መብረቅ ክፍል 108 | Mebreq episode 108

  Рет қаралды 107,526

Kana Television

Kana Television

8 күн бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Mebreq #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 215
@user-ks1nb5ke9i
@user-ks1nb5ke9i 7 күн бұрын
ይችን ፁህፍ የምታነቡ በሙሉ የአዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራቹህ ያብቃቹህ ❤❤❤
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 7 күн бұрын
አሜን፫
@Sarh-ke1sy
@Sarh-ke1sy 7 күн бұрын
Amien 3❤❤🎉🎉
@user-nr6yp3jm7j
@user-nr6yp3jm7j 7 күн бұрын
አሜን
@cgffy3duf158
@cgffy3duf158 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gh4gp2op5c
@user-gh4gp2op5c 7 күн бұрын
ይሄን እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔርን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@makedesbayna1111
@makedesbayna1111 7 күн бұрын
Amen Amiin Amiin
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 7 күн бұрын
አሜን፫
@user-cb2sq8nc3c
@user-cb2sq8nc3c 7 күн бұрын
amen❤❤❤
@adad7914
@adad7914 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fkr8505
@fkr8505 7 күн бұрын
አሜን፫
@gdi8771
@gdi8771 7 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድኃኔዓለም ❤❤
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 7 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን🎉
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 7 күн бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@gygh7129
@gygh7129 7 күн бұрын
ኣሜንንንን👏👏👏♥️
@techsador
@techsador 7 күн бұрын
ባይጠቅማችሁም አይጎዳቸሁም፣ ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@user-zg3gp6xo4v
@user-zg3gp6xo4v 7 күн бұрын
እሽ
@user-hx7ry4gj9k
@user-hx7ry4gj9k 7 күн бұрын
ነጌ ቸሩ መድሄኔ ኣለም ነው እንካን ኣደረሰቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-yp2fb6ui6i
@user-yp2fb6ui6i 7 күн бұрын
አሜን አሜን👏👏👏
@user-yp2fb6ui6i
@user-yp2fb6ui6i 7 күн бұрын
አሜን አሜን👏👏👏
@aar4858
@aar4858 7 күн бұрын
በሳቅ ክሌበክ ነፈርኩ😂😂 የኔ አስቂኝ ችሎታህን ሳላደቅ አላለፍም ደሞ የሞተሰው መፈስ ሁነህ መተውን ጀመርክ😂😂😊
@kkkkmmmm773
@kkkkmmmm773 7 күн бұрын
ነገ እኮ መድሀንያለም ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አገራችን ሰላም ያረገልን አሜን❤❤
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 7 күн бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo 7 күн бұрын
ኣብ ዝሃለና ሃሊና መድሃኒኣለም ያሓልወና✝️🥀
@RutaKidane-tr9vs
@RutaKidane-tr9vs 7 күн бұрын
Amen
@mdmonirkhon
@mdmonirkhon 6 күн бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ከክፉ ነገረሰ ሁሉ ይጠብቀን❤🙏
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 6 күн бұрын
Amen yene widi ❤❤❤🙏🙏🙏
@sofiya8030
@sofiya8030 6 күн бұрын
ጎዝዴ የምታየዉን ድራማ የሚያዉቅ እጅ ወደላይ🖐😂😂ከሪምና ጁሊያን የኔ የምን ጊዜም ምርጦች ናቸዉ
@user-qj3fi7md7d
@user-qj3fi7md7d 7 күн бұрын
እንኳ አደረሳችሁ ለቸሩ መድሄኔ አለም እባቴቻ ይጠበቀን 🙏🙏🙏
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 7 күн бұрын
አባት ሀይደር ሲሳዝን 😥😥😥👍👍👍ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤
@RaSid-hm7qj
@RaSid-hm7qj 7 күн бұрын
ወይኔ ሞትኩ በሳቅ ከሌቤክ😂😂
@lilitylility4864
