መብረቅ ክፍል 90 | Mebreq episode 90

  Рет қаралды 115,602

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤🤲🤲
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 3 ай бұрын
ኣምንንን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
@ፀጋሀዲያዋ
@ፀጋሀዲያዋ 2 ай бұрын
❤አሜን
@mequadesha
@mequadesha 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏 ውዶች ደምሩኝ😘😘😘
@rozohagosi-pp7ql
@rozohagosi-pp7ql 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r 3 ай бұрын
አሜን
@mimonhajj2031
@mimonhajj2031 3 ай бұрын
አሚን🎉🎉❤❤
@FirdHam-l9x
@FirdHam-l9x 3 ай бұрын
አሚንንን❤
@jejjeekek6304
@jejjeekek6304 3 ай бұрын
አሜን
@lilitylility4864
@lilitylility4864 3 ай бұрын
ነገ ኣቡነ ግብረመንፍስ ቁድስ ናቸው(፭)ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏👏
@TgAKai
@TgAKai 3 ай бұрын
አሜን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
@zenbzebnh
@zenbzebnh 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AbhaAbha-fr4fn
@AbhaAbha-fr4fn 3 ай бұрын
ኧረ እጣፋንታን ልቀቁልን እባካቹን እሱን ሳላይ መተኛት አልችልም
@semirakonjo6774
@semirakonjo6774 3 ай бұрын
ክክክክክክ
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 3 ай бұрын
እውነትም
@AbdlifataErbalo-ij7ch
@AbdlifataErbalo-ij7ch 3 ай бұрын
😢😢
@mesyyenatua-yn9sy
@mesyyenatua-yn9sy 3 ай бұрын
ትናትም ዛሬም አላየሁም ተቋረጠዴ
@woineabreha4510
@woineabreha4510 3 ай бұрын
በባረበኛ አለ
@FatumAawal-eo2qg
@FatumAawal-eo2qg 3 ай бұрын
እጣፈታ ንልቀቁልን
@ነገንበተስፋ-የ8ዸ
@ነገንበተስፋ-የ8ዸ 3 ай бұрын
አወ
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo 3 ай бұрын
በጉጉት እደጠበኩ ቀረሁ
@hiwi-hw9jn
@hiwi-hw9jn 3 ай бұрын
Me too!!!!!​@@HawaHi-hv3jo
@senaytburuk7248
@senaytburuk7248 3 ай бұрын
ትናት ተለቀቀ ወይስ አልተለቀቀም ​@@HawaHi-hv3jo
@etietenesh1424
@etietenesh1424 3 ай бұрын
አዎ 😢
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 ай бұрын
ማነውግን እደኔ ፊልሙን ሳያይ ኮሜት. የሚያነብ 😂😂😂😂
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 3 ай бұрын
ዛሬ ማታ ላገባ ነው ሰለዚ ላይክ ሰጡኛ ውዴቼ😂😂😂❤
@wintafikadu6998
@wintafikadu6998 3 ай бұрын
ሰርግህ ዛሬ ሆኖ እዚ ምን ትሰራለህ😂
@منمنن-ف9ي
@منمنن-ف9ي 3 ай бұрын
እካን በደህና ወደስሪ ቤትገባሽ🎉
@TesfaneshAdana-tb3jt
@TesfaneshAdana-tb3jt 3 ай бұрын
ምነው ኦላይን ነው እንዴ የምተገቢው 😂 ለመነኛውም መልካም ገብቻ🎉🎉🎉
@Aisha-pf3zx
@Aisha-pf3zx 3 ай бұрын
ቃናን ነው የምታገቢ😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@wintafikadu6998
@Genet-j1l
@Genet-j1l 3 ай бұрын
ነገ እኮ አባታችን አብን ገብረመንፈስ ቅድስ ነው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Aaa-j1t4o
@Aaa-j1t4o 3 ай бұрын
አሜን ፫✝️👏👏
@Jesusmylord345
@Jesusmylord345 3 ай бұрын
Amen🙏💕
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 3 ай бұрын
አቶ ፈሪል የወለደ እርቆ አይርቅም እየተጠጋህ ነው አላማርከኝም😂😂😂😂😂😂😂😂😂አተ ቡችላ ይልድዝን አታስከፍት😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@adad7914
@adad7914 3 ай бұрын
እኔም አሳስቦኛል
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ያሳሰበኝ❤❤❤
@semisemi-gq7ej
@semisemi-gq7ej 3 ай бұрын
እጣፈታን ልቀቁልን
@HcJf-o5n
@HcJf-o5n 3 ай бұрын
እጣ ፈንታ ልቀቁልን😢
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 3 ай бұрын
ኣይዛሽ ገለቴ 😂❤ ይለቁታል
@سميرهلاحد
@سميرهلاحد 3 ай бұрын
❤❤❤
@AzmeraNgus
@AzmeraNgus 3 ай бұрын
ኧረ ሰው ቅን መናገር አቅቶታል😏
@user-jj8db4ks3y
@user-jj8db4ks3y 2 ай бұрын
😄😄😄​@@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
@rgvcfajxf5923
@rgvcfajxf5923 3 ай бұрын
ነገ እኮ ገብረመንፈስ ቅዱስ ነው ክከፉ ነገር ይጠብቀን 🙏✝️❤️
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r 3 ай бұрын
አሜንንን
@ተመስገንአምላክየ
@ተመስገንአምላክየ 3 ай бұрын
አሜን ፫👏✝️👏
@Aaa-j1t4o
@Aaa-j1t4o 3 ай бұрын
አሜን፫❤
@EklasDrEklasAnsar
@EklasDrEklasAnsar 3 ай бұрын
Ene rasu masebaw esun beca hone maceresu kehone atejemeru
@GjfbVjhjhjjj
@GjfbVjhjhjjj 3 ай бұрын
እጣ. ፈታንም ለቀቁለንየተመልኮችክብርይኑራችሁ
@Semarhar
@Semarhar 3 ай бұрын
እጣፈንታ ልቀቁልን
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 3 ай бұрын
እ እ እ ፍቅረኛየ አገባ ደግነቱ ከኔ አትበልጥም😌
@AyiAyisha-oy6wn
@AyiAyisha-oy6wn 3 ай бұрын
ቅናት ነው አ😂😂😂😂
@fatehahf411
@fatehahf411 3 ай бұрын
አይዝሽ አብሽሪ የኔ ቅናታም❤❤
@LubabaAhmad-ps1nv
@LubabaAhmad-ps1nv 3 ай бұрын
እኳንም ያልበለጠችሽ😂😂
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 3 ай бұрын
እረ እኔም አግብቶ በተገላገልኩ🎉
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 3 ай бұрын
@@fatehahf411 ተኝማ አልተረፍኩም
@haleemahaleema6654
@haleemahaleema6654 3 ай бұрын
ፍሪል ሁለት እግር አለኝ ተብሎ 2 ዛፍ ላይ አይወጣም አንዷን ምርጥ
@alimazmulawu560
@alimazmulawu560 3 ай бұрын
አንድ አይደለች ምርጫው እሷም ይልድዝ😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 3 ай бұрын
በትክክል ገልፀሀል
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 ай бұрын
እውኘትነው አስሊም እያነደደችኝ ነው አሁንስ እናቷም
@zahraza4746
@zahraza4746 3 ай бұрын
ይድዝን ነው እሚያፈቅረው ለልጁሲልነው 😢😢😢😂😂😂❤❤❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 3 ай бұрын
@@zahraza4746 ትክክል ብለሸል እህት
@mulububula4597
@mulububula4597 3 ай бұрын
ፋራይል ደስ የሚል ግዜ እያሳለፈ ነው❤❤❤
@senaytburuk7248
@senaytburuk7248 3 ай бұрын
ትናት ተለቆ ነበር ወይስ
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 3 ай бұрын
​@senaytburuk7248 አወ
@yeruksewhamid3137
@yeruksewhamid3137 3 ай бұрын
ቃናዎች ምን ድነው አሳይታቹ የምትጠፉት ነገር እጣ ፈንታን ልቀቁልን እንደው በጉልበታቹ አምላክ😮
@አለምየልብካውያዩቱብ
@አለምየልብካውያዩቱብ 3 ай бұрын
የኤልድዝአድናቂወችናያቴሽ❤
@shetaye9352
@shetaye9352 3 ай бұрын
ማያ ከመጣች ቦሆላ ፍልሙ እየደበረኝ ነዉ😊
@YeEhr
@YeEhr 3 ай бұрын
እጅ እጅ ብሏል የምር
@CBb-e2y
@CBb-e2y 3 ай бұрын
እንየም
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 3 ай бұрын
መጀመርያ ደስይል ነበር
@tube-es1vw
@tube-es1vw 3 ай бұрын
አወ የምር እኔ እራሱ ዘጋኝ😊
@selambogale8824
@selambogale8824 3 ай бұрын
እኔም
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo 3 ай бұрын
እጣ ፈታን በጉጉት እደጠበቅን ቀረን ልቀቁልን
@እሙድይቱብ
@እሙድይቱብ 3 ай бұрын
እረ እጣፍታ😥የለሙ
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 3 ай бұрын
የልደዝ ጠንካራ እናት ነች❤❤
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 ай бұрын
በጣም ከምንም በላይ
@YonatanYoni-gi5xb
@YonatanYoni-gi5xb 3 ай бұрын
ችኩር ቤታችን ኢድሪስ አባታችን❤🗿🧠
@milli12354
@milli12354 3 ай бұрын
ይደገምልን ያ ፊልም የኛ ሰፈር❤
@منمنن-ف9ي
@منمنن-ف9ي 3 ай бұрын
እጣፈታየትነው ውደቼ
@mmmmmm-pq8vt
@mmmmmm-pq8vt 3 ай бұрын
ሁላችሁም በድሀና በፆለት አስቡኝ ሀባይቢ ጭቀትውስጥነኝ 😢
@HairiyaH-m8f
@HairiyaH-m8f 3 ай бұрын
እጣፈንታመቸነዉየምለቁት
@emutube2300
@emutube2300 3 ай бұрын
ግን አስሊ አባቷና እናቷ አድላይ ቢሆኑላት ጥሩነበር ኤልድዝም ታሳዝነኛለች 😅
@zinetali3591
@zinetali3591 3 ай бұрын
እጣ ፈንታን ልቀቁልን
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 3 ай бұрын
እጣ ፋንታ አስጀምራቹ ለምን ቆመ ልቀቁልን ምንድ ነው እደዝ የሰው ስሜት ላይ የምትጫወቱት
@Ali-wi7qk
@Ali-wi7qk 3 ай бұрын
ላይክ በሉኝ ከባሌ ተፈትቻለሁ😊😢😂
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 3 ай бұрын
ተገላገልሽ በቃ ለወንድሜ ድርሻለሁ
@mmmmmm-pq8vt
@mmmmmm-pq8vt 3 ай бұрын
ክክክ ደስታውነው ታዳ ለይክ ያመረሽ
@Yasin.7064
@Yasin.7064 3 ай бұрын
😂😂
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 3 ай бұрын
ታዳ በላይክ ለመመለስ ነው😂
@RilaSeid
@RilaSeid 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 3 ай бұрын
like አርጎኝ ነው እርጉዝ ነኝ 😂😂😂
@efratatariku4734
@efratatariku4734 3 ай бұрын
ኧረ እጣ ፋንታን ይለቀቅ የምትሉ 4ቀን ሆነን እኮ ሳናይ😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ሰላም ውዶች ኤልድዝ አበዛች ቦራ የአስልን እናት ብያገባ ደስታኛ ይሆናሉ
@adad7914
@adad7914 3 ай бұрын
አው
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 ай бұрын
እኔም ደስ ይለኝ ነበር በተጋቡ
@HuluselamHuluselam-lg7xh
@HuluselamHuluselam-lg7xh 3 ай бұрын
ቆይ ለምንድነው ዕጣ ፈንታን ማሳየት ያቆማቹት ምንድነው?????
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 3 ай бұрын
ቱ የኛስ ባሰ ከመብረቅ ወደ ቅጣት ከቅጣት ወደ በቀል 😅😅😅😅ዕጣ ፈንታ
@TegestTegest-tc6fq
@TegestTegest-tc6fq 3 ай бұрын
ምንድነው እጣፋንታ ግን ለምን አይለቀቅም
@Eledana1221
@Eledana1221 3 ай бұрын
አቴሽ አንተ እኮ አስደማሚነህ አምቡላስ ጠራህ ወንድ ❤❤❤❤
@LijLuLuልጅሉሉ
@LijLuLuልጅሉሉ 3 ай бұрын
ማያ ከመጣች ወድህ አስጠላኝ😂😂 ፋሪልኳ ጎዝደን ተዋት😢
@YeEhr
@YeEhr 3 ай бұрын
እነሱ ለገዘባቸውብለው ይጫወቱብናል እኛደሞ የምር እንንናደደለን 😢😢😢😢
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 3 ай бұрын
አረ እጣ ፈንታን ልቀቁልን አትንበላጠጡ 😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 ай бұрын
አይ አቲሽ😂😂ፊት ከበላሁ ብየነዉ አቡላስ የጠራሁት አላለም😂😂😂😂በሳቅ
@SeadaEmam-f4i
@SeadaEmam-f4i 3 ай бұрын
እጣ ፍታ ለምድነዉ የማይለቁት ስለወደድነዉ ነዉ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 3 ай бұрын
ኤብረን ይገባሀል አንተ ዉሻ አንድ ቀን አዉጥታ እንድምጥልህ ጠብቄ ነበር
@adad7914
@adad7914 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 3 ай бұрын
የአስሊ እናት ደስ የምትላቺሁ በላይክ❤👍
@GhjHytr
@GhjHytr 3 ай бұрын
እጣ ፈታ ልቀቁልን 😢
@እሙካሊድአህመድ
@እሙካሊድአህመድ 3 ай бұрын
ሠላም ቤተሰብ አረ እጣ ፈንታ ይለቀቅልን በሉ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 ай бұрын
ወይ ጉድ አቡላስ አስታራቄ ሁነች ውይ ውይ እያለች ወይ አቴሽ በሳቅ😂😂😂😂
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 3 ай бұрын
ቃናዎች ግን ስደብሩ ይሄን አሰልች ድራማ ከእሁድ እስከ እሁድ ከምትለቁ ይሄንትታቹህ እጣፈንታን እና ስብራትን በየቀኑ ብለቁት ቱ🤨
@EkuFano
@EkuFano 3 ай бұрын
እኔብቻነኝ ግን የምሞክረውሁሉ አልሳካአለኝ ገንዘብጀምሮ እስከ ፍቅረኛ ድረስ አልሳካ አለኝ ሁሉምነገር ብልሽቱ ይወጣል😔
@galtigeray4329
@galtigeray4329 3 ай бұрын
😂😂😊
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት አለም 😢
@Mekdes-fk7rj
@Mekdes-fk7rj Ай бұрын
እዚህም አለን
@سميرهلاحد
@سميرهلاحد 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@sssssaqsu
@sssssaqsu 3 ай бұрын
ማያ ግን ስታምር በተለይ ስትስቅ🎉🎉🎉🎉እኔ እደሧ ቆጆ ብሆን ስራየ የቱርክ ወዲ ማሣደዲ ነበር የሚሆነዉ😅😅😅😅
@hayathayat172
@hayathayat172 3 ай бұрын
😅😅
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 ай бұрын
ፈጣሪ ለዛነዉ አመዳም ያረገሺ😂😂😂ወይኔ
@sssssaqsu
@sssssaqsu 3 ай бұрын
@@መሲቲቲዩብ ኸረ ያን ያክል እኳን አመዳም አይደለሁም ያዉ ቅቅናም ስለሆኩጂ😜😜😜😜😜
@mominabegum6798
@mominabegum6798 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@hussenyimer-hi3jp
@hussenyimer-hi3jp 3 ай бұрын
አረ ፋሪል በሁለት ሴት እየተከባከበ ነው😅😅😅
@vikranttejnt9903
@vikranttejnt9903 3 ай бұрын
😢አሁን ምን ቡየ ልፍረድ ካስሊና ካቴሺ
@SaraAbdullah-d1m
@SaraAbdullah-d1m 3 ай бұрын
እጣ ፋታ ለምን አልተለቀቀም
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 ай бұрын
እኔማ ቃናን በሠርጌም ቀን ማየቴ አይቀርም😂😂
@ተምሬየቦረናዋ
@ተምሬየቦረናዋ 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 3 ай бұрын
ቃናዎች ለምንድነው እጣ ፋንታ የማትለቁ እረረረረረረረ
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 3 ай бұрын
ማያደስስትል
@rahmathrahmath3805
@rahmathrahmath3805 3 ай бұрын
ዕጣፋታ አይለቀቅምደ
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 3 ай бұрын
ግን ለምንድነው እጣፋንታ የማይለቀቀው
@asehaftiawetnegn
@asehaftiawetnegn 3 ай бұрын
አይ አቴሽየ የኔ መልካም አፍቃሪ❤❤❤❤
@ሀያት-ቐ9ከ
@ሀያት-ቐ9ከ 3 ай бұрын
እጣፈታ ንልቀቁን
@meriedabayneh968
@meriedabayneh968 3 ай бұрын
እጣ ፈንታ ይለቀቅልን
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb 3 ай бұрын
ጎዝዴ ይች እባብ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 3 ай бұрын
አሚን
@Seblekebed
@Seblekebed 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አበረታቱኝ እስቲ ውዶች
@LishanBekeleAlemayehu
@LishanBekeleAlemayehu 3 ай бұрын
ለምንድ ነዉ እጣ ፋንታ ለምን አቋረጣችሁት በሰላም ነዉ?
@Becha16
@Becha16 3 ай бұрын
Mndinew Eta fanta tekarete ende ere lkekuln
@FantuBekulaFantuarsama
@FantuBekulaFantuarsama 3 ай бұрын
እጣ ፋንታ ቀረ እንዴ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 3 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኤጣ ፈንታ የት ናቸው 🤔🤔🤔
@yeshikuime6204
@yeshikuime6204 3 ай бұрын
Etafenta likekuln ebakachu
@TAl-z8n
@TAl-z8n 3 ай бұрын
እጣ ፋንታ 10 ያዬ ንገሩኝ
@ZaydAtsbha
@ZaydAtsbha 3 ай бұрын
አረ እጣ ፋንታ ልቀቁሉንን😢😢😢😢
@NesrdinJemal
@NesrdinJemal 2 ай бұрын
indene atieshn miwedew ale
@HeluuSeee
@HeluuSeee 3 ай бұрын
ኤልድዝ ግን በጣም ጥፍተኛ ናት እንደት ሲደወልላት አላሰበችም ሴትየዋ ማውራት አትችልም እንደት ደውሉልኝ ትላለች ብላ አሰበች መደወልም ነበረባት ለቦራ ከመሄዷ በፊት
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r 3 ай бұрын
እና ይልድዝ ለቦራ እናትህ ደወለችልኝ ብላዋለች እዴ የናትህ እረዳት ነኝ ብላኝ ነው ያለችው እያስተዋልሽ ተናገሪ ውዴ
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 3 ай бұрын
ቃናወች ግን ለተመልካች ክብረር የላችሁም እጣፋታን ለምድነዉ የማለቁት😮
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 3 ай бұрын
ጀርባየ ፍቅር ያዘኝ🎉
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 3 ай бұрын
ከሆድስ😂😂😂😂😂
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 3 ай бұрын
ጀርባእ😅😅😅
@ተዋሕዶናትእምነቴ
@ተዋሕዶናትእምነቴ 3 ай бұрын
ወይዘንድሮ እሺ ከዛስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😴
@ماسه-ت2ز
@ماسه-ت2ز 3 ай бұрын
ያችይሻልከጀርባሽነዉ😂😂😂
@Mmm-t9c7b
@Mmm-t9c7b 3 ай бұрын
እጣ ፋታን አታቋርጡ 😢
@HairiyaH-m8f
@HairiyaH-m8f 3 ай бұрын
ሠላም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 ай бұрын
ኣረ መቼ ነውጨ ሚመሸው በደስታቸውም በሃዘናቸውም እምባ ማቀረው ነገርስ ምን ይባልል😂
@እሙድይቱብ
@እሙድይቱብ 3 ай бұрын
23ነኝ❤♥️
@አርሴማእናቴ-አ4ነ
@አርሴማእናቴ-አ4ነ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Tigestgetahun
@Tigestgetahun 3 ай бұрын
eta fenta kfil 10 ylkeklen
@GotimeTeklit
@GotimeTeklit 3 ай бұрын
እንኳንደስአለሽ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@JamesWalken
@JamesWalken 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YoditTeklemichael
@YoditTeklemichael 3 ай бұрын
Eta fanta lkekut 😢😢
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 3 ай бұрын
አይ ድራማ አስሊ እንደዛ ተሰቃይቶ ያሳደጋት አባቷን እርግፍ አደረገች 😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
ለመፍረድ አትቸኩይ አሳዳጊዋ አሳ ለማጥምድ ከሄደ ቶሎአይመለስም እስከአስር ቀን ይቆያል ስለዝህ ከአባትና ከእናቷጋ ጊዜ ብታሳልፍ ምንችግር አለ ድራማም ቢሆን
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 3 ай бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 እንደ እራሴ አስቤ ነው እኔ ያሳደጉኝ እናት አባቴ ይደሉም እና ያለ አነሱ ህይወት ያለ አይመስለኝም
@adad7914
@adad7914 3 ай бұрын
እኔ ፈሪየል እያስጠላኝ ነው ለየልድስ ስሜት አያስብምደ
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx 3 ай бұрын
አስሊና ማያ ግን ማን ነው እናት ማነው ልጅ 🙄
@bez-nunu
@bez-nunu 3 ай бұрын
ማያ በጣም ወጣት ሆነች
@انينهابتق
@انينهابتق 3 ай бұрын
ፊልም እኮ ነው 😂😂
@EdelawitAbiy
@EdelawitAbiy 3 ай бұрын
Err mndenaw hasabachu etafantan lekekuln enje😢😢😢
@guxt9797
@guxt9797 3 ай бұрын
እጣ ፈንታ ልቀቁልን
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 3 ай бұрын
🫶🏻ቀ😁ጡ😊በ✌️ት👍❤️❤️❤️
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 3 ай бұрын
አስሊ ና አቴሽ ሰወድሽ😇🥀🥰😍
@FikirteTashome
@FikirteTashome 3 ай бұрын
Mache Newu Ihee Filmi Miyalqewu Selechenyiko😂😂😂😂
@milinbd3111
@milinbd3111 3 ай бұрын
እጣ ፋንታ እጣ ፈንታ አትበሉብኝ ኤጭ
@hiwi-hw9jn
@hiwi-hw9jn 3 ай бұрын
Ere eta fantan lkekuln please!!!!!
@RAረህማ
@RAረህማ 3 ай бұрын
እጣ ፈንታ ሊቃቁት ኪፍል 10
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 ай бұрын
ፊልሙ ከደበራችሁ ተውት አትዩ ማያከመጣች ምናምን አትበሉ ኤጭ 😏😏😏
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 3 ай бұрын
አሰላ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
መብረቅ  ክፍል 91 | Mebreq episode 91
42:51
Kana Television
Рет қаралды 108 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 327 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 36 МЛН
ቅጣት ክፍል 172 | Kitat episode 172
46:17
Kana Television
Рет қаралды 1,6 М.
መብረቅ  ክፍል 104  | Mebreq episode 104
42:05
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 80
30:19
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 283 М.