Lualawi ሉዓላዊ-"የከበበንም፣ለመክበብ አቅም ያለውም የለም" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ (ለሉዓላዊ ሚዲያ)/የሕወሐት ውዝግብ እና ታጣቂ ኃይሉ

  Рет қаралды 7,716

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 130
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 сағат бұрын
አልሀም ዲሊላ አላህ ይጠብቀናል ማንም አይከበንም ::🙏🇪🇹🙏
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 2 сағат бұрын
ሁለቱ የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ኑሩልን መከታችን ናችሁ::❤❤❤❤❤❤❤❤
@gn2377
@gn2377 2 сағат бұрын
Sis welcome እንኳን አደረሰህ!
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 2 сағат бұрын
ሀይ ሲሳይ እንኳን አደረሰህ
@onelove6484
@onelove6484 2 сағат бұрын
Wawwww I can't Wait this interview thank you sisye Agna❤❤❤❤❤❤❤
@TeddyEs-j5r
@TeddyEs-j5r 27 минут бұрын
መቼ ያሆን ቁምነገር ለመስማት የምትቆምጠው ከዚህ አፍ የሚሳዝንና የሚሣፍር ነው የምትሰማው ።
@EsmaleAlemu
@EsmaleAlemu 2 сағат бұрын
ጠቅላይ ሚንስተራችን ልክ እንደ ዲያቆን ክብረት እና እንደ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለስራና ክህሎት ሚንስተር የዉሸት ሪፓርት ሳይሆን ሰዉ ሁሉ የሚያየዉ ጠላትም ወዳጅም የሚያየዉ ስራ የሚያዉቅ ሰዉ ቢሻሙልን የስራና ክህሎት ሚንስተር የተያያዘዉ ለሪፓርት ብቻ ነዉ አንዱ ተጎጂ ስለሆንኩ ነዉ እኔ እኔ ስለብሄሩ አይመለከተኝም እኛ ኢትዮጵያዊያን ስራ የሚፈጥርልን ሰዉ ቢሻምልን
@YonasHabteyemer
@YonasHabteyemer 2 сағат бұрын
Keber le mekelakeya etamjor shume field Marshall berehanu jula
@mengstu-w3b
@mengstu-w3b Сағат бұрын
Sisi You Are Really Great Ethiopians ~`!!!!! God Bless You and Your Family !!!! I Love You !!! Thank You For All
@TemesgenMelese-l4i
@TemesgenMelese-l4i 2 сағат бұрын
ሲያችን በሚገባቸው ልክ ምትገፃቸው አተ ብቻ ነው
@DawitDafa
@DawitDafa 2 сағат бұрын
ሰላም ሲሱ
@MegersaGonfa-h9z
@MegersaGonfa-h9z 2 сағат бұрын
Sisay really I appreciate you for patriot, you're reasonable to support and also to defend.You know and apply the science of journalism.
@Ali-u4k1i
@Ali-u4k1i 2 сағат бұрын
የጥቁር አምበሳ ሜዳልያ ተሸላሚ ጀግናው ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እውነተኛው ጋዜጠኛ ሲሳይ ወንድማችን
@feqerad5323
@feqerad5323 37 минут бұрын
ሲስ እንወድሃለን በርታ!! አንተ የኢትዮጵያ ቅሬታ ነህ!! በሃገርህ የማትደራደር!! ሃገርህን ከገንዘብ አስበልጠህ የምትወድድ!!!
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 2 сағат бұрын
ሁለት፣ኢትዮጵያዊያን፣ጀግኖች፣ፊልድ፣ማርሻል፣ብርሃኑ፣ጁላንና፣ጋዜጠኛና፣የፖለቲካ፣ተንታኝ፣ስሳይ፣አገናን፣ፊት፣ለፊት፣ተቀምጠው፣ስለሀገራቸው፣ወቅታዊ፣ሁነታ፣ላይ፣ያደረገቱን፣ቃለ፣ምልልስ፣ማድረጋቸውን፣በማየተ፣ከፍተኛ፣ደስታና፣ኩራት፣ተሰምቶኛል።
@Only-true91
@Only-true91 Сағат бұрын
@@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 2 murkegoch! Aygermemm kkkkkk
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Сағат бұрын
​@@Only-true91 Banda ye Banda lej .they are a tru Ethiopan.
@captainayub6482
@captainayub6482 Сағат бұрын
ሲሳይ ይህ ነው ያንተቦታ ሁሉንም ጠይቅ በርታ
@Markanberihun
@Markanberihun 2 сағат бұрын
ሲሳይ የሚገርመው ህውሐት የማይደረግ ነገር ያለው የመከላከያ ልብስ ለብሰው የራሳቸውን ሰው የረሸኑበት ሴራ መሆኑ ነው
@addismeda7406
@addismeda7406 Сағат бұрын
አይደለም አትሳሳቱ የራሳቸውን ሰው አይደለም የረሸኑት የእኛን የተማረኩትን የመከላከያ ሰራዊት ከመረሸናቸው በፊት የራሳቸውን ልብስ አልብሰው ከረሸኑ በኃላ ገደል ጫፍ ላይ ወስደው በአማርኛ እየተናገሩ ልክ የእኛ ሰራዊትን እያደረገ አስመስለው ቪዲዮ እየቀረፁ የሰሩት ግፍ ነው ይህንን አይነት ጭካኔ ተክነውበታል ወደ ስልጣን ለመመለስ የትኛውንም የጭካኔ ጥግ ከመፈፀም ወደ ኃላ አይሉም ያሰፍጁት የወጣት ብዛት እናሳካዋለን ከሚሉት ትርፍ ጋር እያነፃፀሩ አስፈጁት ውይ ውይ የህወሃት ጭካኔ አብረን እንድንኖር እያደርግም በእኔ እምነት በሰላም መለያየት ይሻላል ባይ ነኝ ሁሌ ከመዋጋት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 сағат бұрын
ሲሳይ አንተን ሳይ እውነት ልቤ በሰላም ይሞላል እውነትም ኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ ወረት ሆይ ሆይ የማይወድ እውነትን የሚስረዳን ኸቅን የሚነግረን ስለሆንክ ❤❤❤❤❤❤❤እናከብርሀለን ተባረክ
@Manuellived
@Manuellived 2 сағат бұрын
You’re professional journalist keep it up!!!
@YonasHabteyemer
@YonasHabteyemer 2 сағат бұрын
Keber le mekelakeyaw
@kibret4327
@kibret4327 Сағат бұрын
አረ ነገ ምሽት እጅግ ራቀ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሰውን ቡድን ከመደራደሩና ከማጥፋቱ ጎን ለጎን እንደ ኦነግ ሸኔ በአሸባሪነት የመፈረጁ ነገር እየታሠበበት ቢሄድ።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Сағат бұрын
Viva Ethiopa. Thank you Ethiopan defense force 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 2 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Сағат бұрын
ደስ ይላል
@wondimuligeta1932
@wondimuligeta1932 Сағат бұрын
ሲሳይ ልባችንን አንጠለጥከው ማርሻል እውነተኛ ጋዘጠኛ አገኛቸው ሲስ በነካ እጅህ ጠቅላይ ሚንስትራችንን ,,,,,
@BiruKidus
@BiruKidus Сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሲሱ የኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 49 минут бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለመላው የሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@fozekahlid6130
@fozekahlid6130 52 минут бұрын
ሲሳይ ጀግናችን መቼም አቋምህን የማትለውጥ እዉነተኛ ሰው ነህ በርታልን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 44 минут бұрын
ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋእትነት ይጠይቃል። የትኛውም ግለሠብና ቡድን ከግል ፍላጎት ይውጣ።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
ሕወሐትና ግብረአበሮቹ እየታገሉ ያሉት በስንት ችግር የተስተካከለውን የዲፕሎማሲ ድላችንን ለማጨናገፍ ...ነው። ኢትዮጵያ ታምርት፣ ትሥራ፣ ትገንባ፣ ትሽጥ፣ ሃይሏን ታጠናክር፣ ትቀጥል!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 53 минут бұрын
በጦርነት ውሴጥ ሰላማዊ ሰው መጎዳቱ በጣም አሠዛኝ ነው። መፍትሄው ፣አገራችን ኢትዮጵያ አደጋ ላይ እንዳትወድቅ ሁሉም ለሠላም መሥራት ነው።
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u Сағат бұрын
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 40 минут бұрын
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋእትነት ይጠይቃል።" የአለም የሠላም ኖቤል ተሸላሚ ሎሬት ክቡር ጠ/ሚር አብይ አህመድ (ዶ/ር)
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 41 минут бұрын
ይህዋሃት የስልጣን ፍላጎት ብቻ አይመስለኝም ይሄ የሚገብሩት ደም ጠጪ መንፈስ አውሬው ነው የሰፈረባቸው መተንፈስ የሚችሉት በወጣት ደም በእናቶች ማቅ እና እንባ ነው ያሳዝናል ይህ ቡድን ካልተወገደ የትግራይ ወጣት እልቂት አይቆምም 😢😢😢😢እግዚአብሔር ያንሳቸው መታሰቢያቸው ይጥፋ😮
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 2 сағат бұрын
እነርሱ እንደ ሸራሪት እግር እዚያም፣ እዝምናቸው።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 49 минут бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይሁን
@abumame-n8e
@abumame-n8e Сағат бұрын
ሲስ 1ኛ ኢትዮ360 ሆዳም ባንዳ
@TarekgneMekonnen
@TarekgneMekonnen 2 сағат бұрын
የጋዜጠኝነት አርአያ
@SamuelBekele-us2bw
@SamuelBekele-us2bw Сағат бұрын
ሲስ ነገ ምሽት በጉጉት እጠብቅሃለው ።
@EyoBob-z9l
@EyoBob-z9l 36 минут бұрын
የጥቁር አንበሳው መሪ
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 Сағат бұрын
ሲስ እድሜ እነ ጤና ይስጥ ይህ ህዝብ እኮ መስተዋል የጎደለው ነው በተለይ ዘሬ ለይ የሚድያ ነፃነት የለም የምሉትን ማለቴ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@EsmaleAlemu
@EsmaleAlemu 2 сағат бұрын
እናት ኢትዮጵያ ምርጥ አብይን የመሰለ መሪ ወልዳልናለች እግዚአብሄር ይመስገን በሁሉም ዘርፍ በተለይ ትምህርትን ያስተካከለበት መንገድ መቼም በታሪክ የሚፃፉ ነዉ የእኔ ጥያቄ በወያኔ ዘመን ተመርቀን ስራ የሌለን ሰዎች አለን ወረዳም አደራጅተዉን ዉጪም ትሄዳላቹ ብለዉን እስካሁን ምንም የለም ይሄን ብትጠይቅልን
@denbech4624
@denbech4624 2 сағат бұрын
ሲሳይ ወንድሜ: ከውዱ ጀነራላችን ጋር ድንቅ ውይይት እንዳደረክ እገምታለሁ:: ነገ እንሰማዋለን:: ቀጣዩ ዉይይትህ ከጠ/ሚኒስትራችን ጋር ይሆናል ብዬ እገምታለሁ:: በርታልን💪🏽💪🏽💪🏽
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 51 минут бұрын
ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋእትነት ይጠይቃል። ለሃገራችን ስንል፣ እንጨክን። ከግል ፍላጎት እንውጣ። ለሕዝብ እናስብ። መሪዎቻችን በርቱ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 сағат бұрын
ሲሳይ ልቤን አንጠለጠልከው ነገ በጉጉት ይሄንን ፕሮግራም እጠብቃለሁ ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 Сағат бұрын
Sis bertalin wendimachin
@melakumoreda7394
@melakumoreda7394 Сағат бұрын
Sisuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
@fahmikemal4728
@fahmikemal4728 2 сағат бұрын
The truth is out from their own mouths now when they turn against each other.
@AbrahimAbdule
@AbrahimAbdule Сағат бұрын
Really I appreciate your
@kedirkiyar6048
@kedirkiyar6048 Сағат бұрын
ሲሳይ ይማችህ የሁሉንም ልብ ምተራገ ጋ ገዜጠኛ ኑሪልን እድል ከተሰጠህ ጠቅላይ ምንስቴሩንም በናከ እጂህ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 сағат бұрын
የኒ ፊልድ ማርሻል ጀግናዬ ብርሀኑ ጂላ ይባላል እኮራቦታለሁ ::❤❤
@SurprisedBakedCustard-ep2jq
@SurprisedBakedCustard-ep2jq 25 минут бұрын
ሲሳይ በጣም የማከብርህ እና እም ወድህ ምርጥና ምክናቲያዊ ጋዜጠኛ ነህ ከማንም የተሻለም ልምድ ያለህ እድሜህ ይርዘም
@eyasugensa
@eyasugensa 47 минут бұрын
የሚገርመው ነገር ጀነራል ብርሃኑ ሲናገር በጣም ሳቢ ሰው ነው, ግልፅነቱ ይሁን ድፍረቱ ይሁን አላውቅም ግን ሁልጊዜ እሱ ሲናገር አለመስማት አይቻልም
@Dukapodcast-fv8h
@Dukapodcast-fv8h 2 сағат бұрын
👏👏👏
@Manuellived
@Manuellived 2 сағат бұрын
We need full interview
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 2 сағат бұрын
Sis our hero
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 41 минут бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰህ የኢትዮዽያዊነት ተመሳሌት የጎጠኞች መድሀኒት ሲሳይ አጌና ለሀገራችን የሰላም ችግሮች የሚፈታበት አመት ያድርግልን!!!
