"እመቤታችን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና ታስባ ትኖር ነበር" ነገረ ማርያም ክፍል አንድ

  Рет қаралды 50,984

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@demeadane9942
@demeadane9942 4 жыл бұрын
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አባት ስለሰጠን አመሰግነዋለው እንደርሶ ያብዛልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እመቤቴ ያቺ ያደረገን ቸር አምላካችን ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት አምላካችን የእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስት ሰማያትን ያውረሰልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም በርከቷ አማላጅነቷ አይለየን አገራችንን ሰላም ታረግልን ❤️💛❤️💚❤️💛❤️💚💛💚❤️💚❤️💛💚💛❤️
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
wow ረቂቅ ትምህርት፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ለዚህ ነው በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የምኮራው።
@እመብርሃንየልቤብርሀን
@እመብርሃንየልቤብርሀን 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
1. እግዚአብሄርን ልጄ የምትል። ሉቃስ 2:48 2. አምላክን የወለደች። ማቴ. 1:18፣ ራእይ 12:5 3. በድንግልና የወለደች። ማቴ. 1:22፣ ኢሳ. 7:14 4. መልአክ የሰገደላት፤ ያከበራት። ሉቃስ 1:28 5. በድምጿ ከማህፀን ፅንስ ያዘለለች። ሉቃስ 1:41 6. እግዚአብሄር እናቴ የሚላት። 7. መላእክት የማይነኩትን፣ የማይአዩትን፣ ፊቱ የማይቆሙትን የዳሰሰች፣ ያቀፈች፣ የወለደች፣ ጡቷን ያጠባች። ሉቃስ 2:3 8. ከልጁዋ እርገት በኋላ ያረገች። መሀሊይ 4:8 9. የአዳም እና ሄዋን እርግማን ያልደረሰባት። መዝ. 44/5:11 ፣ 45/6:4 10. በጌታችን ቀኝ የምትቆም። መዝ. 44/5:9 11. የትውልድ ሁሉ እናት የሆነች። መዝ. 86/7:5 12. ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚሏት። ሉቃስ 1:48 13. ሁሉንም አይነት ፀጋ የተሞላች። ሉቃስ 1:28 14. ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ቡርክት የሆነች። ሉቃስ 1:28 15. ቡርክት የተባለች። ሉቃስ 1:45 16. የሰውን ችግር ቶሎ የምትረዳ። ዮሀንስ 2:3 17. ማህፀንሽ እና ጡቶችሽ የተባረኩናቸው የተባለላት። ሉቃስ 11:27 18. ፀሀይን የተጎናፀፈች፣ ጨረቃን ከእግሮቿ በታች የተጫማች፣ በእራሷ ላይ አስራ ሁለት የከዋክብት አክሊል ያላት። ራእይ 12:1 19. ዘንዶውም ያልደረሰባት። ራእይ 12:13 20. ሁለት ትልልቅ የንስር ክንፍ የተሰጣት። ራእይ 12:14 21. የመላእክት እህት፣ የሰማእታት እናት የሆነች። 22. ለዘላለም ድንግል የሆነች። ህዝቅኤል 44:1-3 23. የእግዚአብሄር ከተማ የተባለች። ኢሳ. 60:14 24. የእግዚአብሄር አብ ሙሽራ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆነች። መዝ. 131/2:14 ፣ ሉቃስ 1:41 25. በሀሳብ፣ በስጋ እና በነፍስ ፍፁም ድንግል የሆነች። 26. ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች። 27. በሰማያዊ ህብስት እና ፅዋ ያደገች። 28. በቤተ መቅደስ ያደገች። መዝ. 44/5:10 29. ሰው ሁሉ እናታችን ፅዮን የሚላት። መዝ. 86/7:5 30. በድምጿ መንፈስ ቅዱስ የሞላች። ሉቃስ 1:41 31. እግዚአብሄር በማህፀኗ ለማደር የመረጣት። መዝ. 131/2:12-13 32. በእለተ አርብ ልጁዋ የሰጠን እናታችን። ዮሀንስ 19:27 በዚህ ሁሉ የተመላች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት። አሜን አሜን አሜን።
@alsaetube8304
@alsaetube8304 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
አሜን አሜኔ አሜን
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
amen amen amen qalehwotn yesmaln Egziaber kidst dingl mariyam bemlejaw titebkn sile esaw blo Egziaber yelemenan
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ ቃል ያሰማልን ረጅም ዕድመ ያድልን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
Egziabiher yasitilan
@shewitgebreyohannes7564
@shewitgebreyohannes7564 4 жыл бұрын
Amen amen amen yeamebetachn mljawa lyleyebn 👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@girmahunegntadele9860
@girmahunegntadele9860 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህችን አለም ያለ መምህር ትቷት አያውቅም --> አባ ገብረ ኪዳን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን💒💒💒🕯🕯🕯እናቱ እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ ይኪበር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አይለየን አደራ አሜን 🌹🌹🌹🌾🌾🌾🍀🍀🍀🌷🌷🌷 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንና መምህሮቻች ሁላቹንም አሜን ይችን እለተ ሰንቤት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ 4 жыл бұрын
መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አልፎ አልፎ ያስተጋባል) አባ ገብረ ኪዳንን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ትምህርታቸዉ ደስ ይላል እድሜ ይስጣቸዉ እንደሳቸዉ ያሉ መምህራኖችን ያብዛልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen leliqawunt,abatochachin Kale hyiwet yasemaln Amen. #Mahibere qdusan# Egziabhir ystln Amen bertuln amenn.
@aaaaaaaaa424
@aaaaaaaaa424 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
አሜን።ቃለሕይወት ያሠማልን።
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመዱሐኔያለም እናት ምስጋና ይድረሶት ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@yeshigtsadik1417
@yeshigtsadik1417 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ሊቃውንቶቻችን፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@almu4293
@almu4293 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከትእና ምልጃዋ አይለየን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ehetekassaye5579
@ehetekassaye5579 4 жыл бұрын
በእውነቱ ለሊቃቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን እናተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ማህበረ ቁዱሳንን ይጠብቅልን ማህበሩን ያስፋልን ድምጹ ትንሽ ያስተጋባል
@haregewoyin1548
@haregewoyin1548 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigikiros1034
@tigikiros1034 4 жыл бұрын
ቀለ ሂወት የሠማልን ግሩም አነጋገር 🙏🙏🙏🙏🙏አመተ ማርያም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen,yehunelen, yederegelen, bewunet enanten yanurelen yakoyelen
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን በእውነቱ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የእመቤታችን በረከት ቃልኪዳን አይለየን
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእናተላይ አድሮ ለመከረን ለአሥተማረን አምላካችን ክብር ይገባው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ኣሜን!!!
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 4 жыл бұрын
ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያዛላችሁ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ኃያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲
@sarahmmm4930
@sarahmmm4930 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲💐💐💐❤❤❤
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህሮቻችን አሜን፫
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራን አባቶቻችን በቤቱ ያቆይልን
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሊቃውንት እረጅም እድሜ ይስጥልን አገራችንን ከሚሰማው ከምታየው ወጀብ ይታደግልን ወላዲቷ አስራት አገራችንን በምልጃዋ ትጠብቅልን
@zemie3116
@zemie3116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻች ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
ስታምሩ በረከታቹ ይደርብን
@mashoshewit1547
@mashoshewit1547 4 жыл бұрын
Qal hiwet yesmealna burukat yehwatna egzabher nay agolgulot zemenkum yibarkelkum
@turungoleta5659
@turungoleta5659 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት የስማልን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባቶቻችን የሰማይ ዋጋ ይክፍልልን የሰማነው በስነልቦናችን ይቅርፀብን በስም ሰላሴ በቸር ያውልን 🙌🙌🙌🙌
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 4 жыл бұрын
Amen kalehiwote yasemalen ❤️❤️❤️❤️❤️
@alsaetube8304
@alsaetube8304 4 жыл бұрын
Amen kale hiwit yasemaln
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ በሀይማኖት ያጽናን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን የአማኑኤል ቸርነት አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን💚💛❤🌾ተመስገን
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እደናተ አይነቱን ያብዛልን
@nuooraikaabi2762
@nuooraikaabi2762 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቸ ቃለሂወት ያሰማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛላችሁ
@SSs-ls9ph
@SSs-ls9ph 4 жыл бұрын
አባቶቻን ትምህርትን በጣም ደስ ይላል
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@SSs-ls9ph
@SSs-ls9ph 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemaln
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ቃል ኪዳን ምሕረት ረዲኤት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን።
@እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ
@እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመህምሬቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 4 жыл бұрын
Amen amen amennn Kale hiyot yasemalin Abet wiqet Amilak hoy Regim edime ketena yabizalachew le Memihiranochachin
@አዲስወለተማርያም
@አዲስወለተማርያም 4 жыл бұрын
መምህሮችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 жыл бұрын
እመ እግዚአብሔር እመ ብርሃን እመ ብዙሃን ቅድሥት ድንግል ማርያም አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን አሜን ለመምህራኖችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amennnn kale hiwetin ysemalin abtochachin..💚💛❤
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@ህሊናወለተአረጋዊ
@ህሊናወለተአረጋዊ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@meazatesfaye6636
