🛑መደመጥ ያለበት ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ ይቅር ባይ አድርገኝ ዘሪማ ት መስከረም ወልዴ

  Рет қаралды 180,939

ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube

ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube

Күн бұрын

አዲስ ዝማሬ ይቅር ባይ አድርገኝ ዘሪማ ት መስከረም ወልዴ

Пікірлер: 139
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 5 ай бұрын
አምላኬይ ጌታኤይ ሆይ ማረኝ እኔ በደለኛ አጥያተኛ ልጅክን ማረኝ😢😢 ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዝማሬው ልቤን ነው የነካኝ
@gideyhadisalemu7719
@gideyhadisalemu7719 5 ай бұрын
አሜን፫😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!ጸጋውን ያብዛልሽ!በርች ዘማርት መስከረምዬ😍❤😘!!!
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 5 ай бұрын
መስክ ተባረክ እህታችን በእውነት በጣም ጠንካራና ጎበዝ አገልጋይ ነሽ እግዚአብሔር በበቱ ያፅናሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ እህታችን እንወድሻለን እኛ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 5 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@SelamYitayew
@SelamYitayew 5 ай бұрын
ይቅር ባይ አድርገኝ ይቅር እንዳልከኝ አንተን የመምሰሌ ታዳ ምኑ ላይ ነው❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን😊😊😊😊
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 5 ай бұрын
አሜን ይቅር ባይ አድርገኝ ይቅር እንዳልከኝ መዳህኒአለም አስተዋይ ልብን ፍጠርልን ማረን በቸርነትህ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መስኪየ
@maxdz9446
@maxdz9446 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን መዝሙሮችሽን በእንባ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር አምላክ እገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልሽ እህቴ በርች ሰብስክራይብ እና ላይክ ሼር እድርጌሻለሁ 👌🙏👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️✝️⛪🕊️
@meskeremwolde2826
@meskeremwolde2826 4 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለው
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ 5 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህት 🥰🥰🥰
@akliluethiopia
@akliluethiopia 5 ай бұрын
መዝሙሮችሽ ይመቹኝል ሁሌ በስማቸው አይሰልቹኝም በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤😂
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን መስከረም። ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ🙏
@addisalemdagne8058
@addisalemdagne8058 2 ай бұрын
መሰኪ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አ ሜነረ ❤❤❤❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት መስከረም
@asnakedido2105
@asnakedido2105 5 ай бұрын
✍️ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እህታችን መዝሙሮችሽን በእንባ ነው የማዳምጠው! እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ🤲 እህቴ በርች ሰብስክራይብ እና ላይክ ሼር እድርጌሻለሁ!!!
@salamabebe1008
@salamabebe1008 5 ай бұрын
አምላኬ ጌታዬ መዳኒቴ እየሱስ ክርሰቶሰ ይቅር በለኝ የይቅርታ ልብ ሰጠኝ ሁሉን አንተ ታውቃለክ ሰለሁሉም ነገር እግዝሀብሆር ተመሰገን ውዲ እህቴ መሰኪ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሸን ይባርክልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abraham.begosew
@abraham.begosew 5 ай бұрын
መስኪዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የእኛ እንቁ እህት
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 5 ай бұрын
እኔ በፊትህ ማነኝ😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 💒💒💒😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🌷
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እህታችን ኑርልን
@Seblirose
@Seblirose 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🙏
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 3 ай бұрын
⛪️💒✝️😢🥺👏ይቅርባይ አድረገኝ ይቅር እዳልከኝ
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 5 ай бұрын
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መስኪ 😥🙏
@kuwaitcity863
@kuwaitcity863 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን ስላም ለሀገረችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amaamm5641
@amaamm5641 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔውድ እግዚአብሔርአምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እንወድሻለን መስክዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 18 күн бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን አሜነ እግዚአብሔር ይመስገን እዝራዮ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@yordanostube2947
@yordanostube2947 5 ай бұрын
መስኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@waaa4954
@waaa4954 5 ай бұрын
አሜን አሜን ይቅር ባለኝ 😢😢😢😢ዘማሬ ማልይክት ያሰማልን እህታቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 5 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱን ያፅናልን 😢😢🙏
@Engudaytube21
@Engudaytube21 5 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ዝማሬሽን እንደ መላእክት ዝማሬ አድርጎ ይቀበልሽ
@meskeremwolde2826
@meskeremwolde2826 5 ай бұрын
Ameeeeen
@KalkedanMam
@KalkedanMam 4 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪያን መሐል አንደኛ በርቺልኝ++
@markosmarke8800
@markosmarke8800 5 ай бұрын
እህታችን መስክ ቃለህይወትን ያሰማልን እድመ ዘመንሽን ይባርክልሽ መዳኒአለም ይቅር ይበለን እኛንም
@medilema9481
@medilema9481 5 ай бұрын
Zemare malekaten yasemalen wude lijachen ye tewahedo merax egazehaber kazem belay tsegawun yabezalesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saasaamm1996
@saasaamm1996 4 ай бұрын
አሜን አቤቱ አመላኬ ሆይ እኔ በደለኛዋን ልጅህን ይቅር ባይ አድርገኝ ይቅር እዳልህኝ ዋ እኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 3 ай бұрын
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 5 ай бұрын
እማሬ መላእክት ያስማልን መስኪ እህታችን
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ይቅር ባይ አድርገኝ ❤
@bestebeste9913
@bestebeste9913 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ይቅር ባይ አደረገኝ ጌታዬ😢😢😢😢😢😢
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ከሃጢአት ሁሉ ያነጻል
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 18 күн бұрын
አሜን መስክዮ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዘመንሽ በ ቤቱ ይለቅ።
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 5 ай бұрын
Endat endamwadesh eko zemara malaketen yasemalen babatu yasenash ehetahen zamarit masekerem egzeabeher yetabekesh tergum yalew mazemur ewnet barhe yekerta tagabi new
@Gizelekulu7852
@Gizelekulu7852 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@user-pp9eb2gt1x
@user-pp9eb2gt1x 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💝💝💝💝💝✝️✝️✝️✝️✝️
@የማሪያም-nx2ox
@የማሪያም-nx2ox 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይቅርባይ አድርገኝ ቃለህይወትን ያሠማልን 😢😢😢እየደጋገምኩ ነዉ የሠማሁት በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-tz7cp2mt7r
@user-tz7cp2mt7r 5 ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን በቀረው ዘመንሽ በጌታ ኃይልና ችሎታ የበታሽ ሁኝ፡፡
@bipbip6596
@bipbip6596 4 ай бұрын
ዝማሬ ማላዕክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤ክርስቶስ አባቴ ❤አሜን ይቅር ባይ አድርገኝ አባቴ😢የእዉነት የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ አሜን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን elelelelelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿ፀጋወን ፀጋውያብዛልሻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sentayehuworku4703
@sentayehuworku4703 Ай бұрын
በጣም የሚጥም መዝሙር ነው ፀጋው ያብዛልሽ።
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን 🥹🥹🥹🥹
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati Ehtachin Keber Yadelelen Behunatu Zemare Malaktin Yasamalin ❤🙏
@Adis-ni3ye
@Adis-ni3ye 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስትሽ ሌላ መዝሙር ልቀኪልን እህቴ
@yordanostube2947
@yordanostube2947 5 ай бұрын
ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሸር እያደረግን እህታችን እናበረታታ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
ይገባታል ወርቅ ዘማሬችን በጌታ እህታችን ይገባታል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 ай бұрын
እሺ እህታለም❤❤❤
@maxdz9446
@maxdz9446 5 ай бұрын
እሽ ይገባታን እህታችንን እናበረታታ እንወድሻለን መስከረም ወልዴ❤❤
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 3 ай бұрын
እኛ እኮ እንገርማለን በተሌ ኦርቶዶክስ የሆን ለትችት እንጂ ዝማሬ ስብከት ስንት ዋጋ ከፍሎ የእያቀርብልን ለከቱ ባታ እዋል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽ ይባክልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤
@user-fr6dv2qy1n
@user-fr6dv2qy1n Ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamrita
@selamrita 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት❤
@meskeremlegese8397
@meskeremlegese8397 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ሞክሼ መሶኪ
@abebemekonnen7661
@abebemekonnen7661 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@amenamen9823
@amenamen9823 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሰማል❤❤❤
@meri147
@meri147 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
,ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን አባቱ የቅርታ ልብ ስጠን አባቴ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
@Ganet2024
@Ganet2024 16 күн бұрын
መስኪ፡ተባረኪ፡ዘማሪመላክት፡ያሰማልን፡በቤቱ፡ያፀናሽ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 4 ай бұрын
በርቺ እህቴ ለኔማ መልክተኛዬ ነሽ ዝማሬ መላህክት ያሠማልኝ
@alemyimere
@alemyimere 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@HanaAregaheg
@HanaAregaheg 5 ай бұрын
እህታችን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@yihuntantigegn4761
@yihuntantigegn4761 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሬንመላእክትይስመልን
@beyenedarigai7427
@beyenedarigai7427 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dawie506
@dawie506 4 ай бұрын
😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@sabelamena8135
@sabelamena8135 5 ай бұрын
Zemara melkete ysemlalne ehetchen yagelgelote zamnshen yebrkew 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@erbikanfalta
@erbikanfalta 5 ай бұрын
ይቅር ባይ አድርገኝ አምላኬ ሆይ 😊😊
@DinkayehuMelak
@DinkayehuMelak 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ምርጥ መዝሙር ነው
@godisgood2274
@godisgood2274 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏 Amen
@asegedechalemu-eo4xp
@asegedechalemu-eo4xp 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያሳድርብሽ❤❤❤❤❤😭❤❤❤!
@wondwessenkebedeasfaw7445
@wondwessenkebedeasfaw7445 3 ай бұрын
zemare melaekt yasemalen,tselotachen yeshingela endayhon erdan Fetariachen.Yiker endalken,yeker bay adergen,God bless Ethiopian Tewahedo Orthodox Church ever & ever!
@eyuyenahomliji
@eyuyenahomliji 5 ай бұрын
Amennn amen amennn yqr baye adergegne 🙏🙏🙏🙏
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 5 ай бұрын
ውድ እህታችን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን❤✝️💒🙏🙏🙏
@abinetbejiga
@abinetbejiga 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ
@beli905
@beli905 3 ай бұрын
ያንቺ መዝሙሮች ግን በእንባ ምሰማው🥺🥺🥺😭😭
@rryy9050
@rryy9050 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AdhanomHabte-i8l
@AdhanomHabte-i8l 8 күн бұрын
Amen Amen Amen ykera balelna amlkayen medhanayen
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 5 ай бұрын
አሜን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 5 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የእኛ እንቁ እህት❤❤❤ሁሌም የማትጠገቤ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ዝማሬ ዜማ ስሪልኝ እባክሽ እማ የቴሌግራም ወይም የዋትሳፕ ስልክሽን ስጭኝ እማ❤
@meskeremwolde2826
@meskeremwolde2826 5 ай бұрын
0913135768
@frehiwot27
@frehiwot27 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-gs7ow7dd4j
@user-gs7ow7dd4j 4 ай бұрын
Zemare melkete ysemlane ehetachen bbatu ytnash ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-sg8xn4gb7z
@user-sg8xn4gb7z 3 ай бұрын
Zemarye melakten yasemalen
@user-vq7bf4gs7t
@user-vq7bf4gs7t 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-kz8rf9ot4d
@user-kz8rf9ot4d 3 ай бұрын
Fetari be haymanotesh yastnash kale hiwoten yasemalen
@melieabat3999
@melieabat3999 Ай бұрын
ደጋግሜ ነበር የሰማሁት ከዛም እመቤቴጋር ተበርክኬ ፀሎት ማርግ ጀመርኩ ከዛም ለድግል ነግሬት እደጨረስኩ 2አመት ሆኖታል ተስፍ በቆረጥኩበት ላይ ደግል ነገሮቼን አስተካከለችልኝ
@meskeremwolde2826
@meskeremwolde2826 Ай бұрын
Eseyyyyyyy enkwan atekakelehi
@emabet5344
@emabet5344 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen zimaaree malyiktii yasamaalin 🤲🤲🤲
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 5 ай бұрын
ዝማረ መላዕክት ያሰማልን መስኪየ
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 2 ай бұрын
ዝማሬመለአክትያሰማልን🙏
@yohanisadamu3038
@yohanisadamu3038 5 ай бұрын
Kal hiwot yaseman .berchi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 ай бұрын
እህቴ ገና ድምፅሽን ስሰማው ነው እንባዬ የሚመጣው ለምን እንደሆን እንጃ፡
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@YdYd-k3u
@YdYd-k3u 4 күн бұрын
ዝማሬመላክያስማልን😢😢😢😢😢😢
@frehiwotaklilu100
@frehiwotaklilu100 Күн бұрын
😢
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 4 ай бұрын
ዉይ እህቴ መዝሙሮች ልብ ስውር ነው ሚያደርጉት አደራሽን ግን ይህንን ኮሜንት ምን አልባት ካነበብሽ ምን አልባት እና ዘኦርቶዶክስች ትልቅ የማይፈታ ችግር አለብን ለምን ብትይ ዝማሬዎችሽ የጌታ ናችው ብለው ቢከሱሽ አደራ አደራ ወደ ሌላ ቤተ እምነት እንዳትሄጅ እዚሁ ሆነሽ ሰይ፣፣፣ሰይጣንን አሳፍሪዉ በተረፈ❤❤❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 ай бұрын
Amen amen
@Ymenuhal25
@Ymenuhal25 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@user-xi1xb3rj6o
@user-xi1xb3rj6o 5 ай бұрын
zemenishin ybarik
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 5 ай бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen 😢😢😢
@user-ze6gc2tp9r
@user-ze6gc2tp9r 2 ай бұрын
Zemare melyiketn yasemlgn fetari ❤❤❤
🌼መደመጥ ያለበት 🌼 የአዲስ አመት ዝማሬ 🌼በሰጠኸኝ ዘመን 🌼 ዘማሪት መስከረም ወልዴ 🌼
8:37
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 62 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
እንባ ያላስቆመዉ ዝማሬ እጅግ ልብ የሚነካ Orthodox Mezmur
19:14
🛑ልብን የሚያረሰርስ አዲስ ዝማሬ  በሌሊት ዘማሪት መስከረም ወልዴ
9:43
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 58 М.
🛑አዲስ ዝማሬ በባዕዳን ሐገር ምስጢረኛዬ ዘማሪት መስከረም ወልዴ #meskeremwolde
7:26
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 106 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ይቅርታ ዘማሪት መስከረም ወልዴ #meskeremwolde
10:11
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 13 М.
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 149 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН