መብረቅ ክፍል 53 | Mebreq episode 53

  Рет қаралды 145,528

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 228
@aar4858
@aar4858 4 ай бұрын
ፍሪል የወድምነት ጥግ❤😢 ለወድሙ ያለው ፍቅር❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 4 ай бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏💜
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
አሜንንንንን
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 4 ай бұрын
እስኪ የኦዛይ ወዳጆች ልያችሁ የኔ አዝግ 👍
@mekdimekdi6142
@mekdimekdi6142 4 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን❤
@etyety7760
@etyety7760 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@ፀጊየፍቅርቤት
@ፀጊየፍቅርቤት 4 ай бұрын
😂😂መልካም ቡአል ማሮቸ እኔም እሩዝ በልቻለሁ ተመስገን አምላኪ 😢ላገራችን ያቡቃን እኛንም
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 4 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤❤❤👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏እኔም 😂😂😂😂
@pkkhan17
@pkkhan17 4 ай бұрын
አሜን እኔየም 🍟🍕🍕ይህ በልቻ አለሁ ተመሰገን አምላኬ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 4 ай бұрын
እኔም
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 4 ай бұрын
እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 😥😥😥 ወንድሞቸ ልክ የኬሌቤክ ወንድም አይነት ስለሆኑልኝ አላህን አመሰግነው አለሁኝ 😥🙏🙏
@SadSad-xp3cf
@SadSad-xp3cf 4 ай бұрын
ኪሪሲቲያን እህት ወድሞቸ እኳንአደረስችሁ❤❤❤❤❤❤
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🙏
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 4 ай бұрын
❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 4 ай бұрын
አርፍጀሎ ይገበኛል ግን እንኮን ለፈስከ በአል አደረሰቹ💝💝😍😍😍💞
@hanan-l6b
@hanan-l6b 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@afariksa8127
@afariksa8127 4 ай бұрын
እንኳን አብር አደረሰን❤❤
@brhanberihu
@brhanberihu 4 ай бұрын
ተጋሩ አሕዋተይ ኩለኩም እንኮዕ ናብ ትንሳኤ ብስላም ኣብፀሐኩም ❤❤❤❤
@yebitgraweyti8489
@yebitgraweyti8489 4 ай бұрын
ኣሜን፫ሓፍተኒ😍🌻🥀💚
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሕቢሩ ⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@صليعلىمحمد-ب4ث
@صليعلىمحمد-ب4ث 4 ай бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@DesbeleShishay
@DesbeleShishay 4 ай бұрын
ንካላአት ከ
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 4 ай бұрын
ኣሜን ኣለና መዓረይ ❤️
@yuhyuh1416
@yuhyuh1416 4 ай бұрын
ወንድም መከታ ነዉ❤❤
@KidistZed
@KidistZed 4 ай бұрын
ቅመሞችየ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዐል በሠላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@maryamey-maryamey-21
@maryamey-maryamey-21 4 ай бұрын
እንኳን ኣደረሰን መልካም በኣል የተዋህዶ ልጆች ሁላቹሁንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 4 ай бұрын
እንካን ኣደረሳቹ የተዋህዶ እምነት ተከታይ በምሉ መልካም የትንሳኤ በኣል ያርግልን❤
@FortoOo-d9p
@FortoOo-d9p 4 ай бұрын
ኣሜን ማዓረይ
@Jnesum
@Jnesum 4 ай бұрын
ኦዛይ የኔጀግና❤😊
@LezaMabtom
@LezaMabtom 4 ай бұрын
ere enie gn etelewalew
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 4 ай бұрын
ፋሪል የወንድምነት ጥግ😢😢😢
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 4 ай бұрын
የኔ ውዶች በማዳም ቤት ያላቸው የኔ ቅመሞች መልካም በአል የሆነላችሁ አይዟችሁ እኔም የዛሬ አመት እዛ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ገባው ለሁላችሁም ቡና ላፍላላችሁ ወደቤቴ ጎራ በ
@pkkhan17
@pkkhan17 4 ай бұрын
ታደለሸ ❤❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉም ያልፋል
@ሠሚራጠጋዬገዙ
@ሠሚራጠጋዬገዙ 4 ай бұрын
ኤልዲዝን የምትወዱ ላይክአድርጉኚ❤
@ሶፊ-ጰ1ነ
@ሶፊ-ጰ1ነ 4 ай бұрын
ኦዛይ መጀመራ አኮባቢ ያንድደኝ ነበር🤣🤣🤣🤣🤣
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 4 ай бұрын
እኔም
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 4 ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ👍👍👍👍👍👍
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 ай бұрын
ሁሉም ሰው ምንአለ እንደረሱ ብኖር።
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 4 ай бұрын
ወንዶችዬ ኬሌቤክን ከሆናችሁልኝ ሱን እሆንላችኃለው 🙄🤔🫣
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 4 ай бұрын
እኔ አላዉ አች ቀዉስ😂😂😂😂😂😂😂
@JamalGg-ve6yf
@JamalGg-ve6yf 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነሺ
@footballhighlights4676
@footballhighlights4676 4 ай бұрын
ኤቭረን እሆንልሻለው ውዴ 😌
@danitube3265
@danitube3265 4 ай бұрын
ስምሽ እኮ በk ነው ሚጀምረው ሱን ነው ምትሆኚው ወይስ ኬሌቤክን
@VioBip-q2d
@VioBip-q2d 4 ай бұрын
እኔም😂😂
@HanaHanaAragi
@HanaHanaAragi 4 ай бұрын
የሞተ ቤተሰባችሁ ናፍቋችሁ ያቃል😭😢
@mametomeri
@mametomeri 4 ай бұрын
እንዴማናገኛቸው እያውቅን ይናፍቁናል
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 4 ай бұрын
በጣም አጎቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 ай бұрын
ቀላል 😢😢
@MaryamG-y9k
@MaryamG-y9k 4 ай бұрын
በምተነፍሳት እስትንፋስ ኩሉ አባቴ ግን ሂወት ይቀጥላል
@user-ob5lj9sn5j
@user-ob5lj9sn5j 3 ай бұрын
አወ😢😢😢
@mistirlemlem7444
@mistirlemlem7444 4 ай бұрын
የ ማዳም ቅመሞች ልብ ይስጣችሁ እና ዩቱበር መቀለብ አቁሙ አሜን❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 4 ай бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ በእሳት ተቃጥለው ለጠገበ ማብላታቸው ነው ግን እውነት ፈጣሪ ይፈውሰን ብቻ
@menisa2013
@menisa2013 4 ай бұрын
ስንት ጅል አለ ግን እንቅልፍ አጥተው የስንት የሠው ጩኸት የሠሰሙበት ብር አንስተው ሲሰጡ ጅልነት ነው
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 4 ай бұрын
አሚን በይነከኝም ላማንም ዉሸ እኔ ሽትቤት አጥቢ ልሰጥ ቢዝራከራከኝ ራሱ ሽትቤ እጠቅማወላዉ😂😂
@mominamehedi86
@mominamehedi86 4 ай бұрын
ባለዚችኮሜት ሳህ😂😂
@pkkhan17
@pkkhan17 4 ай бұрын
የለሁበትም በነሱ የትነሳ ብሸታኝ ሆንኩኝ ጌታን ግን ጤናኝ ናቸው በፈጣሪ አዝናለሁ
@ESE-g8w
@ESE-g8w 4 ай бұрын
ውይ ፋሪል እደተ አይነት ጥሩሰው ባል ቢሰጠኚ😂😂😂😂😂
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u 4 ай бұрын
አደል 😂😂
@ESE-g8w
@ESE-g8w 4 ай бұрын
@@ItFFአልሀምዱሊላህ.u እ
@simt.3289
@simt.3289 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመኘሽውን ይሰጥሽ ደግሞም ይሆናል 🙏🙏
@emutube2300
@emutube2300 4 ай бұрын
ግን ወዶች ሲጣሊ እፊታቸው ሴት ካዩ ለምድነው እውስጥ ግቢ ከዝህ ህጅ እሚሉት አጋጥሞኝ ነው 😂
@seadifkr12342
@seadifkr12342 4 ай бұрын
ሽንፈታቸውን እዳታይባቸው😂
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 4 ай бұрын
በትክክል ሽንፈታቸውን እንድታይባቸው አይፈልጉም እናም እገላግላለሁ ብለሽ እንዳትጎጅ​@@seadifkr12342
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
ለሴት ስለሚያስቡ
@emutube2300
@emutube2300 4 ай бұрын
@@seadifkr12342 😂😂እደዛ ሳይሆን አይቀርም
@banchibaba-p9c
@banchibaba-p9c 4 ай бұрын
እኔ ኦዛን ከምር ያስቀኛል 😂😂😂😂😂
@selamawitberh8458
@selamawitberh8458 4 ай бұрын
እንዃን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏
@bxbnc
@bxbnc 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hanabeletetube
@hanabeletetube 4 ай бұрын
Selam beteseb enkun aderesachehu
@MakiLove-bd2ch
@MakiLove-bd2ch 4 ай бұрын
Enkuan abro adresen
@EmebetTeshome-f4v
@EmebetTeshome-f4v 2 ай бұрын
አቴሽ የፋሪል ልጂ በመሆኑ ደሥ ብሎኛል ❤❤❤
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 4 ай бұрын
60 ሙሉ ቁጡር ለይ ነኝ ለይ የስፈልገኛል ዉሹመኦቼ😝💓🙈
@Uuot7tixhx
@Uuot7tixhx 4 ай бұрын
ኦዛይን ባትጋሩኝ😂😂
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 4 ай бұрын
❤❤❤ mata engenagne
@PpP-c1e
@PpP-c1e 4 ай бұрын
ቅጣት ስብራት ልቀቁልን እባካቹ በፈጠረ ኣምላክ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 4 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መለካም በአል የሆነላቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر 4 ай бұрын
ልክ እንደመጠብያ መሽን ነህ አለለም አይ ኦዘይ😅😅
@DhgVvxf
@DhgVvxf 4 ай бұрын
ዋው ሲያምሩ ኬሌቨክና አቲስ❤❤❤❤
@seadi_
@seadi_ 4 ай бұрын
ታማሚዋ ልጅ ኬሌቤክን የወደደቸዉ የት ሄደች ሙተችደ😩
@emutube2300
@emutube2300 4 ай бұрын
ምን እሷ ብቻ ጄክ የጄክ አፍቃሪ ጠፍተዋል የታሉ
@user-dy2qc5io2u
@user-dy2qc5io2u 4 ай бұрын
,እኔም ለማወቅ የምፈልገው ይሄንን ነበረ
@user-dy2qc5io2u
@user-dy2qc5io2u 4 ай бұрын
@@emutube2300 ጀንክ እንኳን ጠፋ እሱ ቢኖር ኬሌቤክ እና ሱ አብረው አይሆኑም ነበረ
@Mነኝየኦዛይአፍቃሪ
@Mነኝየኦዛይአፍቃሪ 4 ай бұрын
ጀክ ተመልሶ ይመጣል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
​@emutube23እነሱ አሁን ይመለሳሉ ፂም አብቅለዉ😂
@afariksa8127
@afariksa8127 4 ай бұрын
ኦዛይ እደኔ የምትወዱቱ👍
@zarazaraaa4467
@zarazaraaa4467 4 ай бұрын
ኡዛይን ባትጋሩኝ😂😂😂😂😂😂
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 4 ай бұрын
😂😂😂ተቀድመሻል
@noonoo3732
@noonoo3732 4 ай бұрын
😊😊😊እማይሆን ነገር አታውሪ ሴትዮ ኦዛዬ የኔ ነው😊😊😊😊😂😂
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Cud3Dud-dq7ob
@Cud3Dud-dq7ob 2 ай бұрын
ኤቭረን የምር አሳዘነኝ አሁን አናዶኛል ግን😢😢😢
@haymi2935
@haymi2935 4 ай бұрын
ሱ ግን ምንም አትመቸኝም
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
ራስ ወዳድ ናት😅
@haymi2935
@haymi2935 4 ай бұрын
@@እመቤትየደሴዋ በጣም
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 ай бұрын
ፋሪልን እደኔ የምትወዱ🥰
@FikirteTashome
@FikirteTashome 4 ай бұрын
Inkwan lafasika ba .aal aderesachuh wud arthodoksawiyan❤❤❤❤
@Desta-nk3ou
@Desta-nk3ou 4 ай бұрын
Unkan aderesachu ye tewahido lijoch 🥰🥰🥰
@zahraza4746
@zahraza4746 3 ай бұрын
ኦዛይ ኤቭረንን እደልብስማጠቢያማሽን አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@mulububula4597
@mulububula4597 4 ай бұрын
ኦዛይና ኤብረን ሁለት ኣንድ ተጋነኙ እልል ነዉዉ😅😅😅
@user-dy2qc5io2u
@user-dy2qc5io2u 4 ай бұрын
,ኦዛይ ለምን ለኤቭረን ተከላከለ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 4 ай бұрын
እቭራን የመይረበ እስክመጠ ድረስ ለትንሽም ሰአት ብሆን ቤተሰቡ በጠም ደሥ ይለል
@birukgec
@birukgec 5 ай бұрын
Tolo yelekeka
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze 4 ай бұрын
እኔ ኬለቤክን ይመስላልእኔጋ ያለዉ ልጅ አይ ሸቃሊት አርፈሽ ሲሪ እያልኩ ነዉ 😢😢
@uuuu9394
@uuuu9394 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጉድ በል ጎደሬ
@BwhwJjw
@BwhwJjw 4 ай бұрын
እያልኩ ነው አላለችም ባትይስ
@Nejatahmed-g2v
@Nejatahmed-g2v 4 ай бұрын
ክክክክክ
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze 4 ай бұрын
@@BwhwJjw አረ ታዉ ብታፅናኑኝ አይሻልም
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
ኡዛይ ዛሬ ገና መልካም ስራ ሰራህ ማጠብያ ሳህን አለ ኦዛይ
@MamadseidMamadseid
@MamadseidMamadseid 4 ай бұрын
ፍሪል እእእ እዳለ ፊልሙ ያበቃል🤣
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 4 ай бұрын
እኔማ ያናደኛል😅
@MamadseidMamadseid
@MamadseidMamadseid 4 ай бұрын
@@እመቤትየደሴዋ የፍቅር ሰዉ ነበር ግን ምጦ እደተቃረበች ሴት ያበዛዋል ማቃሰት🤣
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂መጥፎነገር እዳይናገር ይጠነቀቃል
@fikirtebelay-fu1sw
@fikirtebelay-fu1sw 4 ай бұрын
yega sefer yesera
@Konjonash556
@Konjonash556 4 ай бұрын
እዳማጣቢያ መሺናህ አለላም ኦዘይ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 4 ай бұрын
ኦዛይ ፋሪል ኬሌቤክ አሲሊ ❤❤❤
@MamadseidMamadseid
@MamadseidMamadseid 4 ай бұрын
ኦዛይ ልክ እደ ማጠቢያ ማሺን ነህ አላለም🤣🤣🤣
@meronasefa4382
@meronasefa4382 4 ай бұрын
Mnden nw ere selefilmu aseteyayet setu ece
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 4 ай бұрын
የዛሬ ደስ ይለል🎇♥️🤗
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 2 ай бұрын
❤❤❤😢😢
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 4 ай бұрын
እህ ኦዛይ😂😂
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 4 ай бұрын
👍💕👍💕
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 4 ай бұрын
ዱበይ ስራ ፈልጉልኝ ❤
@merthameles
@merthameles 4 ай бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቸ እርዱኝ ቤተሰቦቸን አፍልጉኝ ተናጉ ዳምጠው እረታ ምትባል እናት ምታውቁ ወይም ሲስተር አድማስ በሪሁን ተሻገር ምታውቁ ሁሉ እባካችሁ
@shetunaser5362
@shetunaser5362 4 ай бұрын
ምስጊን ኦዘይ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 4 ай бұрын
አረ ቅጣት part 70 እና 71 ልቀቁልን
@RukyaYesuf
@RukyaYesuf 4 ай бұрын
ፍቅር በፍቅር ሆኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumAawal-eo2qg
@FatumAawal-eo2qg 3 ай бұрын
ዋዉ
@X697Infinix
@X697Infinix 4 ай бұрын
ኦዛይ ❤️❤️👍👍
@Susu079
@Susu079 4 ай бұрын
20 አመቴ ንው 😂 የኔ ሞዛዛዛ ትመቸኛለክ🤭
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 4 ай бұрын
አይ ኬሌብሬክ ቡዙ ምግብ ሰርተነል ሲሉ እእሱ ደሞ ተስመምተቹወል አለለም ይልዲዝም ነገሩ ገብቶወተል
@sanzidaafrin4889
@sanzidaafrin4889 4 ай бұрын
16 Amet bechayen sedt hud ko nw.
@ZainabZainab2023_a
@ZainabZainab2023_a 4 ай бұрын
እረ ኡኡኡ ስብራት የት ገባ ልቀቁትትት😢😢😢😢😢😢😢
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 4 ай бұрын
Besamat 3 gize bicha naw
@Kiya-h4r
@Kiya-h4r 4 ай бұрын
sbrat 3 ken bcha new siyanaddu
@aishaali6195
@aishaali6195 4 ай бұрын
አሪፍነዉ ፍቅሩ አስሊ አሣቡሠ አቀብዪኚ😂😂😂😂
@uadh7751
@uadh7751 4 ай бұрын
ካሁኑ ኦዛይን ያፋቃራቹ እጅ ዋዳለይ እሺ 😂😂😮😮😊😊😉😮😣😴😒🙋‍♀️
@FrezewdDereje
@FrezewdDereje 2 ай бұрын
Celebeck
@DikinashiDikinashi-m8y
@DikinashiDikinashi-m8y Ай бұрын
Farili wude
@NegstiKmariam
@NegstiKmariam 4 ай бұрын
አስኮናኝ ምን ማለት ነው ግን
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 4 ай бұрын
በቀበቀንነው እሚለቀቀው ገና እያየሁትነው
@asdfksa9780
@asdfksa9780 4 ай бұрын
አዎ
@ThgGhg-l5l
@ThgGhg-l5l 4 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@sanzidaafrin4889
@sanzidaafrin4889 4 ай бұрын
Esti konjo set awergne
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 4 ай бұрын
💔💔💔💔❤❤❤💞💞💞💕💕💕💖💖
@fuadjemal505
@fuadjemal505 4 ай бұрын
koy sewu hulu sile lalaneger new ende yemiyaweraw
@انينهابتق
@انينهابتق 4 ай бұрын
አ እ እ አ እ ፋሪል 😂😂😂
@SanaSana-qc9br
@SanaSana-qc9br 4 ай бұрын
❤Q❤❤❤❤
@RukyaYesuf
@RukyaYesuf 4 ай бұрын
ደስ ሲሉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ኡፉ
@DhngeyDhbff
@DhngeyDhbff 4 ай бұрын
ኦዛይ😂😂
@ጓልራያራያማ-ኈ8ጐ
@ጓልራያራያማ-ኈ8ጐ 4 ай бұрын
እዛይ😂😂😂😂😂😂
@SemiraSemira-b1t
@SemiraSemira-b1t 4 ай бұрын
ቶቶለይለቀቅልነ በቀን ሁለት እኮ
@AymaNot-f9i
@AymaNot-f9i 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Pnice-r7z
@Pnice-r7z Ай бұрын
ኢቭርንትየተርገምክሰውነህ
@FrewotTeka
@FrewotTeka 4 ай бұрын
ቀጣይ
@wagaye236
@wagaye236 4 ай бұрын
ሴምአላወጣልኝ,አሉ8ወሬነዉ,ምንይሻለኛል
@gjgfg1247
@gjgfg1247 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊❤❤😢😢😢
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 4 ай бұрын
😂❤😂❤😂❤
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@yeneeOroo
@yeneeOroo 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢
@GjchFfzg
@GjchFfzg 4 ай бұрын
❤😂😂😂😅
@fiqirifiqri
@fiqirifiqri 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😮😢
መብረቅ  ክፍል 54 | Mebreq episode 54
46:59
Kana Television
Рет қаралды 136 М.
መብረቅ  ክፍል 56 | Mebreq episode 56
46:56
Kana Television
Рет қаралды 141 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 36 МЛН
ቅጣት ክፍል 171 | Kitat episode 171
45:48
Kana Television
Рет қаралды 39 М.
መብረቅ  ክፍል 55 | Mebreq episode 55
47:47
Kana Television
Рет қаралды 145 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН