እመቤት ካሳን አድናቂዋ በአዲስ መኪና ሰርፕራይዝ አደረጋት

  Рет қаралды 230,851

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
#እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

Пікірлер: 614
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/lYO6n2mZZbOBj7M የኔ ውዶች ነባ ኢንተር ቴመንትን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ 👍👍👍👍👈👈👈🙏🙏🙏
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
እሺ እሙዬ አሁኑኑ አደርጋለወ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
አድርገነዋል😊😊😊
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
የኔ ውድ ይሄ ሀገር ወዳድነትሽ እኮነው የሚያምርብሽ ማን እንደሀገር እሙ💙
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@setefayisa
@setefayisa Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ሌላ ሴት ብትሆን መኪናው ነበር የሚታያት እሙ ግን ባንዲራው ነዉ የታያት ጀግና እምዬ ኢትዮጵያ ከፍ ብለሽ ተውለብለቢ❤
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 Жыл бұрын
ሳአ
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Жыл бұрын
እውነት ነው ❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ትክክል
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
እውነት ነው❤
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
True 👍
@Arsemaenate-o6q
@Arsemaenate-o6q Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን😢😢😢ድምፅ ሁኑ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለቤተክረሰታናችን ሙዬ ድምፀ ሁኑ በየገዳሙ ለተሠደዱት መናኝ አባቶች እናቶች እህቶች ወድሞች ህፃናት በግፍ ለሚገደሉ ኑፁሀን😭😭💒👆
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያንም እያፈርሱ ነው እዴ
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
@@jajjjjajjj3066 good morning!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ከመኪና ይልቅ ልብሽን የሳበው የእምዬ ኢትዮጵያ ባንድራ ነው የኔ ፍልቅልቅ ዋናው ጤና ነው ምን ይታወቃል መኪናም ይኖርሻል ወደፊት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🥰
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 Жыл бұрын
የኔ መልካም ማነው በመቤት መሳቅ የሚያስደስተው እኔማ ስጨነቅ ለራሱ እሷን ሳይ ስቃ ታስቀኛለይ የኔ ፍልቅልቅ❤🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ቤት ሳይኖራት መኪና 😂😂 ይልቅ ቤት ግዙላት ከኪራይ ቤት ትገላገል😢 ከዛ በዩቱዩብ ብር እሷ መኪና ትገዛለች።❤ሌላ የረሳውት እሙዬ የምታገቢ ከሆነ ያንን ልጅ ለፍፄ ባታማክሪ ዋ ብለናል😊 ከዚህ በፊት እንደ አባት እሱ ነገሮችን እንደምታሳውቂው እኛ ፊት ነግረሽዋልና ሽምግልና እሱ ጋም ይላክ
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
እየተሠራይ ትሥራ ቤት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
​@@haninhaninhaninhanin4866 አቤት ምን አልሽኝ?😊
@zabibalove9378
@zabibalove9378 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው አላየሽውምዴ መኪናውም የውሸት ነው ፕራንክ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@zabibalove9378 ኮሜንት ከፃፍኩኝ በኃላ አዬቼዋለሁ ግን ደጋጎች አይጠፉም በሚል በሰበቡ ማስታወሴ ነው ሃሃ
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
አድሣበባ ላይ መኪና ነው የሚሸድመው
@Mwa584
@Mwa584 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና እመቤት ምቾት ይበልሽ ለገንዘብ ቦታ የማትሰጭ ጀግና የዐማራ ❤❤ልጅ ነሽ 👈👈❤❤❤
@Betanyaalemneh
@Betanyaalemneh 10 ай бұрын
Zregna
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ከመኪናው በላይ የአገሯ በዲራ ነው የታያት አንበሲት😂😂❤
@FaFiandAhmedTube
@FaFiandAhmedTube Жыл бұрын
አሁንላይ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍትህ ለመስጅድ እና ለቤቴክርስቲያን ፀልዩበዬምነታችሁ በፈጣሪ ፈራሁኝ በቅንነት ፕሮፍይሌን እዬተጫናችሁ አበረታቱኝ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
ፍትህ በገዳማት በግፍ ለሚሞቱት ወገኖቻችን💔😭😭ቤተ ክርስቲያን እየወደመ ነው😭
@temermohammed4649
@temermohammed4649 Жыл бұрын
መስጅድ ብቻ መስሎኝ ነበር ጉድ ነው አላህ ለሁላችንም ይርዳን ያረብ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
@@temermohammed4649 ኧረ ሁላንች 😭ወገኖቻችን ያለ ምንም ወንጀል አለቁ😭
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
እሙ የእግዚአብሔር ሰው አይዞሽ ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ነው አንድቀን እንደሚሰጥሽ ተስፋ አለኝ እኛንም በስደት የምንከራተተውን እግዚአብሔር ያስበን የልባችንን መሻት ይሙላልን🤲
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
በእውነት አድናቂሽነኝ ሀገርሽን እንደ ምትወጂያት ሁሉ ኢትዮጵያ ሰላምሽይብዛ በርችአሙዬ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
የባንዲራ ነገር እንደኔ ናት እሙዬ ውስጤ ናትኮ አርማችን❤❤❤
@emebettube4963
@emebettube4963 Жыл бұрын
የ እሙየ መልካምነ ብቻ አይገልፀውም ❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
አይዞሽ ነገ ትገዣለሽ በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብሽ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
እሙ ሽኮር ጀግና ናሽ ማዓረይ ባንዴራ ዉን ነው ያነሳችው❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ባለፕራንኮቹ ግን ትገርማላቹው መኪና ብርቁ😢😢😢😢😢😢😢
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
ፈትህ ለመስድችን መሽአላ ባደራዉን ነዉ ያየይዉ ኡሙየ🥰🥰🥰
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እሙየ የኔ አገር ወዳድ የኔ ሠዉ ወዳድ በሉ ፎጠዉን ሥጧት ከሁሉም ሀገር ይቀድማል የኔ ፍልቅልቅ ፈጠዉን እዳሠጫቸዉ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 Жыл бұрын
አይዞሽ ፍልቅልቃ ለባንድራችን ያለሽ ክብር በጣም ይደነቃል ፕራንክ መሆኑን አውቀሻል እንደ ተመኘሽው ፕሌኑን እጅሽ ይገባል በርቺ ፍልቅልቅነትሽ ብቻ ይበቃል
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ጐ7ቀ 5 ай бұрын
አላገኛችኋትም ጀግና ናት አገሯን ወዳድጂ 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🥰🥰🥰🥰💚💛❤️ ገንዘብ ወዳድ አደለችም 👍👍ጀግና ሴት ማለት አቺ ነሽ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
ወድም አለም የምተያት ቋንቋ ደስ ነዉ የምተልኝ ❤❤ ፍተህ ለቤተ ክርስቲናችን😥😥😥
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እሙየኮ ልዩናት መኪናዉ ሳይሆን ባንድራዉ ነዉ የታያት
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ወይኔ ሲቃ እኔም በጣም አሳቀችኝ እሙ ሁሌም ሳቅልኝ የኔፋንደሻ 😁😁😁
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Жыл бұрын
ፍራንክ የሚባል ጉድ እያለ በምን እንመን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እውነት ነው አናምንም 🤣🤣
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
ዋናው ጤና ነው ደግሞ ለመኪና ይገርምሻል እንዴ እሙየ ደግሞ ለሰው ሰራሽ መኪና እሙየ አይዞን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 9 ай бұрын
ብልጭልጭ የማያታልልሽ ጀግና ሴት በርቺ ቆርቆሮ እዳው ነው ትርፉ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
አረ እኔ የእውነት አልመሠለኝም እስኪ ኤደኔ ያላመናችሁ በላይክ ግለፁልኝ አይ እሙየ እየሳቀች አለቀ የኔ ፉልቅልቅ
@ቤተልሄምአንዳርጌ
@ቤተልሄምአንዳርጌ Жыл бұрын
እሙ ሞኝ ነው የምትመስይው ዝም ብሎ መሳቅ ፋገግታ ጥሩ ቢሆንም ግን ሳቅ አታብዥ የምትከበሪው ኮስተር ስትይ ነእ❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እውነት ካሆነ እንኳን ደስ አላሺ እሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ፍቅር የአገር አድናቂዋ ትለያለህ ሰውን በሰራው አክብረህ የበለጠ እንድትሰራ ሰለአበረታታሀት ፈጣሪ ይሰጥህ ገዝተህ የሰጠካት አደራህን በንፁህ ልብህ ማድረግህ ታማኝ ነህ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እዉነት ከሆነ እሙየ የኔመልካም❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ዱጭም አለላለብሽም😂 ድግሞ በጣም አምሮብሻል❤
@حجيي-ز4ه
@حجيي-ز4ه Жыл бұрын
ምርጥ. ሰው ነሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገር ነዉ መጀመሪያ. ኑርልኝ እማ. እግዚአብሔር. ሆይ. ማረን 😢😢ይቅር በለን😢😢
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አንቺ እኳ የገባሽ ምርጧ እመቤቴ ካሳ ነሽ ሁሌም ሳቂልኝ ❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ውድ ኣይዞሽ ኣንድ ቀን በልፋትሽ ትገዚያለሽ ብቻ ማእተብሽ ጠብቂ❤🇪🇷
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
እምዬ ከምንም በላይ ሀገርሽን ፣ባንዲራሽን ስለምትወጂ ይገባሻል የሸለምሀትም ወንድማችን እግዚአብሔር ከምንም በላይ ሰላምና ጤና ይስጥህ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
እውነት ነው ግን
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
አረ ፕራንክ ነው
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 9 ай бұрын
ኘራክነው አይደል ምናችሁም አይገባኝም 😂😂😂እውነትከሆነ እንካደስአለሺ❤❤❤❤
@gsgsg3509
@gsgsg3509 Жыл бұрын
አሙ አላህ አዲሎሻል እንኳንመኪና አሰራመት ቤትሰርቺ አፈርሱት አዲ ሚሊን ቢሰጥኝ በኢቶፒያ አግሪ እገባንበር ጉሊ አለሀምዱሊላህ እዱኒ እዲህነዉ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
የኔ መሳቅ ምን ይሉታል እሙዬ ጅል አደረግሽኝ እውነት ያድርገው የዘንድሮ ፕራንክ ቅጡም አይለዬኝም
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
እውነት መስሎኝ በጣም ነበር ደስ ያለኝ እሙ ግን ጉበዝነሽ አለማማነሽ ሰፍ ሳታይ 😅ለማንኛውም በርች መልካአም ተመኛታልሽለች😮
@senirobi4361
@senirobi4361 Жыл бұрын
በጣም ገገማ ነሽ ፕራክ አድራጊዋ እሙ ያስቀደመችው ሀገሯን እጂ የናተን ኮልኮሌ ቆርቆሮ አደለም ፕራክ ፊቶች
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሣቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያን ለአባቶቻችን😢😢😢😢
@MeriyamAhemad
@MeriyamAhemad Жыл бұрын
እሙዬ ጥረትሺ ጥሩ ነው ግን ሳቅሺን ቀንሺው ዝም ብለሺ ስትስቂ ደስ አትልም
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
እሙዬ የባንዲራ ነገር እንደኔ ናት ወላሂ በጣም ነው የምወዳት ባንዲራዬን
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ይመችሽ አቦ እሙዬ በጣም ጎበዝ ይሄ ይቱፕ ስንቱን ሀብታም አረገው
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 10 ай бұрын
አዞሽ ገና ምን አይተሽ እንካን መኪና ሌላም ታደርጋለሽ እሙ ዋናው እድሜ ና ጤና ነው ❤❤❤
@alemtube7986
@alemtube7986 Жыл бұрын
አፈር ብይ በዚህ ፕራንክ ታደርጊያታለሺ ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ😢 አይዞሺ እሙዬ ትገዣለሺ ቀላል ነዉ ይሄ እማ❤❤
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
አይባልም ማንም የሚያደርገዉ ነዉ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ምንክፉ አናገረሽ እነሱ ተማክረው ነው የሚሰሩት አትሸወጂ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ፕራንክ ማንም የሚያደርገው ነው ምን ያሰድብሻል እነሱ ለተስማሙት
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын
ጀግናነሺ እመቤት የመጀመሪሺንታሰበውአሁንሳይሺ ወላሂ እንደትውሰጤእንደሚደሰት አላህይጠብቅሺ
@Allamehara
@Allamehara 4 ай бұрын
ይገባሻልእሙየበርችአድናቂሽነኝ።
@aemiro
@aemiro Жыл бұрын
የባንዲራው ፍቅር። አይ አማራ ለዚች ሰንደቃላማ ማይሳሳ የለም እምምምጷጷጷ
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ እንኳን ደአ አለሽ😂😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
አለባበስሽ ያምራል እሙ
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እመቤት ካሳ ግን ኮስተር ያለ ንግግር አስፈላጊ ነው ጎበዝ
@ሙሉእያዩ
@ሙሉእያዩ Жыл бұрын
ዋዉ እሙየ ሁሉነገርሽተመቸሽኝ እመቤቴን ምትያት ቀልቤንትስቢኝ ነበር የዛሬዉ ደሞ ፀና ዋዉ ሀገሬ እናቴ💓💓💓💓💓
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Жыл бұрын
.ይህም ያንስብሻል አይዞሺ አንድ ቀን አይቀርም ይመጣል እያኮበኮበእሺ የኔ ውድ እኔ ንም ግራ አጋባሺኝ እሙየ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
😂😂😂😂አሙጠክሬ😊😊
@bazamulu6176
@bazamulu6176 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ አይደለም መኪና ሌላም ትገዣለሽ ከምንም ተነስተሽ እዚህ ያደረሰሽ አምላክ ይመስገን የኔ አገር ወዳድ❤❤❤
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz Жыл бұрын
የኔ እናት ደስተኛ ነች የኔ እናት ይሁንልሽ ሰቅሽ ገደለኝ የኔ ውድ🌹🌹🌹🌹
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 Жыл бұрын
ደስ ስትል እሙየ እድሜ ይስጥሺ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ይህን ፕራንክ የምትሉትን አቁሙ ምንም ደስ አይልም
@Ftiyayabnetwa
@Ftiyayabnetwa Жыл бұрын
አረ ሳቅ እውነትም ፕራኩ ያስቃል አይ ፕራክ አያላቹ ትጫወቱብናላቹ ክክክክክ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
አይ እሙ የሀገር ፍቅር 💚💛❤️👌👌👌
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Жыл бұрын
እሙየ የኔውድ ፍልቅልቅ እኔም ስላገሬነው ስለቤተክርስት ያናችን ይጭቃል
@edeneyeredahwyelemegziabhe3390
@edeneyeredahwyelemegziabhe3390 4 ай бұрын
የኔውድ ደናሁኝ እንጅ ትገዥዋለሽ❤❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለቤተእምነታችን 😢😢😢😢
@wishyouagoodhealth9106
@wishyouagoodhealth9106 Жыл бұрын
ደስ የማይልና የሚያስጠላ ፍራንክ ነው።
@HaniAman-d4q
@HaniAman-d4q 10 ай бұрын
እሙ የኔ ቆንጆ በጣም አስቀሽኛል ግን የማደቅሽ ነገር ባዲራ ውን መምረጥሽ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰማአት ለሖኑ አባቶቻችን 😭😭😭እሙዬ 🇪🇹ጎበዝ በዚች ማን ይደራደራል 😘
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын
እሙዪ የእኔ ፍልቅልቅ ሁሌምሳቂልኝ ግንበሳቅ ገለሼኛል ፍትህ ለእኔ ሆ💚💚💛💛❤️❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓--😅😅😅😅🙏
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
እመቤት ቀልድ እንጂ ቁም ነገር ያላት አትመሥለኝም ነበር ሸራ ለፈረሠባቸው ሰዎች ያሣየችው ርህራሄና ለባንዲራዋ ያላት አክብሮት እንዳደንቃት አድርጎኛል።
@zewdie.misalie6195
@zewdie.misalie6195 Жыл бұрын
እሙ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሸ በርች ምክንያቱም ሀገሬ ሰላም ከሆነች እኔ ነገ ሰርቸ ከዚህ የበለጠ ማድረግ እችላለሁ ሰላልሸ በራሰ የመተማመን ብቃትሸ ጀግና ነሸ
@BirukDerese-w6x
@BirukDerese-w6x Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 5 ай бұрын
እሙየ ማርያምን ትገዣለሽ የኔ ዉድ
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Жыл бұрын
እሙየ ባንዴራው ደስ ሲል አለች፡እንደኔ ነሽ።
@hayatmohamed3099
@hayatmohamed3099 3 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ይገባሻል ❤❤❤
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
ውይይይይይይዬይይይ እሙዬ የኔ እናት አዞሽ ትገዥዋለሽ የኔ የዋህ ሁሉም በስአቱ መልካም ነው ግን አሳቅሽኝ ወይኔ🙆🙆🙆🙆
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 Жыл бұрын
አደነቅኩሽ ከመኪናው ባድራውን በማየትሽ እሙ ተመቸሽኝ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
እም አይዞሽ እህቴ ትገዣለሽ ዋናው ጤና
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
የምሩን ነው ግን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,እሙ የኔ ቢጤ ባንዲራዋን ወዳጅ💚💛❤
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 4 ай бұрын
መልካምነት አኔንም ፈወሰኝ🌻😂🎷🌻🎷😂🎷🌻
@SerkalemDemesa
@SerkalemDemesa 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv Жыл бұрын
እመቤት እስኪ አትቅለይ ተረጋጊ ኤጭ ዛሬስ አስጠላችኝ
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 10 ай бұрын
እሙዬ ደስ ይላል ለሰጪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
ከሷ ይልቅ እኔ አምኜ ነበር ትገርማላችሁ ፕራክ የሚባል ነገር አሁንስ እጂ እጂ አለን ኢትዮጵያ ምድር ላይ
@refayelabate4234
@refayelabate4234 5 ай бұрын
የኔ ማር ቢሆን ይገባሻል
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ደሰ ሰትይ ላንች ሌላ ይገባሻል
@Allamehara
@Allamehara 4 ай бұрын
ይገባሻልበርችእሙ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው Жыл бұрын
እሙየ የኔ ቆጆ ሀገር ወዳድ 💚💛❤👍
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
የኔ እህት ማመን አቃታት ንፁህ ልብ እኮ ነው ያላት የታደለች ❤ ምን ዓይነት ፖራንክ ነው አጅሪት አላመናቻችሁም ነበር 😒
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 6 ай бұрын
ለገዘብ ቦታ የላትም የኔጀግና ❤❤❤❤❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ልጁ ሲያምረ ይህን ኮሜት እዳታይ ባሌ😂😂😂
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nefisahassen6020
@nefisahassen6020 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 Жыл бұрын
አይ አንቺ እንዳው ስቀሽ አሳቅሽኝ ውዴ እውነት ስወድሽ😊
@AynadismengestAynadismengest
@AynadismengestAynadismengest 10 ай бұрын
እሙ ስልክሽን እፈልጋለሁ እባክሽ አሰቀምጭልኝ
@EphremTilalem-bm2dp
@EphremTilalem-bm2dp 9 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እህቴ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you so much Doctor . I was using it in the wrong way for so long. Bless you . Never too late. Blessings to you.
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw Жыл бұрын
ሳቅሽ እንዴት እንዳሳቀኝ ዋናው ጤና እውነትሽን ነው እሙ❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 224 М.
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 6 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 52 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
እሱ ኮ ነው ድምቀቴ ፡ አሁን ግን ከጎኔ የለም 🥹
19:55
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
Haricot sauce(የቦሎቄ ፉል)
14:19
Addisu family
Рет қаралды 20 М.
ተቃጠልኩኝ ዉይ ዘንድሮ ስቃዬ በዛ
19:32
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 65 М.
አዲስ ጎደኛዉን ከቤት አስወጣት አምርረዉ ተጣሉ
17:58
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
ነባን ፕራክ አደረኩት---
20:16
Emebet Kassa
Рет қаралды 261 М.
“ልጅ የለኝም”  አስደንጋጩ ፕራንክ
18:02
Emebet Kassa
Рет қаралды 58 М.
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 6 МЛН