ሽማግሌ ያልዳኜው

  Рет қаралды 19,346

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 11 ай бұрын
ምናለ በዝታ አለቅን በስደት ሆነን የሀገራችንን ሙሉ ሰላሟን መልሶ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን እንደዚህ በስርጉም በክርስናዉም ቤተሰብ ጋ የምናሳልፍ ያድርገን ለሙሽራዎቹም የአብርሃምንና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
አምስት ሺ የቦታ መግዣ ነበር ዛሬ ግን የሙሽራ ማዉጫ😂😂😂ጊዜ ደጉ ግን ሚዚወቹ ኮስተር ሲሉ ሲያስፈሩ ሲስቁ ነዉ እሚያምሩት አይ የእኛ ወንዶች ጭቅጭቅ የሳኡዲ ወንድ መቶ ሺ ሰጥቶ ይወጣል ማዉጫ 😂😂
@ፍቅርከራያልጂ
@ፍቅርከራያልጂ 10 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ😢እኛ ሙሽራውን መልሰነው እናውቃለን😂ከዛ ትንሽ መንገድ ሂዶ ተመልሶ መጣ ሽማግልዎቹ ሲቆጡነ😮እኔ ሳገባም ተጣልተው በሩን ሰበሩት ሲገጥሙ😂😂😂😂
@DihejDbjdj
@DihejDbjdj 11 ай бұрын
ሳምራዊት ባውሎ ትልቅ ሰው ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@samerahhabashi2938
@samerahhabashi2938 11 ай бұрын
የኔውዶችየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖች 4ብለው 3ሺ ተቀበሉ ሚዜሸጋው አልቀመሎይ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤
@eimanlove
@eimanlove 11 ай бұрын
ጀግና አገር ነዉ እኛስናገባ ያልባሽ500 መቶ ነበር😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GjMm-g1x
@GjMm-g1x 10 ай бұрын
አምሣ ብር ይበቃቸዋል አንድ ቀን እደቆፈረይ❤❤❤
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 8 ай бұрын
ምን ሊያረጉትነው እኛ መቶብር ልንቀበል ስንት ግፍትርያና ስንት አለጋ ጠግበን ነው እንቀበል የነበርው 😂
@جميله-ب2ج3ق
@جميله-ب2ج3ق 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 11 ай бұрын
ወይ ትዝታ🥺🥰🥰🥰
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 11 ай бұрын
ቆይ ምን ሁነህ ነው የዛሬ ሳምንቱን ሰርግ እስካሁን ያቆየህው በጣም ቆራረጥከው እኮ ለምድነው በስርአት ልቀቅልን በናትህ አታዛዛው አንድ ቦታ ላይ ብቻ ቆመህ አትቀርፅ አዲት እያደረግህ በሁለት ክፍል ማድረግ ትችል ነበር ሸር ለማረግም ለተመልካችም እዲመች አሁን ማንኛው ሸር ተደርጎ ማንኛው ይቅር ቆራርጥ ቆራርጠህ አበዛህው እኮ
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 11 ай бұрын
😅😅😅
@bariyawkemele-oy1wr
@bariyawkemele-oy1wr 9 ай бұрын
እደው ጉድ እኮ ነው!😮😅😅😅
@حمزةالحميدي-خ6م
@حمزةالحميدي-خ6م 11 ай бұрын
ታምራለችሁ
@noorsaad7191
@noorsaad7191 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@አህመድሀበሻውtube
@አህመድሀበሻውtube 11 ай бұрын
ልጅቱ እዳትቀየማችሁ አልሰጥም ብላችሁ አቤት ባህል
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 6 ай бұрын
ምዳጃ በታይ እዳጥላችሁ አላለም😂😂😂😂❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 11 ай бұрын
አምስትሽብርየበሬመግዣነው😂😂😂😂
@wubnsh
@wubnsh 11 ай бұрын
እኔ ለናተ ተሳቀቅሁኝ አሁን አሁን ፀግሩ ተነቅሎ ወደቀ እያልኩ 😥😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@محمدحملي-ص1ث
@محمدحملي-ص1ث 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ShushugMangste
@ShushugMangste 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShgdHxbdggd
@ShgdHxbdggd 11 ай бұрын
ሴትና ነገር ተቀለቀሉኮ😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@TEMRYA-w7q
@TEMRYA-w7q 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ፣ምን፣ጉድ፣ነዉ
@werkAkel
@werkAkel 6 ай бұрын
ሲያንሳት ነው
@VipVi-12345
@VipVi-12345 11 ай бұрын
😂😂😂በራሣቺሁ ፀጉር ኑ አለ ክክክ ጎሽ
@አህመድሀበሻውtube
@አህመድሀበሻውtube 11 ай бұрын
አባ ኮራ በርታ
@KarimaKarima-ei5tk
@KarimaKarima-ei5tk 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Msa-u5f
@Msa-u5f 11 ай бұрын
እኔበ300ነበር የወጣሁት 😢❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 11 ай бұрын
ምናለ ፍርድ ቤት ቢቀጡሯቸው😂😂
@sabo8756
@sabo8756 11 ай бұрын
እና ምን ይገዛን 4000 በአሁኑ ሥአት😅😂😂😂
@عمارالسيد-خ4ق
@عمارالسيد-خ4ق 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 11 ай бұрын
አይ ጊዜ ማሪምን ሳምሪ ባውሎ💚
@BrtkanBortkan
@BrtkanBortkan 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 11 ай бұрын
በሰው ሰርግ ታናሺ እና ታላቅ ልጣሉነው😁😁😁
@KsaKsa-wd6ho
@KsaKsa-wd6ho 10 ай бұрын
አተምን አገባህ አች ምን አገባሽ ክክክክ😂😂😂
@MoammadHossain-ox8mw
@MoammadHossain-ox8mw 11 ай бұрын
😂😂😂😂እራራራ
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😂😂
@ያረህማንየመጨረሻየንነገር
@ያረህማንየመጨረሻየንነገር 11 ай бұрын
አረምንጉድነው😅😅😅
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 11 ай бұрын
DRKOCE.
@አህመድሀበሻውtube
@አህመድሀበሻውtube 11 ай бұрын
እዳሰጡ 10ሽ ይሁንክክክ
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن 11 ай бұрын
አየ ትዝታ
@ጥቅሹ
@ጥቅሹ 11 ай бұрын
አቤት ሴቱ😂😂😂😂😂
@EndriasEndrias-yw9qz
@EndriasEndrias-yw9qz 11 ай бұрын
አርፍሻል ጸጉር በዛ
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 11 ай бұрын
እረ ፀጉር ምነው በቀላሉ ብትሸከሙት
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
😂😂😂😂የኔም ጥያቄ ነዉ ጭራሽ ፋሽን አደረጉት
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 11 ай бұрын
የሴት ቃጠሎ ሁላ ተቀለቀሉ😂😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 11 ай бұрын
BTAMU.YSTALALU.MDRAKOMCYI.SYTLUJARKSCHI
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy 11 ай бұрын
ሚዞቹ ቆሻሻ ናቸው ስራት የላቸውም የወድ ሚዜ እደደጋ በግ መግፈልፈል ብቻ 🤔🤔😏
@أبومطلق-ط8ظ
@أبومطلق-ط8ظ 10 ай бұрын
😏😏😏
@GjMm-g1x
@GjMm-g1x 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarhSAR-y6q
@sarhSAR-y6q 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ኧረ ሙሽራው ከሚዞቹ ጋር ቀወጠው እንኳን ገጠሬ ሆንኩ አቦ 20 February 2024
8:34
ሙሽሪት ሙሽራውን ኮቱን አስወለቀችው  ያዝ እንግድህ
7:07
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 6 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
ሙሽራው በራያ ባህል ለሙሽሪት ዘፈነላት
11:30
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 27 М.
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН