መጨነቅ አቁሞ መኖር መጀመር ክፍል 1-2 How to Stop Worrying and Start Living Part 1-2

  Рет қаралды 11,631

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

Күн бұрын

መጨነቅ አቁሞ መኖር መጀመር ክፍል 1-2 How to Stop Worrying and Start Living Part 1-2

Пікірлер: 53
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ላእከ ነጩን ጋወን አለበስክውም እንጂ አሁንም ምርጥ ሀኪም ነህ ያውም ድጋሚ እንዳይታመም የሚያረግ ሀኪም በረታልን
@alemyeabsir
@alemyeabsir Ай бұрын
እውነት ምክርህ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን በርታልን
@alemyeabsir
@alemyeabsir Ай бұрын
እውነት ምክርህ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 27 күн бұрын
ላአከ ማርያም ሁልግዜ አመሰግንሀለው (እናመሰግንሀለን)❤
@alemyeabsir
@alemyeabsir Ай бұрын
የኔ ወንድም ሰለምክርህ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታልን
@tigistseyoum8699
@tigistseyoum8699 2 жыл бұрын
ላስተዋለህ በጣም በጣም አስተማሪ እና መደሀኒት ነው እኔ ባለሁበት ሁኔታ ላይ በእጋጣሚ ሳዳምጥህ ጥሩ መደሀኒት ነው የሆነኝ በርታ ያስብላል even ምሳሌዎችህ ተባረክ
@bikejourney
@bikejourney 2 жыл бұрын
Me too!
@melat7644
@melat7644 Жыл бұрын
0:52
@melat7644
@melat7644 Жыл бұрын
1:00
@melat7644
@melat7644 Жыл бұрын
1:11
@user-or5ve3sr4p
@user-or5ve3sr4p 3 ай бұрын
Think you... a good lessons god bles you
@EmuArfat
@EmuArfat 7 ай бұрын
እናመሰግናል🙏🙏👌👌👌
@kalkidanaweke7773
@kalkidanaweke7773 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ለሌሎቻችን ደሞ ልብ ይስጠን ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ቁጭ ብየ ሰማሁህ በጣም አሪፍ ነው ዶ/ር አላህ ይጠብቅህ
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ መፍትሔ ነው። ክበርልን ወንድማችን ፣ሁሌም አስገራሚ ርዕሶች ፣ልዩ የማስረዳት ብቃትና ቅንነትን ያዘለ ጤናማ ነፍስ አለህ።በርታልን
@HanaAbate93
@HanaAbate93 Ай бұрын
ስወድክ ተባረክልኝ ምነው ትንሽ ቀደም ብዬ ባውቅ
@HelzerTube
@HelzerTube 2 жыл бұрын
yanten video mayet kejemerku behuwala hiwetelay yemitay lewt mayet jemreyale hiwete lay bzu negeroch asalfeyalew 1 ken bawerah des ylegnal
@getachewhaile1051
@getachewhaile1051 2 жыл бұрын
በርታ ብራዘር
@getachewhaile1051
@getachewhaile1051 2 жыл бұрын
በርታ ብሮ
@saradav2853
@saradav2853 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@loveyoumom2457
@loveyoumom2457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@genbaw542
@genbaw542 3 ай бұрын
ጭንቀትን ስናስወግድ አእምሮአችን ራሱ ለችግሩ መፍትሄ ያመጣል።
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እኔ ይዬሄው በጭንቀት ምክንያት ጥርሤን ጨረሤኩ ጸጉሬ በሙሉ ሽበት ሆነ አሁን አርቴፊሻል ጥርሥ ለማሥተከል ተወዶብኝ ለ4ኛ ጊዜ ወደሠው ሀገር ተሠደድኩ የሠው ቤት ሥራ ከባድ ነው ጉልበቴም ደክሟል ግን ምንም አማራጭ አልነበረኝም ምግብ በምን ላኝክ ያለድሜ ጥርሥ ማጣት በጣም ከባድ ነወ።😭😭😭😭😭😭
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
ትክክል
@getachewhaile1051
@getachewhaile1051 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@user-jy7ql6uy4x
@user-jy7ql6uy4x Ай бұрын
❤❤❤❤
@MrDesuHN
@MrDesuHN 2 жыл бұрын
Thank you brother! Useful video
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 Жыл бұрын
You are so blessed!!!! 10Q Doc
@semerferid9661
@semerferid9661 Жыл бұрын
310 like
@tigistmengesha3755
@tigistmengesha3755 Жыл бұрын
🙏🏽❤️
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!
@demekechbalcha
@demekechbalcha 2 жыл бұрын
betam arife new bro
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 жыл бұрын
wow , i get this very useful, Thank you
@mimiaaa
@mimiaaa 2 жыл бұрын
walcome dr Thank you for everthing
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 2 жыл бұрын
ክበርልን
@aligumata1557
@aligumata1557 2 жыл бұрын
great lesson bro......
@liYu19
@liYu19 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jidaray8869
@jidaray8869 2 жыл бұрын
Keberlennn🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Tigistnuri-vg3hf
@Tigistnuri-vg3hf 2 ай бұрын
እግዜር ይስጥል
@yisebe6558
@yisebe6558 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@jidaray8869
@jidaray8869 2 жыл бұрын
Selam nekeln Dr
@essetetolla1420
@essetetolla1420 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mignoteamare4922
@mignoteamare4922 2 жыл бұрын
ለተማሪዋች የሚሆን ነገር ስራልን
@seadaeth4898
@seadaeth4898 2 жыл бұрын
Enamsgnalan, d,r,🙏🙏🙏
@habibaabdulhadi915
@habibaabdulhadi915 2 жыл бұрын
🙏❤❤
@habibaseid8045
@habibaseid8045 2 жыл бұрын
Mirt sew neh .ewnet lesew Tru asabi
@zerihunitbarek357
@zerihunitbarek357 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamtesfaye8082
@biniyamtesfaye8082 2 ай бұрын
Pls ezi 1 dr specialized yaderge Dr mengist yemikefelew 13,000 birr new
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
ጭቀት ሲኖርብኝ መላ ሰውነቴ ይቀጠቀጣል መላ ሰውነቴ ሙቀት ይለቅበታል አይኖቼ ይቀላሉ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
Erasshn chnqet sigetmegn edih ehonalew eyalsh atasamgnw lerassh tamagn honesh tekeraniwn asbi sregaga sewnete yftatal mnamn beyi
@Candace11-11
@Candace11-11 2 жыл бұрын
I love ur channel’s Logo- ☀️ The Sun of God🤲🏾 Keep revealing the truth brother. Salute🙏🏾
በትልቁ የማሰብ አስማት ክፍል 1 The Magic of Thinking Big Part 1
55:12
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 17 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
سون تزو (هنر جنگ)
31:01
Sound of Philosophy آوای فلسفه
Рет қаралды 72 М.
በትልቁ የማሰብ አስማት ክፍል 3 The Magic of Thinking Big Part 3
53:37
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 7 М.
በትልቁ የማሰብ አስማት ክፍል 6 The Magic of Thinking Big Part 6
59:06
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 6 М.
ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት  Memehir Girma Wondimu 668#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙ አሰሙ
49:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 35 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН