ሁሉም ነገር ለበጎ ነው - ድንቅ ታሪክ | inspire ethiopia | shanta

  Рет қаралды 19,528

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Жыл бұрын

Shanta | ebs | dawit dreams | ethiopian music | inspire ethiopia | eritrean movie
/ sha.ntta
for business inquiries : 1shaybuna@gmail.com
video credit: • Video
• Lil Nas X - MONTERO (C...
• Doja Cat Gets Ready fo...
-This video is used for teaching purposes.
-I only used small pieces of the videos to get the point across where necessary.
- Your videos can change lives. We have had people messaging us that they have not committed suicide just because of our compilation - Your Video. Imagine that you just saved a life because you picked the camera and started filming. We spread the message of your video and get it in front of the right audience.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
#abelbirhanu #ethiopia #amharic #yenetatube #ebs #artstvworld #inspireethiopia #dawitdreams #shanta #ethiopia ethiopian movie, Eritrean movie, mezmur

Пікірлер: 38
@meronshume3150
@meronshume3150 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ነገሮች ሲጨልሙ የወደቀን ሲመስለን ፈጣሪ ሊያስተምረን ከክፉ እያስመለጠን ነው
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አባባል ነዉ ትዕግስትና ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም ቸሩ መድሀኒያለም ማስተዋሉን ይስጠን እናመሠግናለን ወድማችን በጣም አሪፍ ነዉ ትምህርትህ ቀጥልበት ❤❤❤
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አባባል ነው ትእግስትና ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም ቸሩ መድሀኒያለም ማስተዋሉን ይስጠን እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@kona_studio
@kona_studio Жыл бұрын
ያልሆኑ ነገሮች ቢሆኑ ኖሮ ምን ሊሆኑ እንደሚችል ሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ይሄን እውነት አምኖ መቀበል እኮ ነው የሰው ልጅ ያልገባው እውነታ ይሄ ሲገባን የምድር pattern ይገልፅልናል ለጠንካራ አማኝ ይገባዋል ❤
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 8 ай бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ። ከልብ አመሰግናለሁ ምርጥ ታሪክ ነዉ ።
@mekdeskassa-th6fs
@mekdeskassa-th6fs Жыл бұрын
I believe that everything happened to break us not for good. You have said before in the beginning if someone said to me everything happened for a good I was disappointed and wished that person saw my break . But this story completely changed my mind . your videos always make me inspired and not to give up thank you so much🥰❤🙏
@barakatibatamo3671
@barakatibatamo3671 Жыл бұрын
ትክክል ነው ታባርክ ውንድሜ ሁሉም ላባጎ ነው yes❤️🙏🏻
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
thanks alot..በርታ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@messimessi7609
@messimessi7609 11 ай бұрын
በትክክል. ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤❤
@banchi514
@banchi514 Жыл бұрын
በጣም ይህን እኮነው መቀበል ያቃተን ጌታ ይርዳን
@highhopes3456
@highhopes3456 11 ай бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ የሚሆነው እንደእግዚአብሔር ሀሳብ ለሚሄዱት ነው።ነገር ሁሉ ለበጎ ያልሆነላቸው ብዙ ታሪኮች አሉ።
@user-yn5oc7zn5p
@user-yn5oc7zn5p 6 ай бұрын
Thanks brother
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 3 ай бұрын
THANKS BRO ❤❤❤🎉🎉🎉
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks so much 😊 I am proud of your work ❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 ай бұрын
❤❤❤❤Egnam Enamesegenalen🎉🎉🎉🎉
@matrictip
@matrictip 8 ай бұрын
Tileyale abate❤
@tsega1321
@tsega1321 Жыл бұрын
Betam Arif new
@josephteshome7780
@josephteshome7780 Жыл бұрын
arif nw bedemb ylekekln
@ermiasyemane954
@ermiasyemane954 2 ай бұрын
ትክክል
@devidkifle7629
@devidkifle7629 Жыл бұрын
Wow good job bro tnx
@robeltefera2997
@robeltefera2997 Жыл бұрын
Thank you
@teyibamaute7520
@teyibamaute7520 Жыл бұрын
Thank you very much 👍
@dagemhagos6865
@dagemhagos6865 Жыл бұрын
keep it
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 6 ай бұрын
አሁን አጠገቤ ብትሆን እና ለበጎ ነው ብትለኝ እንዴት እንደምናደድብህ ብታቅ ለመሆኑ የሰው ልጅ ፈተናው የሚያልቀውና የሚደሰተው መቼነው አንደኛው ፈተና ሲያልቅ ሌላው ይጀምራል አንዱን ስትሻገር ሌላው ይጠብቀሀል እና መቼ ነው ሰው የሚያርፈው ቆንጆ ብትሆ የተማርክ ብትሆን ለሰው ልጅ ህይወት ሁሌም ፈተና ናት የማስመሰል አለም
@shantta
@shantta 5 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል።
@NBI3
@NBI3 Жыл бұрын
ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው!!!
@MUSIC-ih7qq
@MUSIC-ih7qq Жыл бұрын
You are great bro tnx
@guurshaa
@guurshaa Жыл бұрын
Thankyou brother
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ዋው
@user-iu4zh6qp3x
@user-iu4zh6qp3x 4 ай бұрын
❤❤❤
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 Жыл бұрын
Great ❤❤❤
@robiaman3499
@robiaman3499 Жыл бұрын
Wowww..❤
@MegaWondu
@MegaWondu Жыл бұрын
ትልቅ ታሪከ ነው.... አመሰገናለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@yordanosshewangzawe7769
@yordanosshewangzawe7769 Жыл бұрын
Wow
@muaz7635
@muaz7635 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ha6712
@ha6712 Жыл бұрын
Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KiyaKiyafuad-mx7gb
@KiyaKiyafuad-mx7gb Жыл бұрын
Thank you
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,9 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,9 МЛН