@meazatesfaye6636 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@thomasassefa5134
@thomasassefa5134 3 жыл бұрын
እመቤታችን እድሜ እና ጤና ትስጣችሁ::
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናውን አምላክ አብዝቶ ይስጥልን በፀሎታቹ ይማረን በረከታቹ ከሁላችጋር ይኑር
@sahaynishimam5680
@sahaynishimam5680 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመርጣችሁ የእግዚአብሔር እንቁውቺ ለመቤቴ ለቅድስት ማሪያም መስካሪውች እንደማር የሚጣፍጥ ቃል ስላሰማችሁን ቃለሂውት ያሰማልን
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሠማልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለሒወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥሌን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመሞህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፍልል 🙏🙏🙏🙌
@ayneayne5823
@ayneayne5823 4 жыл бұрын
በውእነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dajk1214
@dajk1214 3 жыл бұрын
አቤት መመረጥ ተመስገን ጌታየ የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ አሜን 3❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ላስተማረን ለድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን ለአበቶቻችን በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን
@ቤተልሔምእኅተማርያም
@ቤተልሔምእኅተማርያም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን
@brhaneabrha1415
@brhaneabrha1415 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Amen3 Kale hewotin yasemalen
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አሜን። ሠላም ሠላም ለወገኔ። ለኢትዮጵያ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@teklebrhane1100
@teklebrhane1100 4 жыл бұрын
Abatochcn qale hiwet yasemalen bedmiena betiena ytebqlen 💒💒💒
@ahmedtube2029
@ahmedtube2029 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
@mazineguse5030
@mazineguse5030 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ሊቃውንት ቃለሒውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን
@soliyanacloud803
@soliyanacloud803 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@vkjydj139
@vkjydj139 4 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haylomzufan3049
@haylomzufan3049 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
Egziaber yemesgn sile kidsu kaluhu .. .amen amen amen 💚💛❤️qalehwotn yesmaln Egziaber abtochachn
@SalamSalam-yi5md
@SalamSalam-yi5md 4 жыл бұрын
ምናለበት፡ስብከት፡ሁሉ፡ስለሷቢሆን፡እመቤቴ፡ብትሰበክ፡ክርስቶስ፡እደሙስበክነው፡መቼስ፡መናፍቃን፡ጫ፡ብለዋላ፡ሲሰሙ፡ለአባቶቼ፡እድሜና፡ጤና
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@yonitsegay5542
@yonitsegay5542 4 жыл бұрын
Wow. I never seen as detailed explanation as this one best well EDUCATED Likawiti. May god bless you thank you god for giving us teachers like this.... amazing education. Please continue teaching like this.... god bless you forever tewahdo orthodox church.
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Sel hulum nagar egzabher yemsgen baunete lahulachim kale hiwote yasmalen ye agelgote zamnachun egzabher yasrazamelach👏👏👏
@astedeastede8124
@astedeastede8124 4 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያስማልን 👏👏👏
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 жыл бұрын
አባቶቻችን፡ቃለ፡ሕይውትን፡ያሰማልን፡ተስፋ፡መንግስት፡ሰማያትን፡ያውርስልን።
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 жыл бұрын
ለቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .... አባ ገብረኪዳን መቼ ይሆን የምጠግብዎት? እንዴት ያለ መታደል እንዴት ያለ መመረጥ ነው? ... ቃለ እግዚአብሄር በእርስዎ አንደበት ሲነገር ማር ወለላ እረ እንደውም ከማር ወለላ የጣፈጠ ነገር ነው የሚንቆረቆረው.... እግዚአብሄር ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እርስዎን እና ሌሎቹን ሊቃውንት የሰጠን የዓለማት ፈጣሪ እግዚአብሄር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገን ይሁን!!
@retasisi5067
@retasisi5067 2 жыл бұрын
እግዚያብሔረ ይመሰገን
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@arakasarakaas3569
@arakasarakaas3569 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን
@genetamare9847
@genetamare9847 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማክን አባቶቻችን
@አስከለማርያምአስከለማርያ
@አስከለማርያምአስከለማርያ 4 жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን
@binibakos1342
@binibakos1342 4 жыл бұрын
Kal hiwet yesemaln liqawnt
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 жыл бұрын
AMEN KALE HIWETE YASEMALENE
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН