ሁሉም ጨካኝ ሆነውብኝ ነበር | ፀጋ በላቸው ለመጀመሪያ ግዜ በዝርዝር ታሪኩን አፈነዳችው

  Рет қаралды 10,942

Werkeaferahu 2

Werkeaferahu 2

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i 10 күн бұрын
ሲዳማ ማለት እንስሳ ነው እኔ ሲዳማ ብሆንም ግን የሲዳማን ነባር ጎጂ ባህል ክፉም ሆነ ደግ እሴቶችን አልጋራም ሲዳማ መሆኔን በመታጠብ መቀየር ብችል እኔ ነበርኩኝ ቀዳሚ አላርጅክ ማስለቀቂያ ኬሚካል የምጠቀመው እጅግ ዘግናኝ ሰቅጣጭ ናቸው መምህር አንድ ልጄን ብዙ መስዋዕት ከፍዬ በከባድ ፅንስ መዛባት በሞትና በሂወት ጣር የወለድኳ ነብሴን ስለ እርሷ የፈረምኩላትን ልጄን ያጣሁት ከመሃይም ከማይሰለጥነው ጎጂ ባህል አክባሪና ተከታይ ከሆነው ከሲዳማ እውር መሃይም ማበረሰብ ስለተገኘው ነው በሲዳማ ባህል አንድ ሴት አግብታ ብትወልድ በትዳሯ ስኬት ማጣት በክፉ አጋጣሚ ወደ ቤተሰቦቿ ምት መለስ ከሆነ ልጆቿን እንደ ንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ መጣል አለባት የፈት ልጅ አናሳድግም ዲቃላ ይላሉ በእርግጥ እነሱ ቀልበው ሊያስተምሩልኝ አልጓጓውም ከልጅነቴ ጀምሮ ስራ ወዳድ ሰው ስለነበትኩኝ ልጄን ማሳደግ አይሳነኝም ነበር ምድረ እከካም የሲዳማ ባህላዊ ሰዎች የአባቴንና የእናቴን የእህቶቼን ልብ አደንድነው ልጄንና እኔን ጣሉን የአስራ አራት አመት ልጅ አለችኝ የአባቷ ወላጆች ጋ አብረን ከምንሰቃይ ብዬ ለአማቼ ሰጠዋት እነሱ ጉራጌ ናቸው ተቀብለው እስከዛሬ እያስተማሯት አሳድገውልኛል ያው በእናት እቅፍ ያላደገ ልጅ እንብዛም ባይሆን ግን አለሁ የሲዳማን ያውም የቤተሰቦቼን የማይድን ቁስል ተሸክሜ ሲዳማ የተባለ ማበረሰብ እጅጉን አዳፋ ስለሆነ ነብሴ ትፀየፋለች ለትዳር ይቅርና ለጓደኝነት ለጓደኝነት ይቅርና ለቤተሰብነት ብቁ ያልሆነ እርጉም ደደብ ማበረሰብ ነው የሚገርምህ በዚህች ልጅ ጉዳይ ላይ የእህቴ ባል እንኳ አለበት ልጁን በመወገን የአኩኩሉ ድራማው ተዋናይ ባለጌ ሰው ነው እለት በለት ኢትዮጵያ የተባለች ግዱፋም ምድርን ማየትና ስለሷ ማልሰማበት የት ልሂድ እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የማይበርድ ጉድፍ ባህልና ወግ እንዲውም በተለምዶ በስብዕና ላይ የሚደረጉ ቀልዶችን በተመለከተ ምድሪቱን ይቅጣ በማይበርድ እሳትና ሞት በተለይ አዋሳ ሲዳማ የተባለን ባለጌ ማህበረሰብ ❤ ልባዊ ፀሎቴ ነው ።
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 10 күн бұрын
😮 አረ ጉድ ምን እያልክ ነው ሲዳሞ?
@rahelsoli
@rahelsoli 10 күн бұрын
በሁሉም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ አይዞሽ እህቴ
@Bretanssa
@Bretanssa 10 күн бұрын
ዕግዚዖ ምን ግድ ነው? ጭራሽ የመንግስት ሰው ?
@habeshawork
@habeshawork 8 күн бұрын
በዚህ አስቀያሚ አመለካከትህ/ሽ ገና ብዙ ዋጋ ትከፍያለሽ/ህ
@EbiseZeleke-u8o
@EbiseZeleke-u8o 8 күн бұрын
ስለነገርሽኝ አመሠግናለዉ እግሬ እዛ አይረግጥም
@TutuEshetu
@TutuEshetu 10 күн бұрын
ልብ ይሰብራል ባጭሩ የሀገራችን ህግ እንዲሁም የአዋሳ ፖሊስ ጨምሮ ከደፋሬው ተባባሪ ነበሩ ለዚያም ነው ብዙ ጌዜ የወሰደው እነዚህ ነብስ በላዎች ፋራ ገገማ እህቴ አይዞች በርቼ ለሌለው እህቶችሽ ድምፅ በመሆነሽ እናመሰግናለን የኛው ሀገር ጉዳይ በ2024 እንደ ግመል ሽንት ወደሃላ እየተጓዝን ነው ማሪያም በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ 🙏🙏🙏❤❤❤
@goodnews2392
@goodnews2392 10 күн бұрын
ፖሊሶቹም ደፋሪውም በፀጋ ጉዳይ ላይ የተሳተፉት በሙሉ እንስሶች ናቸው ማሰብ የማይችሉ ዙንጦች። እግዚአብሔር በራሳቸው ቤት ላይ መከራ ያመጣባቸዋል ግዜ ለኩሉ።
@bettybekele1581
@bettybekele1581 10 күн бұрын
😭😭😭 የኔ ቆንጆ ምስኪን ❤ እግዚአብሔር ያበርታሽ ለብዙዎች እረፍት ምክንያት ያርግሽ እንኳን ለዚ እንስሳ እና መሰሎቹ እጅ አልሰጠሽ ! ሰዉ እንደእንሰሳ ከሚያስብበት ቦታ እንኳን ወጣሽ ።
@samitaTube
@samitaTube 10 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላከ አሳልፎ አይስጥ እንጂ ማንም አያስጥልም
@captainayub6482
@captainayub6482 9 күн бұрын
ወርቅዩ ከልቤ ዛሬገና ሌላ ፀጋ እንዳለህ አየሁ በዚህ ድምፅህ እንዲህ እውነትን ብታነብለት ስንት ሰው በሞላ ቤትህ አንብብልን እባክህ ልዩ ፀጋ አለህ ወርቅነህ ? 🕊️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏
@MelatAseffa
@MelatAseffa 9 күн бұрын
እህቴ በርቺ የኢትዮጰያ ህግ ችግር አለበት ሐዋስ ፖሊሶች ተባባሪዎች ናቸው
@nehemiah6931
@nehemiah6931 7 күн бұрын
So sad 😭 , እግዚአብሔር ይገሥጸው
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 5 күн бұрын
Famous Journalist Thank you for exposing this Crime & of course we all have sisters. Tsega, be strong in the Lord Jesus & hope you will be voice for voice less Victims, now you are in the right Truck keep it up & stay blessed !!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 күн бұрын
አምለኬ ሆይ አንተ ፍረድ ፍ ረድ ፍረድ 🤲😥
@LamlmeLamlme
@LamlmeLamlme 10 күн бұрын
ይሄ መሀይም ኡፍፍፍፍፍ ህመምሽ አመመኝ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 9 күн бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ
@abebe7532
@abebe7532 10 күн бұрын
Ay Ethiopia‼️😭😭😭😭 Betarekwa endahun tewarda atawkim ‼️ Feten wede Ethiopia Aymelisew‼️
@hanimhailu3280
@hanimhailu3280 9 күн бұрын
ሰዎች እነዚህን ሠው በላ መሀይሞች "እንስሳ" እያላቹ ክብር አትስጧቸው። እንስሳ እኮ እንደዚህ አያረግም
@orthodox6875
@orthodox6875 10 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወርቅዮ ከጀርመን
@Maria_Henock
@Maria_Henock 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት። ወንዶችም ልብ ይስጣችሁ።
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 10 күн бұрын
Thank you Sir
@zmina8802
@zmina8802 10 күн бұрын
Wey gud 😮fetari amlak yerdashi yene ehet 🤲🤲🤲🤲😒
@walelgnbayu2473
@walelgnbayu2473 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v 5 күн бұрын
የሴትና የህፃናት ጥቃት ይቁም😢
@Weed-s3e
@Weed-s3e 8 күн бұрын
የዱርዬ አገር
@Pitanc
@Pitanc 10 күн бұрын
Werqaferaw Zebene ye ferenji Sieal atiletifu maletun resteh nuw? Ye holy wood acterochin,shimagile sielatin letifeh Ergiman atisebsib, eweded by atihun,asmesayinet yiqribih atamribuhim.
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 9 күн бұрын
ታሪኩን አፈነዳችው የሚለው አረፍተ ነገር ታሪኩን ገለፀች ገሀድ አወጣችሁ በሚል ቢስተካከል::መፈንዳት አፈነዳችው ትክክለኛ አባባል አይደልም::
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 10 күн бұрын
Egzbhar Hoy wode Fetna Atgeban Dengel Hoy Kadaghi Awera Adghin Kedus Mekal Hoy Ante tebeken lela Men yebalale 😢
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 8 күн бұрын
አንችን ማንገላታትና በጉልበት በኃይል መድፈር አይደለም በዚህ ሁኔታ ቀና ብሎ ለማየት እንኳ አቅም ያሳጣል እግዜአብሔር እንኳን ተርፈሽ ለዚህ በቃሽ።
@Weed-s3e
@Weed-s3e 8 күн бұрын
ፍትህ ለፀጋ
@elsateklay5454
@elsateklay5454 10 күн бұрын
ሰልክህን የትላግኘው ባካቹ እርድኝ ምታውቁት ከሆነ ስልኩን😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 күн бұрын
የካንጋሮ ህግ ጭራሽ ነገሮች ተባብሰዋል:: በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የሗላ ቀር አስተሳሰብ ይገርማል ያውም ፖሊስ ሆኖ ግን በግድ አስገድዶ እድሜ ልኩን አግብቶ የሚኖር መስሎት ነበር? እንስሳ
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 10 күн бұрын
እኔ በጣም ይገርመኛል የውሸት ለብራክ የሚሰሩ ለዘውም የሴትልጅ ዝቅ የሚያረግ ኢትዮጵያ የማይወክል የወረደ ስራ የሚሰሩ ይትበሮች በጣም ብዙ ላይክ እና ተከታይ አላቸው እደዚህ ምዲያ አስተማሪ ና መካሪ የሆነው ደግሞ ምንም ተከታይ የለም ግን ለምን 😢አሳፋሪወች
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 10 күн бұрын
ያዋሳ ከንቲባ ስልጣኑን ያስረክብ በጉቦ ይሆናል ቅጣቱን ያቀለሉለት እንጂ እንደውም ሰርጀንሆኖ ይህን በማድረጉ የበለጠ መቀጣት ነበረበት
@Kindalemseifu
@Kindalemseifu 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እንዲህ የምታደርጉና ልታደርጉ ያቀዳችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kindalemseifu
@Kindalemseifu 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እንዲህ የምታደርጉና ክታደርጉ ያቀዳችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 9 күн бұрын
አይ ፖሊስ፤ … በተቀናጀ ኦፐሬሽን????????
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 10 күн бұрын
Yemote meanfisiti ❌❌❌be ewente bemakaberi yeminoru sewchi ❌❌
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 10 күн бұрын
ሊያገባት የነበረው እጮኛዋስ😢 ተወ ማለት ነው
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 10 күн бұрын
አዳም ነህ😂😂😂😂
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 10 күн бұрын
ፀጋ በላቸው አይዞሽ በርቺልን ጌታ እየሱስ ጉልበት ሆኖልሻል
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 24 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 661 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 24 МЛН