መድሀኒቱ ተገኘ / ትንሿ ቤቴ ደመቀች እና ፅዳት 🏡 💥

  Рет қаралды 22,812

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
ማነው የ🌼2017 🌼 የኬክ ሽልማት የሚፈልግ ፣ ፃፉልኝ እሺ 💥 🏡✨🌿 እዩኤል 2:25 ታላቁ ሠራዊቴ አንበጣ እና ደጎብያ ኩብኩባና ተምች የበላባቸውን ዓመታት እመልስላችኋለሁ❗️✨.. . ✨🌿በነገው ዕለት እግዚአብሔር በመካከላችሁ አስደናቂ ነገር ስለሚያደርግ ራሳችሁን ቀድሱ🌿✨ኢያሱ 3:5
@godmysave33
@godmysave33 4 ай бұрын
አሜን ቆንጅዬ
@yefetarisera1787
@yefetarisera1787 4 ай бұрын
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 ай бұрын
አሜን❤
@rukasalah1117
@rukasalah1117 4 ай бұрын
እማረሳዉ የሜላት እህትሽ የአደይ አበ ባ ዳቦ recepe አሳይታን ሰርቼዉ በጣም ያምራል ይጣፍጣልም አመሰግናታለሁ ሜላት በምግብ አሰራር በጣም ባለሞያ ነበረች አሁን ግን ጠፋች አንቺም በጣም ጉበዝ ነሽ ግን የዚህ ሁሉ ዉጤት የ ወይዘሮ እጅጋየሁ አስተዳደግ ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ ❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@martaberhnu377
@martaberhnu377 3 ай бұрын
ሙሉ ቤተሰቡ ደስ ይላል እዉነት ለመናገር በሜሉ ነዉ ቃልዬንም ያወኳት ግን ቡዙ ጠፋች ተመለሽ❤
@dxgf2238
@dxgf2238 4 ай бұрын
ውውውውው እንዴት እንደምወድሽ እኮ ቃልዬ የኔ ዘመናዊት ለኔ ይሁን ሽልማቱ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች ❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thank you sis
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ሜሉዬ ተናፍቀሻል አረ ብቅ በይ😂 መልካም በዓአልከነ ቤተሰብሽ ❤❤❤🎉🎉
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 4 ай бұрын
የአመት በአል ውበት እኮ ነሽ ዘመንዬ😂 በጣም ነው የምወድሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@tigisanbachewbezabih
@tigisanbachewbezabih 4 ай бұрын
በነገው ዕለት እግዚአብሔር በመካከላችሁ አስደናቂ ነገር ስለሚያደርግ ራሳችሁን ቀድሱ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ልዩ ሁልጊዜም ድምቅ ብለሽ ታዬ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አዲሱ አመት የፍቅ የደስታ ከዚህ በበለጠ ምትከናወኝበት ምትደምቂበት ይሁንልሽ ብዝት ብዝትት በይ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@zinachzinach4274
@zinachzinach4274 4 ай бұрын
Kaliye yene konjo hule jegina nesh enkwan aderseshi kibe sitkebi demo enaten astaweshin bali layi kibe tikebanalechi enenina ehitochen ❤❤❤❤❤ nurilin
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 ай бұрын
መምህርት ቃልዬ አመት በአሉን አመጣሽልን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ የልብሽን መሻት ድንግል ማርያም ትፈፅምልሽ መልካም አዲስ አመት የኔ ልጅ❤❤❤❤
@melat21
@melat21 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር በአዲሱ አመት ቀኙን ይስጥሽ "መልካሚቱ የእግዚአብሔር እጅ ከኔጋራ ስለነበረች ንጉሱ የለመንኩትን ሁሉ ሰጠኝ" እንዳለ እዝራ መልካሚቱ የእግዚአብሔር እጅ ከአንቺ ጋር ከመሆኑ የተነሳ የለመንሽው ሁሉ ይሰጥሽ ... ያንኳኳሽው ይከፈትልሽ ... የፈለግሽው ይገኝልሽ ... በአመቱ መጀመሪያ ላይ ያሰብሽው የልብሽ መሻትና እቅድሽ እግዚአብሔር ያከናውንልሽ ... ያሰብሽው ሀሳብ ሁሉ አካል ይልበስ ... ደሞም እስከ ፍፃሜሽ እና እስከ ህይወት ዘመሽ አብሮሽ የሚቆይ የልብ ወዳጅ ይስጥሽ 🙌🏽 የአብርሐም አምላክ ይቅደም ከፊትሽ ... የይስሐቅ አምላክ ከጎንሽ ይሁን ... የያአቆብ አምላክ ይከተልሽ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነውና የምትሰጭው ነገር አያሳጣሽ ... እየተጀመረ በመሀል የሚቀር ነገር አይኑርሽ ... የጀመርሽውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዳር ያድርስልሽ ግን ከሁሉ በፊት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም እየሱስክርስቶስ ሀሳብሽን ... እቅድሽን ... ውሳኔሽን ይቅደምልሽ 🙌 ቤተሰብሽ መልካም በዓል 🎉🎉🎉
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው ❤
@martaberhnu377
@martaberhnu377 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ለኔም😂
@ሀና-o2h
@ሀና-o2h 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ ሁሌም አመት በዓል ነሽኮ መልካም በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ ❤
@jannatjannat8147
@jannatjannat8147 4 ай бұрын
ዋው ቤትሼ ለኔም በጣም ሸቷኝል አንቼን ያፈራ ማህፀን ትባረክ❤❤❤🌻🌻🌻👍💪
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ!መልካም አዲስ አመት!❤❤❤🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼💐💐🍇🍇🍇
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 ай бұрын
Amennnnnn yene Konjo sewedshi❤❤❤❤❤❤❤እኔ ደግሞ ላንቺ ተጨማሪ ስም ኣወጣሁልሽ ኣትጠገብ ብየ ምክንያቱም በሁሉ ነገርሽ በጣም ትማርኪኛለሽ
@menenbayou4930
@menenbayou4930 4 ай бұрын
የኔ ቃል ገና ያንቺን video ገና ከፍቼ ሳላይ ደስ የሚለኝ ነገርስ ❤... አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም በዓል
@alemtshayasena7334
@alemtshayasena7334 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ለበረሮ ቡና ሽተዉን አይወዱትም ለኔ ተጠቅሜበታለሁ
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ የኔውድ መልካም በዓል ይሁንላቹ❤❤🎉🎉
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ አዲሱ አመት እንደ ርዕሱ ሙሉ ይሁንልሽ በጎ መሻትሽ ይከናወንልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 4 ай бұрын
Amen amen Happy Ethiopian New Year for you and your family too bless the word of God for the year it’s amazing bless you and thank you so much 🌹🌹🌹🌹🌹
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 4 ай бұрын
የኔ ማር አገር ቤት የበአል ዝግጅትን እንኳን ከዛ ወጣን በጣም ስለምንደክም እዚህ ግግ እነደዛም ባይሆን ደስ ደስ እንዲለንና እንዲመስል እናደርጋለን ተባረኪ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼
@merontamrat851
@merontamrat851 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ❤❤❤❤
@happykebede2248
@happykebede2248 4 ай бұрын
Qalye❤❤❤ Enkuan aderesesh mechiw zemen yeselam yedesta yefiqr endihonilsh Emegnalew ❤❤❤melamine Beal
@asterkassa8338
@asterkassa8338 4 ай бұрын
ዘመናዊት እንኳን ለአዲስ ዘመን በሰላም አደረሰሽ እንደ ዘንድሮ ከፍቶን አያውቅም እግዚአብሔር ያውቃል
@freweynigishenmihretu7422
@freweynigishenmihretu7422 4 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የምትሰሬው ሰራ በጣም በጣም ይምራል ቀጥይበት
@TigistTsegaye-h6h
@TigistTsegaye-h6h 4 ай бұрын
Yene kimem tebareki ametun yedesta yetena yarglsh❤❤
@betimesfen8796
@betimesfen8796 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤
@tgcot431
@tgcot431 4 ай бұрын
My sister happy new year ❤. You are my ideal sister to inspire my self and I really thank you ❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 ай бұрын
🌻Happy New Year!!!kaleye🥰🥰🥰🌻
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 4 ай бұрын
Amennnnn Kalye shikorina 🥰🥰🥰thanks 🙏🙏🙏
@misraktessema8221
@misraktessema8221 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ቂቤ መቀባት በጣም ደስ ይላል እናቴን አስታወሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 4 ай бұрын
አሜን እህቴ
@fafiabel3593
@fafiabel3593 4 ай бұрын
I love your home kal very simple and beautiful🎉🎉🎉🎉🎉happy new year everyone🎉🎉🎉
@kitchen2176
@kitchen2176 4 ай бұрын
ቃልየዋ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@FereweyeniBerhe
@FereweyeniBerhe 4 ай бұрын
Asey Asey yene mar yneko swedysh ❤ melkam bal yna adys amet yehulashen 🥰🌼🌼🌻🌻🏵amen❤
@letshy
@letshy 4 ай бұрын
ቃልየ ማዓረይ እንኳን ኣደረስሽ💝
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃል እንኳን አደረሰሽ
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 4 ай бұрын
wawww endet endemwedsh ❤ enkan aderesesh demo yene araya❤
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰን የኔ ውድ አዲሱ አመት ሰላም ፍቅር ይስጠን የአብነት አጎናፍርን አድሱን ሙዚቃ ተጋበዥልኝ❤❤❤❤
@rahelsoli
@rahelsoli 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃል
@Blumengras4
@Blumengras4 4 ай бұрын
እንካን አደረሰሽ ከነ ልጆችሽ በጣም ነው የሚወድሽ ዘመናዊት ቡዙ አማርኛ አይችልም ❤❤❤❤❤❤
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 4 ай бұрын
ቃልዬ ከነመላ ቤተሰብሽ መልካም ዘመን ይሁንልሽ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 4 ай бұрын
አኔ ሰወድሸ የቤት አያያዝ አንደኛ ነሽ አኔ ናፈቀኞ ከሰደት ተመልሸ ቤት መሰረቼ አንዳቼ ጥንቁቅ ሴት ቤቷን በፍቅር የምትወድ አወድሻለዉ ❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 4 ай бұрын
Good job, Happy New Year, kkkkk
@elftam
@elftam 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ እወድሻለው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 ай бұрын
You’re so smart nuro bezeda
@zekariastesema6659
@zekariastesema6659 4 ай бұрын
Happy new year my dear🎉🎉can u put the link pls 10Q!
@tjj269
@tjj269 4 ай бұрын
Enqan adrsachw yen konjo 💕💕💕🌻🌻🌻
@MamuleMamula
@MamuleMamula 4 ай бұрын
Swdse Kaleya
@AsterSeifu-e2l
@AsterSeifu-e2l 4 ай бұрын
እንኩዋን አብሮአደረሰን ዜድዬ
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 4 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ለውላችን🌻🌻🌼
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 ай бұрын
ኣንቺን ሰምቼ ኣለመደሰት አልችልም እግዚአብሔር ካለሽበት በላይ ይባርክሽ ዘሮችሽ ሁሉ ይባረኩ❤❤❤❤❤🌻🌻💐💐🎁🎁
@loveisgreat9102
@loveisgreat9102 4 ай бұрын
Lovely women of God❤ be blessed
@yemaryamleje4033
@yemaryamleje4033 4 ай бұрын
ለምለም 😂😂😂 እንኳን አደረሳቹ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 4 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት የሁንልን❤❤❤🎉🎉🎉
@firansh1115
@firansh1115 4 ай бұрын
እንኳን 2017 አመተምህረት በሰላም በጤና አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@RozaGetachew-i1f
@RozaGetachew-i1f 4 ай бұрын
Yane konjo enkane adrsashe setabekeshe nabare❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@eletderash
@eletderash 4 ай бұрын
ቃልዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤❤❤🙏
@mahihabesha941
@mahihabesha941 4 ай бұрын
You are truly gold Ethiopian beautiful in and out ❤love you zemenawit
@alemeTadse
@alemeTadse 4 ай бұрын
🌼ብሩህ፣ 🌼 በደስታ፣ 🌼 በስኬት እና ማለቂያ በሌለው 🌼 በረከቶች የተሞላ 🌼 መልካም አዲስ አመት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ እመኛለሁ።🌼 🌼 2017 ዓ.ም ፈጣሪ 🌼 መልካም ነገር የምንሰማበት፣🌼 መልካም ነገር የምንሰራበት 🌼 የተባረከ አመት ያድርግልን፣🌼🙏🙏🙏🌼🌼🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 4 ай бұрын
የኔ አበባ እኮነሽ ቃልዬ😊😊😊
@sabakidane4221
@sabakidane4221 3 ай бұрын
ደሰ የሚትይ ነሸ እህቴ እወድሻለሆ
@mamahira9374
@mamahira9374 4 ай бұрын
ውብ ሙሉ ሴት እኮ ነሽ ካንቺ በጣም ብዙ ነው የተማርኩት ❤
@Tezetabekele-h3v
@Tezetabekele-h3v 4 ай бұрын
Happy new year 🎉 ❤❤❤
@selamselam7358
@selamselam7358 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 4 ай бұрын
Happy new year 🎆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊✈️
@deboraasefaw7662
@deboraasefaw7662 4 ай бұрын
Kelye enkuan adrseshe❤❤❤❤🙏🙏🙏
@emutamiru2471
@emutamiru2471 4 ай бұрын
ቃልየየ እናቴን አጥቸ የመጀመሪያ አዲስ አመት ነዉ በጣም ደብሮኛል ኬክ አልፈልግም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ай бұрын
መልካም አድስ አመት
@letinaweld7653
@letinaweld7653 4 ай бұрын
Melkam bale 🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞
@marthaassefa9427
@marthaassefa9427 4 ай бұрын
My beautiful lady? Have a wonderful new year
@trueworkdegefu615
@trueworkdegefu615 4 ай бұрын
Enkone adersesh
@titamengistu7440
@titamengistu7440 4 ай бұрын
❤️መልካም አዲስ ዓመት❤❤❤❤❤
@misteralemu2758
@misteralemu2758 4 ай бұрын
Kaleye Yenekonjo Melkam Addis amet 🌼🌼🌼🌼
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
ሚስጥርዬ ላንቺም ይሁንልሽ የኔ ውድ
@azalechkebede251
@azalechkebede251 4 ай бұрын
ቃልዬ ጎበዝ እኔንም አነቃቃሽኝ ዲኮር ማረግ በአደይ አበባ ለመግዛት እዞራለሁ መልካም ቀን መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሁንልን 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@gezawbelaynehi5991
@gezawbelaynehi5991 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቃልዬ በሳቅ ገደልሽኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@YordiMokonen
@YordiMokonen 4 ай бұрын
Kaliyee castor oil lakileny tsaguree aleqe be natsh!
@סלםלגסה
@סלםלגסה 4 ай бұрын
Qale enkuan aderesesh wede aletemecheshem meselegh y 2&5 lijoch enat negh k lijoch gare wexechi meserat kebedogh k bete lesera asebiyalew please men ayenet kores bewesed k bet meserat chelalew yaw wechi lijina sera kebad new please advice me
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 4 ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆእንኳን አብሮ አደረሰን ቦርሳሽን ወድጄዋለሁ የት ነው የገዛሽው?
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
It's from Victoria's secret, but i don't think they have it anymore dear.
@yemaryamfikir6288
@yemaryamfikir6288 4 ай бұрын
ስታምሪ ከአይን ያውጣሽ
@mahlethailu6155
@mahlethailu6155 4 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ🌻🌻🌻
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 ай бұрын
የኔ ቆንጄ እስኪ ሁሌ. ፀጉርሽን ትሰሪያለሽትተኩሻለሽ. እና. እንዴት እንዳይጎዳ ምን ታደርጊያለሽ. ሌላው ደግሞ እኔ. ፀጉሬን. ስሰራው ሹርባ በጣም ይበዛል. ብዙ መሆኑን አልወደውም ከልክ ያለፈ ነው እና እስኪ ከማስያዝ እና ከመስራት የቱ የተሻለ ነው.
@Fanoyema
@Fanoyema 4 ай бұрын
sunshine lady
@FisonGebreyes
@FisonGebreyes 4 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመናዊት
@mababa6556
@mababa6556 4 ай бұрын
nice happy new year .
@tigisanbachewbezabih
@tigisanbachewbezabih 4 ай бұрын
እነዴት ነሽ ቃልዬ ሰላም ነሽ ብጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ሞትቬት ምታረጊኝ እ/ግ ይባርክሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 4 ай бұрын
Melkam Adis Amet yadriglish kalye 🙏
@AlimaKasem
@AlimaKasem 4 ай бұрын
❤❤❤💐
@eden.t1578
@eden.t1578 4 ай бұрын
😂 the mope part was so funny !! I said to my self the other day let me treat my self for new year and orded a set of potsand planned to change all my dinnigs !! Lol mekam awdamet dear ❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Lol you're my friend.. Thanks dear
@yoditkahsay278
@yoditkahsay278 4 ай бұрын
Melkam Amet baeli🎉❤❤
@mestawetbusa9320
@mestawetbusa9320 4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 4 ай бұрын
የኔ መልካም መልካም አዲሥ አመት😊😊
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨🌿🌼❤️
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 4 ай бұрын
Emmanuel abro adarasan ❤❤❤❤❤
@semyatalem8320
@semyatalem8320 4 ай бұрын
Melkam beal ❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ lehulachn 🇪🇷
@HanaHanahana-x6j
@HanaHanahana-x6j 4 ай бұрын
Kali enkan abro adarasan yana konjo
@yem870
@yem870 4 ай бұрын
Kalyee❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 ай бұрын
EYESUS YADENAL,EYESUS BECHA
@KlmuwaMola
@KlmuwaMola 4 ай бұрын
Mlekame bale yena negset❤
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 4 ай бұрын
❤❤❤🌿❤️🌿❤️
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Foozooli- Episode 3- Shohreh Aghdashloo
11:29
Tara Grammy
Рет қаралды 131 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН