መዳናችንን በጥንቃቄ እንጠብቅ | በማሙሻ ፈንታ

  Рет қаралды 52,932

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@equipmedia2577
@equipmedia2577 2 жыл бұрын
#መዳናችንን_በጥንቃቄ_እንጠብቅ 📖 ዕብ 10:19-25 - እግዚአብሔር የሰጠን ህይወት ቀላል አይደለም፤ ጊዜያዊ አይደለም፤ የዘላለም ህይወት ነው። - ጸጋ ነጻ የሆነው ለእኛ ነው፤ ለእግዚአብሔር አንድ ልጁን አስከፍሎታል። - መዳን ውድ ነው፤ በከበረ በክርስቶስ ደም ነው የተዋጀነው። ስለዚህ በጥንቃቄ ልንጠብቀው ግድ ይለናል። - በመዳናችን ወደ እግዚአብሔር መግባትን አገኘን፣ ካህን አገኘን። - የተቀበልነው የዘላለም ህይወት ወድ ስለሆነ አታናንቁ፤ አታራክሱ።
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 2 жыл бұрын
ቢያንስ በየቀኑ ሁልጊዜ መደመጥ ያለበት ትምህርት ነው!
@eldanamekonnen7919
@eldanamekonnen7919 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ማሙሻ የእውነትን ቃል ባንተ በኩል የሚያፈሰው የጌታ መንፈስ ይባረክ🙏
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 2 жыл бұрын
እጅግ ወሳኝ ትምህርት ነው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ
@bituu126
@bituu126 2 жыл бұрын
መዳን ውድ ነው ፀጋ ነፃ ነው አወን ነፃ ያደርገው ለእኛ እንጂ ለእግዚአብሔር ብዙ አስከፍሎታል 😭😭😭አይቀልብኝም መዳኖ በአቦሰጥ አልኖርም ማሙሻ ዘመንህ በክብር ይለቅ❤💖💖😘 አንተ መጋቢ ነህ ይህንን ትምህርት ለብዙ ትውልድ እንዲደርስ share እናድርግ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ትምህርት ለጆሮ የሚሸክካቸው አሉና
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 жыл бұрын
እስከ መጨረሻው ፀንተን ተጠንቅቀን የክርስትና ጉዞአችንን ማጠቃለል ይሁንልን መዳናችን ውድ ነው ለኛ በነፃ ቢሆን እግዚአብሔር አንድያ ልጁን አስከፍሎታል ይህንን መዳን ችላ ሳንል በጥንቃቄ መጠበቅ ይሁንልን ዶክተር ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ቃሉን መኖር ይሁንልን ፀጋ ይብዛልህ 🙏
@tigitigi9600
@tigitigi9600 2 жыл бұрын
l
@tigitigi9600
@tigitigi9600 2 жыл бұрын
Oo
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
የከበረውን ማየት ይሁንልን ፡፡ የከበረውን ማስቀደም ይሁንልን፡፡ የከበረውን ማክበር ይሁንልን፡፡ ለከበረው መጠንቀቅ ይሁንልን ፡፡ ... ድፍረት ስላለን....ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡
@mebratmelaku3778
@mebratmelaku3778 2 жыл бұрын
ድንቅ የዘመኑ መልዕክት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@tutukebede2236
@tutukebede2236 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን እና ማስተዋልን ይስጠን
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 8 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ! ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋ እግ/ር ይስጥህ ኑርልን ክርስቶስን ሰበክልን አስተማርከን አሁንም ፀጋው ይብዛልህ🎉
@bitniyatamirat9781
@bitniyatamirat9781 2 жыл бұрын
በውነት በአንነት ውሰጥ ሰለ ተገለፀ የአግዝሀብር ፀገ ይመስገን፡
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@meskeremkassa729
@meskeremkassa729 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አስፈላጊ ቸል ልንለው የማይገባን ነገር ነው እና መዳናችንን አጥብቀን መያዝ ይጠበቅብናል🙏🙏🙏
@MelkamuAbiኢየሱስጌታነው
@MelkamuAbiኢየሱስጌታነው Жыл бұрын
ጌታ እንደዚሃይት ሰው ይብዛሃልን ተባረክ ፀጋ ይብዛል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Жыл бұрын
ይህ ትምህርት ብሰማምው ብሰማው አልጠግበውም ፣እንደት ውስጤን እንደት እንደሚያጠነክረኝ ፣እንደት እንደሚባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክህ ዶ/ር ማሙሻ ፣ትምህርቶችህ ሁሉ የክርስትና ፁኑ መሰርት ናቸው
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ ወንድሜ የእውነት ቃሉን የሞላህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሁሌም ቢሆን ስብከትህን ሳዳምጥ እጠገናለሁ ልክ ነው ተባረክ ዘላለም።
@bituu126
@bituu126 2 жыл бұрын
በጥንቃቄ ነው የምንመላለሰው አናግበስብስም የምንበላውም በጣም መጠንቀቅቅቅ አለብን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@kaltadele5616
@kaltadele5616 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ " ቃሉን ዝም ብለን እናንብበው!" "እራሳችን እንግባ እንጂ እስገቢ እንሁን " ያልከው መልዕክት ነው በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን! መሪያችን ቃሉ ካልሆነ እኮ ያስገባንላቸውን ብቻ ከቃሉ ውጭ የምንከተል ከሆነ አንድ ቀን ኢየሱስ በጎጆ እለ ብለው ከፀረ ክርስቶሱ እንዳያስተዋውቁን ያሰጋልና በርታልን ! አንቃን ! ጌታ አሁን በአንተ እንደተናገረን መዳናችንን በጥንቃቄ እንድንጠብቅ! ለራስ መግባት ! ለራስ ማንበብ! ለራስ መፀልይ ! ክዚያም እርስ በእርስ ሕብረት በማድረግ መነቃቃት ይሁንልን!! ጌታ ይርዳን! ለእንተም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ!!!!
@teek5304
@teek5304 2 ай бұрын
amazing God !!! bless be the Name of God Tebarkilen my dear brother 😇
@deginatedemeka9803
@deginatedemeka9803 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ውድ ስጦታ❤❤
@mirafsium8603
@mirafsium8603 Жыл бұрын
Bless u brother mamusha endante aynet kalun megabiwech yabzalin
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
God bless you mamusha❤❤❤
@singersitidesalegnofficial818
@singersitidesalegnofficial818 2 жыл бұрын
ኦዉነት ነዉ ለኛ ነዉ ነጻ እግዚአብሔርን አንድ ለጁን አሥከፍሎታል ተባረክልን
@saronlegesse7430
@saronlegesse7430 2 жыл бұрын
ያከበረንን ጌታ አክብረን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን!!🙌🙌 ጌታ አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ✝️
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn dink melikt new geta yibarek egziyabher yatsinan bebetu dr mamusha tebarek
@danielgemechu
@danielgemechu 2 жыл бұрын
አሜን ማሙሻ! ማዶ ያገናኘን ጌታ።
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ !!
@Ajibe2005
@Ajibe2005 2 жыл бұрын
I personally thank you Dr. Mamusha. You’re always showing or telling us the truth. You’re not compromised the truth and the word of God. Bless you more.
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Gad bless you and your family
@teddy6862
@teddy6862 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 2 жыл бұрын
Geta zemenikin yibarikew yegeta bariyaw. Melikam timihirt eyeseteken silehone
@efesontunebo385
@efesontunebo385 2 жыл бұрын
God bless you ...!!
@netsyalula1715
@netsyalula1715 2 жыл бұрын
አሜን እግዛቤር ይመስገን
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@betty9705
@betty9705 2 жыл бұрын
ተባረክልን በብዙ እውነት እስከ መጨረሻው ፀንተ መገኘት ይሁንልን
@mercysabir8424
@mercysabir8424 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@By_grace100
@By_grace100 2 жыл бұрын
Wow bless you more manusha
@kidanechuruko
@kidanechuruko Жыл бұрын
thanks God bless you
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 Жыл бұрын
God bless you always!
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 2 жыл бұрын
እግር ዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@fedijemal5055
@fedijemal5055 2 жыл бұрын
amen
@AbelGirma-s5o
@AbelGirma-s5o 8 ай бұрын
ሕያው ቃል❤
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏
@genetmidekssa683
@genetmidekssa683 2 жыл бұрын
Be blessed Dr.Mamusha. your teachings strengthen me a lot throughout my life.
@grmeso6369
@grmeso6369 2 жыл бұрын
ኣምላክ ይባሪካ ፍቁር ሃዉና ማሙሻ
@zebibasgedom489
@zebibasgedom489 2 жыл бұрын
Amennnn God bless you dr mamusha amazing message 🙏
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 2 жыл бұрын
My brother God bless you thank you God for your help to understand your love and message glory be to you hallelujah I received
@seni4086
@seni4086 2 жыл бұрын
Ye Geta mert sew Geta yebarkeh 😇🙏
@Etsegenet-w4w
@Etsegenet-w4w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ♥️🙏
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Dr.Mamusha God bless you and your family abundantly!🙏🙏🙏
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
My God bless you Dr Yuur Missage Great Missage
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አሜን !
@hiwot1498
@hiwot1498 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@missrahaji8486
@missrahaji8486 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባር!
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
Amazing wholie sepek tebarek
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 2 жыл бұрын
Ere ebakachihu yeegziabiher sewoch tmhrtuydelem yetekawemku yalehu sle chenekeni new selam kebetekrstiyan ymetale bye slemyamn mknyatu Egziabiher wekla yalech sle honechi no more letirnet enbele mdr bedem atlekelekechi eske meche new.
@MiTaun-km2
@MiTaun-km2 4 ай бұрын
❤❤❤ ❤❤
@natuusav3420
@natuusav3420 2 жыл бұрын
God bless you
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
Bless you
@feyissaregassa8299
@feyissaregassa8299 2 жыл бұрын
GBU!
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 6 ай бұрын
መግባት ሆኖልናል ሀሌሉያ ወንድሜ ጌታ ይባርክ
@abenezerzerihun1006
@abenezerzerihun1006 2 жыл бұрын
tebarek😍😍😍
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የዘላለምን ህይወት በኢየሱስ ለምያምን እንደሰጠ የማያምን እርሱ ማንም ልሆን ይችላል እውነተኛ አማኝ አይደለም። 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። እግዚአብሔር በልጁ የሰጠን የዘላለም ህይወት ነው ስለዝህ አይጠፋም።
@ribikadargie9307
@ribikadargie9307 2 жыл бұрын
Mamusha wendme geta abzeto yebarkih tsega yebzalih. Ewnet new ande degnalehu belew lemiananku christiantiru mankia new. OSAS is wrong teaching tebare.(OSAS means one saved always saved)🙏❤🌸🌷🍀🌹🌺🌼
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
እኔም መጨረስ አልፈልግም መቅረት
@workneshsneshawu5295
@workneshsneshawu5295 2 жыл бұрын
Time not change this ideal of Gods words
@yabesyabsra9376
@yabesyabsra9376 2 жыл бұрын
የማማከር አገልግሎት ፍለጋ የምመጣው ያልተመከረ ልኩን ያላወቀ ከራሱ ስለማይተዋወቅ አቶ ማሙሻ ደግሞ ልክ እንደ ወላጅ አባቴ ቁርጥ ቁርጡን በአዋዜ እያቃጠለውም ቢሆን ሳይወድ እውነታውን እንዲውጥ ስለምትናገር ነው የአንተን አስተምሮት የምሰማው ለምሳሌ አስቸጋሪ ባል ልጅህ ብታገባ የባልዋን ችግር አንገቱ ላይ በይሉይታ እንደከረባት አታጠለጥልም ነግረኸው ጌጥ ከመሰለው ኪታብ ስለምትለየው ነው እኔ ያልተመሰጥኩባቸውን ሰዎች አልሰበስብም መማር ስለምፈልግ ምላሽም ጭምር እንጅ ታዲያ የልጅህ ባል አማቼ ጎዳኝ አይልም ካጎበጠኝ ክንቅርት ከረባት አላቀቀኝ ነው ምላሹ እንደ አባት ነው አመለካከቱ አንዳንዴ የአገልግሎት ጉዳና ቁንጥጫ ሊያስተካክለን እንጅ ሊያጣምመን አይደለም
@kenaatakele5932
@kenaatakele5932 Жыл бұрын
Geta hoyi sil malkam sixyitah enamsginhalan
@mathewosterfa
@mathewosterfa Жыл бұрын
እኔ እኮ በጣም የሚገርሙኝ:: መዳናችንን እንጠብቅ የሚሉት ሰዎች ናቸው:: እኛ ከአይዛብ ውገን የተጠራን እኮ ምዳንን በነፃ ነው ያገኘን:: በእምንታችን መቆዬት እንጂ እንዴት አድርገን ነው ምንጠብቀው?? ይህ ጥቅስስ ለክርስቶስ አካል ነው የተፃፈው ወይስ ለእብራዊያን ነው የተፃፈው? አሁን በዶክተር መሙሻ level ያለው አገልጋይ dispensation theology ጠፍቶት ነው ወይ ሰዎች ላይ ድንጋይ የሚጭነው?
@tamenetilahun7188
@tamenetilahun7188 2 жыл бұрын
ዕብራውያን የተፃፈላቸው ሰዎች ወደፊት እንደሚድኑ እንጂ already እንደዳኑ መቼ ተገለፀ?? (ዕብ 1:14፣ 9:28፣ 10:39)። መዳናችንን እንጠብቅ ለሚለው ሀሳብ ዕብራውያን 10 እንዴት ማጣቀሻ ሊሆን ይችላል?? እዚህ ክፍል ላይ እኮ ፀሀፊው እያለ ያለው "ወደ ፊት እንድንድን እምነታችንን አፅንተን እንጠብቅ" ነው (10:23፣ 39)። ይህን ሀሳብ እኮ በሌላ ምዕራፍ ላይም ገልፆት እናገኛለን (ዕብ 4:14)። መልዕክቱ የተፃፈላቸው ኢየሱስን እንደ መሲህ የተቀበሉ አይሁድ (ዕብራውያን) ናቸው። አናም በዚህ በፀጋ ዘመን ያለን አማኞች ከተነጠቅን በኋላ እነዚህ በሰባት ዓመቱ የመከራ ዘመን ውስጥ በማለፍ ጌታ ዳግም ወደ ምድር እስኪመጣ ይጠብቃሉ (1ተሰ 4:13-18፣ ማቴ 24)። እምነታቸውን ጠብቀው እስከ መጨረሻው ከፀኑም ይድናሉ። አለዛ ግን ሳይድኑ ይቀራሉ። ይህንን ጌታ ኢየሱስም በምድር ሳለ ተቀብለውት ለነበሩት ተከታዮቹ "እስከ መጨረሻ የሚፀና ግን እርሱ ይድናል" ሲል ለተመሳሳይ ሰዎች ደጋግሞ ያረጋገጠው ሀቅ ነው (ማቴ 10:22፣ 24:13)። ስለዚህ ልክ አሁን በፀጋ ዘመን እንዳለነው አማኞች already እንደዳኑ መቁጠር ትልቅ ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ። ሀሳቤን በቅንነት ተረዱትና መልዕክቱን እንደገና በደምብ ተመልከቱት። ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@josiahdavid3273
@josiahdavid3273 2 жыл бұрын
ይህ ጠፍቶት አይመስለኝም እርሱም አስረግጦ ያውቀዋል። ወንጌላውያኑን ያለመክሰር ይመስለኛል ። አንድ በጸጋ የዳነ ክርስቲያን መዳኑ እርግጥ ነው ድነቱም ሚጠበቀው በጌታ ነው ። ሂወታችን ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮ የለ? ቆላስያስ 3፡3
@josiahdavid3273
@josiahdavid3273 2 жыл бұрын
ሚገርመው መእመኑም የሆነለትን ስትነግረው ምንም አይመስለውም ስታስፈራራው ግን ሞቅ ይለዋል ።
@danielshawel3823
@danielshawel3823 2 жыл бұрын
MY Brother am also think what you have been side....genuine believers won't perish, Bible verses confirmed such truth in many parts 1peter 1:3-5, col 3:3. + After God saved our life He doesn't handover such life to us, rather He hid our life in Christ. So why Brother Mamusha is far to preaching Gospel truth? I Don't understand?
@mihretermias7044
@mihretermias7044 2 жыл бұрын
አሜን
@yossihana8406
@yossihana8406 Жыл бұрын
God bless you
@genetgebru1380
@genetgebru1380 8 ай бұрын
Amen
@eles6367
@eles6367 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@tsehayayele6073
@tsehayayele6073 6 ай бұрын
God bless you
@yabesyabsra9376
@yabesyabsra9376 2 жыл бұрын
AMEN
@WabiTesfa
@WabiTesfa 4 ай бұрын
God bless you
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ  Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt
1:14:57
የቅድስና ኃይል ክፍል 1 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:07:11
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 17 М.
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН