LYE.tv - Nahom Yohannes - ጽብቅትን ዕይንትን | Tsebqtn Eyntn - New Eritrean Music 2014

  Рет қаралды 11,904,144

54vbz

54vbz

Күн бұрын

Subscribe now: goo.gl/tovwfd
LYE.tv is Love You Erena. The first Eritrean online TV.
Bringing to you Eritrean Documentary, Movies, Comedy, Music Video, Entertainment in High Definition. Enjoy it! New Eritrean Music 2016.
Find us on Facebook : / lye.tv
and visit our website: lye.tv
© Copyright: habesha poetics records GmbH. Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Check out our playlists:
New Eritrean Music 2016:
• Best of Eritrean Music...
Eritrean Movies:
• Eritrean Movies on LYE.tv
Robel Michael:
• Robel Michael - Playli...
Best Eritrean Music:
• Best Eritrean Music
Best of Asmara Beat:
• Best of Asmara Beats
Eritrean News - Tekle and Woldu:
• Eritrean News - Tekle ...

Пікірлер: 2 500
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ኤርትራ ሙዚቃ ለመጀመርያ ባንተና በሮቤል ሙዚቃ ስሰማ ምን እንደሚል ግን አልሰማም እንዲያው ደስ ይለኛል ናሆምዬ ምርጥ ሙዚቃ ነው
@HananHanan123-gn7rb
@HananHanan123-gn7rb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@solomongebrehiwot4383
@solomongebrehiwot4383 8 ай бұрын
ባዳምጠው ምንም አልሰለቸኝ ያለ ዘፈን ይሄ ነው ። ኤርትራውያን እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች እወዳችኋለሁ😘😘
@RutRut-t3h
@RutRut-t3h 7 ай бұрын
We love you too ❤❤❤❤❤❤
@Hasentube19
@Hasentube19 4 ай бұрын
😢🎉🎉❤❤
@gggghh711
@gggghh711 2 ай бұрын
​@@RutRut-t3h4:16 ቨ😅
@gggghh711
@gggghh711 2 ай бұрын
​@@RutRut-t3h😅😊
@Mohammed-o6u1f
@Mohammed-o6u1f Ай бұрын
ረረሬረረሥረሠሬሤ፥😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@RutRut-t3h
@mamila295
@mamila295 Жыл бұрын
እኔ ሁል ጊዜም የሚናፍቀኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷እና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ግዛቶቻችንን አንድ አድርገን ታሪካችንን የምናድስበት ጊዜ ነው ። ነገር ግን ጊዜው እሩቅ እደማይሆን ተስፋ አለኝ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ሞት ለወያኔ. የኛ እንደነበሩ ስሰማ ያመኛል አሁንምያውነን
@YeshiEmebet-pg9pi
@YeshiEmebet-pg9pi 6 ай бұрын
Weyane Moto kaltekebere bestekr ayasbut yemayihon never newu Ye tigray Ena ye earitra hizbochim selamchewun yasatachewu weyane newu
@sisayheley1239
@sisayheley1239 5 ай бұрын
መለስ ገነጠላቸው​@@fatumahussentube9631
@RobelMukur
@RobelMukur 4 ай бұрын
​@fatumahussentube9631😢
@MahamidaAssoumane-f3g
@MahamidaAssoumane-f3g Жыл бұрын
Im watching from Niger 🇳🇪 Républic ❤❤
@ahmedsalah-of6ok
@ahmedsalah-of6ok Жыл бұрын
I love listening 🎶 eritrean songs especially Nahum. I'm here 2023 from Ethiopia 🇪🇹 somali region
@neftalemberhe5575
@neftalemberhe5575 Жыл бұрын
same bro
@robelmukur8982
@robelmukur8982 Жыл бұрын
@@neftalemberhe5575 2k2i8
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 10 ай бұрын
ናሆሚ ምርጥ ሙዚቅ ውድድድ💚💛❤👏👏👏👏🌹😍
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ግን ትግርኛ አልችልም❤🇪🇷💘🇪🇹
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ኤርትራዊ ቋንቋ አልችልም እስኪ ተርጉሙልኝ ምድነው የሚላት😌
@sisayheley1239
@sisayheley1239 5 ай бұрын
ከድታው ነው ማሬ በጣም ቀላል ነው እዃ
@parbhunarayan-m2m
@parbhunarayan-m2m 5 жыл бұрын
ነ. ነኝ ስደተኛው ትግርኛ አልችልም ግን የምትለቃቸው ቪድዩወች. ውስጤ ናቸው ስራህን ወድጀዋለሁ. አድናቂህነኝ
@አለምየጉንደሪዋአለምየጉን
@አለምየጉንደሪዋአለምየጉን 5 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን የናሁም ሙዚቃ በጣም ነው ሚገባኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💗💗💗💋💋💋💋💋💋💋💋💋👄👄👄👄👄👄👄💋💋💋💋
@lameknatnael1273
@lameknatnael1273 3 жыл бұрын
sekit
@RobelMukur
@RobelMukur 2 ай бұрын
😅​@@lameknatnael1273
@yonimolla3729
@yonimolla3729 5 жыл бұрын
ናሆሜ ስወድህ!!እኔ ትግረኛ አልችልም አማራ ነኝ አድናቂህ ነኝ በጣም
@safaaakil1503
@safaaakil1503 5 жыл бұрын
B7bak bjnon enta 7yati elk
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 5 жыл бұрын
The same as you
@shamilasemell7971
@shamilasemell7971 4 жыл бұрын
እኔም እደዘዉ
@ጀሚላእራያ
@ጀሚላእራያ 4 жыл бұрын
እኔም ትግረኛ አልችልም ግን አድናቂው ነኝ
@yuejddjid1453
@yuejddjid1453 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ኤርትራዎች ሰወዳቹ ባይገባኝም ይሄልጅድምፁ ውይውይውይውይ ዘራቹ ይብዛ የኔልዩ ዎች ቆጆዎች ናቹ ውድድድ🇪🇹ነኝ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ 4 жыл бұрын
እኔም እወድሻለሁ
@mekonnenbekurestion5824
@mekonnenbekurestion5824 Жыл бұрын
እኛም:እንወድሻለን ጌታ:ይባርክሽ(GOD BLESS YOU )
@EdilawitEirkehun
@EdilawitEirkehun 6 ай бұрын
ኤርትራወችበሙሉ በጣምነው ❤❤❤እምወዳችው እናተማለት ሰውአክባሪ ሰብወዳጅ ብቻ የፍቅር ሰው ናችውፍቅሪ ፍቅሪ ፍቅሪውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@EdilawitEirkehun
@EdilawitEirkehun 6 ай бұрын
እኔ ኢትዮፐያነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@EremiysEremiyas
@EremiysEremiyas 4 ай бұрын
አይድል
@brownwahaj3758
@brownwahaj3758 3 жыл бұрын
I am a Sudanese in the song this a thousand times I love you my brothers
@sunmoonrezene2989
@sunmoonrezene2989 3 ай бұрын
Is there anyone who listened this music june 2024 .Am in love ❤️ with this music .
@leulbirhane6361
@leulbirhane6361 3 ай бұрын
አለና አለና❤❤
@SoloJourneyQuest
@SoloJourneyQuest 2 ай бұрын
July 24
@TiegstiYkalo
@TiegstiYkalo 20 күн бұрын
Sep13...
@RobelBrhane-ko1vs
@RobelBrhane-ko1vs 17 күн бұрын
September 16-2024
@hanishassan2790
@hanishassan2790 5 жыл бұрын
I’m from Eritrea 🇪🇷 I love ❤️ Eritrea song 🥀😭🙏😩
@ZahraZahra-cy5dh
@ZahraZahra-cy5dh 11 ай бұрын
ወይኔ ድምፁ ሲያምር ኤርድሮዎች እንደዚህ ናችሁ በዛላይ ድምፁ እና ሙዚቃው በጣም ተመችቶኛል ሰላመይ ሲሊ በጣም እማረካለሁ ግን እኔ ቋንቋውን ባላቀውምበጣም እወዳችኋለሁኝ ወይኔ የኔው በርታ በዚሁ ግን ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ስራው አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል
@abuwelide121
@abuwelide121 2 жыл бұрын
ኤርትራ እና ኤርትራዊያን እናት አባቶች እህት ወንድሞች መቸ ይሆን አንድ ሆነን እንደዚህ የምንጨፍረው እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ አንድ ቀን አንድ እንሆንና በእንባ እንራጫለን በደስታ እንዘላለን ኤርትራ የኔ ሐገር ነች ብየ ሁሌም አምናለሁ ሁሌም አስባለሁ ሙዚቃወቻችሁ ነፍሴን በሐሴት ትሞላዋለች ኤርትራ የሚለው የክፋየ ስም ልቤን ያርደዋል ፡፡
@hayathuceni5143
@hayathuceni5143 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👌👌✊✊✊✊✊💘💘💘
@RobelMukur-o2f
@RobelMukur-o2f 9 ай бұрын
😂​@@hayathuceni5143
@tigestmiless7681
@tigestmiless7681 6 жыл бұрын
ትግረኛ የመጀመሪያይ ስሰማ እና ወደድኩት ልጁንም ስለምወደዉ ነዉ መሰለኝ
@JemalMohamed-ph7xr
@JemalMohamed-ph7xr Күн бұрын
ትወድው ይሄን ዘፈን ሙዚቃ አድናቄ አይደለሁም ግን ይሄን እወደዋለሁ
@Funnyvideoz11
@Funnyvideoz11 7 ай бұрын
I am from Somaliland Amazing song I love this song
@dagimawiadam1826
@dagimawiadam1826 5 жыл бұрын
እውነት ኣንድ ኣይነት ባህል እና ህዝብ ተለያይተን መኖራችን ያማል ቢሆንም ጊዜው ደርሶ ኣሁን ሁሉም ሰላም ነው ኣቦ ፍቅር ነው የሚያምርብን
@uuggghhju657
@uuggghhju657 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን እኮ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ግን አሁን ከበፊቱ ይሻላል በመለስ ግዜ ያለው ይከብድ ነበር ኤርትራና ኢትዮ ቆራርጦ ነበር
@fjejxjdjxjcjrjxjdjejx
@fjejxjdjxjcjrjxjdjejx Жыл бұрын
@@uuggghhju657 ፍ፡ቅርፍቅር💘💘💘💘💘💘💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💝💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💝💓💝💝💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💓💓💓💝💝💝💝
@Etihiofano
@Etihiofano Жыл бұрын
🥺🥺ኤርትራውያን አፍቃሪ ነኝ እዳፈቀርኩ ታላስረዳት ወደ Alaska ሄድኩኝ ወይ ሊቢያ ነበር የማውቃት የት ነሽ ሃይ በይኝ
@7kilo853
@7kilo853 3 ай бұрын
Hi sweetheart
@tsigiehabtu9804
@tsigiehabtu9804 4 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ትግረኛ አልችልም ግን ይህን ልጅ በጣም ነው የምወደው ድምፁ ውይይይይይይይይይይይይይ ቋንቋው ባይገባኝም ግን ለድምፅህ አድናቂህ ነኝ የምር
@evunice274
@evunice274 3 жыл бұрын
B fqri eye ksab lomi elet 2021 zsema zeleku my highschool life msza derfi meqeret nierwo ❤
@Besti-j1n
@Besti-j1n 7 ай бұрын
ናሆምን ግን እደኔ የሚወደው አለ አንድ ቀን አግኝቸዋለሁ ግን አሁንም ባገኘው ደስ ነው የሚለኝ😊
@tsfytsfy3691
@tsfytsfy3691 6 жыл бұрын
ናሆም በርታ ቆንጆ ነው ወይኔ ትግረኛ ብችል እንዴት ደስ ባለኝ በተለይ ያንተን ሙዚቃዎች ለመስማት
@nightwalker9531
@nightwalker9531 6 жыл бұрын
Beautiful Eritrean song . Much love from Sudan ❤
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 3 жыл бұрын
የናሆም አድናቂ ነኝ ባልችልም ቋንቋውን ምርጥ ስራ ነው انا احبك وبالتالي كثير 🌷🥀💕🌹👈
@Amhara_informer
@Amhara_informer 5 жыл бұрын
i'm from Ethiopia. i love eritrian music so much even if i can't understand what he or say
@zuzu8062
@zuzu8062 8 жыл бұрын
ሙዝቃው ተመቸኛ አልሰለቸኛ አለ ብሰማው ብሰማው ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ ነው የማሳየው ይህው ታዴያ 24 ሰአት ተፋጠጠኩ ይመችህ ቆንጆየ አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት
@girmatelk8457
@girmatelk8457 8 жыл бұрын
ላንችም እንካን ተመቸቺ ቆ..ት
@libonlibon8807
@libonlibon8807 7 жыл бұрын
Girma Telk
@sadiatelicom4455
@sadiatelicom4455 7 жыл бұрын
Girma Telk ይ
@helnaaalemayhu5596
@helnaaalemayhu5596 7 жыл бұрын
Rebyl
@sirakyosika3542
@sirakyosika3542 6 жыл бұрын
zu zu d
@najwamuhamde1868
@najwamuhamde1868 8 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በናታቹ ለማንኛውም ቀጥልበአት
@ሓቦቅናቱ
@ሓቦቅናቱ 7 жыл бұрын
ኣብ ናይ ኤርትራ ፍቕራዊ ደርፍታት ካብ ነዊሕ ዓመታት ዝሰማዕኩዎ ብጀካ ባህላዊ ማለተዩ፡ ኣብ ዘመናዊ ኩሎም ዘይሞም እንድዮም ብግጥሚ ዜማን ክሊፕን መወዳድርቲ ኣይረኸብኩልካን፡ ኩሉ ኣቀራርባኻ ዝተፈልየ ኢዩ።
@bdryahbd155
@bdryahbd155 7 жыл бұрын
.. ... .
@asmanuru1169
@asmanuru1169 7 жыл бұрын
ሓቦ ቅናቱ ሀይ
@fanagal3370
@fanagal3370 7 жыл бұрын
Nahom marey shikorna eka
@habenwerede2887
@habenwerede2887 6 жыл бұрын
@emjbeef1984
@emjbeef1984 5 жыл бұрын
10000000000000000000000$#@910tsahaye
@mohammedhassan8417
@mohammedhassan8417 6 жыл бұрын
I Love Eritrean and Ethiopian music I'm not understanding meaning of song but I loved Mohamed Hassan from SUDAN
@iamsharperitrean3974
@iamsharperitrean3974 4 жыл бұрын
ኣብ 07/2020 ነዛ ደርፊ ዝሰምዓ ዘሎ እስከ ናብዚ ቅረብ ላይክ ደፍዕ፡ some one who appreciate thia song in 07/2020 can u please like here ? እዚ ኮመንት ዝበዝሕ ጎረባብቲ ሃገራት ኢዮም ጺሒፎሞ፡ናሆም ሓቁ ኢዩ why always me! ክብል ፡ኣታ እዚ ወዲ ዝንኡ ኣይንተንክፎ፡ብሉጽ ኢዩ ብሉጽ ኢዩ።ሮናልዶ ናይ ዓድና ኢዩ ተወዲኣ
@alamneshzena2162
@alamneshzena2162 3 жыл бұрын
929299111111111111111111òooooowqaa9q
@zamzamjamal7473
@zamzamjamal7473 6 жыл бұрын
I am from Ethiopia i don't know what you say but I love Ertira music i can't stop Lessing this song oh my God ❤❤❤❤
@arbabkhsmis4279
@arbabkhsmis4279 5 жыл бұрын
هذا عندو علاقه مع أي الشعب ف العالم....لمن يحب لا يستطيع عليها مشاعر الحب والغرام المستقبل كامله لبنت ...... هذا فنان العالمي... مدبلجه جميل لغايه جمالها ابداع رائع
@zeinabhussein8571
@zeinabhussein8571 4 жыл бұрын
I’m from Somali I wish I can be Eritrean girl 👧😂 you guys u know why I said that cuz LOve u Guys 🇪🇷 I always listen Eritrean songs and noham he’s really handsome 😘 I’m here 2020
@anditbraun7550
@anditbraun7550 4 жыл бұрын
We love you to more Somalia ppl
@nateynateyturk147
@nateynateyturk147 4 жыл бұрын
amore miyo kemey deala izia
@anditbraun7550
@anditbraun7550 4 жыл бұрын
@@nateynateyturk147 yhbyeka eye tbleka ala zarkey
@faricidris8167
@faricidris8167 4 жыл бұрын
@@nateynateyturk147 hhhhh
@abdiqadirahmedhasan6453
@abdiqadirahmedhasan6453 4 жыл бұрын
Waa mahadsantahay walashey
@ኪያነኝየአንቱናፋቂ
@ኪያነኝየአንቱናፋቂ 2 жыл бұрын
I'm Lasting from south Africa it is so nice & amazing sound. Also I can feeling something by this songs i won't married from Eritrea.
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 5 жыл бұрын
የመጀመርያ ፍቅርኛየ ጋብዞኝ ያስለቀሰኝ ሙዚቃ እስካሁን ድርስ ሙዚቃውን ስሰማ በየሄድኩበት ያሥለቅሰኛል
@bechirassouyouti261
@bechirassouyouti261 2 жыл бұрын
I am from Chad but i love all Eritreans singers
@nassourharoun99
@nassourharoun99 2 жыл бұрын
منور يا ود بلدى
@enkoyadugna989
@enkoyadugna989 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊይ አማራ ነኝ ኤረርትራዎች በፍቅር ነው ምወዳቹህ
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
ነይ ወደኔ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት ፈልጋለው በተለይ አማራ❤
@slaemslaem1189
@slaemslaem1189 7 жыл бұрын
i love Eritrea
@tadetade5777
@tadetade5777 Жыл бұрын
From 🇪🇹Ethiopian much love men
@vucuc5260
@vucuc5260 4 жыл бұрын
ናሆምዬ እዴት እደምወድህ ኡፍፍፍፍፍ ውስጤነህ የምትለውም ባይገባኝም ግን በጣም ነው የምወድህ
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 7 жыл бұрын
እዚ ወዲ ካሰት እንተኣሕቲሙ ኣብ መላእ ኣፍሪቃ ሁቡብ ክከዉን ኢዩ በዘን5 ዝኮና ደርፉ ኣብ ናቱ ኮሞንት ሶማላዉያንን ኣምሓሩን ይበዝሑ ድጽሕፍሉ ብጣዕሚ ተስፋ ዘለዎ ወዲ ቀጽሎ ድሕሪ ቁሩብ ግዜ ንጉስ ናይ ምብራቅ ኣፍርቃ ክትኮዉን ኢካ ።
@kkwkwkwlekwkwkwwkwlk1848
@kkwkwkwlekwkwkwwkwlk1848 3 жыл бұрын
Hii
@Faruga
@Faruga 2 жыл бұрын
I prefer to listen Eleterian song this is my bes song love you from🇸🇴🇸🇴❤️💪
@ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ
@ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ 4 жыл бұрын
እረ ትርጉም ሳለቀዉ ደሰ ይለኛል ሳዳምጠዉ ያሳልቀሰኛል መቸም ከዳሺኝ ነዉ እሚለዉ💔💔💔
@TreTre99-li1jw
@TreTre99-li1jw 5 ай бұрын
አወንመሆንአለበት😂😂😂😂❤
@እግዚሀብሄርፍቅርነዉቲጂየ
@እግዚሀብሄርፍቅርነዉቲጂየ 6 жыл бұрын
እደዉ ምዲነዉ የሚለዉ እደዉ ዝም ብየ እያሁት ጂልሆንኩኝ ሙዚቃ ሀፂያትነዉ ሙዚቃ መስማት የተወገዘነዉ ዛሬግን እነዚህን እያየሁ ተመቸኝ ግን ምንእደሚል አላቅም
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
አንቸ ልጅ ዘፈንህን እንዴት እንደምወድልህ ኖሆም ናይበሃቂ ትደርፊኢካ /ንሳ ግን አይፈተዎን ምሰካ አይትከይድን/አልወዳታም you are so good singer /tu as bell voir /
@meazigashu606
@meazigashu606 5 жыл бұрын
ባንተ ሙዚቃ የተነሳ ምናለበት ትግሪኛ ብችል ነው ያስባልከኝ ናሆምዬ አሁን ደሞ በአካል ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል በርታ የኔ ምርጥ
@TreTre99-li1jw
@TreTre99-li1jw 5 ай бұрын
እኔምትግረኛባለማዋቄእጠጠታለሁ😥😥😔😔😔❤❤❤❤❤❤
@NahomHadera-cx4dk
@NahomHadera-cx4dk 3 ай бұрын
አህያ ለመጫን የተዘጋጀህ
@Yohh-r6o
@Yohh-r6o 3 ай бұрын
😢😢​@@NahomHadera-cx4dk
@SeaedaHussein
@SeaedaHussein 2 ай бұрын
ትግሬ የእባብ ዘር 👊👊👊​@@NahomHadera-cx4dk
@RobelMukur
@RobelMukur 21 күн бұрын
😢
@tokkichabaadiyaa7121
@tokkichabaadiyaa7121 5 жыл бұрын
I appreciate this man I love him so much but I don't hear what he says I don't know this language I love all of our brothers and sisters Erteria we are with you guy's I'm oromoo from oromia 👉❤❤❤❤
@yonimesiiyonimesii6512
@yonimesiiyonimesii6512 6 жыл бұрын
ናሆም በጣም እወድካለው ባንተ ምዚቃ ማስታውሰው ብዙ ሰው አለኝ ትርጉም አላቀውም ግን ሁሌም ልዬነክ የኢትዮጵያ መተክ ባገኝክ ደስ ይለኛል
@PETERMiCHAEL-lk4ny
@PETERMiCHAEL-lk4ny Жыл бұрын
Beli tetwerye beixfen axefan!! seb kekonelki ye!!! Who is listening zis in 2023??? Enthalika like regexka helef
@haymiethiotube5327
@haymiethiotube5327 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሙዚቃ ማድነቅ ባይፈቀድም ግን እወድሀለሁ
@ኩንፍየኩን-ጸ2ኰ
@ኩንፍየኩን-ጸ2ኰ 4 жыл бұрын
እኔም ትግሬኛ አልችልም ግን ትግረኛሙዚቃ ውሥጤነው በተለይ የናሆም
@gualtigrina5944
@gualtigrina5944 6 жыл бұрын
Nahom the new Eritrean star ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 amlak edmen tenan yehabka.
@johnnyf5484
@johnnyf5484 4 жыл бұрын
I love this song I wish I can understand tigrigna language... Nahome all the way love from Ethiopia Addis Ababa 💚💛❤ -💙❤💙
@heavenjhone5790
@heavenjhone5790 Жыл бұрын
I can translate you 😊
@emamugirma4520
@emamugirma4520 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሙዚቃነው ግን ትግረኝ አይደለሁም ሁልቀን አዳምጣለሉ ኖሆም ከልብ እናመሠግናለን አሰተማሪ እና አርፊ ሙዚቃ ስለሆነ
@ቅድስትየጐንደርልጅ
@ቅድስትየጐንደርልጅ 6 жыл бұрын
ትግርኛ አልችልም ግን ትግርኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው ትግርኛ ቛንቛ ለመቻል የሚጠጣ መድሃኒት ካለ እስኪ ሹክ በሉኝ የበናት
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ትግርኛ አልችልም ምንልድርግ ትግርኛ በጠም እውደለዉ ውስጥናችዉ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-መ8ነ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-መ8ነ 6 жыл бұрын
ውይ ናሆም ወድጄህ ልሞትነው ቛንቛ አልችልም ግን ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው ኤርትራ ውሰዱኝ በጣምነው የምወዳቹ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 4 жыл бұрын
ቀስበይ ለልጁነዉ ለቋቋዉ የምቴጂዉ ስራሽን ስሪ አርፈሽ
@samiraali5210
@samiraali5210 7 жыл бұрын
Im Somalia and im in love with this song😢😢😢😢😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍
@fthiwilli2506
@fthiwilli2506 7 жыл бұрын
samira Ali f10
@kalag1371
@kalag1371 7 жыл бұрын
Ayzek zehewy berta sheker
@MikealeBeyene
@MikealeBeyene 3 ай бұрын
❤❤🇪🇷🇪🇷
@yasirhamed5568
@yasirhamed5568 5 жыл бұрын
i am Yasir is farm in Saunders i love Eritrean
@endeshawabera3404
@endeshawabera3404 9 ай бұрын
ውድድድድድ❤ምንምብልድምፅሕንመግለፅይከብዳል
@MymasMymas
@MymasMymas 3 ай бұрын
ወየው ደጋግሜ እያየሑ ማልቀስ ነው ስራየ 😢😢😢😢😢😢
@tototito5923
@tototito5923 4 жыл бұрын
ዋውው እኔ ትግረኛ አልችልም ሙዚቃቸዉ ውስጤ ነው እንደኔ ናሆምን የሚወድ💖💕💕💖💖💕💕💕
@tamaamhussen4642
@tamaamhussen4642 5 жыл бұрын
I'm from oromia I love Eritrea music
@zdyehabeshalijzd8740
@zdyehabeshalijzd8740 Жыл бұрын
😂😂😂oromia No😂😂😂😂
@EstsfoAdugna
@EstsfoAdugna Жыл бұрын
Who is here in 2023 I am in love with this music with out exaggeration l listen to this music every single day even though I can not understand the language I wish I could understand Tigregna anyways love you Nahom and also all Erterean from Ethiopia
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 6 ай бұрын
እኔም❤❤
@Farsamayaqankamoto
@Farsamayaqankamoto 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mubariksain7350
@mubariksain7350 10 ай бұрын
I'm from Ethiopia 🇪🇹❤i like Eritrea song 🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷
@mignotamare8533
@mignotamare8533 2 жыл бұрын
I'm from 🇪🇹 I love this song we love you nahome
@cecilechidiak8438
@cecilechidiak8438 6 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን የትግሬዎች ውጤ ናቸው 💋💋💋💋💋
@sahayssatwa426
@sahayssatwa426 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 6 жыл бұрын
i am from ethiopia but l like this man l love him work all i don't know what i give u idia gust l love ertriea
@gosemamaye4348
@gosemamaye4348 8 жыл бұрын
እኔ ትግርኛ ቋንቋ አልችልም ነገር ግን የናሆም ዘፈን ቋንቋውን እንድለምደው እየገፋፋኘ ነው ናሆም ዮሃንስን በ - ኩሉ ረሲዓቶ ነበር የማቀው ዛሬ ደሞ ጽብቅትን ዕይንትን ተመችቶኛል በርታ ናሆም ያምራሉ
@girmatelk8457
@girmatelk8457 8 жыл бұрын
ኣይዞህ
@Ghere2022
@Ghere2022 7 жыл бұрын
Gose Mamaye 8
@huwethuwet8063
@huwethuwet8063 7 жыл бұрын
Girma Telk
@FfFf-fs9vp
@FfFf-fs9vp 7 жыл бұрын
ghere tesfay
@gbtsawiweldemichael5653
@gbtsawiweldemichael5653 7 жыл бұрын
Gose Mamaye k
@nouradinemed8458
@nouradinemed8458 2 жыл бұрын
I am Djiboutian and I like the song ecritrean
@enati3300
@enati3300 5 жыл бұрын
ትግርኛ ኣልችልም ግን ዝም ብየ 24ሰኣት አደምጠዋለሁ ናሆምየ ውሰጤ ነህ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@rabii__m
@rabii__m 7 жыл бұрын
እኔ ትግረኛ አልችልም አማራ ነኝ ግን ትግሬወች ውስጤ ናችሁ ናሆሜ ስወድህ
@speakzworld
@speakzworld 6 жыл бұрын
ናሆም ትግሬ አይደለም። ኤርትራዊ ነው።
@asfawyeniehun9157
@asfawyeniehun9157 6 жыл бұрын
ትግሬ ሁነሽ ትግሬነትሽን አትካጅ ለ ዛውም ቆርቆሮ
@yohannesbelay8961
@yohannesbelay8961 6 жыл бұрын
tigre malet alegebashim meselegne lemangnawem astesasebesh betam dekama new
@yohannesbelay8961
@yohannesbelay8961 6 жыл бұрын
tigre malet alegebashim meselegne lemangnawem astesasebesh betam dekama new
@yohannesbelay8961
@yohannesbelay8961 6 жыл бұрын
tigre malet alegebashim meselegne lemangnawem astesasebesh betam dekama new
@Kayi_Films
@Kayi_Films 2 жыл бұрын
የጥበብ ጉልበት እጅጉን ይደንቃል። ድንቅ ውብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ እንዲሁም ሙዚቀኛ የተወሀዱበት የሚያምር ስራ ነው። 🤙🤙🤙🤙
@mamekiya3853
@mamekiya3853 6 жыл бұрын
i'am from oromiya i love you 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@LiduLidu-jn4wb
@LiduLidu-jn4wb Ай бұрын
👌
@hodanisaac8618
@hodanisaac8618 6 жыл бұрын
I like Eritrean musik and l Love my east african people my friends are from eritrea Me From Somalia
@nigussieadem8314
@nigussieadem8314 7 жыл бұрын
I love Eritrean music especially helen meles and nahom, your brother from ethiopia
@zizum732
@zizum732 4 жыл бұрын
ብንሰማው ብንሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ እኔና እህቴ በጣም ነው እምንወድህ በጣም i Love you
@emamugirma4520
@emamugirma4520 5 жыл бұрын
ክብር ለማይገባት ሴት ውጤቱ እንደዚህ እንደምናየው ነው የሚሆነው
@LiduLidu-jn4wb
@LiduLidu-jn4wb Ай бұрын
😮
@farhanismail9609
@farhanismail9609 6 жыл бұрын
I love this song and i support eritrean people i 'm from somaliland
@bhbh3669
@bhbh3669 6 жыл бұрын
ናሆሜ እኔ ኢትዬጽያዊት ነኝ. ግን ሙዚቃህ ያምራል. በርታ እሽ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
i am from ethiopia all song eritraen music i love you
@AmanYohannes-s8i
@AmanYohannes-s8i 4 ай бұрын
I from Eritrea i love nahom❤❤
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
ስወድህ ቋንቋውን አልችልም አማርኛ ዝፈንልን በናትህ እንወድሀለን
@yoelsolomon3378
@yoelsolomon3378 4 жыл бұрын
Kunkuwe saygebashu new mitewdeut woww be Amarga biterogem demo yeblete endemitewdut ergtana nege
@ወዲህውወዲህው
@ወዲህውወዲህው 3 жыл бұрын
ትክክል
@loveu4ever960
@loveu4ever960 7 жыл бұрын
gele aynet mara des tbl song ለማንኛውም ኩሉ ደርፍታትካ እየ ዝፈትዎ ግን በጃኻ ናሆም ምስ ኣዱ ተዓረቁ ኩሉ ገዲፍኩም ንምእንቲ ጔልኩም ክትብሉ ዋላ!..... እናም ሰብ ኣይተእትዩ ኣብ ሞንጎኩም ሰብ ሓዊ የቃፅል እምበር ማይ ኣየፍስስን 'ዩ ምፍልላይኩም ምስ ሰማዕኩ ብጣዕሚ እየ ሓዚነ ናብ ናይ ቀደም ፍቅርኩም ክትምለሱ ተስፍ ይገብር ።
@mayedalswaidi6509
@mayedalswaidi6509 7 жыл бұрын
wa 😭😭
@yosef1504
@yosef1504 7 жыл бұрын
ata kelbi ata sdi
@jacksawan287
@jacksawan287 6 жыл бұрын
ነፂ ጓል ትግራይ love u 4 ever የኢትዮ ልጆች ilovo you
@ፍቅሬፍቅሬ-ሰ9ተ
@ፍቅሬፍቅሬ-ሰ9ተ 6 жыл бұрын
Men agebash yena wesh gefhe fera
@hamzyaaljamil2284
@hamzyaaljamil2284 5 жыл бұрын
ነፂ ጓል ትግራይ love u 4 ever የኢትዮ ልጆች Hdtrfyhguijko
@natanimnatanim7914
@natanimnatanim7914 6 жыл бұрын
No word♡♡♡♡♡!!