@lilitylility4864 7 күн бұрын
ይልዲዝ ምሪጥ ሴት❤❤
@emutube2300
@emutube2300 7 күн бұрын
ከሞትክ በኋላ ደህናሰው ሁነሀል አላለችም 😂😂 ኡዙም ወይ ኬሌቤክ 😅😅
@user-re4nd9go9g
@user-re4nd9go9g 7 күн бұрын
የቦራ ድምፅ ይስተካከል😢😢
@user-xj8xi3vu3t
@user-xj8xi3vu3t 7 күн бұрын
ማነው እንደኔ ዛሬ ወገቡ እስከሚበጠስ ስራ ስሰራ የዋለ 😢😂😂ufff😢
@haymichernet8774
@haymichernet8774 7 күн бұрын
እኔ በጣም ነው የደከመኝ
@abosayeed9827
@abosayeed9827 7 күн бұрын
እኔ ከትላንት ጀምሬ አለሁ የእውነት ተጎብሶ እቃ ማሳት አቃተኝ እግሬ ለራሱ አብጧል የኔ መዳም የተለየች ናት አስረየ ነው ቤቱን የምታስወለውለው አሁንስ አቅቶኛል ስልችት ብሎኛል ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አይዟቹህ ቅመሞችየ በርቱልኝ😢😢
@SusuSusu-vg4sx
@SusuSusu-vg4sx 7 күн бұрын
አይዞሸ እማ ​@@abosayeed9827
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 7 күн бұрын
​​@@abosayeed9827ስራ ቀይሪ ብሃላ እንዳትታመሚ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 күн бұрын
እኔ ደሞ ቁጭ ብየ ነዉ የዋልኩት😂
@nunukiya6145
@nunukiya6145 7 күн бұрын
ፋራይል ሁለቱንም ሴቶች ነው ሚፈልገው ልበል 🤔ሆሆሆሆሆ በተለይ ማያ ከቦራ ጋ እንዳትሆን ይፈልጋል😂
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 7 күн бұрын
Awo
@Gelila-vg9ye
@Gelila-vg9ye 4 күн бұрын
አይገርምም አይወንድ
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 7 күн бұрын
ወይኔ ጉደ ኬሌቤክ በጣም ያስቃል ❤❤😂
@mekdi7550
@mekdi7550 7 күн бұрын
ኬሌቤክ እንዴት እንዳሳቀኝ በተለይ ተኝኝኝኝኝ ስል🤣🤣🤣🤣🤣
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 7 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 7 күн бұрын
ሴትዮዋ ወጣት ወጣት አጫወታት ኮ 🤣🤣🤣🤣
@Galtgray846
@Galtgray846 7 күн бұрын
😂😂😂ከሌቤክ
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 6 күн бұрын
የቦራን ድምፅ አስተካክሉልን
@wediamali4373
@wediamali4373 7 күн бұрын
3ትኛ ነኝ ላይክ አፍለጋሎወ🤣🤣🤣
@lidyahabtu4008
@lidyahabtu4008 7 күн бұрын
ወይኔ አጎቴ ሀይደር ቅልጥ አለ😅😅😅😅😅😅😅😅
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 13 сағат бұрын
እቭራን የሚገበህን ቦታ አግኝተሀል እስከ መጨረሸዉ በተዘገብ ቤት ወስጥ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር
@Fikr-mo3sz
@Fikr-mo3sz 7 күн бұрын
Selam
@DhXv-fm7bx
@DhXv-fm7bx 7 күн бұрын
ወይኔ ከሌቤክ😂😂😂😂
@SimretMelake
@SimretMelake 3 күн бұрын
Lemn tejemro yqaretal betam yanaddal
@ueesam6026
@ueesam6026 7 күн бұрын
ኬሌበክ😂😂😅😅😅
@user-ix5gi5vi9v
@user-ix5gi5vi9v 6 күн бұрын
Wow congratulations Ato haydar 🎉🎉🎉
@DfhhDgghh
@DfhhDgghh 7 күн бұрын
ኬሌቤክ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 7 күн бұрын
🤣🤣 ኬሌቤክ ውይ በሳቅ
@Halcaemir-jt6ic
@Halcaemir-jt6ic 4 күн бұрын
Yehe film yeselechw😴😴😴😏😫😫😫
@myQueenraya
@myQueenraya 7 күн бұрын
ወይኔ እነዚህ ሽማግለዊች 😅😅😂😂
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q 7 күн бұрын
ክክክ ከለቤክ😅😅😅
@alialdhouri
@alialdhouri 7 күн бұрын
አይይይ 😂😂ኬለቤክ አሸነኝ 😂😂
@ueesam6026
@ueesam6026 7 күн бұрын
ማሬ😂😂😂
@lijSamri
@lijSamri 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ሀይደርዬ
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 6 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወይ ከሌቤክ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MeronMarry-j6r
@MeronMarry-j6r 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HasanUsamn
@HasanUsamn 3 күн бұрын
❤❤❤
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 5 күн бұрын
ውይ ኬለቤክ😅😅😅😂😂😂
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 7 күн бұрын
ወገን የሞታ ሰዉ ይወራል እንዴ😂😂😂😂
@afariksa8127
@afariksa8127 7 күн бұрын
በህልም ነው😅😅😂😂
@EuhGjh
@EuhGjh 7 күн бұрын
😮😮❤❤🎉
@misikirayigefuhim2309
@misikirayigefuhim2309 5 күн бұрын
አስጠላችሁኝ ለምድነው ሚ ቋረጠው
@LemlemTeklu-in5hh
@LemlemTeklu-in5hh 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmathrahmath3805
@rahmathrahmath3805 7 күн бұрын
ኬሌቤክ ወየው😂😂😂😂😂😂😂
@AnaniyaEshetu
@AnaniyaEshetu Күн бұрын
Eneko btm nw mitasikugn mebirak yidebiral sitilu koyitachu 109 kaltelekek tilalachu😂😂😂😂
@ddghfghdd1073
@ddghfghdd1073 7 күн бұрын
😂😂😂😂አይኬሌቤክ አሣቀኝ
@wediamali4373
@wediamali4373 7 күн бұрын
ወይን ኬልበክ🤣🤣
@mulububula4597
@mulububula4597 7 күн бұрын
ኣየ ክሊብክ😂😂😂
@uadh7751
@uadh7751 7 күн бұрын
አይ ኬሌቤክ 😅😅😂😂😂😢❤❤
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Zaylem-ex8bx
@Zaylem-ex8bx 6 күн бұрын
አሜን
@user-nr6yp3jm7j
@user-nr6yp3jm7j 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-kf3by5zq5t
@user-kf3by5zq5t 6 күн бұрын
wow❤❤
@user-vd2cp9eh5z
@user-vd2cp9eh5z 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂ከሌበክ😂😂😂😂😂😂😂😮
@burtedaniel9377
@burtedaniel9377 7 күн бұрын
ኬሌቤክ😂😂😂😂
@CgTu-yn3px
@CgTu-yn3px 7 күн бұрын
❤❤❤🎉❤❤🎉😂😂😅
@UfTx
@UfTx 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@estertafesa1898
@estertafesa1898 6 күн бұрын
😂😂፡፡፡😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ኬልቤክ
@mekyimekyi7584
@mekyimekyi7584 7 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮ኬሌቤክ😊😊😊😊😂😂😂😂😂
@user-lw6oe6bo9u
@user-lw6oe6bo9u 7 күн бұрын
ኬሌቤቅ❤❤❤😂😂
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 7 күн бұрын
ኤብረን የጅህ ን አገኘህ
@MesiKas-n8d
@MesiKas-n8d 2 күн бұрын
Ere yelkekelen mendinwu
@emuemu7440
@emuemu7440 6 күн бұрын
Zare yelem ende?
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 5 күн бұрын
👌👌👌👌
@Adanch-ht4rn
@Adanch-ht4rn 6 күн бұрын
amena
@user-rg2oq2iy9g
@user-rg2oq2iy9g 5 күн бұрын
ለምንድነው የተቋረጠው
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedest2025የቱብ
@kedest2025የቱብ 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 7 күн бұрын
ሀይደር ና እዚም በጣም ደስ ብልኝል💙💘
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 7 күн бұрын
Ye bora dimaxi midinaw asire makayaraw
@EndaleYilma-kc9gy
@EndaleYilma-kc9gy 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤opq🎉❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 күн бұрын
የኬሌቤክ ፀጉር እስታይል የባሌን መሰለኝ ካወኩት 9አመቴ ሁለየ ፀጉሩን የሚቆረጠዉ ተመሳሳይ ነዉ😂አሁንማ ራሱ በመቀስ ይቆርጠዋል በቃ
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s 7 күн бұрын
እር ዉዉዉ😂😂
@HasanUsamn
@HasanUsamn 3 күн бұрын
1009
@atinsJaber
@atinsJaber 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@SimretMelake
@SimretMelake 3 күн бұрын
Part 109 lemn teqarete????
@wubalemtadesse2094
@wubalemtadesse2094 2 күн бұрын
Ere sitastelu 109 lemndnew yemalekut
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@pascaleangel
@pascaleangel 7 күн бұрын
😅😅😅😅
@user-rt9nx1wu3f
@user-rt9nx1wu3f 7 күн бұрын
ልያልቅ ነው መሰለኝ
@hiwotmolla4346
@hiwotmolla4346 7 күн бұрын
አዎ መጨረሻዉ ልገርሽ
@YeEhr
@YeEhr 7 күн бұрын
​@hiwotmolla4346አወንገሪኚኚኚኚ
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 7 күн бұрын
አዎ😊​@@hiwotmolla4346
@JamelaJamela-jc5kv
@JamelaJamela-jc5kv 7 күн бұрын
ንገሪኝ ለኔ😂​@@hiwotmolla4346
@Mserakbeb
@Mserakbeb 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@user-xf5mt5gn6e
@user-xf5mt5gn6e 7 күн бұрын
❤❤😂
@diribediribe6892
@diribediribe6892 7 күн бұрын
Wuy kelbek😂😂😂
@UmuFaraha
@UmuFaraha 6 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 7 күн бұрын
ይልዳዝ ጥር ሰቶ ነኝ ስወድሽ💙💘
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 7 күн бұрын
አለቃ አሀይደር አክስቴ ኡዙም❤❤❤❤
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 6 күн бұрын
ኦዙም ከሌቤክ😂
@HaymanotTezera-m6d
@HaymanotTezera-m6d 3 күн бұрын
where is part 109?
@SofyaMehamed
@SofyaMehamed 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaSa-fp9ot
@SaSa-fp9ot 6 күн бұрын
ኬሌቤክዛሬበጣምአሳቀኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@LkjDes
@LkjDes 7 күн бұрын
ሱሙኝ እማ የመዳም ቀመሞች መዳመ ሰፈር ልተሀድ ነዉ ለ 1ወር ቱርክ ብቻየ ልቀር ነዉ ልወስድሽ ነበር ግን እቃማ የለሽም ኣለችኝ 😢እኔ ግን ሳንጣ ዉስጥ ገብች ለመሀድ እያሰብኩ ነዉ ምን ትላላቹ ዉዶች🙄😁😂😂😂😂
@user-ds3yz8th5h
@user-ds3yz8th5h 7 күн бұрын
ጥሩ ሀሣብ ውዴ😂😂
@user-kc3fj7wg4m
@user-kc3fj7wg4m 7 күн бұрын
Kkk
@user-kc3fj7wg4m
@user-kc3fj7wg4m 7 күн бұрын
አንድኛው ሻንጣዋ ውስጥ ትቆጥርሽ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 7 күн бұрын
ሂጂ ጥሩ እድል ነው በዛ አድርገሽ አውሮፖ ትገብያለሽ
@3emeues
@3emeues 7 күн бұрын
😂😂😂😂
@HayatHayat-uw9nt
@HayatHayat-uw9nt 6 күн бұрын
ክክክክክክክ
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k 6 күн бұрын
ኬልብክ በቃ የስው ምጅጅል አትቷም 😂😂😂😂
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 7 күн бұрын
የሞትዉ ባሏ መጥቶ ለምን አገባሽ ቢላት ምን ልትለዉ ነዉ ኡዙም😂😂😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 7 күн бұрын
እሱ ሙቷል እና ቁማ ልቀር ነው 😅😅😅
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 6 күн бұрын
@@hghuhh9796 ሳይሆን እሷኮ ባሏ እንደፈቀደላት እንጅ እነ ኬሌቤክ ድራማ እንደሰሩባት አታቅም😂😂😂😂
መብረቅ  ክፍል 109 | Mebreq episode 109
47:12
Kana Television
Рет қаралды 66 М.
ስብራት ክፍል  35 | Sibrat episode 35
40:38
Kana Television
Рет қаралды 34 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 121 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 27 МЛН
መብረቅ  ክፍል 107 | Mebreq episode 107
46:48
Kana Television
Рет қаралды 94 М.
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 149 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13
34:12
Salkan Tube
Рет қаралды 338 М.
መብረቅ  ክፍል 110 | Mebreq episode 110
43:52
Kana Television
Рет қаралды 51 М.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,4 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,2 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,6 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 7 МЛН