናስብ
@yohannesuultie5004
@yohannesuultie5004 5 жыл бұрын
ባለፈው ለተሰራው ነገር በሙሉ የራስ መተማመን መመለስ ነበረበት ፠። በተረፈ ግን ኣሁን ስላወቅናት ማድነቁን እንተዋለን ሰራዊት ግን በርታ ። ደገሞ ብዙ ጊዜ ከኣንድ ድርጅት ጋር ማንሳት ላንቺ ኣይጠቅምሽም ምክንያቱም ማን እንደሆንሽ ስለምታውቂ፠.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
Serawit was like “ who in the world is this ወጠጤ? While she is asking 😂😂😂 ምትፈልገውን ስላላለ
@እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ
@እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ 5 жыл бұрын
እኔማ አይኔን ጨፍኘም ቢሆን አየዋለሁ ምክንያቱም አልደርስ ብሎኝ ነበር ይሄነሰ ኢንተርቪው ለመስማት ውዶች ገባ ገባ በሉ እንስማው
@marthaabebe9042
@marthaabebe9042 5 жыл бұрын
“. . .” ከሆንሽ አባይ ጸሐዬን ስለ ስኳር ጠይቂው፤ እሱ ምን ያድርግሽ? ሥራ የተባለውን አጣፍጦ ሠርቷል፤ በዚያ ላይ አጠያየቅሽ የሰውን ስብዕና በሚነካ መልኩ ነው፤ ለምን? ለመሆኑ መልሰሸው ታይዋለሽ የምትሠሪውን? አሳፋሪ ነሽ፤
@infotonic-3170
@infotonic-3170 5 жыл бұрын
hhhh ቤቲ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ፡፡
@mezmurtv3591
@mezmurtv3591 5 жыл бұрын
The show has to be constructive and a learning show with genuine and respectful interview. I advice you Bety, that you better watch the video again and you will learn something.
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
ገንዘብ ካልጎደለባቸው ፣ ስሜትም አይሰጣቸው። እኛ እንደሆን ሁሌ እናያለን።
@DAklog-hw7kw
@DAklog-hw7kw 5 жыл бұрын
ቤቲ፣ ለህወሃት ወያኔ ያለሽ ጥላቻ ከፊትሽ ላይ እያንጸባረቀ ይታየኛል። ትክክል ነሽ አንድ ሰው ወያኔንና ኢትዮጵያን ሁለቱንም በአንዴ እወዳለሁ ማለት የሚችል አይመስለኝም። ልክ ገንዘብን እያመለኩ እ/ርን አምናለሁ እንደማለት ነው።
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ መጣሽልኝ❤️❤️ ሰራዊት እስቲ ልስማ እና ልፍረድ ከአንደበትህ!! ሰው ብዙ ያወራል 🙄🙄
@geletugg2888
@geletugg2888 5 жыл бұрын
Yehe aynawra leba new lefird mekireb alebet.
@henokfekadu9397
@henokfekadu9397 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው አጋጣሚውን በመጠቀም ታዋቂ ለመሆን የሚሞክረው በዛ ስውየው እኮ ማስታውቅያ ስራተኝ ነው
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 5 жыл бұрын
I like the response of Serawit. (I don't know what is behind)
@awolseid8198
@awolseid8198 5 жыл бұрын
Beti you are the best
@abelreta582
@abelreta582 5 жыл бұрын
የጋዜጤኛዋ ጥያቄ ግልፅና አጭር ነው አንቴ ከነበረው መንግሥት ጋር ደሥተኛ ሁነህ ትሡራ ነበረ ያ ሥርዓት በመውደቁና ያሁኑ አመራር መምጣት ባንቴ ላይ ያመጣው ለውጥ የተሰማህ ስሜት እንደማስታወቂያ ሥራ ባለሙያ ሥታሥተዋውቅ የነበርከውን በጥልቀት ሳታየ ሳታጤነው ለብር ብቻ በማለት ሥትሠራ እንደነበርና ማንም መጣ ማን ሥሉሚታገኜው ገብ እንጅ ሥለ ተፈጠርክባት ሐገርና ህዝቧ ምንም ዴንታ እንደለለህ ሥለሆነኮነው እኔንም አመላለሥህ ግራ ነው የሆነብኝ
@እግዚአብሔርብቻውንኃያልነ
@እግዚአብሔርብቻውንኃያልነ 5 жыл бұрын
እንዴ እሱ ታድያ ሙያው ነው ስራው ነው የሚሰራው የተደረገው የጠፋው ነገር ተጠያቂ መሆን አይችልም ! አድቨርታይዝ ይሰራል ስራልኝ ላሉት ሁሉ ይሰራል ምን አድርህ ነው ምትይው?
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
ቤቴልሄም ዝግጅት ሽን በጣም እየወደድኩት። ነገር ግን መስመር ታልፊያለሽ፤የሚያወጣጣ ጋዜጠኛ፤እንደዚህ አይደለም፤ የሚፈትን ጥያቄ ማቅረብ ሌላ፤ አንዳንዴ፤ በግድ ድርቅ ያለ አይነት ጥያቄ ት ጠይቄለሽ። አንደኛ፤ ይሄ ሊያስብል ህ አይችልም ወይ ይሄ አካሄድ ነው ተብሎ ነው እንጂ የሚጠራው፤ ሀገር ዋሽታች ሃል ስትይ እሱን እንደ እንግዳ ተርተሽ፤ እንደውሸት አይቆጠር ም ወይ ብለሽ ነው የሚጠየቀው፤ ዋሽታች ሃል ዋሽታሀል፤ ትያለሽ። እሱ ለህዋት ባለስልጣኖች ሽርጉድ ማለቱ የሚታወቅ ነው፤ ሲጀመር እሱ እኮ ከነሱ ጋር ሲሞዳሞድ ነው እንጂ የሚታወቀው፤ አንዳንድ ግዜ ባለስጣ ሆኖ ባለጉዳይ አድርገሽ ነው የምትጠይቂው፤ ይሄ ትልቅ ስ ህተት ነው፤ ብ ዙ መማር አለብሽ። ህብረተሰቡ ከሚለው ተነስተሽ ጥያቄ፤ማቅረብ አለብሽ። ስለዚህ ዐግባብ ባለው መጠየቅ ት ቺ ነበረ፤ ትንሽ ብዙ ልምድ ያላቸውን የውጪ ጋዜጠኞችን ማየት አለብሽ። ስታቋርጪ ቦታ ቦታ ይኑርሽ።
@fawaz8353
@fawaz8353 5 жыл бұрын
አንቺ ለማውረድ ለማሸማቀቅ ነው ወይስ እውነትን ለማውጣት ከህዝብ ጋር ለማስማማት ስታስጠላ ውሻ
@meriyememewaeawawa4814
@meriyememewaeawawa4814 5 жыл бұрын
Haantee herski wueshi nake Bete Wnde neshi Afxeci yehe lebha
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 5 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ጋዜጠኛ ትክክል ነች ቤቴ አገራችንን 27አምት ወያኔ ነው አገር እመራለው ሲል የነበረው, ህዋት ተባለ አልተባለ ሌባ የሌባ ድርጅት ነው. በሙያሽ ትክክል ነው የጠየቁችው ለምን ቅር እንደምንል አይገባኝም ???. አንተ ሰራዌት ፍቅሬ የምታደርገው ማስታወቄያ ሁሉ የተባልከውን መኖር ስላለብህ ብዙ ዘመን ስትዋሽ እንደነበር ግልፅ ነው. አጭሩና ግልፁ እንደሙያህ ወገኖችህን ኢትዮጵያውያን ይቅርታ ብትጠትቅ ጥሩ ነው. ለምን ይህ አጋጣሜ ጥሩ ነው ላንተ.
@hopeb3837
@hopeb3837 5 жыл бұрын
Anche # monckey hopefully one of these days you would ask your boss about his corruption his previous job how he got faired before he opened LTV that makes you a great journalist
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
**ክፉ ሰው ሁሌም ክፉ ነው ኣያፍርም ኣይሸማቀቅም**
@malisamalisa1358
@malisamalisa1358 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና እቺ ልጅ አትመችኝም. ስው በስውነቱ አይመችኝም አይባልም ገን ግድ ንው ምንም 000000000000000 ውፍ የለም ንግግርዋ ምንዋ ታስተካክል
@alimohammed4059
@alimohammed4059 5 жыл бұрын
ቤቲ ግን ታበዣዋለሺ፣ እንዳውም ዛሬ ወደድኩት ሰራዊት ፍቅሬን
@tensayeeyayu2264
@tensayeeyayu2264 5 жыл бұрын
ቤቲ ስትሰለች ነገር ያደረቀሽ አይምሮ ሚያሳድግ show እስኪ ፍጠሪ
@shegawadmasu2298
@shegawadmasu2298 5 жыл бұрын
እውነትለመናገር ሰራዊት እሷም ይህን ማስታወቂያ ስሪው ብትባል ትሰራው ነበር ለምን ይዋሻል :ተሰራ አልተሰራም ማለት የማስተዋቂያ ባለሞያው ሀላፊነት አይመስለኝም ፡፡ ህወሀት ነበርክ ብሎ መጠየቅ ግን ጥሩ ነገር ይመስለኛል ፡፡ ሊሰራነው እንጂ ልሰራነው ካለ ጠይቂው፡፡ ባይሆን ብዙውን ጊዜ ማስታወቂያውን በተለይ የመንግስቱን ማስታወቂያ ተቆጣጥረከው ነበር ምክንያቱ ምንድን ነበር ብለሽ ብትጠይቂው
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
እርማት ለማህበረሰቡ:- የመንግስት ስርአት በተቀየረ ቁጥር አርቲስቶች/የኪነጥበብ ሙያተኞች አናት ላይ መውጣት ቢቆም ጥሩ ነው። ሁሉም በሱ ቦታ ቢሆን ተመሳሳይ ነገር ነው የሚሰራው።
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 5 жыл бұрын
ቤቲ ሸዎፍራው ደስሀለኛ እና ሳምሶን ማሞ እንዳትርሺ
@tilahunbaiza4155
@tilahunbaiza4155 5 жыл бұрын
ውይ ድርቅ አትበይ ለውጥን ለምን ፈለከው እንዴት ይባላል።ማንኛውም ሰው ለውጥ ይፈልጋል ደግሞ ማስታወቂያ ሰሪ አስታዋውቅ ሲባል አሳምሮ ማስተዋወቅ ነው ሰራ አልሰራ ድርጅት ይጠየቅ።
@mekdesnegash1755
@mekdesnegash1755 5 жыл бұрын
ሀርድ ቶክ ወደ ሀርድ ስድብ የከረበተች! (ቃል ኪዳን ኃይሉ) . ቃላት መጎተት፤ የፌስቡል ልቅምቃሚ ወሬ እያነሱ በየሰው ላይ መለጠፍ፤ ንባብን የጋዜጠኝነት ትንሽም መርህ ሳይኖ በድፍረት “ኧኧኧኧኧኧኧኧ….” እያሉ ማነገር፤ በሁሉም ደረጃ ወገንተኛ ተሁኖ፤ አንድ አቅጣጫና ተቃዋሚ ሆኖ መቅረብ ይደብራል። እየሆነ ያለው ነገር ከትእግስትም፤ የዛሬን ይለፍ ነገን ይስተካከላል የሚባል እየሆነ አይደም፡፡ . ወይ የዳበረና የበሰለ ንባብ የለ ወይ የጋዜጠኝነት መርህና ስነ ምግባር አልተጠበቀ ወይ ደግሞ ኤልቲቪ ጣቢያ ይሄ ነው የሚባል "ኤዲቶሪያል ፖሊስ" የለው። የሚመስለው እውርን እውር ሲመራው ተያይዘው ገደል ሲገቡ ነው። ቢሆንም ቤቲን እንደ ሞዴል የሚያዩ ወጣቶች ሳይፈጠሩ፤ ሀርድ ቶክ ማለት ፊትን በአስቀያሚ ሁኔታ እየቀያየሩ፤ ድምጽን እየጎተቱ፤ እንግዳን ሳይሰሙ፤ ሰውን በየሜዳው ማዋረድ… እንዳይመስላቸው የጋዜጠኝነት መምህራን እንዲሁም ብሮድካስት ባለስልጣን አንድ ነገር ቢሉ? ነጻነት ሌላ ሚዲያ ላይ መባለግ ደግሞ ሌላ ነው። ሀርድ ቶክ ወደ ሀርድ ስድብ ሲቀይር ዝም ማለት ይከብዳል?
@ወሄነተናየገገናወሄህር
@ወሄነተናየገገናወሄህር 4 жыл бұрын
በስኳር ጣፍጥች አልጣፍጠች ግዜውን ጨርስሹ እሱ ምን ያርግ ስራ ተባለ ስራ ። ከዛ በሓላ የሚፍጠረውን አያውቅም ግን ክልልን ሳያጣፍጥፍ አፍሪካን ያጥፍጣል ብሎ አያናገረም ግን ቢናገረም ስራው ነው ።
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 5 жыл бұрын
ቤቲ ማኛ እንዴት ነሽ ትመቺኛለሽ ምችት ይበልሽ አድናቂሽ ነኝ ከባህር ማዶ ሳውዝ አፍሪካ የሰራዊት ፍቅሬም አድናቂኝ ነኝ
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 5 жыл бұрын
Thank u serawit, well said! I really don't know what she is really want. He's just one Ethiopian, and artist. Period!
@asresgebeyehu9638
@asresgebeyehu9638 5 жыл бұрын
ቤቲ ሰይፉ መላጣዉ ቀርቶሻል
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
በትክክል
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
ሰይፉ ምን አረገ
@TK-hu1of
@TK-hu1of 5 жыл бұрын
ከሰይፉ አናት ላይ ውረድ ምድረ ሰው ላይ ፊጥ ባይ
@aynalemgebre9205
@aynalemgebre9205 5 жыл бұрын
ስይፍ ምን አርገ የደሀ አባት ነው
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
አሳቅሽኝ መላጣ ስትይ😞😞😄😃😃
@edmondberhane
@edmondberhane 5 жыл бұрын
Please Bette, Educate yourself, You don't know what and how you ask (My God)
@essey1144
@essey1144 5 жыл бұрын
በኡነት የሚገርመኝ ጋዜጤኛዋ ፡ የጋዜጤኛ ስነምግባር ምንም የሌለባት፡ ህዝብ ከህዝብ ለመለያየት የምትሰራ ናት፡ትገርማለች ። ሰራዊት ፍቅሬ ግን ደስ ይላል ኣነጋገሩ፡ ቤቲ ግን ትንሽ ቆጠብ ኣስፈላጊ ነው፡
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 5 жыл бұрын
መጀመራም በጣም አደነቅሀለው አከብርሀለው ምርጥ አርቲስት ነክ የቤት ጥያቄሽን ከምንም በላይ የወረደ ነው ሰራውት ፍቅር በጣም ትግስትክን አደነኩልህ
@user-in6dr4fv7m
@user-in6dr4fv7m 5 жыл бұрын
exactlly serawit am proud by ur answer
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 5 жыл бұрын
Hi I think he is telling the truth...
@abrahamyifter763
@abrahamyifter763 5 жыл бұрын
it's so boring ! ምን ሆነሽ ነው ቆይ ቤቲ በግድ እመን ይባላል እንዴ በቃ አንች ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ተቀበል ይባላል? ምን ብዙ ተመልካች አለኝ ብለሽ ነው አረ ይደብራል ሲጀመር የጋበሽውን እንግዳ እስከመጣ ድረስ ማክበር አለብሽ ፡፡እና ደሞ አንቺ ያልሽው ሁላ እውነት ነው ተቀበል ማለት የለብሽም ምክንያቱም የተናገርሽው የቁራን ወይም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አይደለም፡፡
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 5 жыл бұрын
እጂህን ይባርከው
@africanlovea1146
@africanlovea1146 5 жыл бұрын
Abraham Yifter has
@adoapp1
@adoapp1 5 жыл бұрын
Talented artist Serawit Fikre... i really apriciate and have a big rispect for this person... (mikegninet bahlachin hone beka gazetegna???)
@semiengebremichael1924
@semiengebremichael1924 5 жыл бұрын
ሁሌም ለውጥ ይፈለጋል ቤቲይ አሁንም 8 አመት በውሀላ አብይ የተሻለ እጠብቃለው
@taybamohamed8108
@taybamohamed8108 5 жыл бұрын
ልጅቱ የግድ ተሳሳት ነው የምትለው ቆሻሻ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
Tayba Mohamed ....በአፍህ አትራ ጆሌ!
@mikot4439
@mikot4439 5 жыл бұрын
I misjudged you in the past...Keep it up Betty !!
@weinshetb2774
@weinshetb2774 5 жыл бұрын
እቺ ሴትዬ ልትመታውም ቃትቱታል እንዴ ሰውን መጀመሪያ አክብሪ . ሌላው ቢቀር ታላቅሽ ነው ....!!! አንቺ እራስሽ ማነሽ ???? Hey girl come down who you're???? First of all,if you love your country we wanna see respect from u to others !!!
@mickytadu5032
@mickytadu5032 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@mickytadu5032
@mickytadu5032 5 жыл бұрын
Tnx
@caaltuufiraol.5603
@caaltuufiraol.5603 5 жыл бұрын
Akkasiti salphisii hattuu.Jabaadhuu Betii.😍💪👈
@nopenot4058
@nopenot4058 5 жыл бұрын
BETY I LOVE YOUR SHOW I WORKED IN ETHIOPIA AND I KNEW WHAT HAD HAPPENED KEEP THE GOOD WORK
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
እውነት እንዳይመስላት? ወይስ ራስሽ ቤቲ ነሽ ።
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 5 жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነበርሽ ቤቲ ሰፊአፍ ጎበዝ አበጀሽ የሚልሽ ሰው አለ ለማንኛውም ኦነግን አፋጠሽ ለምን አልጠየቅሻቼውም አች ኦነግ አችም ከሰራዊት አትሻይም በህዝብ ደም የመጣ ነፃነትነው አች ሳትታወቂ አሁን ፈነጨሽበት ምድረ ኦነግ ነሽ
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 17 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 87 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 17 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 10 МЛН
"Meles is world class mind" Samson Mamo
16:39
@Lazafitness
Рет қаралды 7 М.
JEDHE DIGGAA SAAQOO Dr Zelalem Abera
7:41
Jorgoo B Abdiisaa
Рет қаралды 6 М.
Hacaalu/ሃጫሉ የተገደለበት ሚስጥር ፈነዳ_
17:45
Eagle Entertainment
Рет қаралды 2,4 М.
#Haacaaluu the Oromo icon, #LegendsDon'tDie #1NoWar
0:58
Milkeessaa Galatuu- Erga ati deemtee- June 29/2024
4:16
Milkoo Entertainment
Рет қаралды 14 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 87 МЛН