መብረቅ ክፍል 45 | Mebreq episode 45

  Рет қаралды 129,896

Kana Television

Kana Television

Ай бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 315
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l Ай бұрын
ሂወት ውጣ ውረድ የበዛቢትነቺ ተሥፋ አትቁረጡ የመዳም ቅመሞቺዬ እኔ ካለ እነት ካለ አባት ነው ያዴኩት ያልፍልኛል እያሉኩ በተስፋ እየኖርኩነው😭😭
@ezokemal3575
@ezokemal3575 Ай бұрын
/Setrt
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠብቂ ያልፋል 🙏
@ZainabAlquran-sw1ci
@ZainabAlquran-sw1ci Ай бұрын
አብሽሪ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Ай бұрын
ኣይዞሽ ያልፋል👏
@Sadameoro
@Sadameoro Ай бұрын
​@@ezokemal3575አኔም እንዳቺ ነኝ 😥
@user-mj6wb6rs9l
@user-mj6wb6rs9l Ай бұрын
አትጨናነቁ ውድ እህቶቼ ለእናንት ያለው ነገር በራሱ ጊዜ ይመጣል ብቻ ፀልዩ❤❤❤❤
@EtsubdinkEtsubdink-ye3li
@EtsubdinkEtsubdink-ye3li Ай бұрын
Deberog neber gin 😍
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በዓለ ሆሳእና በአርያም ወድ የተዋህዶ ልጅ♥️♥️☦️💚🙏
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 Ай бұрын
ኣሜን፫ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን♥🙏♥🌹🌹🌹
@user-yw4kd9wf9v
@user-yw4kd9wf9v Ай бұрын
Amen Amen Amen abro ekon aderesen❤❤❤❤❤
@HgDg-oz3ps
@HgDg-oz3ps Ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን🙏🙏🙏
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤️🙏
@rgvcfajxf5923
@rgvcfajxf5923 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤🙏
@Ggg-ki8rv
@Ggg-ki8rv Ай бұрын
ዛሬ 5 ነኝ 😂 20ላይክ እፈልጋል 😂ቅሞሞችዬ
@user-li3by8kx6w
@user-li3by8kx6w Ай бұрын
53ላይክ አለሽይበቃሻል
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
የኬሌቤክ ወንድም በጣም ነው የሚሳዝነኝ 😢 አይ ፍቅር ምን ነበር ከምናፈቅረው ጋር ብንኖር 😢💞💞💞
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj Ай бұрын
ይሆናሉ ትንሽ ነው የቀረው 😢😢😢❤❤❤
@ruthabera675
@ruthabera675 Ай бұрын
Fikr yelem
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Ай бұрын
በጣም እኔ ከማፈቅረዉ ልጅ ጋ ቤተሰብ ዘመድ ነን ብለዉ እቢ አሉን ተያይዘን መጥፋትም ጀመርን ግን አልቻልንም እኔን በነሱ ፈቃድ ሌላ ሰዉ ዳሩኝ እና ከተጋባን 14አመታችን ወንድ ልጅ ወለድኩ ያ የሚያፈቅረኝ ልጅ አሁንም አላገባም እድሁ ብነግረዉም ባስቀይመዉም ብሎክ ብለዉም አለ አስር ልጅ ዉለጅ ተስፋ አልቆርጥም ይላል አሁን 2አመት ሆነኝ ሁሉን ነገር ቀይሬ ትዳሬን እየመራሁ ነዉ😢
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Ай бұрын
​@@ruthabera675ፍቅር አለ አፍቃሪነው የጠፋው😢
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Ай бұрын
ከባድ ነው😢​@@lubabayemim5852
@gdi8771
@gdi8771 Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሆሳዕና🎉❤❤❤
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@-mj8cn
@-mj8cn Ай бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ እያዳንድሽ ላይክ ሳታደጉ እዳታልፉ😂😂
@Kassalemyalew
@Kassalemyalew Ай бұрын
ተገድጀ ላይክ አድርጌአለሁ 😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
ወይ ጣጣ 🙆🙆🙆😂😂
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks Ай бұрын
ሳላነብ አሜን ማለቴ😂
@AmmarMohamad-vu1bf
@AmmarMohamad-vu1bf Ай бұрын
ኦኦ ምነው በግዴታ ነው
@user-ws2iw3bd4p
@user-ws2iw3bd4p Ай бұрын
እኔ ደግሞ ልመርቂ መስሎኝ አሜን ልል ወይኔ እዴት እደሳኩ😂😂😂😂😂😂
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i Ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ የኔ ጀግናወች ስሙኝማ ያለናተኮ አይደምቅም የትም ፈጣሪ ካሠባችሁበት ያድርሳችሁ ደሞ ሁላችሁንም አላልኩም ጀግናሆችን ብቻ ነዉ ታታሪ አላማ ያላት ድቅ ሴት አለችኮ ጀግንነት ዉስጤነዉ💪🤞🥰
@freberhe9501
@freberhe9501 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fafitube4261
@fafitube4261 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሀያቴ ላችም
@xjcjdcjgu6551
@xjcjdcjgu6551 Ай бұрын
😂
@SadLqw
@SadLqw Ай бұрын
ተጋሩዋይ 🥰ሓሳብ ልብኹም የስምረለኩም 🥰
@ramausu7405
@ramausu7405 Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@selamselam7736
@selamselam7736 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉
@robifamily2022
@robifamily2022 Ай бұрын
አሜን
@user-xm6ql1wq7l
@user-xm6ql1wq7l Ай бұрын
አሜን😊❤
@user-xm6ql1wq7l
@user-xm6ql1wq7l Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏💜
@user-wz6bb9pf2g
@user-wz6bb9pf2g Ай бұрын
ሠላም ውድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሣዕና በዐል መልካም ሆሣዕና ለብርሀነ ትንሳኤው መሠላም እንድንደርስ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን🥰🥰🥰አሜን✅🙏🙏
@user-ms9tg7ld8f
@user-ms9tg7ld8f Ай бұрын
እዚህ ፊልም ያሉት ሁሉ በፍቅር የተጎዱ ናቸው እዪልኝማ 😢
@meriweldat7638
@meriweldat7638 Ай бұрын
እዴት ዋላቹ እንካን ኣደረሳቹ ለ ሆሶእና ባአል🥰🥰
@tejaq8618
@tejaq8618 Ай бұрын
እነዚ ቃናዎች አወዛገቡን በቅዳሜ ቀን ትኩሳት ለቀውብን ይሄዳሉ😂😂በሉ ለሰኞ ሰው ይበለን❤❤❤
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Ай бұрын
ኔምላችሁ ርእስ አታነቡምደ እሁድምኮ አለ😂
@freberhe9501
@freberhe9501 Ай бұрын
ነጌም ኣለ ኣይቃረጥም ኮ
@zainabalsugeeh10
@zainabalsugeeh10 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኡዘይ አሰዘነኝ ዛሬ እቺ ደሞ ጊንጥ ያሆነች አለራ ስታስጠለ
@user-ol9pi4ex1u
@user-ol9pi4ex1u Ай бұрын
ፋራይል ድምፁ በቫርተሉ ሳደቲን ቢቀየር የበለጠ ምርጥ ይሆን ነበር❤❤
@milli12354
@milli12354 24 күн бұрын
ይሄ ድምፁም ያምራል❤
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk Ай бұрын
ይቺ የተረገምች አላራ 😊😊
@HrhDff
@HrhDff Ай бұрын
አወ
@MabiMaebelet
@MabiMaebelet Ай бұрын
i am from Turkey 🇹🇷 i Love you tigray people 💊🥰
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z Ай бұрын
Enkon adersachu le hosayena beale ❤
@MeronMeron-lu9wf
@MeronMeron-lu9wf Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰ😊😊😊
@ebukuka
@ebukuka Ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት አባትስ የሌላ ሰው ልጅ መሆን በምን እድል❤
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 Ай бұрын
ቆይ ላይክ ላይክ የምትሉ ሰዎች ግን ጥቅሙ ምንድን ነዉ ይነገረኝ ???
@user-dz6ge1lx4j
@user-dz6ge1lx4j Ай бұрын
ልክ ብለሻል
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wulltamene235
@wulltamene235 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 🥺🤔
@NdhDjhd
@NdhDjhd Ай бұрын
ማድሪ😅😅
@pkpk5101
@pkpk5101 Ай бұрын
ቢር አለዉ አታቁሙ እዴ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
ዛሬ ኦዛይ አሣዘነኝ እሥከዛሬ ያናድዴኝ ነበር አሁን ጥሩ ሠው እየሆነ መጣ😢😢😢😢
@samrime5136
@samrime5136 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ♥🙏
@FdFh-uk7ut
@FdFh-uk7ut Ай бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ልሆሳእና 🙏
@footballhighlights4676
@footballhighlights4676 Ай бұрын
የከለቤክ ወንድም እና እኔ አንድ ልብ ነው ያለን 💔😔
@Acc-up3vi
@Acc-up3vi 25 күн бұрын
እረ
@ElduErsumo
@ElduErsumo 9 күн бұрын
Ayzok 🥺🥺 💔
@user-db4nq4bm9c
@user-db4nq4bm9c Ай бұрын
ኦሳህና በአርያም እያሉ ዘመሩ እፃናት በኢየሩሳሌም
@uuuu9394
@uuuu9394 Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@melatmelat8307
@melatmelat8307 Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹው
@user-eo3qi7ud1u
@user-eo3qi7ud1u Ай бұрын
የሞተ ሰው የሚያወሩት ነገርስ 😂😂
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Ай бұрын
እንዃንም ኣደረሳችሁ ኣደረስን የተዋህዶ. ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Ай бұрын
የምር የኦዛይ አይነት ሰዎች ብዙ ናቸው እጅግ ከባድ ነገር የምያሳልፉ አሳዘነኝ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Ай бұрын
መብረቅ በትክክል ዛሬ ነው የጀመረው ፐረፐረፐረ 😂😂😂 በሉ እንግድህ ማበድ ነው
@destasisay5501
@destasisay5501 Ай бұрын
ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና ባርያምምምም ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@fitse2534
@fitse2534 Ай бұрын
እረ እኛም ከሃገር ውስጥ እያየን ነው ለናንተ ብቻ የፈቀደው ማነው
@natshoa
@natshoa Ай бұрын
ደስ የሚል ፍልም❤😍💙💚💜
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ጎስደይ እቭራንን አገለጠችዉ ጎስደይ ብተቀጥለኝም የእቭራንን ምስጥር ስለገለጠችዉ ደስ ብሎኛል
@user-ul6tx5ob3k
@user-ul6tx5ob3k Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና❤❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
አላራ ነጭ እባብ ሥታሥጠላ😂😂
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p Ай бұрын
ሰወች ያለ ምክንያት ክፉ አይሆኑም ኦዛይ አይዞን😢
@Ahmad-nh3ph
@Ahmad-nh3ph Ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@MorDes-uf6wm
@MorDes-uf6wm 3 сағат бұрын
Wow
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ
@MyLife-pq2rr
@MyLife-pq2rr Ай бұрын
ኦዛይ አሳዛነኝ😢
@DuDu-vz4zf
@DuDu-vz4zf Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና💗💗💒
@user-fd4re2jg8t
@user-fd4re2jg8t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@qwertyuiop-7927
@qwertyuiop-7927 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg Ай бұрын
እኔ ምለዉ አሁን ሚለቀቁት ድራማወች ሁሉም ባለዉሽማ ናቸዉ መብረቅ ጉዝዴ አና ኢቭረን አንቀፅ ታሪክ እና የሺም ምህረት ረጂብ እና ኡሙ ስብራትም እንደዛዉ 😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ትክክል ብለሸል የዉሽመ ስብስብነዉ በዘለይ አየፍሩም እንገበ ይለሉ
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Ай бұрын
ውሳኔም. ትንሹ ባላባትም ያው ነው አሊ እና ኦክታይ😅
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
@@user-nh1zc9tx7p በትክክል
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Ай бұрын
የኔ ውድ የቱርክ ባሎች በእውኑ ኣለምም ይሄው ነው እዛ ስለነበርኩ ኣውቀዋለሁ 😂ሁሉም ባለ ውሽማ ናቸው ወላሂ በተለይ ሀብታሞቹማ
@H-jg4dq
@H-jg4dq Ай бұрын
❤❤❤❤
@emutube2300
@emutube2300 Ай бұрын
የነገው ያጓጓል😂 ኤይ😜 እኔ ኤቭረን ሲዋረድ ማየት ነው እምፈልገው
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l Ай бұрын
እስኪ በቅንነትእንዴ እህት ወንድም አባት እነት መካሪ ከጎኔ የሚሆንልኚ ቤተሠብ ማጣት ብቼኚነት ሲሰማን መኖር ያሥጠላል😢
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Ай бұрын
አይዞሺ ውደ ሁሉም ነገር ያልፋል😢😢ነይ እኔ ምርጥ እህት ልሁነሺ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
ውዴ በእውነት ምርጥ እህት እሆንሻለሁ ❤❤❤❤
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks Ай бұрын
ያልፍል😢
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Ай бұрын
ያለሁበት ሁኔታ🥺እያሉ እደ ለሉ
@user-fj2bp8ci7x
@user-fj2bp8ci7x Ай бұрын
እህት ሁላችንም በስደት ያለ መካሪ ያለ አይዞሽ ባይ ነን እና አይዞሽ እህት አለም ሁሉም በእግዚአብሔር ቸርነት ያልፋል
@I_love_kipop_and_BTS
@I_love_kipop_and_BTS Ай бұрын
The series you translate are very beautiful and interesting. Can you also translate Korean series into Amharic?
@Eyerus-be6db
@Eyerus-be6db Ай бұрын
Bodrum masali yefilmu sem new
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ci2mp3mz3s
@user-ci2mp3mz3s Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ያመትሠውይበለት አገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን (3)👏መልካም ብአል❤💒 💒💚💖💞
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx Ай бұрын
ኬሌቤክዬ ልበጥበጥልህ አቴሽ የልቤ ምት ኡዛይ የኔ ፍቅር 😢😢
@jfjjdjke8396
@jfjjdjke8396 Ай бұрын
ኦዛይ ❤
@user-ex4xi4xv7n
@user-ex4xi4xv7n Ай бұрын
እህህህህህህ ምነው አይትረፈኝ አልሽ
@EkuFano
@EkuFano Ай бұрын
😭ሰዎች በተደጋጋሚ የሚከዱኝእኔን ብቻነው?
@user-tb7zo6ug5y
@user-tb7zo6ug5y Ай бұрын
ከፊልሙ ውጪ ሌላ ሀሳብ ምታወሩ ሰዎች ምናቹን ነው ሚያማቹ
@user-bx2kr6ox5i
@user-bx2kr6ox5i Ай бұрын
😊😊😊
@SimonMalas-xy9ze
@SimonMalas-xy9ze Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz Ай бұрын
❤❤❤❤😊
@yuhyuh1416
@yuhyuh1416 Ай бұрын
ከኦዛይ ፍቅር ይዙኛል😢😢😢😢
@MyCR7Goat
@MyCR7Goat Ай бұрын
ይህ አቃጣይ ደሞ ምኑ ይፈቀራል ሆ 😂
@yuhyuh1416
@yuhyuh1416 Ай бұрын
@@MyCR7Goat ሀሀሀ
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@tasfnshtasfnsh2496
@tasfnshtasfnsh2496 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@mistirlemlem7444
@mistirlemlem7444 Ай бұрын
ተው ግን የማዳም ልጆች ጥጋበኛ KZbinr መቀለብ አቁሙ ሰው ቤት አሽከር መሆናችሁን አትርሱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk Ай бұрын
ሣህ😊
@user-lv8nl8lj1j
@user-lv8nl8lj1j Ай бұрын
ትክክል ❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
ከምር😢
@pkkhan17
@pkkhan17 Ай бұрын
በእውነት እኔየ በነሱ መክንያት ታቅጣልኩ ማርያምን በጣም ያሳዝናል ግን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
እኔ በነሱ ጨጓራየ ተቃጠለ ነገሩ ምን አገባኝ 🧐👊 ግን የመጡበትን አላማ እንደት ይረሳሉ ማለቴ ለቤተሰቦቻቸው አይልኩም እጭጭ በነሱ የተነሳ እኛም አብረን እንሰደብ አለን 🧐🧐
@user-ko1kw1mk6w
@user-ko1kw1mk6w Ай бұрын
Feryal😢😢😢😢
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 Ай бұрын
እመዋ ውርደት😂😃 ኤቨረን አንተ ቀርቀቦ ወይ አታምር ወይ አታፍር
@Letarik_4758
@Letarik_4758 Ай бұрын
የኔ ኦዛይ😢❤
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 Ай бұрын
ፈጣሪሀገራችንንስላምያርግልን❤❤❤❤
@user-vj9rd4vv4h
@user-vj9rd4vv4h Ай бұрын
❤❤❤የኔ ስወዳችሁ
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
ኦዛይ❤❤❤❤😢😢😢
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Ай бұрын
ኤቨረን ልቤን ወጋዉ እኔም እንዲ ነበር እጅ ከፍጅ የያዝኩት በፈጣሪ ማርያምን ተሰማኝ 14ዓመት በኃላ ጎዝዴ ፌልም መሆኑ ይጠቅምሻል ከኔ እዉነታ ክህደት በማንም አይድርስ።
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 29 күн бұрын
የምርሺን ነዉ
@user-rl4ov9oi8l
@user-rl4ov9oi8l Ай бұрын
😢😢😢feryal
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev 7 күн бұрын
ኦዛይ😢❤
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x Ай бұрын
የኔ ኦዛይ😢አሳዘነኝደሞ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Ай бұрын
ወድምና ወድም ዴሥሲሉ ፈሰቅራቸዉ😢😢
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
😮😮😮😮
@MeklitXele-tl6yx
@MeklitXele-tl6yx Ай бұрын
Balegizew dechina decheni
@user-lq1qt5tq5o
@user-lq1qt5tq5o Ай бұрын
ኬሌቤክ የኔ ምርጥ ጋደኛ አብሬን ነበር የተማር ነዉ
@GgDd-gn6ws
@GgDd-gn6ws Ай бұрын
😂😂😂
@uasserm8938
@uasserm8938 Ай бұрын
😂😂😂😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
ስንተኛ ክፍል🤣
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
🙆🙆🤣
@user-te9rs1cp6c
@user-te9rs1cp6c Ай бұрын
ሰዉማ እዴትነዉ የሚያስመስለዉ ኦኦኦ ዉሸት😂😂😂😂
@LemlemKalayu
@LemlemKalayu Ай бұрын
የጠበኩት ነገር ጉዙዴ😂😂
@user-ow1du7kn7r
@user-ow1du7kn7r Ай бұрын
የነጉዚ ዛሬ አልተለቀቀምደ?
@user-bf8cp7zp1s
@user-bf8cp7zp1s Ай бұрын
በር ተው ቀይልሞ😊😅😮😢🎉😂❤
@yena3093
@yena3093 Ай бұрын
የኔ ኦዛይ ጨዋ ሠው ሆነ😂❤
@mmn5167
@mmn5167 Ай бұрын
ምን እያልሽነው ደንበራ ኣላለም የኣስሊ ኣባት 😂😂😂😂😂
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 Ай бұрын
አላራና ኦዛይ😂😂😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Ай бұрын
ፍሪል የኔ የዋህ ሰወድሽ
@user-cs1ek9pd7f
@user-cs1ek9pd7f Ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሱ ረጅም ልብስ ስትለብስ አየሁ😂
@fafitube4261
@fafitube4261 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ኦዛይ ምን እያሰበነው ግን
@user-rr5qy4je9x
@user-rr5qy4je9x Ай бұрын
አታሽ😓🙌
@FhcggVhvhg
@FhcggVhvhg Ай бұрын
ሰላም ቅመሞችየ የመጀመሪያየ ነው ላይክ አድርጉኝ እስኪ ❤❤❤
@RahametMohamed
@RahametMohamed Ай бұрын
ያበናት እንዴት ናቹልኝ❤
@ShaNati-jx7eu
@ShaNati-jx7eu Ай бұрын
Like adrgugi❤❤❤❤
@abuali4762
@abuali4762 Ай бұрын
❤❤❤❤😂😢
@user-cw1en8cq2n
@user-cw1en8cq2n Ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤣🤣❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ኦዘይ እችን ተከሲስ አላራን ተወት ረሲህን የሚትመጥን ሴት ፈልግ እች ጎረደ አፍንጨ እና በዘለይ ድምፁወ ስየስጠለ
@asnew9567
@asnew9567 Ай бұрын
Saudi ደዋድሜ ያላችሁ ስራፈልጉልኝ
@mulububula4597
@mulububula4597 Ай бұрын
ኣላራ የሰይጣን ቁራጭ😢😢😢
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Ай бұрын
እኔምለው ይሄፊልም ቅዳሜናሁድም ይለቀቃልደ😂😂😂😂😂 ነው እየጦዙነው😂😂😂
@user-dv5sc7km3z
@user-dv5sc7km3z Ай бұрын
ከእሁድ እስከ እሁድ❤
@Ahmad-nh3ph
@Ahmad-nh3ph Ай бұрын
ይለቀቃል😅
@user-dl1kk9yb3w
@user-dl1kk9yb3w Ай бұрын
ኮመቱ,,ሁሉ,,በሰቅ,,ገደለኝ,,ወለሂ,,ቃድሞ,,ምሞተዉ,,ፍሪል,,ነዉ,,በአረብኘ,,,አይቼወለዉ,,ወለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sadameoro
@Sadameoro Ай бұрын
ለማሞት 1ሺ አማት ቀራኝ ላይክ አርጉልኝ 😥
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q Ай бұрын
😂😂😂
@pkpk5101
@pkpk5101 Ай бұрын
ክክክክክክክ
@pkpk5101
@pkpk5101 Ай бұрын
ሀረማ ሀሀሀሀሀሀለለ
@emutube2300
@emutube2300 Ай бұрын
ምድን ?😂
@ikramhussein-vi5br
@ikramhussein-vi5br Ай бұрын
Be turk semun kawekachut ngerug pls
@mohmmedmohmmed-mo5wy
@mohmmedmohmmed-mo5wy Ай бұрын
Bodrum
መብረቅ  ክፍል 46 | Mebreq episode 46
43:31
Kana Television
Рет қаралды 122 М.
Разбор 3 РТ. В2
1:48:20
Беларуская мова з ЛізайВер
Рет қаралды 874
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,8 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 794 М.
#ከሲኦል #የተላከ ደብዳቤ#
12:06
zenu zenu
Рет қаралды 504
ቅጣት ክፍል 91 | Kitat episode 91
46:08
Kana Television
Рет қаралды 23 М.
መብረቅ  ክፍል 83 | Mebreq episode 83
46:48
Kana Television
Рет қаралды 36 М.
ስብራት ክፍል  19 | Sibrat episode 19
41:14
Kana Television
Рет қаралды 33 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 6 | Eta Fenta epsiode 6
44:07
Kana Television
Рет қаралды 21 М.
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
0:26
Nick Pro
Рет қаралды 33 МЛН
Ouch 😨 Use this tool to keep toothpicks safely
0:41
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 17 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,1 МЛН
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 11 МЛН