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria Жыл бұрын
I love this song i always leason eriterian song specially naham and sami birhane i love them.we are always love eriterian peole i am ethiopian
@nurselamawol384
@nurselamawol384 Жыл бұрын
Ohhh am ethiopian and i like ertrian music specially this song love you so much nahome
@seidmd
@seidmd 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
@أمسالممحمد-ج3م
@أمسالممحمد-ج3م 6 жыл бұрын
OMG I am Ethiopia 🇪🇹 but I like this song and Ertira people Ethiopia+Ertira=❤️😘😍🏆
@dawitdesbele5483
@dawitdesbele5483 Жыл бұрын
Tleiao1❤4ty42uqy39ld,0ylzhq000k0000❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮
@dawitdesbele5483
@dawitdesbele5483 Жыл бұрын
Uekwosux,sjfii5it😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😅😮😮😮and
@AbrehamAbose
@AbrehamAbose 7 ай бұрын
I am from Ethiopia i love Eritrean people ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@anwarali-jx1ot
@anwarali-jx1ot 7 жыл бұрын
a.m. from Somalia a don't understand .. a love nahom Eritrea good people
@HsS-vs8je
@HsS-vs8je Күн бұрын
ናሁየ ስወድልህ
@RhrhHehr
@RhrhHehr 6 сағат бұрын
ናሆሜ ምረጥ ሙዚቃ ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeraMussie
@MeraMussie 7 ай бұрын
2024 ዝሰማዕካ'ያ like 🎉🎉🎉
@HaudaSamsung
@HaudaSamsung 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂🎉🎉
@HaudaSamsung
@HaudaSamsung 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BahtaNguse
@BahtaNguse 4 ай бұрын
ኣለና❤❤❤
@MakuMaku-wn8vv
@MakuMaku-wn8vv 4 ай бұрын
ኣብዚ ኣለና
@sunmoonrezene2989
@sunmoonrezene2989 3 ай бұрын
Here I am love ❤ this music
@farhiyamohamed4778
@farhiyamohamed4778 5 жыл бұрын
I am from somalia🇸🇴 I love this song I 😘😘
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 7 жыл бұрын
በናታችሁ ተርጉሙልኝ ወድጀው ልሞት ነው ግን የቋንቋ። ነገር ዝምም
@hayatteka7965
@hayatteka7965 7 жыл бұрын
Yeshi Assmamw videowen eyayesh semewe selemn edmeyawera /edmezefen /yegebashal yeni konjo enim edacewe negn gen -------
@zzz7321
@zzz7321 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@tigistmekonen6675
@tigistmekonen6675 7 жыл бұрын
Konjo neshy tameralshy gen netsantshy alkmshy end felgshy hugn wedshlew mlt new
@suzilove8950
@suzilove8950 6 жыл бұрын
be min aynet kanka ytergomulish
@selamkiribzah
@selamkiribzah 6 жыл бұрын
Suzi Love guys I'm little bit amharic so I'm gonna translate to english he saying my beautiful lady I can't talk now almost you did it that wrong coz he gave her full democracy to do what ever she want, but she did a big wrong means she is going with another guy, when he saw she gets from hotel he breaking his hurt and try to leave her .this is what he singing about .
@እስከአሁንበሰላምያቆየሀኝ
@እስከአሁንበሰላምያቆየሀኝ 6 жыл бұрын
ዋውውው ናሆምየ ስወድህ አይዞህ በርታ
@habhabshi3987
@habhabshi3987 2 жыл бұрын
ዘፈኑ ዉስጤነዉ ስቴ እደሰማሁት
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Caalaa Bultume - WAGGADHAN NU GA'I - New Ethiopian Oromo Music 2019 [Official Video]
6:27
Nahom Yohannes - Seb Entay Zeybele - Eritrean Music
5:52
ADMAS MUSIC
Рет қаралды 20 МЛН
Tamrat Desta - Selina (ሰሊና) New Ethiopian Music Clip 2015
5:17