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 38 минут бұрын
Amen and amen 🙏♥️🙏
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@fikadushimales1816
@fikadushimales1816 Сағат бұрын
ሲሳይዬ እንደው ካሰብክበት እደሚሳካልህ አምናለሁ እናም ጠቅላሁን ዳ/ር አብይን ቃለመጠይቅ ብታረግለት
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
ሲሳይ በርታ። በበብሄር ስም ተቸንክረው የቀሩ ኢትዮጵያን የማዳከም ሥራ ነው እያየን ያለነው። መሪዎቻቸችንን ማገዝ፣ መርዳት ፣ መተባበር ይገባናል።
@wownani5
@wownani5 Сағат бұрын
ፅንፈኛ ነው የሚባለው ሰሙ ትክክለኛው
@samri1215
@samri1215 Сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Сағат бұрын
❤❤❤
@esayasmamo
@esayasmamo Сағат бұрын
❤❤❤
@ባቦ
@ባቦ 2 сағат бұрын
አይ ሲሳይ ...
@adugna2835
@adugna2835 2 сағат бұрын
ተመርጦ የሚደመጥ ሉአላዊ ሚዲያ❤❤❤
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 52 минут бұрын
Pls pls yahageri wisit wenbadawochin atifulin yikirita Atarigulachewi atilemametiwachewi lala hager iko yikirita ayderegim webeda hulam webeda newi artira mecham bihoni telati newi yemitihonewi yebelayineti silemitifeligi poletica maweki aysifeligim yihanin lemegemeti ( god bless ❤❤ dr abechu and mekelakiya ❤❤ filidi Marshall god bless you 🙏 ❤❤❤❤
@yohannes4558
@yohannes4558 Сағат бұрын
በኢትዮጵያ ልጅ ኣቢይ (ብልጽግና) በእሳት መጫወት ፡የኣለም ህግና ባለማስከበር ፡የሃገሮች ልእላውነት መጣስ ፡ መጨርሻው ኣያምርም። የቆጥኑ ኣወርድ ብላ ፡ የብብትዋን ጣለች እንደተባልው ነው የሚሆነው!!!፡
@hadismis6573
@hadismis6573 Сағат бұрын
@@yohannes4558 yewesedachhuten aseb bewedem begedem inkebelachihualen..
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
አሰብ አይቀርም። ሕወሐት ኢህአዴግ የሸጠውን ወደብ እና የባህር በር የብልጽግና ፓርቲ ያመጣዋል።
@semung2513
@semung2513 Сағат бұрын
KOROKONDA SHABYA
@yohannesgedlu623
@yohannesgedlu623 48 минут бұрын
ለምን ሀገር ውስጥ ምሽት ላይ አደረከው 3 ሰዓት የሚፈጅ ከሆነ በጣም ይመሻል ይህ ሀገር ውስጥ የመደመጥ አስቸጋሪ ነው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 42 минут бұрын
ትክክል። ሰፊ ጉዳይ ስለሆነ ህዝብ እንዲሠማው ወደ 2፡00 ቢመጣ!
@zerihunanabino
@zerihunanabino 46 минут бұрын
💚💛❤️
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹👍
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 минут бұрын
ህወሀቶች በሥልጣን ላይ በቆየበት ጊዜያት ብቃታቸው ምኞታቸው ተግብራቸው ታይቷልና ለሥልጣን ብቁ እይደሉም ለዘረፋ የቆሙ የማፊያ ቡድኖች ናቸው ቤትሰ ቤተሰባቸውን ማስተዳደር ለማይችሉ ለኢትዮዽያዊነት ፍቅር የሌላቸው እንዴት ለነዚህ ስልጣን ይሰጣል ፈጣሪ ደግፎን እና አቢይ እና መሰሎቹ ባይመጡ ኖሮ በ2010ዓ/ም ኢትዮዽያ ፈርሣ ነበር ከዚያ ሣይማሩ እስካሁን የሚሰሩትስ በህይወት እንዲቀጥሉ የሚያደርጋቸው ነበር እነዚህ ህሊና የላቸውም በደብረፅዮን ሲመራ የነበረ መ/ቤት ምን ያህል የተበላሸና አስመሣይ እና አድር ባይ ሌቦች የበዙበት እንደሆነ የሚያውቀው ውስጡ የነበሩና ያሉ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ሲስዬ በርታ አሽንፈናል እናሸንፋለን ደርግ እንዱ እናሽንፋለን እያለ ገደል ከቶን የሔደው ብብቱ ስር ሰግስጉዋቸው ስንት ምሁራንን አስጨርሰዋል አሁንም በዚያው ሊቀጥሉ ይፈልጋሉ
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm Минут бұрын
Yiheen yemesele Program azirekerekew, minew Sisay, min nekah, wey muluwun alaqerebikew zim bileh azirekerekew yiheen yemesele interview.
@Melanafun
@Melanafun 10 минут бұрын
አይ ብራሀኑ ጀላ ልታስቀን ነው ደግመከ😢😢😢😢😢 አያልቅብህ አንተ😂😂😂😂😂 በርታ ኮሜዲው ብራህኑ ጀ ላ 😅😅😅😅
@amensisa3648
@amensisa3648 19 минут бұрын
Big Love and Respect for our ENDF and our Chief of Staff Field Marshall Birhanu Jula ❤️💯💪
@TerefAbebe
@TerefAbebe 45 минут бұрын
ይሄን እንደ መስማት እረፍት የለም
@bekeleurga6488
@bekeleurga6488 2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
ህዳሴ አልቋል፣ ጠላት ተመቷል፣ ችግኝ ተተክሏል፣ መከላከያችን ደርጅቷል፣ ኢንዱስትሪ ጠንክሯል፣ ስንዴ ተመርቷል፣ ከተማ ጸድቷል፣ ቱሪዝም ታድሷል....ድላችን ይቀጥላል!
@stephenbiniam595
@stephenbiniam595 22 минут бұрын
Why u worry about Tigran, you are the enemy of Tigran people
@robairess4147
@robairess4147 32 минут бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@latisajirata1568
@latisajirata1568 2 минут бұрын
Nurulin
@efremtewelde5052
@efremtewelde5052 13 минут бұрын
Ethiopia yekebebat yelem Ethiopia yekebebat bikat yelelachew ye meriwoch menor now. Be poletics angolachew yalsefa now chigiru besimiet yeminagerut telat yemiabeza, ye America tenberkakinet bicha now . Ethiopiawyan mestewal yalebachew ye Ethiopia huneta meredaat yasfeligachewal simietognosch ke mehon yilk .Ye Ethiopia chigir Ye nigigir cholie sayhon ye poletcs cholie chilota yalow meri matat now.
@Cr7king-s3j
@Cr7king-s3j 9 минут бұрын
TELANTE YE EST ANDEBET ZARE YE LEWALAWINTE ANDEBETE. AYE YEHE HODE ASCHEGARE NEWE EKO . BANDA
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 2 сағат бұрын
Well come, bro!
@michealaramede177
@michealaramede177 2 сағат бұрын
Good job sis
@michealaramede177
@michealaramede177 2 сағат бұрын
Hi
@dam8580
@dam8580 2 сағат бұрын
hi Sis
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 2 сағат бұрын
ሀገር፣ታሸንፋለች።
@Only-true91
@Only-true91 2 сағат бұрын
Yetegawa?
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 32 минут бұрын
​@@Only-true91yegna hager
@girmanegussie6177
@girmanegussie6177 Сағат бұрын
ሁሌ በሳልነትን፥ ሚዛናዊነትን፥ መልካም ስብዕናን ስለማይብህ አከብርሃለሁ፥ አደንቅሃለሁም። 👍🇪🇹🛠🍇⚖️⚓️🏆
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@MuluYimam-hc4qh
@MuluYimam-hc4qh 2 сағат бұрын
በርታ!🎉🎉🎉
@addismeda7406
@addismeda7406 Сағат бұрын
በእኔ እምነት የመንግስት ባለስልጣኖች ስለ ትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ ለመኖር አለመኖር ምንም ሊናገሩ አይችሉም እኔ ግን እንደ ዜጋ የምለው ነገር በህወሃት ምክንያት የመጣብን መከራ እንግልት እና እልቂት ከጦርነት ወደ ጦርነት ዘመናችን ህዝባችንን ከምናስፈጅ ሌላው ህዝብና ራሱ የትግራይ ህዝብ ለምን በግልፅ አብሮ ለመኖር ወይም ላለመኖር ህዝበ ውሳኔ አይጠየቅም እኔ ሰልችቶኛል ምርር ብሎኛል ይህ ህወሃት የሚባለው ኃይል የሚደገፈው በህዝቡ ነው ህዝቡ ደግሞ ይህን ኃይል ከህይወቱ ጋር ካያያዘው ማለያየቱ ከባድ ስለሆነ ድርጅታቸውን ይዘው በስላም ይኑሩ እኛም በሰላም እንኑር የሰው ልጅ ተወልዶ እስኪሞት የሚኖረውን አጭር እድሜ በህወሃት ምክንያት ለምን ይነጠቃል እሳት ሲነድበት ይኖራል በቃን ይሰለቻል በንጉሱ ጊዜ ብዙ ህዝብ በእነሱ ምክንያት አለቀ በደርግ ዘመን እግዚአብሔር ይቁጠረው በሰሜን ኃይሎች ውጊያ ህዝባችን ለአስራ ሰባት አመት ረገፈ በባድሜ በቅርቡ መንግስት ሆነው ለ 27 ዓመት ፈጁን ይህ ሁሉ ሆኖ ምንም ሰላም የለንም ገና ሌላ ዙር እልቂት እየደገሱልን ነው እስከመቼ ነው እንዲህ እየሆንን የምንቀጥለው ኢትዮጵያ የሚለውን ስም እኛ ነን ያመጣነው መስራች ነን ካሉም ስሙን ይውሰዱት እኛ ደቡብ ኢትዮጵያ እንባል ወይም ሌላ ስም አውጥተን እንኑር ሰላም ናፈቀኝ ምን ጉዶች ናቸው እንደ ቁስል እየጠዘጠዙን መኖር እስከመቼ ድረስ ነው
@amhabereket9147
@amhabereket9147 49 минут бұрын
ተረኛው ምርኮኛው ጀነራል
@ዳዳ
@ዳዳ 45 минут бұрын
ይሄ ምርኮኛ ምን እያለ ነው? ቻይና አሜሪካ ራሽያ ስጋት አለብን ብለው ጦርነት የሚከፍቱት የመረጃ እጥረት ስላለባቸው ነው?
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd Сағат бұрын
የካድሬዎች ስብስብ እንኳን አደረሳችው 😂😂😂😂😂😂
@semung2513
@semung2513 56 минут бұрын
Better you go to the warlords propogandist MESAY MEKONENE , FASIL & DEREGE.
@danialedani
@danialedani Сағат бұрын
ትልቁ ችግራችን አሣንሰን እና ንቀን የምናዉ ነዉ እያግበሰበሰ ገደል እየከተትን ያለዉ?ሲሣይ አጌና መቸም ፋኖን እንደ ካች አምናዉ እኩል አሣንሠህ የምታየዉ አይመሥለኝም ለምን ፋኖ ጎልብቷል!
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 52 минут бұрын
ፍዬል አፍ ዘረኛ
@IsayasYirga
@IsayasYirga 2 сағат бұрын
ፋኖነት❤
@luckydad7339
@luckydad7339 37 минут бұрын
Long live Egypt 🇪🇬 Somalia 🇸🇴 Tikdem Ethiopia 🇪🇹 Tewdem. 😂
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 198 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 6 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
How Artificial Intelligence is Watching Borders | The Agenda
20:47
The Global Oil Bribery Scheme Caught on Tape
8:56
Bloomberg Originals
Рет қаралды 105 М.
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 22 М.
ተመድ ለምን ትኩረት ነፈገው?፣ ግብጽ ቀጥተኛ ጦርነት ወይንስ ሌላ?
1:09:41
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,6 М.