ሉላን ድረናት ተመለስን ... ሀመር ከቡስካ በስተጀርባ የማይረሳ የኢቫንጋዲ ምሸት 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁

  Рет қаралды 312,605

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер
@getyebelayneh7264
@getyebelayneh7264 2 жыл бұрын
ሉላ በእውነት ሥርዓትሽ፣ትህትናሽ፣ከተፈጥሮ ውበትሽ በእጅጉ ይበልጣሉ።ልክ እንደ ዮኒ።አንቺ ተከብረሽ ወላጆችሽን አስከብረሽ ሀገርሽንም ያስከበርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ።
@yaredderessa5100
@yaredderessa5100 2 жыл бұрын
Shafdehbat mehonu yastawukal
@Hiraatube299
@Hiraatube299 2 жыл бұрын
Yemr unatkn nw 🥰🥰bedenb geltsahatal
@arsemaarsema2585
@arsemaarsema2585 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አጭር የለበሰ የለም አስጎብኚዋ ናት
@neimatesema4966
@neimatesema4966 2 жыл бұрын
💐💐💐💐👑
@fiyoriariya2095
@fiyoriariya2095 2 жыл бұрын
Ewnwt new
@HalimaGashe
@HalimaGashe Жыл бұрын
የሰራችውን ብሰራ የለበሰችውን ብለብስ የሜያምርባት የሴት ወይዘሮ ቆጅየ ሉላ ስወድሽ❤❤❤❤
@destadestaa3071
@destadestaa3071 2 жыл бұрын
ሉላ በእዉት ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ጥሩ ሴት ትትናዋ አዛኝነታ አቋሟ ሁሉ ነገሯ የተባረከ መልካም ሴት
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 2 жыл бұрын
ሉላየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጭዋ አለባበስሽ ያለው ስነ ስርአት ኑሪልን
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 2 жыл бұрын
ሉሊት የኔ ማር እርጋታሽ ለስው ያለሽ ክብር ደስ ስትይ አላህ እድሜና ከጤና ይስጥሽ ከነልጅችስ ከባልተቤትሽ ጭምር ስው ማለት ለስው ክብር ያለው ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 2 жыл бұрын
ምን አለበት አጭር ባታደርጉት እረዘም ብታደርጉት ያምራል እንኳንም ከእንደነዚህ አይነት ቢሂሮች መሀል ተፈጠርን ያምራሉ ሀብቶቻችን ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አፍራሿ አናቱ ይፍረስ ለክርስቲያን እምነት ተከታዎች እንኳን አደረሳችሁ ለገና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 2 жыл бұрын
የምር እዉነት አገሬ አልመሠለኝም ዉይ ኢትዮ
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 2 жыл бұрын
@@Ztube2390 ተደምሬለሑ ደምሩኝ
@Ztube2390
@Ztube2390 2 жыл бұрын
@@ameenahuzefa8412 እሽ እህቴ
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuwan abero aderesen yene wude ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ የምያምር ውብ ተፈጥሮ አላት ሉላዬ ስወድሽ
@kalidokulubali8950
@kalidokulubali8950 2 жыл бұрын
ሉላዬ ለሰው ልጅ የለሺው ነገር ምን እንደምልሽ አላቅም ፈጣሪ የከብርሽ እውነት ምርጥ ሴት
@sikosilo7233
@sikosilo7233 6 ай бұрын
ወይ ስዴት ስንትአየሁ ብዙ ተማርኩ እጥፉ አተርፉኩ አልሀምዱሊላህ ስላም ለኢትዮጵያ🎉
@girmagura8093
@girmagura8093 2 жыл бұрын
This lady, Lula is really fantastic. She has a clear sense of humility and ability to not pretend but genuinely accept and respect a culture quite different from hers. She's a true media woman! Go ahead pls.
@seyoumt9877
@seyoumt9877 2 жыл бұрын
ውበት ከትህትና ጭምር ለሉላ ተሰጥቷታል::🙏
@tigraytube8771
@tigraytube8771 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ወያነ ስን የበራሃ እንስሳትን ነው ወደ ሰው መሳይ አመጣህ። ለነገሩ ተመስገን ፈጣሪ የሰሜኑ ሰው ያደረከኝ።
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 2 жыл бұрын
ጌታን በጣም ነው ደስ የምትሉት ሉላዬ አንቺማ በጣም ትሁት ነሽ በርቺልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@Fistum-kabi
@Fistum-kabi 2 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ ሰላም ብትሆን ታይቷችሃል ያለን ሀብት ውብ ተፈጥሮ ድንቅ የአየር ንብረት ይገርማል ኢትዮጵያን አምላክ ከጫፍ ጫፍ ሰላም ያርግልን
@TgestMlkmu-st4ug
@TgestMlkmu-st4ug 6 ай бұрын
አቤትስወድህ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን የሚይምር ቦታ ከሚያምሩ ህዝቦችና ተፈጥሮ ጋር ስላሳያችሁን ሉላዬ ሁሉም ያምርብሻል❤️🙏❤️❤️❤️❤️
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!!!! Mamma Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏
@martha1043
@martha1043 2 жыл бұрын
ሀመሮች ሲያምሩ በጣም ቆንጆዎች ናቸው በጣም ደስ ይላል
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 3 ай бұрын
የኔውድ ሉላየ አለባበሥሽን እዴት እምንወደው ወጣያለልብሥ ብዙም አላየነብሽም የኛ ጭምት የባለ እረጋታዋ ባለቤት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አብራሽ ያለችው ሚጥሎ ሥታሥጠላ አለባበሧምናለ ካች ብታይ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
Wow ስታምሩ በጣም ወዳቹሀለው ሉላዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ጨዋ
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 2 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያ እንዴት ድንቅ ህዝብ አላት።
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
ይንን ካሜራ ማኑን አልማደናቂ ይካብዳል 🥰🥰👍👍👍👍🥰👍👍👍
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
Beautiful thank you guys show ethiopan. Love and peace to all Ethiopian people 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
Love is the answer.
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
Ebs ሁሌም አትጡ የወገን ደራሽ 👍🙏🇪🇹🍷🍾
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 2 жыл бұрын
ሉላ የኔ ደርባባ ጨዋ መልካም አዛኝ ትሁት ቆንጆ ከሴት እንዳንቺ ከወንድ ዮናስ በጣም ለሠዉ አረአያ የምትሆኑ መልካም ሰዎች ናችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን።
@hggu287
@hggu287 2 жыл бұрын
እቺ ሉላ ምትባለው ግን እንዴት አቧቷ ነው ምታምረው😍😍
@maymonamona2761
@maymonamona2761 Жыл бұрын
ደግግጬ ነበረ ልሠድባት መስሎኝ ነበረ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 2 жыл бұрын
መታደል ነዉ ህዝብህንና ሀገርህን መጎብኘት
@كونليكون
@كونليكون 2 жыл бұрын
አረ ወዳ
@IfufVkcif
@IfufVkcif 3 ай бұрын
ምነዉ😂​@@كونليكون
@ashenafimelese1212
@ashenafimelese1212 2 жыл бұрын
ሉላዬ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ 😂😂😂
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 2 жыл бұрын
Whoever the owner(s) the paradise lodge deserves a huge acknowledgment. He/ she invested on lodging where the place seems a paradise with full of what our Mother Nature offers. The lodges can easily attract visitors and are good for the local economy. I am also amazed by the boat that is made of a single tree ;it is good for the environment.
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 2 жыл бұрын
ባህለ ሁሉ ነገራቸን እኮ ያምራል
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 2 жыл бұрын
ዋው ኢትዮ ሥመጣ ኢን ሻ አላህ ሁሉም አካባቢ ባህል ወግ ሁሉም አካባቢ ማየት እንደጓጓሁ እናንተማ ብትን እያላቹ ብቻ ይመቻቹ ማሥጎመቸቱሥ ማን አየበት ሀሀ
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 2 жыл бұрын
ደቡብ ኦሞ ቡዙ ብሄሮች አሉ 😍ግን ሁልግዜ ሀመርና ሙርሲ ብቻ ነው የሚታዩት ለምን ሌሎቹንስ አትጎበኙም በተርፈ ደስ ትላላችሁ ❤😂
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Fetah90
@Fetah90 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 እንደማመር እመልሳለሁ❤
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 እሺ
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 2 жыл бұрын
@@Fetah90 በርቺ😍
@Fetah90
@Fetah90 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 ቤተሰብ እንሁን❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
እቺ ናት ኢትዮጲያ 💚💚💚💛💛💛💕💕💕 ሉላዬ የምርሰርተሻል ጎበዝ ሁላቹምጎበዞችናቸው
@soratoursethiopia
@soratoursethiopia 2 жыл бұрын
EBS, thank you so much for making this documentary that showed the tribes of the Lower Omo Valley! 🙏
@birukwakene7568
@birukwakene7568 2 жыл бұрын
Good to know our culture. Thank you EBS for the program.
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እድለኛ ነው ሉላን ጉጯን ሳመ ወይኔ በሳቅ ሰውየው የገባው ነው ቀልዱ😂😂😂
@Chorachannel1HahuFidel
@Chorachannel1HahuFidel 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው የሚያርብን፤በጣም ደስ የሚሉ፣ በባህላቸው የሚኮሩ ወገኖች አሉን። እናመሰግናልን፤ ይኸ ህብረተሰብን ያስተዋውቃል፤በርቱበት፤ይቀጥል።
@allahakbersubhnaliah9018
@allahakbersubhnaliah9018 2 жыл бұрын
ሉላየ አለባበሧ ያምራል የቀረዉን አላህ ነዉ የሚወፍዉ
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 2 жыл бұрын
Beautiful Ethiopia 🇪🇹
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ወየው ሉላ ልጁ ስሞ ጨረሰሽ ከባልሽ ሊያጣላሽ ነው ዛሬ 😃😃
@PlRATE
@PlRATE 2 жыл бұрын
ኸረ ስም አታጥፊ! ሰው ስለሳማት እኔ አልጣላትም ☺️
@ዜድነኝ-ጸ7ደ
@ዜድነኝ-ጸ7ደ 6 ай бұрын
😂😂😂ሳህ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
Lulayeee siwedish eko Thank you guys for sharing such a beautiful culture!
@ቅድስና
@ቅድስና 2 жыл бұрын
ክበሮልኝ የኢትዮጵያ ታሪክ እደዚህ አሳዮልን 👏
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ 2 жыл бұрын
ሉላዬ ጨዋ ግን ልጁ እኮ ፍቅርይዞታል አንቺስራትሽ ደስሲል
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 2 жыл бұрын
ባድ ቀን ይይዛል እንዴ
@gemenaadula8670
@gemenaadula8670 2 жыл бұрын
U guys so amazing for real specially lula and dagi I say wow case of this show when I return to mother land my tour destination gonna be there
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 6 ай бұрын
ወይኔ ሉላየ ስወድሺ ሁሉ የሚያምርብሺ ጀግና ኢትጵዊትነሺ
@zalfamohmede8893
@zalfamohmede8893 2 жыл бұрын
በጣም ትመቸኛለች ሉሊ እወድሻለሁ
@b.hiwott6337
@b.hiwott6337 2 жыл бұрын
wow, this is the best tour ever! my omo ppl the best and lula 😄beautiful!! thank you for showing our beautiful omo Ethiopian ppl
@EDENHaylemikael
@EDENHaylemikael 6 ай бұрын
Betam gobezi camera man tanks ena lule betam betam new yemiwedishi yena konjo fetariy hulun amalito yeseteshi ena yoni dagi hulachhum tanks ❤❤❤🎉❤❤ yemir hagerachi betam wib nat fetariy hagerachinn yitebikat ebs ❤❤❤🎉 tanks ❤🎉
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 2 жыл бұрын
ሉላዬ ግን ጉረኛ ነበረ የምትመስይኝ። ሳይሽ ሳይሽ ግን 😯😯😯 👍👍👍👍👍
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
You were in the category of 👉Wrong judgmental Before knowing the person! I guess it is part of the culture or society! I mean whenever habesha goes they love to judge without knowing the person well or with the one mistakes they know about the person. 🤔🤔🤔
@zalfamohmede8893
@zalfamohmede8893 2 жыл бұрын
ትለያለሽ የምር የኔ ወድ አብርሽ ዳጊ ዮኒ ፀጌ በጣም ነው እምወዳችሁ
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
ቤቱ ግን ያስቸግራል ለመግባት ለመውጣት !❤️😍👏
@engidategegn
@engidategegn Жыл бұрын
Interesting! Interesting to see Dagi jumping like a frog! May God safeguard our country so that we can tour freely!
@Fatumaeman
@Fatumaeman 6 ай бұрын
አላህ ኢቶጲያ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን በርቱ ጀግኖች❤❤❤
@berhanezeray3471
@berhanezeray3471 2 жыл бұрын
It is beautiful thank EBS for sharing ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@amma4705
@amma4705 6 ай бұрын
ወይኔ ሉላየ ሁላችሁም ebsዋች በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia1923
@ethiopia1923 2 жыл бұрын
ሉላዬ beautiful inside out😍🥰 የኔ ሴት ወይዘሮ እንዴት እንደምታምሪ 😍
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 2 жыл бұрын
ሉላዬ ይመችሽ ቁመቱ እራሱ የሚመጥንሽን አገኘሽ ደስ ሲል ግን ለዳጊ የምትሆን የለችም
@misrach2350
@misrach2350 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@መኪየሰሉእናት
@መኪየሰሉእናት 6 ай бұрын
ሉሉ ስነ ስረአትሺ ትህትናሺ ኧረ ስንቱ አሟልቶ የሰጠሺ❤❤❤🎉🎉🎉
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
በስመአብ ደስ ሲል በእውነት 👏❤️😍
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለን ebs ምርጥ ፕሮግራም አላህይጠብቃችሁ ያአላህ ወገራችን ዉስጥ ስንታይነት ባህል አለ ሉላዬ ማሻአላህ ሁለምነገር ያምርብሻል ስርአትሽ ለሰዉ ያለሽ ክብር ሁሉንነገር አሟልቶ ሰቶሻል ቀጥይበት
@asqw6481
@asqw6481 6 ай бұрын
ማሻአላህ ለማን እንደሚባል እወቂ
@DaniRoyal-c4fk
@DaniRoyal-c4fk 2 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ #skynet_tube
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 жыл бұрын
አሜን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 2 жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏🙏😢
@jundisani7304
@jundisani7304 6 ай бұрын
It is so amazing wallahi that trick is so funny pls go like this to announce such kind of traditional !
@fgcf61979
@fgcf61979 3 ай бұрын
አኡዘ ቢላ አላሀምድሊላህ እስላም ላረከኝ ጌታ 😢😢😢😢 አላል ይስትር እርቃታቸውን ከወድፊት
@senaytabrha7639
@senaytabrha7639 2 жыл бұрын
It's the best hospitality ever ,
@jamilah3482
@jamilah3482 3 ай бұрын
ወይኔ ሉላየ የኔ ደርባባ❤❤❤ ሰዉየዉኮ የሌሌ ፎንቃ ገብቶሎታል😂😂
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED ETHIOPIANS 🙏 LET US CELEBRATE OUR DIVERSITY TOGETHER👍 ❤️ 👍
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
EBS studio for Christmases ( GENA ): Please use the background of our cultural Gena pictures.
@blueblue8966
@blueblue8966 2 жыл бұрын
ሉላ 2ኛ ሚስት ስትባል እንዴ ኡኡ ቀወጠችው😂እረ ኢቢ ኤስ በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው!!
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy 2 жыл бұрын
አይ ሰለጠን ካለችው የኔ ደርባባ ሴት ሉልዬ ጎላ ብለሽ ታየሽ ለሁሉም አይን
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ❤️🙏
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 6 ай бұрын
አሚን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ebs አንደኛ ምርጫ!!!!!ሉላዬ አንቺ ብሩክ ሴት እውነተኛ የሠው ማንነት ፍቅር ትእትና አሉን አቃፊ እውነት ትለያለሽ!!!!ካንቺ አይወሰድ እንወዳችኃለን ኡላችውንም!!!!!!!
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 2 жыл бұрын
Betam des yelal. Ye Ethiopia turism gen betam dekama new (huwala qer new)
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ሉላ ስራአትሽ ሁሉ ነገረሽ ደሰ ይላል ተባረኪ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
We Ethiopian are so lucky 🍀 and beautiful ❤️💯🇪🇹🫶❤️
@Link-rb6be
@Link-rb6be 6 ай бұрын
ሉላዬ መፈጨት ትችያለሽ ጎበዞች🎉
@Mahret-cg4wq
@Mahret-cg4wq 6 ай бұрын
LuLi yene kimami siwodati kahulumi gaa tagibabi nacho yene wude ❤❤❤❤❤❤
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 2 жыл бұрын
ሉላ የኔ ሰልካካ ቀምስ ደሞ ስያምርብሺ ዋው
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ ስሞ ጨረሳትኮ 😂😂😂የኔ አንበሳ ሉሊት ስወድሽ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 жыл бұрын
ጅንካ ቱርሚ አየሩ ያለው መረጋጋት ምግቡ ሎጁ ሁሉ ውስጤ ነው ያንጋቶም ሚያሳየኝ እየፈለኩ ነውEbs
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሉላ ቆንጆ በቃ ሀመር ስመጣ እንገናኝ በጣም ደስ የሚል ነው ያሣያችውኝ
@KsannksaksaKsannksaksa
@KsannksaksaKsannksaksa 3 ай бұрын
ሉላየ ሰወድሽ እኩ ባለሙያነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
መልካም ነው ጠለፋ ግን በጣም ኋላቀር እና አደገኛና መጥፎ ነው ይቁም ከንፈር ላይ ገል መወጠርም ኋላቀር ባህል ነው መቅረት አለበት። ሌላው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 жыл бұрын
ራቁታቸውስ ብልታቸውና አይሸፍኑ. ጥሩነው
@dinatekadina7676
@dinatekadina7676 2 жыл бұрын
ሉላ የኔ ውድ ስራአትሽ እና ትህትናሽ ሚደነቅ ነው
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 6 ай бұрын
ሉላዬ የአራዳ ልጅ ናት የገባት❤❤😊😊
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
በጣም ሲያምሩ ኢትዬጰያችን የሁላችን
@kebed801
@kebed801 2 жыл бұрын
ሉላ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ተባረኪ
@marthazerihun7335
@marthazerihun7335 2 жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ቋንጆ ስርአትሽ የኔ እናት
@hannaassefa289
@hannaassefa289 2 жыл бұрын
Ageria Ethiopia yimerelishe wenizu Awedemaw teraraw yihunileshe mulu Ethiopia Tikedem 🇪🇹 ♥️
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 2 жыл бұрын
ይህን የሀመር ቦታ ድሮ ነበር በቲቪ እማየው ይህን ስለሰራቹልን እናመሰግናለን 🙏
@Freselemon348
@Freselemon348 2 жыл бұрын
Oh lord they are amazing engineers they are such clever people God bless ethopia Lulaya sweetheart bless you honey
@ayenachewasefa7314
@ayenachewasefa7314 2 жыл бұрын
ቤቲም እራሷ አደኛ ናት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ውብ የሆነቸ አገረ ኢትዮጵያ
@besm113
@besm113 2 жыл бұрын
ዓለም ሁለት ገፅ ነው ያላት።ፅድቅና ሃጥያት በምድር ነው ሚገኝ።አንዱ በተመቸ ከተማ በተለያየ አንፀባራቂ ሂወቱን ሲመራ ግን የማይ ረካ አንዱ ደሞ በድቅድቅ በረሃ ይየቀን ጨለማ ተደስቶ የሚኖር።
@Firaol013
@Firaol013 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት 😙😙😙
@hailmariam8501
@hailmariam8501 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ከምር በደንብ ይሰራ ተደጋግሞ
@qtrqtr320
@qtrqtr320 2 жыл бұрын
ወይኔ ሉለዬ ማሻ አለህ ነው አለባበስሽ ግን የምየስጠለ በህል አለቸው ለምሰል ብየንስ ልብስ ብለብሱ ምነለበት
@semere-z1b
@semere-z1b 2 жыл бұрын
ሉላየ እባክሽ ፍቅራዊ ፊልም ስሪ🥰
@እስጢፋና
@እስጢፋና 2 жыл бұрын
ወይ መድኃኔዓለም አውጣኝ በብሉይ ኪዳን ነው የሚማሩት ማህበረ ቅዱሳን በደረሱላችኹ እግዚአብሔር በረዳቸው ወይኩን ፈቃድከ🕯
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Lola waw be fetare konjooooo konjooo sakeshe setamere serateshe betame weye konjooooooo seyanesheshe new
@deboraasefaw7662
@deboraasefaw7662 2 жыл бұрын
Badabu Betam Bezu Agroche Alu Esunem Gobenga Sawem Yewake Lamesalye Kaffa Yeme Adeya Betam Bezu
@HabtamuWakijira
@HabtamuWakijira 3 ай бұрын
ሉላዬ LOVE❤❤❤❤❤❤❤
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 152 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film
1:42:49
Haya Hulet Cinema
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
22:02
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН