Lualawi ሉዓላዊ-የሶማሊያ የደሕነት እና የውጭ ጉዳይ ሃላፊዎች በአዲስ አበባ /ኤርትራ ስለ ትግራይ ወርቅ ዘረፋ የሰጠችው ምላሽ/ኮሎኔሉ ከአሜሪካ ተባረሩ

  Рет қаралды 20,299

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 18 күн бұрын
ክብር ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ኢትዮጵያን ላፀኑ ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት በሙሉ ይሁን 🙏🙏🙏
@tarikutemesgen8771
@tarikutemesgen8771 18 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሁሌም ከእውነት እና ከኢትዮጵያ ጋር በፅናት የቆምክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@NuruMuhammed-h3z
@NuruMuhammed-h3z 18 күн бұрын
ክብር ለሀገር መከላከያ ሥራውይታችን።
@amentube4210
@amentube4210 18 күн бұрын
ሁሌም ክብር ውድ ህይወታቸውን እየሰዉ ኢትዮጵያን ጸንታ እንድትቀጥል ለሚያደርጉ የጀግናው የመከላከያ እና የፖሊስ የጸጥታ አካላት ይሁን
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሁሌም ከእውነት እና ከኢትዮጵያ ጋር በፅናት የቆምክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Mahanaan36
@Mahanaan36 18 күн бұрын
ሲስ. ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ ታሸንፈለች❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 18 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ merry Christmas all family 💕💕💕💕
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 18 күн бұрын
❤Thank you brother Sisay 🙏 ❤️
@jujucanal2165
@jujucanal2165 18 күн бұрын
ክብር ለሰራዊታችን
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 18 күн бұрын
ሲስ ብልፅግናን የምንደግፈው ስህተት የለበትም ተብለን ሳይሆን ለሀገር የሚጠቅምአማራጭ የሚሉ ዘዞ የመጣ ስለሌለ ጭምር ነው መሪውን በጣም( ሰለምተማመንበት)ጭምር
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 18 күн бұрын
Merry Christmas to all of you
@איובסלומון
@איובסלומון 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡በጉጉት፡የሚጠብቅህ፡ትሁት፡ከመናገር፡ማድመጥን፡የሚወድ፡ታዋቂው፣ተወዳጁ፣በሳሉ፣ከዘረኝነት፡የጸዳው፡እና፡የሚጠየፈው፡ሐሰተኛ፡ዜናን፡መስራት፡የሚያሳፍረው፡እውነተኛ፡ዜና፡አቅራቢው፡የኢትዮጵያ፡ልጅ፣አንጋፋው፡ጋዜጠኛ፡እና፡የፖለቲካ፡ተንታኝ፡ሲሳይ፡አጌና፡እንኳን፡ደህና፡መጣህልን፡፡
@TigluAbebeAbebe-l7j
@TigluAbebeAbebe-l7j 18 күн бұрын
ሰላም ብያለሁ በናፈቀው ❤ በርቱልን
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 18 күн бұрын
ተመስገን
@fekaduberhanu6438
@fekaduberhanu6438 18 күн бұрын
Trusted media and honest journalists 🎉
@norynory9442
@norynory9442 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 18 күн бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ እንኳን ለእውነተኛው አምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰህ!!!
@Mahanaan36
@Mahanaan36 18 күн бұрын
ሲስ ሁሌ የምንለው ነው ውነት. ያሸንፈል ❤❤❤❤
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 18 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Avia137
@Avia137 18 күн бұрын
Selam Selam
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 18 күн бұрын
Happy Christmas Sisu God bless u. Um living Canada Toronto.
@robairess4147
@robairess4147 18 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 18 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ የሱማሊያ ጉዳይ በጥንቃቄ መያዝ ያለበት ይመስለኛል ኢትዬጵያን በአንካራው ስምምነት በማዘናጋት... ከግብፅ እና ኤርትራ ጋር እየሰሩ ይመስለኛል...ለታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ የአባይን ወንዝ ምንጭ የማያመነጩ ሀገራት ውሀ እንኳን መጠጣት እድል እንደሌላቸወ በግልፅ ቋንቋ መንገር አለብን የኔ ሀሳብ ...ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታችን!!!
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 18 күн бұрын
🌷💚💛❤️🌷👍
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 18 күн бұрын
THANKS.
@jonyohanes6887
@jonyohanes6887 18 күн бұрын
ወገን አዚ ቤት i miss u ከምሬ ሄሉ ምርጥ🙏ሉቤ🙏
@fatoumata1440
@fatoumata1440 18 күн бұрын
Thank you sis
@mesheshamengesha-m7k
@mesheshamengesha-m7k 18 күн бұрын
Keep it up. Happy Christmas.
@getanehabebe447
@getanehabebe447 18 күн бұрын
ሲስ በርታ።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 18 күн бұрын
Selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@miliyon938
@miliyon938 18 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Fetehadin
@Fetehadin 18 күн бұрын
ስሳይ የዛዉትር አድመጭህ ነኝ አዳማ ነዝሬት የጨራቃ ቤት በምል የሳይት ፒለን ዬለዉም በሚል ቤታችን ኢየፈራሱብን ነዉ ድምፅ ሁንልን
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mermaid5195
@mermaid5195 18 күн бұрын
🌲🎅❤🙏MERRY CHRISTMAS🙏❤ 🎅🌲
@SolomonTilahun-g1h
@SolomonTilahun-g1h 18 күн бұрын
ሲሳይ ምርጥ ሰው ጥሩ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 18 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@genetm.19
@genetm.19 18 күн бұрын
Hi Sisay!
@mermaid5195
@mermaid5195 18 күн бұрын
WE MUST THINK INTERNATIONAL & ACT LOCAL!!!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 18 күн бұрын
ምነው እዛ ቁጭ ብለው አገርን የሚያራብሹትን እየመነቀለ ቢያባርርልን
@ከፅንፍ.የነፃ
@ከፅንፍ.የነፃ 18 күн бұрын
የፌዴራል መንግስት ቢያንስ የወርቅ ዘረፋዉን እንዴት ማስቆም አልቻለም:: ይህ ሁሉ ዕምቢተኝነት እያለ ባጄት መመደቡስ አግባብ ነዉ ወይ?? ሲሳዬይ ከመንግስት ይሄንን እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ ሰዉ ቢትጋብዝ,,........🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤.
@VisionHabtu
@VisionHabtu 18 күн бұрын
ደብረፅዮን ከመቀሌ ጃዋር ከኬንያ ተይዘው አዲስ አበባ መታሰር አለባቸው።
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 18 күн бұрын
Mery Christmas 🎉🎉🎉
@bashodada6515
@bashodada6515 18 күн бұрын
ሲስ ኢትዪጵያዊ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 18 күн бұрын
በገለልተኛ መንግሥት መፈተሸ አለበት። ኤርትራ ምን ያህል እውነትነት አላት። ዛሬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተወሰነ ጭቅጭቅ ያለ ይመሰላል። ሰለዚህ በገለልተኛ መንግሥት demarcation መሰራት ግድ ይላል። ጭቅጭቁ እንዳይቀጥል።
@mekke6544
@mekke6544 18 күн бұрын
ድንበሩ በወረቀት ላይ ነው ያለው እንጅ በምድር ላይ በስነስርአት አልተካለለም።ድንበሩ እስከሚካለል ኤርትራውያን ክልሉ ይህ ነው ብለው መተው ድሮ ትግራይ ክልል የነበረው ውስጥ በግርግር መያዝ የለባቸውም ነው።
@gezahgneshemlise5616
@gezahgneshemlise5616 18 күн бұрын
ሲሳይ ፦ ህውሃት በወቅቱ በነበረው ስልጣን እና የታጠቀ ኃይል እንደነበረ የኢትዮ ህዝብ ያውቃል ። ይህንን ስልጣን እና የታጠቀውን መሰሪያ በመተማመን በጉልበት የሌላውን ግዛት እንደወረሰ ይታወቃል ።
@seadsalik813
@seadsalik813 18 күн бұрын
ሳይገባን ጠላንሕ ሲገባን ወይም ስትገባን ወደድንሕ
@DerejeSiyum-xe1mh
@DerejeSiyum-xe1mh 18 күн бұрын
Hi ❤
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 18 күн бұрын
ሲሳይ ትክክለኛ ሃሳብ ከመጨቃጨቅና ከመነታረክ በደርግ ጊዜ ራስ ገዝ ወይም ክልል መሆን አለበት
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 18 күн бұрын
የትግራይ ሀብት ለብቻ ማን ወሰነ የኢትዮጵያ ሀብት ነዉ የኦሮሚያን የቤንሻንጉል ወርቅ እንዲሁም የጋምበላ መሬት የሸጡቱት ነዉ
@Non-e8j
@Non-e8j 18 күн бұрын
Why Ethiopian government doesn’t have federal military in the boarder? That will solve all the doubts
@agmaschekol940
@agmaschekol940 18 күн бұрын
የቆጡን አድወር ብላ የብብቷን ጣለች ነው የሶማሊያ ጉዳይ
@teshomeshene908
@teshomeshene908 18 күн бұрын
ከሻብያ ኢትዮጵያ መንገዜም ብሆን ጥፋትና ወሸትን ብቻ ነው መጠበቅ ያለብን ከንግዲህ ብሐላ ከኤርትራ ጋራ የሜኖረን ግሮብትና በጣም በጥንቃቄ መያዝ አለበት ኤርትራ የኤርትራወያን ነች :: ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ብቻ ናት::
@terytill3652
@terytill3652 18 күн бұрын
ኤርትራ የማያድግ የቀጨጨ ጎረቤት 😂😂በ እጥር ስር ባንድ አይኑ እያሾለቀ የሚያይ ጎጎረቤቶች ናቸው ቀዳዳውን መድፈን ነው
@merygebrehana9306
@merygebrehana9306 18 күн бұрын
Bezu geze ayfegem hulum Ethiopia Ethiopia eyale telat yehonat fetarim yeferdal yemanem dem bekentu ayjerm keber lemkelakeya serawit
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 18 күн бұрын
ኤርትራ በትግራይ የወርቅ ዘረፋ ውስጥ እጄ የለበትም የምትለው እጇ ለመኖሩ በውጭ አገር መርማሪ ጋዜጠኞች ጭምር የተረጋገጠ እውነት ነው። አይደለም በጠረፍ አከባቢ በመሀል አገር ጭምር ኢትዮጵያዊያን የሚያዩት አንዳንድ ኤርትራውያን በህገወጥ የገንዘብ እና የሰው ዝውውር ወንጀል ላይ በከፍተኛ ደረጃ ተሳታፊ መሆናቸውን ነው። ከህገወጥ የሰው ዝውውር ጋር ተያይዞ የሰውን አካል ግብይትንም ጭምር እያካሄዱ እንደሆነ አንዳንድ ፍንጮች እየታዩ ነው። የሰሞኑም የሀብታሙ እና የሩሐማ የኩላሊት ፖለቲካን መንግሥት በቸልታ የሚያልፈው ጉዳይ ሳይሆን ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር ድረስ የተደራጁ አደገኛ የማፍያ ቡድኖች ህብረተሰቡን እያጭበረበሩ እና ሰዎችን የከፍተኛ የስነልቦና ቀውስ ሰለባ እያደረጉ ስለሆነ መንግሥት የሀብታሙ እና የሩሐማን ጉዳይ በጥልቀት መርምሮ ከዚህ ወንጀል ጀርባ ያሉ ቡድኖችን ሁሉ ተከታትሎ ለፍርድ ማቅረብ አለበት። በሰዎች ችግር እየነገዱ በእርዳታ ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ የራሳቸውን ኪስ የሚያደልቡ ቡድኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተበራከቱ መምጣታቸው የኢትዮጵያዊያንን የእርስ በእርስ የመረዳዳት እሴትን በከፍተኛ ደረጃ አደጋ ላይ እየጣሉ ስለሆነ ይህ ጉዳይ በፍጹም ቸል ሊባል አይገባም። ማህበረሰቡም ይህንን ጉዳይ አምርሮ ሊያወግዘው ይገባል። በለተይም አሁን በሶሻል ሚዲያ በሩሐማ ላይ እየተካሄደ ያለው ከፍተኛ የስነልቦና ጥቃት ዘመቻ በሀብታሙ በኩል ገንዘብ ለማሰባሰብ እንዲመቻቸው ሆን ብለው ሀብታሙ በደል ደርሶበታል የሚል ስሜትን በህዝብ ዘንድ ፈጥረው ህዝብን እያጭበረበሩ ገንዘብ ማሰባሰባቸውን ለመቀጠል ስለሆነ ፖሊስ በጉዳዩ ጣልቃ ገብቶ ይህንን ድርጊት በአስቸኳይ ሊመረምረው እና ሊያስቆመው ይገባል።
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 18 күн бұрын
እንዴት እንዴት ነው ነገሩ ሲሱ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 ቢሊዮን ብር ተበድሮ ዋጥ አድርጎ ተበላሽቶብኛል ብሎ ክዷል ብላቹ በማስረጃ ሁሉ አረጋግጣቹ ከነገራችሁን በኋላ የኤፈርት ሃብት ለትግራይ ክልል ይሰጥ የምትሉት እንዴት ነው? የተዘረፈችሁ ኢትዮጵያ የሚፈረድላት ግን ትግራይ ናት። ይሄ አይነፋም ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 18 күн бұрын
ወርቅ ዘረፋው ላይ ሥራበት ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ወርቅ ዘረፋው ትግራይ ክልል ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያንተ የወርቅ ማእድን ወደ ኤርትራ እየተጓዘ ነው ha ha
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 18 күн бұрын
Mr Sisay !When you portray some parts of Somalia like Puntland ,Jubaland and South West Somalia it looks as if they are Orthodox Christian Lands . My dear don't try to encourage balkanizeation to your neighbors. You have enough in your backyard " Ye Aberashin Tebasa Yaye Bae Esat 🔥 Aychawetim "
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h 18 күн бұрын
ወርቅ ከተረፋ ታድያ 270 ሺ ሰራዋት መቼ ነው የሚጠቅማቸው ።ሲካብዱ ነው ብዙ ወረቅ አለን 28 ኩንታል ወርቅ ኢትዮጵያም አምርታ አታውቅም
@TewodrosGashaw-d8i
@TewodrosGashaw-d8i 18 күн бұрын
Beqa memarek bante altjemere.tefatachew
@HalenLule
@HalenLule 18 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ሲሳይ አማራ መሆናቸው ትጠራጠራለህ።ነው አማራን መከፋፈል። ይህ አገላለፅ በጣም አዘንኩብህ።ለምን እውነትን እውነት አንልም ።ለምን ለምን።
@TewodrosGashaw-d8i
@TewodrosGashaw-d8i 18 күн бұрын
Ante amplifier,selam lemsbek moker ebakhe
@Non-e8j
@Non-e8j 18 күн бұрын
You never talk about Amharas genocide in wollega, evicted because they’re not the same ethnicity as Galla and to give Abyi Ahmed the criminal to the him a lesson fr oath Amharas Wolkait have to be sacrificed once again. You never talk about Amhara’s in begemder annexed to benishangul. Galla’s illegally want to annex Addis Abeba our great grandfathers built from scratch where no Galla’s ever been there. Someone from wollega and Arsi will made up story will claim Addis Abeba? Addis Abeba historically Showa Amharas but even Amharas have no right or Galla’s have no right Addis Abeba equally to all Ethiopians. To speak the truth Amharas contributed to Addis Abeba a great deal. From Ethiopian airlines, hospitals, universities, railroad, court system, business…..etc. but Amharas always been open minded tried to compromise for the sake of the country. Now it’s life and death I care less if Ethiopia goes to pieces. I sometimes prefer instead of dealing with Galla’s and Tigre prefer independence!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 18 күн бұрын
ክብር ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ኢትዮጵያን ላፀኑ ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት በሙሉ ይሁን 🙏🙏🙏
@YeabsiraDebebe-y4p
@YeabsiraDebebe-y4p 17 күн бұрын
❤❤❤❤
پایان جمهوری‌اسلامی ؛ پایان آخوندیسم
1:28:05
Russian secret base uncovered / Russia abandons the region
14:15
NEXTA Live
Рет қаралды 872 М.