መጋቤ ሃይማኖት ዲበኵሉ ኀየሠ ስለ አጫብር ወረብ ምን አሉ? የቅዱስ ያሬድን መሠረትነት አስትቶ የሚያስመጣ .... ክፍል 2

  Рет қаралды 2,560

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@abbanahusenay
@abbanahusenay 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ሁሌ ስመኘው የነበረ ቃለ ምልልስ ነው ። በርቱ እጅግ በጣም ያማረ መድረክም ነው !
@yohannsmesfin5648
@yohannsmesfin5648 9 ай бұрын
ክቡር መጋቤ ሃይማኖት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ምላሽ ነው ሊቀ ጠበብት ግን መጀመሪያ የሰጡትን ማብራርያ እና ያሁኑን በደንብ ያጢኑት ምስክርም ደቀመዛሙርትም የለውም ብለው ነበር አሁን አስተካክለዋል ለሚዲያ በሚቀርብ ነገር ሁሉ መጠንቀቅ ተገቢ ነው እናመሰግናለን
@FuntimeEntertainment-hq4tt
@FuntimeEntertainment-hq4tt 9 ай бұрын
በትክክል የመጀመሪያው ቃለ ምልልስ ላይ ሊቀጠብት መሰረት ከvideoው ርዕስ ጀምሮ ለተመልካቹ ያደረሱት ሀሳብ አጫብር ትክክለኛ የወረብ አይነት እንዳልሆነ ነው። የአሁኑን video ሳይ ሊቀጠበብት ምን ሆነው ነበር ነው ያልኩት። አሁንም ቢሆን የመጀመሪያው ክፍል ርዕስ መስተካከል አለበት።
@ShalomEthiopia-sv5si
@ShalomEthiopia-sv5si 9 ай бұрын
መጋቤ ሃይማኖት በሚሰሩትን ስራ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታመሰግኖታለች። አዎን ኦርቶዶክስ ጥንታዊ በመኯኗ ቅርሶቿን ልንከባከብ ይገባል።
@derejebekele1813
@derejebekele1813 9 ай бұрын
ወንድሜ የዜማና የአቋቋም ልዩነት የገባህ አልመሰለኝም የዜማ የለም አላሉም የአቋቋሙን ደግሞ መጋቤ ሃይማኖትም እንደሌለ አምነዋል ወይም ደግሞ ሙሉውን አላዳመጥክ ይሆናል
@yohannsmesfin5648
@yohannsmesfin5648 9 ай бұрын
​@@derejebekele1813ተው እንጂ ሊቀ ጠብት እኮ ያለፈው ቃለ መጠይቅ ላይ አጫብር የሚባል አቋቋም የለም ምስክርም ጉባኤም የለውም ብለው ነበር መጋቤ ሃይማኖት ግን ምስክሩ እንዳሉ ወንበሩም እንዳልታጠፈ ተናግረው አሁን ግን በአገልግሎት ላይ ተክሌውን እንደሚጠቀሙ በበአታው ፀናጽል እንደሚጠቀሙ ነው የተናገሩት በደንብ አድምጥ
@derejebekele1813
@derejebekele1813 9 ай бұрын
እያልኩህ ያለሁት እኮ ዜማ እና አቋቋም ይለያያል የዜማ ጉባኤ እንዳለ ይታወቃል ለሱም እኮ ማስረጃው የድጓ መጽሐፍ ታትሟል ይህን ደግሞ ሊቀ ጠበብትም ተናግረዋል። ነገር ግን አቋቋም አሁን ላይ ጉባኤም ወንበርም የለውም
@missieafewerki4387
@missieafewerki4387 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው ያቀረባችሁ በጣም
@tegbaruadane
@tegbaruadane 9 ай бұрын
የአሁኑ አቋቋም ዜማ የተጀመረው በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በቅርብ ጊዜ ነው፡፡የቅዱስ ያሬድን ዜማ ተከትሎ የተደረሰ ነው እንጅ ጥንታዊው ዜማ የአጫብር ዜማ ነው የጥንቱን መጠበቅ አስፈላጊ ነው፡፡
@amdegeez
@amdegeez 9 ай бұрын
Wrong mereja yekehm mereja tametaleh
@habte_12
@habte_12 9 ай бұрын
የእኔ ጩኸት በከንቱ አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን ✝️⛪️✝️ ሊቃውተ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 ጨፋሪዎች እረፉ ከዚኽ በኋላ አንድም ቦታ ለመጨፈር ብትሞክሩ እናንተን አያድርገኝ አዛኝቷን 🛠⛪️🛠
@Rebkayemuhurulije7734
@Rebkayemuhurulije7734 9 ай бұрын
ለምታነሱት ሀሳብ የሚመለከተውን ሰው ማቅረብ የተሻለ በመሆኑ መጋቢ ሐይማኖት ዲበ ኩሉ ን በማቅረባችሁ ጥሩ ነው :: ሊቀ ጠበብት ስለ አጫብር ወረብ ሀሳብም ሆነ አስተያየት ለመስጠት በመጀመሪያ እውቀቱ ሊኖሮት ይገባል:: ስለዚህ ስለ አጫብር ብቻ ሳይሆን ማወቅ ስላለበዎት ነገር ሁሉ ከየኔታ መማር ስላለበዎት በቂ ትምህርት ይውሰዱ::
@amdegeez
@amdegeez 9 ай бұрын
Ante min tawukeh liketebebt yetesasatut andm neger yelem
@derejebekele1813
@derejebekele1813 9 ай бұрын
ገለባ
@dagimawulachew7443
@dagimawulachew7443 9 ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አጫብር ወረብ ከምንጩ እዛው ጎጃም ትክክለኛ ስርዓቱን ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/rnSUkqKdg9WUgZY
@YohannesWendewesen
@YohannesWendewesen 9 ай бұрын
እስክታውስ ከከበሮ ምቱ ጋር ተያይዞ
@መሃዲበኩሉኀየሰ
@መሃዲበኩሉኀየሰ 9 ай бұрын
Esketa yelewm andande semet west segebu nw mezemranu enji
@Kmylovelife
@Kmylovelife 9 ай бұрын
የታሪክ ስህተት አጫብር የቤተ ክርስቶያንዋ አይደለም ። ምክንያቱ ቅባት የተባሉት ጀመሩት በአፄ ዎቹ ቆመው ተወግዘው ትተውታል ። አሁን እየሳቡ መጥተው ገደል መግባት ለምን አስፈለገ
@kalababiye4244
@kalababiye4244 7 ай бұрын
ሳንኳዎቹ ናቸው ቅባቶቹ
ቆይታ ከሊቀጠበብት ዓይነ ኵሉ ላቀው ጋር / ኃበ ጥንተ ነገር
1:04:32
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 2,3 М.
አጫብር ምንድንነው? ምን አይነት ዜማ ነው? achaber wereb mezmur of Ethiopian Orthodox tewahdo church
24:51
የኔታ ዲበኩሉ አጫብር ወረብ | Yeneta Dibekulu Achaber Wereb
Рет қаралды 7 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
🔴ስለ ምን ትፈራላችኹ!!!
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,5 М.
"ትኩረት ያልተሰጠው የመቃብር ሥፍራ"
49:36
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 438
ዝሙትና ሌሎች ኃጢአቶችን እያሰብኩ ተሰቃየሁ ምን ላድርግ?
14:34
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 1,5 М.
ማኀሌተ ጽጌን በማኀሌተ ጽጌ
1:03:47
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 462
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН